ወታደሩ አፍቃሪዬ እያየሁት ወንድሜን ገደለብኝ::ባለ ታሪክ ሜላት አለም ተፈራ...ክፍል 1...

  Рет қаралды 43,690

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

4 ай бұрын

አባቴ በዉሻ ሰንሰለት አስሮ መኪና መንገድ ላይ ጣለኝ::
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
ሜላት አለምን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ+251910158980

Пікірлер: 118
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 4 ай бұрын
ሜላት አለምን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ+251910158980
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 ай бұрын
ገንዬ የስነ ልቦና ድጋፍ የምታገኝበትን መንገድ አመቻችላት እባክሽን እጅግ በጣም የምታሳዝን ሴት ነች አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ቆንጆ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይህም ያልፋል !
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 4 ай бұрын
እባካችሁ ይህቺ ሰው ከልጅነቷ ጀምሮ የተጎዳችስለሆነች እንደፈለገች ትሁን በጣም የዋህ ነች አትስደቧት የልጅነት ስብራቷ ይበቃታል እግዚአብሄር እስካሁን ጠብቆ እዚህ ደርሳለች
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏
@temramuhamed
@temramuhamed 4 ай бұрын
Aminn yareb 😢😢😢
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 4 ай бұрын
አሜን 🙏🥰
@Zade-pu2bz
@Zade-pu2bz 4 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 4 ай бұрын
አሜን❤❤
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 4 ай бұрын
ገኒን ሚወድ በላይክ 👍❤😂
@rutsweet8658
@rutsweet8658 4 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ የኛ ህዝብ ነው ምነው ወረዳችሁባት ።የፈለገችውን ብትለብስ እናተ ምናገባችሁ ታሪኳን ስሙ ከአለባበሷ ምን አላችሁ ።የሰው ሞራል መንካት ጥሩ አይደለም ።
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 4 ай бұрын
egziabehere yibarekesh
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ተስፋ የማትቆርጥ
@uaeuae2428
@uaeuae2428 4 ай бұрын
ብርታቷ ሲገርም የኔ እናት
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 4 ай бұрын
እረ ይሄ ሁሉ ጉድ በአስር አመት አይመስለኝም
@HaniTube2
@HaniTube2 4 ай бұрын
እያዳድሽ ተቀድመሽል ላይክ አርጉ 😂
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 4 ай бұрын
😂😂
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 4 ай бұрын
አቤት ለመቅደም ሩጫሽ 😅😅😅
@MuluGermay
@MuluGermay 4 ай бұрын
😂❤
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 ай бұрын
😊😊
@NouurAbduu
@NouurAbduu 4 ай бұрын
😂😂😂
@betelhembirhanu772
@betelhembirhanu772 4 ай бұрын
በጣም ይቅርታ አርጉልኝ እና እራሳችሁን ነፃ ለማውጣት ሁል ጊዜ ስለ አረብ ሀገር መጥፎ ነገር ማውራት አይጠበቅብንም አረቦች በጣም ጥሩ ናቸው
@user-qu3om3rb8e
@user-qu3om3rb8e 4 ай бұрын
አደለ
@meserakdegefa
@meserakdegefa 4 ай бұрын
ግን ምንም የምታወራዉ ነገር እዉነት አይመስልም
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o Ай бұрын
ይገርማል ከዚች ልጅ ጋ አብሬ ኑሬ አለሁ አንድ ኢጃዛ ቤት አብረን ኑረናል እሔን ታሪኳን አላወራችንም
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
በለጋነት እድሜ ልጅነትም ወጣትነትም ውበት በሆነበት ሰአት ተጎዳሽ😢ምን ያህል ቆንጆ ልጅ ወጣት እንደነበርሽ መገመት አያዳግትም !ዛሬ ላይ ስታወሪ ሰው አይረዳም ይህ የብዙ ለጋ ህፃናት ወጣትነት ታሪክ ነው። 😢
@user-wb8zu4vo8j
@user-wb8zu4vo8j 4 ай бұрын
ገኒዬ የኔ ወርቅ
@tenad7309
@tenad7309 4 ай бұрын
የድሮ ወላጆች በተለይ ወደ ገጠር ያሉት ወላጆች ልጆቻቸውን ወልደው ሳያሳድጉ ሳያስተምሩ ለልጅነት እድሜ ለባል መስጠት ? በጣም አስከፊ ባህል ነበር:: አሁን መቼም እርግጠኛ ነኝ ይሄ ጎጂ ባህል የቀረ ይመስለኛል ::መንግስትም ይሄንን ባህል የሚከተሉ ወላጆች ቅጣት ተቀጥተው ስህተታቸውን ማረም አለባቸው:: ስንቶች እህቶቻችን በዚህ መከራ ውስጥ አልፈዋል? የዚች ሴት ታሪክ በጣም ያሳዝናል🥲አይዞሽ ሁሉም አለፈ:: እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾
@helenbek1678
@helenbek1678 3 ай бұрын
አይ ገንዬ መንስቤት ነው ያለችው እንጂ ቤዝ መት አደለም መንስቤት ማለት ወታደሮች ካብ ውስጥ ምግብ የሚሰራባት የሚበሉበት ነው ገኒዬ የኔ ቆንጆ
@ፍሬ
@ፍሬ 4 ай бұрын
የኮፍያው ነገር😂😂😂
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ገንዬ, እህቴ ❤ በጣም አክብርሻለሁ!
@user-qd8ex3xz9r
@user-qd8ex3xz9r 4 ай бұрын
የወንድምሽ አሟሟት አላሳመነኝም
@ethioasni6631
@ethioasni6631 4 ай бұрын
ገኒ ሚንስ ቤት ምግብ ለማምጣት እሄድ ነበር ስትልሽ ቤዝመንንት ያልሻት ትክክል አይደለም። ሚንስቤት ማለት ወታደሮች ምግብ የሚበሉበት ቤት ነው እንደካፊቴሪያ የሚመስል።
@user-tu8wz9ly2i
@user-tu8wz9ly2i 3 ай бұрын
የሚንስ ቤት ምግብና በጣም ደስ ይላል ሰአት አክብሮ መመገብ ዲሲፕሊኑ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤ፍቅር ያለው ሚንተሪ ቤት ነው !!!!!!!
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 4 ай бұрын
ምነው እግዚአብሔር እደነሱ ያሉትን ወንዶችን ማኮላሸት ነው። እርኩሶች ናቸውና ። ለነገሩ የማሰባቸው ችሎታቸው በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ ነው። They are morons.😰
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 4 ай бұрын
"የሰው ዘሮች በሙሉ" ትንሽ የተጋነነ አባባል ነው።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
ህይወት አንዴንድ ይቺ ናች
@enattube5015
@enattube5015 4 ай бұрын
እግር እግር የሚል ታሪክ 😅
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 4 ай бұрын
በዚህ ታሪክ ምንም አልመሰጠኝም እስቲ በክፍል ሁለት እጠብቃለሁ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 4 ай бұрын
ከታሪኩ የወንድሟ ደም ደመ ከልብ መሆኑ ያሳዝናል 😭😭😭😭
@tenad7309
@tenad7309 4 ай бұрын
ሰላም ገንዬ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🏾የተረጋጋሽ አቀማመጥሽ አለባበስሽ የፀጉርሽ ስታይል♥️ከአርቴፊሻል የፀዳሽ ቆንጆ እናት ነሽ ተባረኪ🙏🏾
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 3 ай бұрын
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 4 ай бұрын
ወድና ውሻ አንድ አይደል እጭጭጭ አሳፋሪወች
@user-uz6xu5qg2u
@user-uz6xu5qg2u 4 ай бұрын
የኔ ማር በጣም ጎበዝነሽ እመቤቴን❤❤❤❤❤❤❤
@tirsitgebreamlak852
@tirsitgebreamlak852 4 ай бұрын
Genet yanchi show konjo new Gen part 1 akerebesh part 2 yelewem selezh ,,,,,,,,,felgesh part 2 seri
@selambelay3046
@selambelay3046 4 ай бұрын
ፀበል ተጠመቂ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 4 ай бұрын
ከአስር አመት ጀምሮ እድሜ ይስተካከል
@user-bn8yj3nm7g
@user-bn8yj3nm7g 3 ай бұрын
እረ ኮፍያዉዉ አዉሊቂ ነውርን እወቂ
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 4 ай бұрын
ታሪኩ እስከ መጨርሻው ስሙትማ ይመስጣል
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 ай бұрын
አይ ገንዬ!ማርሻል court ይየው ይባልና በህይወት ላለው ይፈረዳል።ተይው !
@muluken506
@muluken506 4 ай бұрын
የፈጠራ ታሪክ አይደብርሽም ፣ ፀበል ሂጅ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
ወታደር የሚያገባ ሰው ለቤተሰቦቹ ጦስ ነው።
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 4 ай бұрын
Part 2 please
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 4 ай бұрын
ገንዬ ቤዝመንት ሳይሆን የወታደር ካፍቴሪያ ሜንስ ቤት ይባላል።
@ፍሬ
@ፍሬ 4 ай бұрын
ገኒ ግን ሰው ለምን አመርጭም ማንም ታሪክ ፈጥሮ ሲመጣ የምትቀበይው
@fitsumk9592
@fitsumk9592 4 ай бұрын
What makes you think she's lying 😏
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 ай бұрын
የምታውቀው ነገር አለ ስለተፈፀመባት ወንጀል
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 4 ай бұрын
ይቅርታ ይሄንን ስሰማ ልቤን አመመኝ መተንፈስ አልቻልኩም እንዴ ወንድ አባት ባልም ልጅም ነው እንደዚህ አውሬ ናቸው እግዚኦኦኦኦ
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 4 ай бұрын
Exactly that's what i felt too
@TiNb-br3dg
@TiNb-br3dg 4 ай бұрын
አፌንከፍቼመስማቴ😊😢
@AaAa-hq8un
@AaAa-hq8un 4 ай бұрын
ውይ ሚላት ሁሌ ቀደዳ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@RadzoI
@RadzoI 4 ай бұрын
ኮፍያውን አውልቂ ለህዝብ ክብር
@Bio650
@Bio650 4 ай бұрын
ታዋቂ ብትሆን አሪፍ ነበር ትላለህ
@user-rn1iq3fw3n
@user-rn1iq3fw3n 3 ай бұрын
Kibrsh yitifa
@user-rn1iq3fw3n
@user-rn1iq3fw3n 3 ай бұрын
Kibre bis
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 ай бұрын
የባርኔጣው ሲገርመኝ አፍንጫዋ ላይ ያለው ጋሻ የሚያክል ቆርቆሮ ጃኬትና ጉርድ ለብሳ የ Sumner ባርኔጣ እረ ኡ ኡ ኡ 😂
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 4 ай бұрын
lemen gene sew judgemental yehonale ?
@genetyilma7717
@genetyilma7717 4 ай бұрын
ምን አለ የፈለገችውን የማድረግ መብቷን ብታከብሪላት በአንቺ ምርጫ ሳይሆን በራሷ ምርጫ ነው የለበሰችው
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 4 ай бұрын
ትንሽየ ውሸት አለባት 1አንደኛ አልተማርኩም ብላ ነበር አስራ አንድ አመት አለች እኔም ከዛ አካባቢ ነው ተወልጀ ያደኩት ድርጊቱ ደርሶባት ይሆናል እንጅ ታሪኩ የቅርብ ነው
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 ай бұрын
Yesetachut arst lela asasakachu maymetin silehone Wedau zegahut.
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 ай бұрын
በኢትዬጽያ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለ ም መግደል መዝረፍ ይገርማል ይህ መርገም ነው
@emushkebede2649
@emushkebede2649 4 ай бұрын
Sorry, the outfit 😂 😅
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 4 ай бұрын
ኮፍያሽን አውልቂ !! ነውር ነው ::
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
ሸርሙጣ ነገር ናት።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 4 ай бұрын
ኸረ ተዋት ይህ ሁሉ መከራ የደረሰባት የአለባበስ ህግ ለምን አልተረዳሽም አይባልም ለልጅ እናት ሳይኖር ማደግ ትልቅ ጉዳት ነው ልጅቷ የስነልቦና ምክክር ያስፈልጋታል ሀጥያት ለመሰብሰብ አትቸኩሉ
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ገኒየ ❤❤❤❤
@asikiasumi6552
@asikiasumi6552 4 ай бұрын
ፍትህ ለኢትዬጵያ እህቶ ቼ
@amenbeker9686
@amenbeker9686 4 ай бұрын
Enkuan Fetari redtosh betena norsh!
@habtomaraya3633
@habtomaraya3633 4 ай бұрын
Ena Ahun min lay nesh ygermal
@sebletechane8099
@sebletechane8099 4 ай бұрын
ኮፍያው ምንድነው?
@ritalema9810
@ritalema9810 4 ай бұрын
ሜላት አለም የሁለት ሰዉ ስም ነዉ የያሽዉ እኮ 😂ነዉ ወይስ አለም የአባት ስም ነዉ🤔
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
ሜላት ማለት ነጭ የሐር ግምጃ ማለት ነው ስለዚህ ሜላት-አለም ሲባል አለምን ለማድነቅ የተሞከረበት ነው:: ለምሣሌ ሜላት-ወርቅ ይሏታል እመቤታችን ቅድስት ማርያምን:: መቼም ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው ሠላም ሁኚ🙏
@mahilet1817
@mahilet1817 4 ай бұрын
Geneko ketnate nege yetsheale new lelej lekber sebale yemayngeru negroche alue satoche brtv metayte berke meseloachue wetachue ategmimu lemtweldute leje ena aberoachu lemenore sewe asebue tenatne terko negne mablashet tegbe adelme
@user-zq6gr1uw3s
@user-zq6gr1uw3s 3 ай бұрын
Mansebat malet migebate malet naw
@zenebe6377
@zenebe6377 4 ай бұрын
ገኒ አይመጥንሽም
@wardagatto3175
@wardagatto3175 4 ай бұрын
she is talking 10 years history, I don’t think it’s happen in 1 year when she was 10 years she get married and it’s happen all this this thing 1 year that is impossible.
@wardagatto3175
@wardagatto3175 4 ай бұрын
i mean that is not gone hapen that is not gone happen in 1 year
@pinkflower5245
@pinkflower5245 4 ай бұрын
እድሜዋ እንዳይቆጥር ይሆናል😅😂
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
ሜንስ ቤት ወጥ ቤት ማለት ነው።
@user-xz5ll5gi1n
@user-xz5ll5gi1n 3 ай бұрын
It is unblelabl to many abuser a land without justic
@user-bv3jg3es6p
@user-bv3jg3es6p Ай бұрын
አንዳንድ ወንዶች ግን 😡
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o 4 ай бұрын
ስንታመትሽ ነበር?
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 4 ай бұрын
እንዴት አስታወሽ ይሄን ሁሉ
@user-oy4zx6ed5s
@user-oy4zx6ed5s 4 ай бұрын
ለምን አታስታውስም እኔ ከዛ በሚያንስ እድሜየ የነበረውን አስታውሳለሁ
@emebett1475
@emebett1475 4 ай бұрын
3 wori sayimolat arebic endet chalechi yihe tarik wushet alebet😢
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 4 ай бұрын
sister gonder humera, metema mnamn asalfalech so arebegna demo betam yinegeral eza ye sudan denbertegna silehonu ...
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v 4 ай бұрын
ሴብ ስክራይብ ❤
@TiNb-br3dg
@TiNb-br3dg 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@bethlehemmekonen5461
@bethlehemmekonen5461 4 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ ዉሸት ነው ምትሉ ከዚህ በፊት ታቋታላችሁ ያሳፍራል
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 ай бұрын
ተቸግራም active ስለሆነች ቀንተውባት ነው እንጅ!
@selmeayanw6727
@selmeayanw6727 4 ай бұрын
ደሞ ምንሸነው ከፀጉርሽ ያለው 😅😅😅😅
@user-yq4tu2gf5o
@user-yq4tu2gf5o 4 ай бұрын
😂😂😂
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 4 ай бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ባርሜጣ😅 እና ያፍንጫ ጌጥ ይመስጣል እዴ ከተሜዎች አንዱ የኔ ብጤ ከታማ ገባና አሉ በጨረቃ ጥላ አጠላ አሉ ለማንኛውም 2part ላይ ኮሜት እሰጣለሁ
@bethlehemmekonen5461
@bethlehemmekonen5461 4 ай бұрын
ምን አገባሽ
@helimanchester1505
@helimanchester1505 4 ай бұрын
I don’t think this is the true story 😂
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 ай бұрын
ዘመዶችህ ናቸው ደፋሪዎቿ
@hawilove1824
@hawilove1824 4 ай бұрын
weshet new mimeslawu😊
@amenbeker9686
@amenbeker9686 4 ай бұрын
Awerarua asazagn silalhone newu wushet yasmeselebatko
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
እማይጥም ታሪክነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 ай бұрын
ድግምት ከሆነስ
@user-br7jl4wo4d
@user-br7jl4wo4d 4 ай бұрын
ገኒ ግን ብዙ ሰው ብዙ ግዜ ደጋግመው ነግረውሻል ታሪክ ምረጪ ተባልሽ እንዲህ ምኑም የማይጥም እና የማያሳምን ታሪክ ከምታቀርቢልን ረጅም ግዜም ይፍጅ ጠብቀሽ መርጠሽ ጥሩ ታሪኮችን አሰሚን የምር ገንዬ ሰው በፕሮግራሞችሽ እየተሰላቸና ማየትም እያቆመ ይመጣብሻል። አስተካክይ pls??😠😣
@user-qd8ex3xz9r
@user-qd8ex3xz9r 4 ай бұрын
የወንድምሽ አሟሟት አላሳመነኝም
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?
22:30
MenbiWorku
Рет қаралды 6 М.
አልቅሼ ስጨርስ ፃፍኩት፡፡ቲክቶከር ገጣሚ ኢንቲሳር ማስረሻ
32:39
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 38 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН