ራሴን ላጠፋ ስል ጓደኞቼ ደረሱብኝ። ባለታሪክ ቲክቶከር ያይኔአበባ...ክፍል 1

  Рет қаралды 87,043

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

7 ай бұрын

#የልቤ እውነት#genetnigatu#የገኒ ቤተሰብ#ሪያሊቲ ቮው#geni'dfamily

Пікірлер: 185
@sisayayu4321
@sisayayu4321 7 ай бұрын
እኛ ሰፈር በርበሬ ሲፈጭ አሁንም ቅመሱ ይባባሉ በዛላይ ሁሉም እናቶች ፈቅር ናቸው ስወዳቸው
@user-vd9fo7xo3j
@user-vd9fo7xo3j 7 ай бұрын
እናት እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ በአል እንኳን ተጠርተው ሊቀሩ ብቸኝነትሽን አይተው ሁሉ ሊጠሩሽ ይችላሉ ደግሞ ማን እንደ አዲሳባ በርበሬ ቅመሱ ሳይሆን በኪሎ ነው የሚሰጥሽ
@Mamakiya-kw6ch
@Mamakiya-kw6ch 6 ай бұрын
ሳክስ አውሬ በሰው አምሳል አደላቹንዴ ለማያውቃቹ ታጠኑ 😀
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 ай бұрын
ተይ እንጅ የውሽትም ልክ አለው አይደለም በኪሎ በስኒ አትስጡም እንግዳ ሲመጣባችሁ እንኳን ፊታችሁን እምታደርጉት ስው እሚጎርስውን ትቆጥራላችሁ ከዛ ላይ መቸ ነው እምትሄዱ እያላችሁ ስታሳቅቁ ከእንግዳ መቀበል እንጅ መስጠት የማታውቁ ገብጋባ ጅቦች 👎
@betelhemmulu2007
@betelhemmulu2007 7 ай бұрын
በሂወት ዘመኑ ማንም ያልተፈተነ የለም እግዚአብሔር የምናልፍበትን ብርታት ይስጠን
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 7 ай бұрын
እረ ተይ ወይዘሮ ገነት አዲስ አበባ ወጥ ሁሉ መሰጣጠት አለ እንኳን በርበሬ ቅመሱ፡ በርበሬ ብቻ ሳይሆን ሽሮም በሶም በጣባ እንቀማመሳለን ገንፎ ሲሆን ደግሞ ተገንፍቶ እንቀምሳለን
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 7 ай бұрын
😃😄😀😍😘
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tsiontessema1611
@tsiontessema1611 7 ай бұрын
ነበረ ነዋ
@seadaawol8455
@seadaawol8455 7 ай бұрын
በነበር ቀርቶል አሁንማ
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 7 ай бұрын
ተወልጄ ያደኩት ስድስት ኪሎ ነው አሁን አፈረሱት እንጂ😥ያፍርሳቸው🙏 እኛ ሰፈርም የጎረቤት ቤት ቤታችን ነበር በርበሬም ቢሆን በጎድጎዳ ሰሀን እየተደረገ ቅመሱ ተብሎ ይሰጣል አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ሰፈሮች ተመሳሳይ ናቸው እንደው እድላችን ሆኖ አንመሰገንም ይሁን አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@GenFir
@GenFir Ай бұрын
የአዲስ አባ ሰው ፍቅር ነው
@user-vb1eu1ex1i
@user-vb1eu1ex1i 7 ай бұрын
የዚህ ሁሉ መፍትሄ እየሱስ ብቻ ነው!!እየሱስ ያድናል!!
@bizuneshameha8991
@bizuneshameha8991 6 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ኢየሱስን መሸፈን ይብቃ!!! የጠፋችሁት ከሐሳዊው ኢየሱስ ወደ አማናዊው ኢየሱስ (ኦርቶዶክስ) ተመልሱ!
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@maldentube
@maldentube 7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@Tigesst
@Tigesst 7 ай бұрын
የኔ አናት ደሞ ታምራለች በርችልኝ 🙏🙏🙏የኔ ጠንካራ ሴት
@KaluMulualem
@KaluMulualem 7 ай бұрын
እኔም ሁሌ ሳቂታ ስለሆንኩ ማንም የልቤን ቁስል ህመም መከፋት አይረዳም😢😢 ከአምላክ በስተቀር ፈጣሪ ይመስገን❤❤
@ethiolove131
@ethiolove131 7 ай бұрын
የሚስቅ ሰው እኮ የልቡ ቁስል አይታወቅለትም አይይይ እግዚአብሔር ሆይ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውስጤ ታመመ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 7 ай бұрын
እኔ ፡ በጣም ፡ ታምሜአለሁ ቤተሰብ ፡ ግን ፡ ብር ፡ እንደሰጣቸው ፡ ይፈልጋሉ
@Mubetube2
@Mubetube2 7 ай бұрын
​@@kalkidangobezie4078ቢሰጡ ቢሰጡ በቃኝ አይሉም ለራስሽ እወቂበት ዉዴ ከለለሽ አይፈልጉሽም
@bandzgaming7894
@bandzgaming7894 6 ай бұрын
ቆንጆ ልጅሽ ጌጥሽ ናት መልካም ባታ ያድስስልሽ ሳቅሽን አይዉሰድብሽ አሁን አጠገብሽ ያለዉን ሰዉ አይቀይስብሽ ቆንጆ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 7 ай бұрын
እነ አዲስ ከተማ አራት ኪሎ ስድስት ኪሎ እነ አዉቶቡስ ተራ እነ ጣሊያን ሰፈር ሁሉንም በጓደኞቼ በዘመዶቼና በራሴ አዉቃቸዋለሁና ማህበራዊ ኑሯቸዉ እንግዳ ሲመጣ ወጥ ሁሉ ከአንዳችን ቤት ወስደን እናስተናግድ ነበር
@selamshewalem8287
@selamshewalem8287 6 ай бұрын
Thank you ማርያምን! እኔ ተወልጄ ያደግኩት ጣልያን ሰፈር ነው እጅግ ፍቅር ያለበት ሰፈር ነው ሰፈራችን።ክርስቲያን ሙስሊም ተዋዶ የሚኖርበት ሰፈር ነው ሰፈራችን ይሄ የኛ ሰፈር ብቻ ሳይሆን የሁሉም የአዲስአበባ ሰፈሮች ታሪክ ነው።አብረን በልተን ተጫውተን ነው ያደግነው በርበሬ ሽሮ አቅምሰን ነው ያደግነው አንቺ የገጠመሽ ሰው የአዲስ አበባን ሰው ሁሉ ይወክላል እንዴ?
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 7 ай бұрын
ማርያምን አሁንም አለ ገጠር ሆነ ቀላል አሉ ከተሞች ወሎ አሁንም ያለሽን ጎርቤት በልተሽ በተለይ የባእል ዞረሽ በተለይ የኦርቶዶክስ የሙስሊም ባእላት አመታዊ ጸበል ቅመሱ ሳይቀር ቡና ምሳ ሠአት አመቴ ከመጣሁ ይናፍቁኛል ጎረቤቶቸ 😢
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc Ай бұрын
ጌታሆይ እኒንም አድነኝ ሥትነገር አለ እሚርብሸኝ ገን ማን ያውቃል እኒም አለብኝ ማርያምን እሚያደርጎትን አያቁምና ይቅርበላቸው የሚልአምላክ ይቅርይበለኝ እራሤን የጠቀምኩመሥሎኝ ካቁሠልኩ አክመኝ ጌታሆ ድውይ ከሆነ ልክ እደመፀአጎፍውሠኝ ይፍውሥሺ በሉኝ ኩሜቱች የተጨነቃችሁ ፍጣሪ ይፍታችሁ አሜን የኒሳቄታ አችን የሠማች ኪዳነምህርት እኒንም ታክመኝ ቁሥልአለብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 7 ай бұрын
አረ እኛ ሰፈር አብሶ አመትባል ከጠዋት ጀምሮ በየቤቱ ስንዞር ስንበላ ስንጠጣ ነው የሚያልፈው ሌላው ቀርቶ በማንኛውም ቀን ከኛ ቤት እንጀራ ከጎረቤት ወጥ ከሰአት አንደኛው ቤት ብና ማታ ደሞ አንዱ ጋር ነው ኑሮ አችን ለዛም ከኛ ሰፈር ውጪ ሌላ ሰፈር ያለ የማይመስለኝ መርካቶ ሰፈሬ የድሀውም የሀብታሙም ሰፈር🙏
@tyry6852
@tyry6852 7 ай бұрын
እረ ስም ኣታጥፉ እኔ የከተማ ልጅ ነኝ ወጥ ከጎረቤት ወስደን በልተን ነው ያደግነው አሁን ላይ ሰውም እየተከፋፋ ነው
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 7 ай бұрын
ጥሩ ሰው አጋጥሞሽ ነው አንዳዱ ገና ችግር ሲሰማ ይሸሻል እውነተኛ ሰው ከነችግርሽ ይወድሻል
@girmabekele4912
@girmabekele4912 7 ай бұрын
የድምፅ ጥራት ይጎለዋል።ሁልግዜ ለማዳመጥ እቸገራለሁ እባክሽ ጥራቱን ለማሻሻል ሞክሩ
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅
@SameeraMohammed-dv2xo
@SameeraMohammed-dv2xo 7 ай бұрын
ከዚህ በላይ ብዙ አሳልፌለሁ ግን አልሀምዱሊላህ
@Haregi849
@Haregi849 6 ай бұрын
ውይ ስታወራ ስታስጠላ እንዴት ነው የሚያረጋት ለምን በስነስረአት አታወሪም አይ ገኒ እንግዳሺን ስታወሪ ስነስረአት ይኑርሺ በይልኝ
@alemkeder8910
@alemkeder8910 5 ай бұрын
ውይ እራሴን በአቺ ውስጥ አይሁኝ እያለቅስኩኝ አለቅሳለው እውነት ብጣም ያስጨነቅኝ ነብር ለካስ ብቻይ አድለሁም የኔን ታሪክ ባውራሽ ቅን ሙሉ አይብቃኝም ግን እዲም ሆኖ እስቃለው አለኸምዱሊላህ ልጅም አድግልኝ ❤❤❤
@a.fetah07
@a.fetah07 7 ай бұрын
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤😢😢
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 ай бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑረንን❤❤❤❤❤❤❤
@ethiolove131
@ethiolove131 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔን የልቤን ቁስል እሳ ለማን ልተንፍስ አይይ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ወዴት አለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emuye869
@emuye869 7 ай бұрын
አይዞን ውዴ😢😢እግዚአብሔር ሁሌም አለ እንደኛ አይቸኩልም
@wesenyeleshworkneh7872
@wesenyeleshworkneh7872 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ፀሎት አድርጊ ለፈጣር በርከክ ብለሽ ንገርው ይቀልሻል
@user-kq8iw7bk2q
@user-kq8iw7bk2q 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሠፈሬ ልጅ ጠነካራ ነሽ
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 7 ай бұрын
አረ አስተካክሉ አዲስ አበባም እንኳን በበአል በማንኛውም ቀን ቡና ይጠራራል ህብረተሰቡ እንኳን በርበሬና ሽሮ ቀርቶ እንጀራ እንበዳደራለን ምነው አዲስ አበባ ከኢትዮጽያ ውጭ ነው አላቹ ሆ😊
@Yhunnn435
@Yhunnn435 7 ай бұрын
ይቅርታ አርጊልኝና ከክፍለ ሀገር የመጣን ከሆንን እንኳን አንቺ ያልሽውን ለማድረግ ለ3 ቀን ለማሳደር እራሱ ፊት ነው እሚነሱት ስለደረሰብኝ ነው
@Mamakiya-kw6ch
@Mamakiya-kw6ch 6 ай бұрын
አውሬ ናቹህ እመኑ
@user-yn2ob3xm2x
@user-yn2ob3xm2x 5 ай бұрын
ሥታምር የኔ እናት 🎉🎉❤❤❤❤ ይህን የመሠለ መልክሺን ልታበላሻት😢😢
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
በዉነት ለብዙወች ትምህርት ነዉ
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe 7 ай бұрын
እውነት ነው ክፍል ሀገር ደግነት ጥሩ ፊት ሁሉ ቤት ቤታችን እውነት
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 7 ай бұрын
እመቤቴ ደስታሽን ታብዛው🥰🥰🥰🥰🥰
@firihiwotgebremedhin7860
@firihiwotgebremedhin7860 7 ай бұрын
ሐዋ4፡10-12 “በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መዳኑንና ፊታችሁ መቆሙን እናንተም ሆናችሁ የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ይህን ይወቅ፡፡ ድነት በሌላ በማንም አይገኝም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና፡፡” የሚሣነው የሌለ ሁሉን የሚችል አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡
@user-cy6mb1it6n
@user-cy6mb1it6n 6 ай бұрын
እመብርሃን እንኳን አዳነችሸ እህታቺን።❤
@Habsa2023
@Habsa2023 7 ай бұрын
ኸረ አዲስ አበባም በርበሬም ቅመሱ ይባላል ብናምእንጠርራለን ሰው ቤትም ተገብቶ ይበላል ግን ሰፈር ይወስነዋል በማታውቁት ነገር ብዙ አታውሩ
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
ትክክል ውዴ አማረልን ብለው ሲቀባጥሩ ደሞ ልጅቷስ እሺ ገነት አለማረሟ ሚገርመው
@sinafkishasefa3554
@sinafkishasefa3554 6 ай бұрын
እኔ ብቻ ሳልሆን አያቴ እንዲሁም እናትና አባቴ አዲስ አባባ ነው የተወልደ ነውአብሮ መኖር አብሮ መብላት የሚያወቅ ሕበረተስብ ነው ድግስ,አመትባል ሳንጠብቅ ተካፍልን የምንኖር ነን እንዲስል አብሮ መኖር ኢትዮጵያዊነት ነው ባይገርማችሁ አአ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት
@uaeuae5639
@uaeuae5639 7 ай бұрын
አለ መሰጣጠት ገኒዬ አጋጣሚ የገጠማችዉ አልፎ አልፎ አለ የለም አልልም ግን ቅመሱ አለ አሁንም
@Princess_579
@Princess_579 7 ай бұрын
እውነት😢 የኔን አንዱን የባህሪ እና የህይወት ታሪክ ነው ያወራችው😢
@mishu372
@mishu372 7 ай бұрын
አዎ የአዲስ አበባን ሰዎች በጣም መልካሞች በርበሬ አስፈጭተው ቅመሱ ቡና ጠጡ የሚባለውን ነገር የሚያውቁ ናቸው ሚዲያና ወሬ ለማሞቅ ብላችሁ ስም አታጥፉ አንዱ ቤት ወጥ ካለ ሌላው ቤት እንጀራ አብሮ የሚበላ ጨው ላኪልኝ ብሎ የሚል እንግዳ ሲመጣ ተቀባይ ነውና አትሳሳቱ አዲስ አበቤዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenFir
@GenFir Ай бұрын
ልክ ነሽ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 7 ай бұрын
ይችሂወትከባድናትወላሂ አላህጋመጣላት እኔምአራታመትሁኖኚቆይ ከሞኩ ግንአላህካላለዉ ምንምነገር አይሆን ሱበሀናላህ እኮንም ለማየኖርኩላት እኔስ ፈልጌ የኔንትራፍእናቴጠጥታልሞትብኚነበር ካላህበታች ሰዉባይደርስ ሰዉባይኖር እና እህቶቸ ያችቀታልፍና ሌላታርክይሆናል ለሾይጦን ቦታ እንስት ሶብሩንአላህይስጠን 😢😢😢😢
@farhafarha4524
@farhafarha4524 7 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ታሪክ እየመሠለኝ ነው እኔም እያለቀስኩ ነው
@samrawitnegusse5272
@samrawitnegusse5272 7 ай бұрын
Enem
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አተርፍሽ ሳቅሽ ደሞ ደስታን እሚጭር ነው ሳቂዝምብልሽ አታልቅሽ. የሰይጣን ስራ ነው ጭራሽ ልጂ እያለሽ ❤❤❤የሀጥያት ሀጥያት ነው ይሄን አታስቡ በእግዚአብሔር
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 6 ай бұрын
እረ ተው እደየ ሰው እንጂ ማነው አዲስ አባን እዲ የሳላት እካን በበአል ይቅርና ሁሌም ብቻውን ቡና የማይጠጣ ህስብ ነው ያላት ሁሉም እደየ ልምዱ ነው እኛ በርበሬ ቀርቶ አዱ ቤት እጀራ ካለ ከጎረቤት ወጥ አርገን ነው ያደግነው በብተን ምነው ገንዬ ተይ ተይ
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 7 ай бұрын
እንኳን ሳቅሽ ተመለሰልሽ🎉❤
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 7 ай бұрын
ገኒየ ሳምሽ ይብዛ የምወድሽ
@FgFg-mf4nk
@FgFg-mf4nk 7 ай бұрын
የመቅደስ ፀጋየ ድምፅ
@greateview.4366
@greateview.4366 7 ай бұрын
ገኒ እራሳቸውን ለማጥፋት ሞክረው እንዴት እንደወጡ መብብራራቱ ጥሩ ነው ነገር ግን በምን መልኩ ሊያጠፉ እንደነበር ግን አይንገሩን (እጄን ተልትዬ; ገመድደ; ከፎቅ...ወዘተ) ። ልጆች እንዳይሰሙ ለማለት ነው።
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 7 ай бұрын
Yes! That’s my feeling
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 7 ай бұрын
ሁሉም ያልፍል❤
@alewiyamohmmed4385
@alewiyamohmmed4385 7 ай бұрын
Geneya eni saudi arbya new yemnurew yslfekute weta werde memtafe betab 10 msafet yewtawle betam bezu mekera aslfialew awnme bemkerawche mahal neg kebade chkete lay nege men temjerigashe
@godisgood3876
@godisgood3876 7 ай бұрын
She is my favorite love her❤
@narditube4378
@narditube4378 7 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ
@esinuafework9663
@esinuafework9663 7 ай бұрын
ገነት ግን በቅዱስ ሚካኤል ይዤሻለሁ እራሴን ላጠፋ ምናምን እሚል ነገር አታሳይን።ልጆች ያዩት ይሆን ብለን እየተሳቀቅን ነው።
@meronwondimuyitaferu
@meronwondimuyitaferu 7 ай бұрын
Saqeshi endat desi endamil weyyyy❤❤❤❤❤
@Mekdiyekiya
@Mekdiyekiya 7 ай бұрын
አረ ገኒ እኛ ሰፈር እናተ እዳላቹሁት አይደለም በርበሪም ሽሮም ሲፈጭ ቅመሱ ይባላል ለበአልም የምንበላው አድላይ ነው እስካውን እደዛ ነው
@tigistdamene1928
@tigistdamene1928 7 ай бұрын
እኛ ሰፈር በርበሬ ሲፈጭ አሁንም ቅመሱ ይባባሉ
@tigistassefa-ei1ov
@tigistassefa-ei1ov 7 ай бұрын
እኛ አዲስ አበበ መቀማመስ አላየንም!!
@godisgreat6311
@godisgreat6311 7 ай бұрын
Honest woman ❤️
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
ገኒዬ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-hm7mk9kg4b
@user-hm7mk9kg4b 7 ай бұрын
ደሞ አዲስ አበባ ላይ ማህበራዌ ህይወት እንደ ሌለ ስታወሩ አታፍሩም እኞ ያአደግነው እንኳን በርበሬ አብሮ መብላት ቀርቶ እንጀራ ከጎረቤት እየወሰድን ነው የምንኖረው እናተ የምትሉት የአዲስ አበባ ኑሮ ኖረን አናቅም
@Mamakiya-kw6ch
@Mamakiya-kw6ch 6 ай бұрын
የሌላችሁን ኬት ይወራል
@mahi3934
@mahi3934 6 ай бұрын
​@@Mamakiya-kw6chስለ አዲስ አበባ ከተወላጇ በቀር ሌላው ሲተች ያስጠላል ስለማታቁት አታብኩ
@betelhemgirma6974
@betelhemgirma6974 7 ай бұрын
Part 2 plsss
@gemilediris5220
@gemilediris5220 7 ай бұрын
ፍትህ.በማንነቱ.ለሚገደለዉ.ወገኔ.ፋትህ.ለተራበዉ.ቤት.ላጣዉ.ልብሥ.ለለዉ.ገኔ.ግዜዉን.ለተሠረቀበት.ወገኔ.ባገሩላይ.ሠርቶ.እዳይበላ.ለተደረገዉ.ወገኔ.ጊዜዉን.ለተቀማዉ.ወገኔ.ያረብ.አተ.አሥባቸዉ.በቃ.በላቸዉ
@haethio8005
@haethio8005 7 ай бұрын
Teleke saw warada yane.sagata tikitakare gare yadeha kuada seteye samachashe shakakeshene bahemamhe yadarasawe deha hezebe nake adarageshewe
@amsalenigussie5630
@amsalenigussie5630 7 ай бұрын
Enim ahun layi endzihe nw yemiyaderge mariyamn
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 7 ай бұрын
ማነው ያለሁ አይባልም እረህ ወሪ አማረልኝ ብላቹሁ አታውሩ እኔ ያአዲሳባ ልጅ ነኝ ያደኮበት እንዳለህ ሆኖ አሁን ያለንበት ሰፈር እንጠራራለን እንዳልሽሁ በርበሬሁንም እንቀማመሳለን
@mekedeskebede8893
@mekedeskebede8893 7 ай бұрын
Ire izehim ale betham ale
@emusfamilytube5321
@emusfamilytube5321 7 ай бұрын
ውይገኒ ይቺልጅ ላግኝት ከኔ ጋር አንድ ነ ን
@seniethio5523
@seniethio5523 7 ай бұрын
ተስፋ ለቆረጠ መፍቴዉ እየሱስ ብቻ ነዉ❤
@user-dj8tx4fs2q
@user-dj8tx4fs2q 7 ай бұрын
እውነት😂
@nardi7155
@nardi7155 6 ай бұрын
Bemaryam yenen tarik eyawerach new mimeslwu
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 7 ай бұрын
እመቤቴ ምን ይሳናታል
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 7 ай бұрын
Hulum yalfal
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 7 ай бұрын
Kefuu nashee Sawe Temarchalsh ye lijee gadanyaa
@user-jq8si6jb3w
@user-jq8si6jb3w 7 ай бұрын
አቤት የመን እድል ባገኘው የሒወቴን ውጣውረድ ብዙወችቢማሩበት
@fafi6045
@fafi6045 6 ай бұрын
Ayzoshe i been depressed stil now i know how you feel😢
@nejatali7088
@nejatali7088 7 ай бұрын
Lerasish degimesh endatinegiriw. Yemin rasmatifat? Bewdiketachin siket ale tesfaw rasin lemashashal memoker new. Besakalin ene gobez negn enilalen gin Allah seyasakalin berasachin sayhon tamiratu yalew esuga new. Hewot yiketilal.
@girmafozi4763
@girmafozi4763 6 ай бұрын
Egna a/a snadg enante kmesu lihon ychlal behalachu egna gar mesob yeman endehone sanawk hulum bet yegna bet hono nw yadegnew
@emuye869
@emuye869 7 ай бұрын
እኔ አሁን ላይ ያለሁበትን ስሜት ነው የተናገርሽው 😢😢ውይይ እስኪ በፀሎት አስብኝ መኖር ደክሞኛል😭
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 7 ай бұрын
አይዞሽ እማ እኔም መኖር እያሥጠላኝ ግን ለእናቴ ስል ብቻ እኖርላታለው ፣
@mekdizmki8658
@mekdizmki8658 7 ай бұрын
ፀልይ ሳታቆሚ
@emuye869
@emuye869 7 ай бұрын
@@Damenu-mx1ch እሽ ውዴ 🥺ታድለሽ ለእናትሽ ኑሪላት
@emuye869
@emuye869 7 ай бұрын
@@mekdizmki8658 እሽ እማ🥺
@MeriMTube
@MeriMTube 7 ай бұрын
አብሺርእህቴዠትበፀሎት
@leyatleyat1911
@leyatleyat1911 7 ай бұрын
Ezeber yemsegen ❤
@birhanbirhan6756
@birhanbirhan6756 7 ай бұрын
ከነ ሙሉ ክብራቸው የመጡ ስትይ 🙄🙄
@abeltesfaye2864
@abeltesfaye2864 6 ай бұрын
ልጅታ አሁንም ከችግራ (ድብሬሽን) እናተ ከምታቆላብጡስ በሽታ አልዳንችም ከምታወራው ምትስቀው ይበልጣል ምክንየተው መደበቅ ምትፍልገው ነገር አለ እራሳን ለማጥፍት ከ1 ሁሌት ይሞከርች ልጅ እንደ አዋቂ ሚድያ ላይ ማቅርብ በጣም ስተት ነው she need help send her to some where to get help
@melattibebu2555
@melattibebu2555 7 ай бұрын
Arat kilo gin yileyal❤
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 7 ай бұрын
ይቅርታ እኔ የአዲሳባ ልጅ አይደለሁም የምትሉትን ህይወት አላውቀውም
@fteneyemataw3218
@fteneyemataw3218 7 ай бұрын
አሁን ላይ እኔ የሚሰማኝ ስሜት ነው አንቺ የተሰማሽ እና ያሳለፍሽው እኔ በጣም ከብዶኛል ግን እኔ ለሰው ምንም መናገር አልችልም እናም ስለምስቅ ማንም አይረዳኝም ሰውን ማስከፋትም ማሳዘንም አልፈልግም ለዛም እኔ በጣም እየተጎዳሁ ነው እራሴን ላጠፋ ብዙ ቀን አስቤ ነበር ግን ማድረግ አልቻልኩም 😢😢😢😢
@tsegayegm2645
@tsegayegm2645 6 ай бұрын
በስልክ በፈለግሽው ሰዓት ልታወሪኝ ትችያለሽ ፈጣሪን ህይወትሽ ውስጥ ፈልጊው
@helengetachew882
@helengetachew882 7 ай бұрын
geniye sewedesh eko
@fekeryene213
@fekeryene213 7 ай бұрын
እኔ የ 2016ከመጀመርያው ጀምሮ depression ውስጥ ነበርኩ ያው በሰው ሀገር በማዳም ቤት ጭንቀት ድብርት ሀዘን ብዙ ነገር 😢😢😢😢😢😢
@saragirma5196
@saragirma5196 6 ай бұрын
እማ ጸሎት አድርጊ አይዞሽ ከምንም በላይ ጸሎት ሌላ ምንም መብቴ የለም 😢
@TsionSintayehu
@TsionSintayehu 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን
@nardi7155
@nardi7155 6 ай бұрын
Emebet maryamen ፃድቃኔ ሄጄ ነው የዳንኩት maryamen dirshen weste egebachu ewunet gedame hidu
@seidanuri3783
@seidanuri3783 7 ай бұрын
Wey gud Emba ena Sak yemibalewen teret banchi ayehut gen berechi yene konjo ehet
@TigistMekonnen-od3uv
@TigistMekonnen-od3uv 7 ай бұрын
እኔ እደሱ ነው ያደግነው አዲሳባ ወስጥ
@fanufan2038
@fanufan2038 7 ай бұрын
አሁላይ ያለሁበት ስሜት ሁሉ ነገር ያስጠላኛ ምንም ነገር አያደስተኘም እማምላክ ትርዳሸ በሉኘ
@mekdizmki8658
@mekdizmki8658 7 ай бұрын
ፀልይ በደንብ
@zehera-je7jj
@zehera-je7jj 7 ай бұрын
እንደ ሰፈሩ ከተለያዬ እንጂ አዲስ አበበም መጠረረት አለ እኮ
@FetiyaSiraj-yr9ot
@FetiyaSiraj-yr9ot 6 ай бұрын
Sawch neachaw desperation wesate mekatawe
@Ebsamohii-xq4gz
@Ebsamohii-xq4gz 7 ай бұрын
I love you ❤️❤️❤️
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 7 ай бұрын
Lelaghshi menasebeshinwe eraseshine yemetatfwe
@fatuma241
@fatuma241 7 ай бұрын
ገንዬ አንድ ወቅት ታመሽ ነበር የድሮ ቦታሽ እስክትመለሺ ምን ያህል ግዜ ፈጀብሽ እኔ በጣም የከበደ ህመም ላይ ነበርኩ አሁን ተሸሎኛል ነገር ግን እንደድሮ መሆን አልቻልኩም ይደክመኛል ዛሬ ደህና ነኝ ስል ነገ ያመኛል በቃ እንደድሮ መሆን በፍፁም አልቻልኩም አንቺ የበፊቱ ቦታሽ መጥተሻልና ምንያህል ግዜ ፈጀብሽ ያግዜ ስለናፈቀኝ ነው ይህንን ስል በመዳኔ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ
@user-dj8tx4fs2q
@user-dj8tx4fs2q 7 ай бұрын
አይዞሺ የኔ ውድ በምታምኝው እምነት መጠንከር ነው ያለብሺ
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 7 ай бұрын
God is live u my friend I am stress badly how can I come out I need help genye
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 7 ай бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ስም ማጥፋት የአዴስ አበባ ሰው ወርቅ ነው የወደቀ አንስቶ ልባና ይስጣችሁ
@Akielsa
@Akielsa 7 ай бұрын
ውድ ኮመንታተሮች የአዲስ አበባ ሰው አብሮ አይበላም አይጠጣም እኮ አላለችም ልጅቷ የገጠማትን ብቻ ነው የተናገረችው አታካብዱ ሌላ ታሪክ አትፍጠሩ!!!!!!!
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 7 ай бұрын
እኔ እናቴ ሺሮ እና በረበሬ ሲፍጨ ቅመሱ እያለች ትሳጣለች አቤት ያዘመን ይናፍቃል
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 7 ай бұрын
የኔምእናትእደዛው
@jrelax5760
@jrelax5760 4 күн бұрын
yememher tesfayen temhrt adamtu endet menfesn mewagat endalebn bedenmb enemarbetalen
@tsigeredatadesse6683
@tsigeredatadesse6683 7 ай бұрын
አሁን ላይ እኔ የሚሰማኝ ስሜት ነው እራስ ማጥፋት ሀጢያት ሆኖብኝ ነው የምኖረው ነጋዴ ነኝ ግን ስራዬ ተበላሽቶብኝ የታክሲ እንኳን የማጣበት ሰአት ላይ ነኝ ከብዶኛል መሞት ቀላል ነው ግን እናቴን ለማን ትቼ እባኳቹ በፀሎት አስብኝ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 7 ай бұрын
በፀሎት የማይፈታ ነገር የለም እህቴ ማጣት እንዳለ ማግኘት አለ ባለሽ ነገር እግዚአብሔር አመስግኚ🙏እወድሻለው❤
@tsigeredatadesse6683
@tsigeredatadesse6683 7 ай бұрын
@@Truth-je3jm Thank you ❤
@akberetwogahita2005
@akberetwogahita2005 7 ай бұрын
Ayzosh yene konjo....hulum yalfal....kemenor bezu taterfiyalesh....nege yeteshale ken alew❤❤❤❤
@tsigeredatadesse6683
@tsigeredatadesse6683 7 ай бұрын
@@akberetwogahita2005 Thank you ❤
@felegnegash4633
@felegnegash4633 6 ай бұрын
Betnorim Betmochem yaw nash l know u kotet
@haethio8005
@haethio8005 7 ай бұрын
Erase matefate fashene huana baka yekenachehue guede ekua naw
@habshalibskakidesig9802
@habshalibskakidesig9802 7 ай бұрын
Yalifal
@sarademelash1374
@sarademelash1374 6 ай бұрын
Yeayniye yeHarerua yediro gorebete Yeagere lij silayehush des bilognal. ye 10gna kifil debterochishin seteshign bezaw tefash tefash. Tiktok bizu aliteqemim alfo alfo gin Ayish neber leza nw yalagegnehush. Kayeshiw tsafilign abro adegeg maggnet des yilal
@smartmarken9624
@smartmarken9624 6 ай бұрын
😂😂
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
አባቴ ''በምድር ላይ እንደ አንቺ የምጠላው  ሰው የለም!''  አለኝ፡፡ክፍል 1
34:58
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН