Рет қаралды 5,518
ነገረ ህልውና (Metaphysics-Ontology)፣ ነገረ እውቀት (Epistemology) እና የክብር ጉዳይ ከፍልስፍና አንጻር የተደረገ ትንታኔ እና ሞቅ ያለ የሃሳብ ፍጭት የተካሄደበት ውይይት!
አቅራቢ፣ ኢያሱ በሬንቶ (የፍልስፍና መምህርና ተንታኝ - PhD Candidate)
ዐውደ ፋጎስ ዕውቀት የሚሸመትበት የሃሳብ ገበያ (ዐደባባይ) ነው።
#Share #Like በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።