ገኒን በግድ ስፖርት አስጀመረቻት፣ ወገብ ተፈተነ........

  Рет қаралды 15,780

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Ай бұрын

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
©Copyright: Makiba Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Пікірлер: 69
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Ай бұрын
ገኒ እኮ ድጋሚ የተፈጠረች ናት እግዘአብሔር ይመስገን❤
@roseissa7483
@roseissa7483 Ай бұрын
ገኒዬ ስሪ ፀበል ደሞ ተጠመቂ ቅባ ቅዱስ እምነት ፀሎት ተጠመቂ አረናቴ ትድኛለሽ በርቺ
@ethiolove131
@ethiolove131 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ለኔም የልቤን አውቀህ የልብ ጓደኛ ስጠኝ ገኒ እና ቲጂ በጣም የምወዳቹ ምርጦች ጥምረታቹ ደስ ይላል አይለያቹ
@martamar1829
@martamar1829 Ай бұрын
እስፖርቱን ስሪ ገኒዬ ታጂኒ የመሰለ ጎደኛ ፈጣሪ ሰቶሾል በርታ ብለሽ ስሪ
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Ай бұрын
ገኒዬ በቲጂ አሳብ ተስማሚ ለጤናሽም አሪፍ ነው ሞክሪው
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
ክብር በአረብ አገር ለሚሰሩ እህቶች ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት ስወዳችሁ የቲጅ አድናቂዎች አስቲ አበረታቱኝ
@yonatank2354
@yonatank2354 Ай бұрын
ቲጂዬ የኔውድ ስወድሽኮ የኔእናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ ገኒዬ አንችም ብርቱ እናት ነሽ እወድሻለሁ በርቱ❤❤❤
@enat1821
@enat1821 Ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ ቲጂዬ ጎበዝ ነሽ ገንዬም በርቺ 😘😘
@fuffu1470
@fuffu1470 Ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ቲጅዬ እናቴን እምትመሥይኝ ነገርስ 😢😢😢የኔፍልቅልቅ እወድሻለሁ❤በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Ай бұрын
ፍላጎት የላትም ገኒ ትንሽ ቀን ከተለማመደች ለወገብ ስፖርት ቆንጆ ነው ምን ዓይነት ስፖርት እንደምትሰራ ዶክተር ታማክር ስፖርት ለጤንነት ለወዳጅነት ❤️❤️
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
ገንዬ የኔ ምርጥ እናት ጭራውን ቀጥለሽ አይቼሽ አላውቅም😅😅😅ተገላግለሻል ሲያምርብሽ ደሞ ቲጂዬም ምርጥ እናት ናችሁ ሁለታችሁም❤❤❤❤❤
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n Ай бұрын
የምወዳችሁ እንቁወች በርቱልን ግን ከእናተ በእምነት አልበልጥም ቴጂዬ #ገኔ እስፑርት ከመስራት ስግደት ብሠግዶ በጣም በቡዞ ነገር ትጠቀማላችሁ በተለዬ ገኔ ለወገብሺ በቀን 41 ሳታቋረጪ7ቀን ስገጂ እስኪ ለውጡን ታዬዋለሺ በጣም ትጠቀማላችሁ ግን ይቅርታ🙏 ሰለምወዳችሁ ነው❤
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n Ай бұрын
ጥምረታቸውን ስወደውው❤❤❤
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m Ай бұрын
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናቶች ❤❤
@user-yb4rj6yy6z
@user-yb4rj6yy6z Ай бұрын
በጣም ነው የምውድሽ ትጂዬ
@lovepower1440
@lovepower1440 Ай бұрын
❤❤💪🏾💪🏾 be'sisu jemeree Geniyee.... techeyalesh ❤. Ye'wegeb hemim be'sport yetefal. Tebareke Tgyee❤
@Haym359
@Haym359 Ай бұрын
ደስ የሚሉ ጓደኛሞች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ቲጂዬ አሪፍ ነው ያረግሽው ገኒ ይጠቅምሻል እኔ ጉልበቴን የዛሬ 3 ወር የካቲት 5 ሰርጀሪ ተሰርቼ ጉልበቴ ውስጥ ብረት አለ ቴራፒ በሳምንት 3 ቀን ታዞልኝ በቀን 5 አይነት ኤክሰርሳይስ ያሰሩኛል መጀመሪያ ባይክ ነው የሚያሰሩኝ ዎከር ከዛ ከዘራ በ1 ወር ውስጥ ሁለቱንም ትቼ በባዶ ነው የምሄደው በጣም ጠቃሚ ነው በርቱ ደስ ትላላቹ እወዳችዋለው❤❤❤❤
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
የኔ እንቁ እናቶች ስወዳችሁ ሽ አመት ኑሩልኝ❤🎉🎉🎉
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Ай бұрын
የኔቅን ሰው አክባሪ❤❤❤❤❤❤❤🙏💐
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c Ай бұрын
ፀበል ተጠመቂ ለማንኛውም ጊዜው ክፉ ነው የሳቀልሽ ሁሉ ወዳጅ አይደለም
@fabebe148
@fabebe148 Ай бұрын
ሰላም ቲጂ እባክሽን ገኒን ከባለቤቷ አስታርቂያቸው ማለቴ አብረው እንዲኖሩ አድርጊያቸው፡፡ ፈጣሪ አንቺን ጓደኛ እንድትሆኛት ያስጠየቃት የፈረሰ ቤታቸውን ባንቺ አድሮ ሊያስተካክል ፈልጎ ይሆናል፡፡ እባክሽን ፀልየሽ አባቶችን ይዘሽ እርቅ እንዲከናወን አድርጊ፡፡ በጣም ያሳዝናል ባለቤቷ እየተጎዳ ነው፤ በተጨማሪም የመጨረሻ ልጃቸው ደስተኛ አይመስልም ቢታረቁለት ጥሩ ነው፤ እባክሽ ሞክሪ የተቻለሽን
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
ገንየ ስሪእስፖርት ለኪሎሺ ለወገብሺ ለጤንነትበጣምአሪፋነው
@elyanafekir3566
@elyanafekir3566 Ай бұрын
መስራት አለብሽ ገኒ ❤ ቲጂ ጥሩ ጋደኛ ፍቅራችሁን እመብርሀን ትሸፍንላቹ😊❤
@Eman-te6jh
@Eman-te6jh Ай бұрын
ትግስትግራማ በጣም እወድሻለሁ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
የኔ ውድ ትጂዬ እንዴት እንደምወድሽ አትጠይቂኝ።🥰🥰🕊🕊🕊🥰🥰አዬለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው።😍😍
@Teferamekdes2
@Teferamekdes2 Ай бұрын
❤❤❤😘🥰😘 yene wudochi siyameru nuirulgn ewedachewalehu egziabeher Rijeme edem kmulu tena gar yesitachu❤❤❤♥️♥️♥️💓💓💓💓💞💞💞
@ababashababa4560
@ababashababa4560 Ай бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤😁😁😍😍😍😍😍
@user-fp3zs4iy1u
@user-fp3zs4iy1u Ай бұрын
ቲጅዬ ትችያለሽ ገኒም በርታ በይ❤❤
@Girum-pt3ek
@Girum-pt3ek Ай бұрын
ደስ የሚል ኘሮግራም
@MamushLenchoro
@MamushLenchoro Ай бұрын
tamiralachu
@maryshara4466
@maryshara4466 Ай бұрын
ቲጂ ገንዬ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤
@hyat2155
@hyat2155 Ай бұрын
ገኒየ መስራት አለብሽ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Ай бұрын
ዋው😂😂😂
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 Ай бұрын
Uffff des stlu🥰
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@DalyAli-de8mu
@DalyAli-de8mu Ай бұрын
አስፖርት ግድ ነው ለጤና ጀምሪው ትምጀዋለሽ ገኒየ
@user-kz4hf2yw6t
@user-kz4hf2yw6t Ай бұрын
Tejeya atasgedjate selemeyamate teru adeleme
@amhara74
@amhara74 Ай бұрын
😂😂❤❤❤❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Ай бұрын
በርቱ ታምራላቹ❤❤❤
@Abdullah-ps6bu
@Abdullah-ps6bu Ай бұрын
❤❤❤❤
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 Ай бұрын
ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
@KsaKk-hz9yh
@KsaKk-hz9yh Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-xo9zz9yt1k
@user-xo9zz9yt1k Ай бұрын
መምርጦችዬ
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge Ай бұрын
ቲጂ ልክ ናት ጥሩ ጓደኛ ናት ስሪ ወገብሽም ይተውሻል በጣም ታምራላች እወዳችኃለሁ
@ensratube
@ensratube Ай бұрын
ስሪ ገንዬ አሪፍ ነው ለጤናሽ ❤❤
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x Ай бұрын
የኔ ምርጦች❤❤❤
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
siwedachihu❤❤❤❤❤
@ProBety
@ProBety Ай бұрын
Betam naw miwodachu🥰
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
ገነት ንጋቱ ቡና ማቆም አለብሽ ጥሩ አይደለም። ሁለተኛ ጠዋት ጸበል ጠቺ ቡና ተይ የዛር መንፈስ እንዳለበት ሰው በጠዋት ቡና ከባድ ነው። የለገብሽህመም ምክንያቱም ቡና ነው ከኔ ልምድ።
@user-yv8sk8qh4x
@user-yv8sk8qh4x Ай бұрын
Enedzih ayent guwadegna geniy tadelshh
@maki4470
@maki4470 Ай бұрын
ስወዳቹቹቹ እካ
@user-yv8sk8qh4x
@user-yv8sk8qh4x Ай бұрын
Serii geniyy mariamn maryamn
@hyat2155
@hyat2155 Ай бұрын
ቀጥሉበት ግን ለምዲን ነዉ ? እንደዚህ አይነት ቪደወ የማይታየዉ
@WidadMankelklot
@WidadMankelklot Ай бұрын
Sitamiru
@user-yv8sk8qh4x
@user-yv8sk8qh4x Ай бұрын
TIGIYYY yenkonjo weyy yemerr guwadegna nesh
@user-hu1we2nq2i
@user-hu1we2nq2i Ай бұрын
ሰላም ቲጂ ሸዊት ጋ ካየዋችዉ ቆየዉ በማርያም አቺጋ አቅርባት የልጅነት ጓደኛሞች ነችሁ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Ай бұрын
ለገብ ህመም ዋነኛው ክብደት መቀነስ ነው ክብደት መቀነስ ደግሞ በእስፓርት ነው የሚመጣው
@lordelorde1257
@lordelorde1257 Ай бұрын
የምር ስወዳችሁ
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet Ай бұрын
እውነት ስው እድዝክ ነው ስሪ😊
@meseretww
@meseretww Ай бұрын
አርቲስቶች በዘር እየተመራረጣችሁ እየሰራችሁ መሆኑን እያየን ነው🤔
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we Ай бұрын
እኔም ቡና እወዳለሁ ዉሀ አይጠጣኝም ተቸገርኩ
@user-wo4jn8qk2h
@user-wo4jn8qk2h Ай бұрын
Sitemer unet unteng godangochu
@oboyefew8528
@oboyefew8528 Ай бұрын
ኤዲያ ወገብ መፈተን ሌላ ነው አማርኛው ጠፋባችሁ ።
@martamar1829
@martamar1829 Ай бұрын
ውስጥሽ ስለሚፈራ ነዉ እንጂ ትቺያለሽ
@TsegeTegene
@TsegeTegene Ай бұрын
ገንዩ እኔም አልወድም
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
የቁርጥ ዘመን @-tigistgirma @comedianeshetu @abbay-tv
17:16
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 6 М.
🔴እማዬ ስለናቴ መሰከረች !! አርቲስት ትግስት  ግርማ
13:02
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 13 М.
የእኛ ቀናት #171 ለልጄና ለቤተሰቤ ሳሳሁ::
11:18
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 155 М.
路飞这是生了个啥? #海贼王 #路飞 #funny
0:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,2 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 41 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,5 МЛН
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 3 МЛН