አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 / Agafari Se1 Ep 14

  Рет қаралды 73,942

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

5 ай бұрын

This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
#ethiopiancinema #ethiopiancomedy #ethiopianfilm #Alemayehutaddese #zelalemmitsilal #Agafari #tvseries #tamrinstudio
#besintu
#seifu
#hope
#doneky
#dejaf
#min litazez
#ebc
#etv
#king
#entertainment
#hope
This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Пікірлер: 83
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 5 ай бұрын
የዚህ ድረማ ደራሲ ግን ትችላለህ 👏👏👏👏👏
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 5 ай бұрын
በእውነት የአጋፋሪን ያህል የሰው ልጅን የሂወት ጉዞ የሚያሳይ ጥበብ አይቼ የማውቅ አይመስለኝም
@MeskiMeski-oo7mj
@MeskiMeski-oo7mj 5 ай бұрын
ወደ እራሴ እንድመለከት ያደረገኝ ድራማ ❤ ያለው❤ይበል አመስግናለሁ
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
ጽድት ያለ ታሪክ ካስቲንግ በጣም የሚያረካ ሁሌም። አክቲንግ ሁሉም ብቃት ያላቸው
@daniwalker5465
@daniwalker5465 5 ай бұрын
በቃ እያደረ እንደወይን እየጣፈጠ የመጣ ድንቅ ስራ *** ታምሪን እስቲድዮ ዋውውውው
@OneLove-zq7ih
@OneLove-zq7ih 5 ай бұрын
ድራማው ሁሌም ትልቅ ትምህርት ነው የሚሰጠው ክብረት ይስጥልን ሲቀጥል ደግሞ ለአንዴ እንኳን ቢሆን ጥንቅሹ እንደ አጋፋሪ የሞተ ሰው ማየት ቢችል
@sosotete425
@sosotete425 5 ай бұрын
እንደዛማ መሁን የለበትም እንደዛ ከተደረገ እዛ የሚሰሮ ሰውች እንደዚህ ናቸው የሚል አስተሳሰብ ያንፀባርቃል
@Eldamediaandstudio
@Eldamediaandstudio 5 ай бұрын
በእውነት ይህን ለምታዘጋጁ ባለሞያዎች በሙሉ ክብር ይገባችኋል። የልብ አዋቂ
@nebatube3260
@nebatube3260 5 ай бұрын
በርቱልኝ ድንቅ ብቃት ችሎታ 👏👏👏👏👌👌👌👌
@shebelawkuma6586
@shebelawkuma6586 5 ай бұрын
....the story has built on sense of humanity and kindness . No matter how much we have , in what situation we are , we all have something to give or contribute to this world......the only one thing we need to pray for is having a kind heart ..... I have a respect for all the actors ....stay safe !!!
@RomiHm-od5oq
@RomiHm-od5oq 5 ай бұрын
ታሪኩ ባባን አስታወሰኝ እሱም እንደዚህ ጀግንነቱን አሳይቶ ሄዶል ቆንጆ ነው በርቱ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ድራማ ህይወትን ምንነት የሚያሳይ ለየት ያለ ድራማ
@user-zv2bt6iu3l
@user-zv2bt6iu3l 5 ай бұрын
አለቀስሁ
@metikyeenatua
@metikyeenatua 5 ай бұрын
Weyina lemgemerya geza salayiw koyew sera betam beze aregon geni betam new eko mewedachu ♥😘😘😘🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
እየአንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ አስተማሪ መልእክት አለው በርቱ በሀገራችን የኑዛዜ ቃል ይከበራል እኔ ሰሞት እናንተ እንድትገንዙኝ ተናዝዣለሁ አደራ አጋፋሪና ጥንቅሹ።
@Ayuti876
@Ayuti876 4 ай бұрын
Ho
@yohanniseshetu8340
@yohanniseshetu8340 5 ай бұрын
ትክክለኛ የጥበብ ስራ የሰውን የማንነት ቀዳዳ መድፈን ነው ። አጋፉሪን ያያቹ❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
በጣም እንጂ፣ ቁጭ ብለህ ራስህን ማየት ደራሲ ታምራት አበበ ጥበብን የሚያፈልቀው አእምሮህ የሚጽፈው እጅህ ይባረክ
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya 5 ай бұрын
ድንቅ ድርሰት ድንቅ የትወና ብቃ ሁሉ ነገሩ ድንቅ የሆነ ዘመኑን የዋጀ ድራማቲክ ፊልም ነው።
@hiwiamila6628
@hiwiamila6628 5 ай бұрын
ሁሉም እኩል ሚረገዉ ምን አለ በየደቂቃው ሞች እንደሆንን እደዚ ቢነገረን ማንም ስለምድራዊ ነፉሱ ስጋዉን አያረክስም ነበር እናመሰግናለን ይህ ነዉ ሚስፈለገነዉ ለሰዉ ልጀ ሞቹች ነን ሁሌም መርሳት የለብንም🙏
@benyumtechane8400
@benyumtechane8400 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏እድሜ ይስጣቹ
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 5 ай бұрын
ለዚህ ደራሲ ክብረት ይስጥልን ድጋሚ ድራማ እድመለከት እድርጋኃል
@habtamudagne1417
@habtamudagne1417 5 ай бұрын
አጋፋሪ አጋፋሪ አጋፋሪ....
@user-xb8wl2qm5d
@user-xb8wl2qm5d 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ብዙ ነገር ያሳስብኛል ባየሁት ቁጥር
@kibromhaile2648
@kibromhaile2648 4 ай бұрын
ድንቅ ስራ በርቱ ❤❤❤ i love the coffee drinking part
@DakhDuniya
@DakhDuniya 2 ай бұрын
ድንቅ ድርስት
@besaqneber
@besaqneber 5 ай бұрын
ውብ❤
@bunakuma874
@bunakuma874 5 ай бұрын
እናምሰግናልን ታምሪን ስቱዲዮ !! ግሩም ነው ክሞት በውሃላ ቁም ነገር ምስራት ........አይጥንቅሹ አጋፋሪ ብቻውን የሳቀው ምን ሊል ይሆን ስትሞት የሚጻፍልህ ....ክክክክክክ
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 5 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ትልቅ መልእክት ያውለው ነው
@selamselam3065
@selamselam3065 5 ай бұрын
የዛሬውስ ለታሪኩ(ባባ) መታሰቢያነት ነውና ነፍሱን ይማርልን። የሰራውም ጓደኛው ነው።❤❤❤
@babyyot
@babyyot 5 ай бұрын
audience emotional rollercoaster atfrut, I know it gets dark sometimes but I love it. The coffee scene comic reliefs are simple yet impeccable. A master piece indeed!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 5 ай бұрын
Dear babyyot, thank you very much for your thoughts and comments
@user-ez8di8wn2z
@user-ez8di8wn2z 4 ай бұрын
I always watch this drama playing myself. Thank you! 🌹
@bettyhaile1514
@bettyhaile1514 5 ай бұрын
I love this show, keep it up and May THE LORD ALMIGHTY BLESS YOU ❣️❣️❣️🙏
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 5 ай бұрын
በእውነት ነው ምላቹ ሳላስበው ከዚህ ድራማ ሱስ ይዞኛል እባካቹ አትዘግዩ በስመአብ ደራሲው ዝን እጅህን ቆርጥማት አይንካው❤❤❤ከረኛዬ በኋላ ድራማ ትቼ ነበር
@Bale-Suk
@Bale-Suk 5 ай бұрын
Wow that’s really nice It gives me courage to donate all my organs
@samriyes1396
@samriyes1396 5 ай бұрын
ጥንቅሹን ስወደዉ
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 5 ай бұрын
ጥንቅሹም የአይን ብሌኑን ለመስጠት መጨረሻ ላይ ቃል ቢገባ አሪፍ ነበር።
@DHT2721.
@DHT2721. 5 ай бұрын
ሁሌም ድንቅ ነው። በርቱ
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 5 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱ ።
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 5 ай бұрын
ጥቅሹ❤❤❤❤❤❤
@kokebgezahegngetahun4604
@kokebgezahegngetahun4604 5 ай бұрын
A very good way to educate the society. Keep it up.👍👍👍
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 5 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 😍
@RRuth8852
@RRuth8852 5 ай бұрын
❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 5 ай бұрын
ግሩም ሰራ ነው በርቱ
@seblewongel122
@seblewongel122 5 ай бұрын
ቆንጆ አስተማሪ ነው በርቱ
@user-pc3xb6sc3s
@user-pc3xb6sc3s 5 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም አመሠግናለሁ !!!
@tsiondejene9386
@tsiondejene9386 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የዛሬው ደሞ ይለያል
@hanydereje3343
@hanydereje3343 5 ай бұрын
🎉❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
አጋፋሪ ሁሌም የሚገርመኝ የስነ ጽሁፍ ስራ ፣ ህይወት የእውነት ስትጻፍ እንዲህ ነው፣ ድንቅ ትወና፣ አጋፋሪና ጥንቅሹ የተለመደ ዋው ነው፣ የጳውሎስ እህት ግን እስከዛሬ የት ነበርሽ? 1ኛ ነሽ ተዋጥቶልሻል፣ ሳኦል ሳኦል ስለምን ታሳድደኛለህ? የተባለው ቅዱስ ጳውሎስ በአንተ ላይ ቤተክርስቲያኔን እሰራለሁ የተባለለት የቤተክርስቲያን አለት ሆኗል፡፡ ነጻ ፈቃድ ያለው ሰው እንደቀልድ ፣ በጓደኛ ግፊት ፣ በዘመናዊነት ሰበብ የተጀመረ ሱስ የሚዯሳድዳቸው ስንቶች እንሆን? በህይወትህ ደስተኛና ሰላም የነበርክ ሰው ነህን? ብዙዎች የሰውን አካል በሚሸጡበት፣ የሰውን ብርሃን በሚነጥቁበት በዚህ ጊዜ በህይወት እያሉ ቋሚ ሀውልት የሚያኖሩ ምንኛ የታደሉ ናቸው? ከራስ ጋር ማውራት ፣መነጋገር በጣም ያስፈልጋል፣ ከተናገሩ በኋላ ማሰብ ፊታችንን ፣ ልብሳችንን እያየ የሚፈርድብን መብዛቱ፣ ፈጣሪ ግን የልባችንን ነውና የሚያየው ንጹህ ልብን ፍጠርልን
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 5 ай бұрын
Ere eyeta yelm ehen yemsl sra eytaw gen chrash lezh drama yasafral🙏🙏🙏🙏
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 5 ай бұрын
Another amazing episode
@user-pc3xb6sc3s
@user-pc3xb6sc3s 5 ай бұрын
ጀምሯ የታል በጣም በጉጉት እየተጠበቀ ነው ?
@user-mh4be4wj4s
@user-mh4be4wj4s 5 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 5 ай бұрын
Liju hulem btam gobz tewanay new
@user-qr9kc8hi6o
@user-qr9kc8hi6o 5 ай бұрын
በዚህ ነገር አላምንም ነበር ዛሬግን ወስኛለሁ የምኖረው ዉጭ ቢሆንም መቼ እንደምሞት ስለማላውቅ እኔም ለመስጠት ቃል እገባለሁኝ ሌሎችቻሁስ ?
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SemharTekie
@SemharTekie 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@FetyaHassen-zl1zc
@FetyaHassen-zl1zc 5 ай бұрын
Mirtoch❤❤❤
@obsebekele2040
@obsebekele2040 23 күн бұрын
በቃ ቃል የለኝም🫢🤭
@TigTig-be1ph
@TigTig-be1ph 5 ай бұрын
እኔ ለዚህ ድራማ ቃላት አጣውለት አጋፋሪ ጥንቅሹ
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 5 ай бұрын
Mert ena astemari sitcom new des yelal ketelubet🫶
@mimileds7255
@mimileds7255 5 ай бұрын
ኧረ ይለቀቅ
@amanuelfirtuna432
@amanuelfirtuna432 17 күн бұрын
Ene yhen film lemayt network eskilkek tebkyalhu
@user-og7mt2gx7u
@user-og7mt2gx7u 5 ай бұрын
ጥንቅሹ ጫማው😂❤
@HirpassaEba-pc6qg
@HirpassaEba-pc6qg 5 ай бұрын
Yena ye hul giza jegnoch
@user-mu3su2cs7l
@user-mu3su2cs7l 4 ай бұрын
Be snt qen new yemileqeqew😢
@habari4726
@habari4726 5 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔
@TsigeredaAbriham
@TsigeredaAbriham 5 ай бұрын
After life (2009 ) ከሚለው ፊልም ላይ ነው
@user-rw4og1cy3l
@user-rw4og1cy3l 5 ай бұрын
enkuan metachulgn be gugut new yemtebkachu
@endegenaabebegebeyehu8583
@endegenaabebegebeyehu8583 5 ай бұрын
ሟች ሁሉ ወደ ሞት የሚሄደው ሰው ሊያድን ሲል አይደለም ። አንዳንዱ ሰው ለመግደል ሲል የሚሞትም እኮ አለ። በ እጅጋየው ሽባባው አድዋ ዜማ ላይ "ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን " የተባለ እኮ ኢትዮጵያዊያን የሞቱት ሃገራቸውን ፣ባህላቸውን ፣ማንነታቸውን ለመጠበቅ እና ባጠቃላይ ሰው መሆናቸው ላይ እንቅፋት ሊሆን የመጣን ፋሽስት ሲታገሉ የሞቱ ስለሆነ ነው ። ሌላው ነገር ግን #1 ነው በጣም ፕሮሞት ይደረግ ፣
@biniyamterefe259
@biniyamterefe259 5 ай бұрын
ዝም ብዬ ማለፍ አልቻልኩም ጥሩ መስታወት ናችሁ 😔
@ruhamadejene5482
@ruhamadejene5482 5 ай бұрын
የተለየ ነው 15
@ebstv_fan
@ebstv_fan 5 ай бұрын
ለምን ዝግጅቶች ሁሉ እሁድ በተመሳሳይ ሰአት እና ጊዜ ይሆናሉ ቅዳሜ ይሁን?
@user-gy1er8rg6t
@user-gy1er8rg6t 5 ай бұрын
እውነት ነው እኔ እራሱ እያልኩኝ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
እውነት ነው ሌላ ቀን ቢሆን ብዙ ተመልካች ይኖረው ይሆናል
@likukebede8440
@likukebede8440 5 ай бұрын
አጋፋሪ መቃብር ላይ 😅አጣቢ ገናዡ ሙታን 😅አናጋሪ😅ይኸው ተራው ደርሶ መጣ አጋፋሪ😅😅
@bamatube2745
@bamatube2745 5 ай бұрын
ኧረ ሰብስክራይብ አድርጉ በፈጠራቹ
@tiktokcollection6007
@tiktokcollection6007 5 ай бұрын
best movie but; I have a question: ye ayn blenun beza ftnet yanesut photo new ende?
@tamrinstudio
@tamrinstudio 5 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ከዚህ ባነሰ ፍጥነት ነው የሚያነሱት ።
@henoktamrat3494
@henoktamrat3494 5 ай бұрын
@@tamrinstudio😂
@girmabekele7988
@girmabekele7988 5 ай бұрын
በርቱልኝ ድንቅ ብቃት ችሎታ 👏👏👏👏👌👌👌👌
@Mitaye-rz7il
@Mitaye-rz7il 5 ай бұрын
❤❤❤
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 16 / Agafari Se1 Ep 16
25:27
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 53 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Chapitosiki
Рет қаралды 3,3 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 11 / Agafari Se1 Ep 11
31:47
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 78 М.
| አይን አውጣው ደራሲ | ግራ ቀኝ - ክፍል 4
44:44
EBC Entertainment
Рет қаралды 299 М.
የመልስ ክብር - ሙሉ ፊልም Yemelse Kibir Full Amharic Movie 2024
1:10:09
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 8/ Agafari Se1 Ep 8
25:36
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 75 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 987 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 5/ Agafari Se1 Ep 5
29:50
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 84 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 12 / Agafari Se1 Ep 12
26:08
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 59 М.
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 5 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 3,7 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 6 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 23 МЛН
貓咪 小鬼當家🎮🔫🚑 #aicat #shorts #cute
0:41
Cat Cat Cat
Рет қаралды 30 МЛН