የጨለማ ዘመን በተባለው ላይ የብዙዎች እሳቤ shallow ነው። የFather Friedrich Copleston and Professor Anthony Kennyን 1)A History of Philosophy, vols2-3 እና 2) Western History of Philosophy, vol2 ን ብታነቡት መልካም ነው። የዶ/ር እጓለ መጽሐፍም ላይ ያየሁት ትልቅ ድክመት ነው።
@abenezerwondwossen99506 ай бұрын
በጣም ጥሩና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። I luv this man ወደ ሚዲያው አውጡት እላለሁ።