ያልተሟላ ራስን ማሟላት በየኔታ አስረስ የኔሰው ሥራዎች አብነት እሳቤ፣አቅራቢ በሀብታሙ አበራ(የአስረስ የኔሰው ሥራዎች ላይ ምርምር ያደረገ)

  Рет қаралды 1,544

ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club

ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club

7 ай бұрын

የአስረስ የኔሰው የዝመና ምሁራዊ ተጋድሎ ከጽሁፎቻቸው ሲታወሱ በተለይም ደግሞ በየሥነ ዕውቀትና በታሪካችን ላይ ያነሱት ትችት ዛሬም ድረስ ያልተፈታ የአገሪቱ ችግር ሆኖ ቀጥሏል፡፡
ሙሉ ውይይቱን ይመልከቱ ::
ከዚህ በፊት የተቀረጹ እና ወደ ፊትም የምናደርጋቸውን በጥናት ላይ የተመሰረቱ ገለጻዎችንና በሳል ውይይቶች እንዲደርስዎት
#subscribe, #share and# like ያድርጉ

Пікірлер: 8
@user-oi4le1nl7n
@user-oi4le1nl7n 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታልኝ
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 7 ай бұрын
Waw des ylal
@Golgotaa3562
@Golgotaa3562 20 күн бұрын
የሊቁ አስረስ የኔ ሰው መጽሐፍቶች የት እናገኛለን
@user-yh3pq9wk9n
@user-yh3pq9wk9n 5 ай бұрын
ምንድነው እያወረሃ ያለለው
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 4 ай бұрын
የቄስ ትምህርት ቤት ምንም ጠብ እንደማይለው በተጨባጭ ለበርካታ ክፍለ ዘመናት አየን። ዘመናዊ ትምህርት ጭላንጭሉ የታየው በቴድሮስ ዘመን ነው። ከሱ በፊት ለበርካታ ክፍለ ዘመናት ሀገራችን በቤተክህነት ታንቃ ለኋላ ቀርነት፣ ድንቁርና የእርስ በርስ እልቂት ምክንያት ሆነ። ይህን ድንቁርናችሁን እዛው!
@aymerefeleke6279
@aymerefeleke6279 Ай бұрын
የጥላቻ አስተያየት ነው
@Golgotaa3562
@Golgotaa3562 20 күн бұрын
ወንድሜ ሀሳብህ ስህተት ነው የኛ ሀገር ፍልስፍና እውቅት እኛ እንደ ሀገር ትልቅ ታሪካዊ እንድትሆን አድርጓት ነበር በጊዜ ሂደት ግን ትምህርታችን ፍልስፍናችን ባህላችን ወደ ኋላ እየተተወ ሲመጣ እኛ የሌሎች አሽከርና ተላላኪ ነው እየሆን ያለነው ። እና የእኛ ትልቅነት ወደ ኋላ ነበር ያንን አስብ
@WorqeDino
@WorqeDino 6 ай бұрын
ደቂቀ እስጢፋ አልክ ?ነውረኛ ነህ ደቂቀ እስጢፋኖስ ነው።
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН