| አይን አውጣው ደራሲ | ግራ ቀኝ - ክፍል 4

  Рет қаралды 302,686

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Жыл бұрын

ግራ ቀኝ - ክፍል 4 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #gera_kegn #ግራቀኝ #abebebalcha

Пікірлер: 260
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 Жыл бұрын
ድራማ ወጣቶችን ለማሳቅ ብቻ ሳይሆን ትልልቆችም ዘና እያሉ ታሪካቸውን የሚያስታውሱበት ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን
@chaltuabebe4233
@chaltuabebe4233 Жыл бұрын
ይህ ያለፈ ታሪክ አይደለም! የዛሬውስ ታሪክ?
@abrahamtesgay616
@abrahamtesgay616 Жыл бұрын
ሚካኤል ታምሬ የገባህበት ገብቼ ፊልሞችህን ድራማዎችህን አያለሁ አረ ምን ጉድ ነህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@benjaminmulat6625
@benjaminmulat6625 2 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ይመቸኛል
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
እያንዳንዱ ነገር ሁሉ የራሱ ጣራና ግድግዳ ሲኖረውና ልኬቱን ጠብቀህ ስትገነባው ያምራል ።ስለአበደው ትወናቹህ እጅግ አመሰግናለሁ ።ተባረኩ ።
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
@yosephubuntu
@yosephubuntu Жыл бұрын
ጥበብ ገና እየወጣ ነው ❤❤❤በጣም ደስ ይላል በርቱ አዝናናቹን አስተማራቹን ብዙ ብዙ❤❤
@Seya_ebro
@Seya_ebro Жыл бұрын
😊😊 እስቲ ደሞ እንሳቅ እንዝናና እንማር እንታዘብ በቃላት ተገልጦ እማይጨረስ ገራሚ ስራ ከገራሚ ሰሪዎቹ ጋ አጃኢብ የሆነ ድራማ
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 Жыл бұрын
ይገርማል ጊዜ መስታወት ነው ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ ሁሉም "ንጉስ" የራሱን እድፍ ከጠብታ መልካም ስራ ጋር ለጥፎ ከአጨብጫቢዎቹ ጋር ያልፋል።እድሜ ለታላላቅ ከያኒዎቻችን ይህንን ሃቅ ቁልጭ አርገው አሳዩን!!
@121416BAA
@121416BAA 11 ай бұрын
ከያኒዎች እንኳ መከየን ሥራቸው ስለሆነ ምንም ማለት አይቻልም። መደበኛ ፍርድ ቤት ችሎት መድረስ ከተቻለ ግን እንዲህ ሊሾፍበት የሚችል ችሎት የነበረ ከሆነ እንጃ ! ከከያኒዎቹ እድሚያቸው የሚፈቅድላቸውና የወቅቱን ፍርድ ቤት የሚያውቁትን ቢመሰክሩ።
@imbiniam8866
@imbiniam8866 Жыл бұрын
የግሩምና የሚኪ የትወና ብቃት እጅን አፍ ላይ ያስጭናል
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Жыл бұрын
ሚኪ ብዙ ያልተዘመረልክ ምርጡ ተዋናይ ወላሂ ትችላለህ አይገልጠውም
@nuradinemam9548
@nuradinemam9548 Жыл бұрын
Nothing makes me happier than seeing this notification 😂😂😂
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
😍😍😍😍አሪፍ አንደኛ አስተማር አዝናኝ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን😍😍😍😍
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
@abdialemar9770
@abdialemar9770 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትወና አንድ ቦታ እየተናደድኩ አንቦታ እየሳኩ በሰሜት ነው የማየ ድንቅ ትወና👏👏👏
@amarsiyum3020
@amarsiyum3020 Жыл бұрын
አቦ ገራሚ ድራማ ነው ተመችቶኛል ዘመኑ ባላቀውም
@HenokSolomon-nh5sh
@HenokSolomon-nh5sh Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ስብስብ ነዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ❤❤
@user-vu1vy1rl6s
@user-vu1vy1rl6s Жыл бұрын
ጉባኤ ታሪክ ነው 😂ወይ ሚኪ በሳቅ ገደልን አይይ ሀገሬ 😂
@An..
@An.. Жыл бұрын
ክብር ለጀግና ደራሲወቻችን
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
@samitade4478
@samitade4478 Жыл бұрын
ድንቅ ትወና ድንቅ ስራ ebc እናመሰግናለን ።
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
የኔታ ከስኳላ ወደ ግራ ቀኝ እንኳን ደህና መጡ 😅😅
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ጓዲ ሻለቃ ዳኛ ምንም የማያውቁ ምንም ያላነበቡ ዳኛ ናቸው😂። አቃቢ ሕጉ ራሱ ዳኛውን ለማስደሰት ነው የሚሰራው የተከሳሽ ጠበቃ የሚገርም ሞጋች ነው።
@Menelik27
@Menelik27 10 ай бұрын
እኔም በጣም የሚያስቁኝ ጓድ ሻለቃ ናቸው።ከየት እንዳመጧቸው አላውቅም😂😂
@amuye671
@amuye671 3 ай бұрын
Betam des yemil drama new min libelacu👏👏👏👏😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Viva Derg viva Mange ♥️ 🇪🇹 Ethiopia Tikdem 🇪🇹
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
አይ ሚኪ እና አበበ ባልቻ ሁኔታቸው ያስቀኛል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ አቃቢ ህግ በሳቅ ነው የገደልከን😂😂😂 እንዲህ አይነት ስዎች ነበሩ በአብዮቱ ግዜ ነገር እይጠመዘዙ ስንቱን ያስፈጁት ለዚህ ትውልድ ስላሳወቃችሁት ትልቅ ስራ ስርታቹሀል ግሩም ስራ ነው👍❤️
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 Жыл бұрын
አልነበሩም የተሻናፊዎች ስላቅ ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እሱንማ አንካካድም ያለ ምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም ተብሎ የደም ጎርፍ ስፈስ ነው እኮ ሾላካውና ኢትዮጵያን ለዚህ ትርምስ የዳረገው ወያኔ ሀገር አስገንጥሎ, ወደብ አልባ ሀገር እድርጎ, የህዝቡን በቀበሌና ባልተማሩ ካድሪዎች ግፍ ሲፈጸምበት የህዝቡን ስነልቦና ተጠቅሞ ሳያሽነፍ መንግስት የሆነው ትልልቆቹ ባለስልጣናት ሳይሆኑ ከታች የነበሩት ናቸው እኮ ወጣቱን ያስፈጁት ከምንም በላይ የሚቆጨው ግን የሀገርን ድንበር ለማስከበር በስሜን የነበረው የጦር ስራዊቱና የባህር ሀይላችን እንደወጡ መቅረት ያሳዝናል እንጂማ ያልነቃው ካድሪና አብዮት ጠባቂማ ትውልድ አስጨርስዋል
@umerbedewi477
@umerbedewi477 Жыл бұрын
Best acting as usual 👌
@messia8257
@messia8257 Жыл бұрын
ድራማ አይደለም እያንዳንዱ ደራሴ ስርአት ስልጣን ሲይዝ የሚያደርገው በህዝቡ ላይ የሚተገብረው ወንጄል በይፋ ሲታይ ነው
@solianaafrata
@solianaafrata Жыл бұрын
ቤተሰብ እስኪ በጓድ ክብር ዳኛ ይሁንባቹ ቤቴን ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ አድርጉልኝ አያስከፍል❤🎉
@MerwanYasin-qk1ce
@MerwanYasin-qk1ce Жыл бұрын
Batesh wesajina
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
አቤት ትወና : ድንቅ ነው ! Amazing!
@alushakemal
@alushakemal Жыл бұрын
ተከላካይ ጠበቃ 100 አለቃ ጓድ አራርሱ ኢትዮጲያን ለማዳን የሚያየው ስቃይ አንጀቴን ነው ሚበላው 😊
@azouatechnologymedia8297
@azouatechnologymedia8297 Жыл бұрын
በመቋረጡ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ተመለሳችሁ።
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ግሩሜ is እውነትም ግሩም❤😂ግን ደርግን አላችሁ እንጂ፣ የአሁኑን አራዊት የሆነውን የብልጽግናን ሥርዓተ መንግስት የሚያህል ክፉ፣ አጋንንታዊና ደንቆሮ የሆነ ሥርዓት እንኳን በኢትዮጵያ በአለምም ኖሮ አያውቅም😡። የተከበሩ ክቡር ሻለቃ ዳኛ😂ትወናችሁ ግን🙏
@mfsjggu-gh3jh
@mfsjggu-gh3jh Жыл бұрын
ያንን ዘመን እንደነበርኩ ነው የተሰማኝ
@user-qm8eo4pc1r
@user-qm8eo4pc1r 10 ай бұрын
Thank you very much all, now a days it is the only one episode that I watch before I go sleep.
@belaymelesse8894
@belaymelesse8894 Жыл бұрын
ሀማ ቱማ እናመሰግናለን THIS IS IT.
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
ሀማ ቱማ ያልተዘመረለት ፣ ፊልም መሆን የሚችሉ ብዙ መፅሀፍቶች አሉት ።
@solomondemie9238
@solomondemie9238 Жыл бұрын
በዘመኑ በአዲስ አበባ ከነማ ሥር ከፍተኛ እንጂ ወረዳ የሚል የአስተዳደር መዋቅር አልነበረም ።
@helenmulatu897
@helenmulatu897 Жыл бұрын
The funniest episode so far😂😂😂
@henockandualem5332
@henockandualem5332 Жыл бұрын
Aytenfsu muche,simachew erasu abyotawi new😂😂
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ገደላችኡኝ አይ ትወና 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
@hayat2706
@hayat2706 Жыл бұрын
ቆይ አንድ ሰው 2እጆቹን ከተቆረጠ በኃላ እርሻ እሚገባ ወይ እንኳን በዛትውልድ አልነበርኩ በይ ተመኘሁ😂😂😂 መቶ አለቃ ግን የመጨረሻ ነው ኦሚመቸኝ ❤❤😊
@zimare23
@zimare23 Жыл бұрын
የኔታ እንኳን ወደ ችሎታችን ተቀላቀሉ😅😅😅😅❤
@user-kv8nf8te5o
@user-kv8nf8te5o Жыл бұрын
በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው አይናውጣወውም አይናውጣነቱን ሣይሠሥት የተጠቀመበት ፊልም!!!
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
ለካ ጓድ ሻለቃ ዳኛ እስከ 6ኛ ክፍል ድረስ ተምረው መጥቀዋል!😅
@ffg1354
@ffg1354 Жыл бұрын
ዋው በጉጉት እየጠበኩ ነበር ቡሃላ አየዋለሁ ከመዳም ቤት ጥግረራ ቡሃላ 😢❤
@KBS796
@KBS796 Жыл бұрын
Ayeshiw ema❤
@solomonnegassi5903
@solomonnegassi5903 Жыл бұрын
Wuddee
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w Жыл бұрын
ተውኔት ነፍስ ሲዘራበት በናተ አየሁ አረ ወይኔ በሳቅ በተለይ ግሩሜ
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ ግሩሜ ነፍሴ ❤
@amenhenok1483
@amenhenok1483 Жыл бұрын
I couldn't stop laughing 😆 🤣 it was hilarious 🤣.
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
ትወናማ አብዳ ጨርቋን ጥላ ሄዳለች😅😅😅😂😂😂
@xvytfr45
@xvytfr45 Жыл бұрын
ጓድ አራርሶ በጣም ከሚያሳዝኑኝ ገፀባሕርያት አንዱ ነው።
@ammanuyilma
@ammanuyilma Жыл бұрын
በዛ ዘመን ሩስያ አትባልም ሶቭየት ህብረት ወይም ምስኮብ ነዉ ምትባለው:: በቀጣይ ክፍሎች ብታስተካሉ ጥሩ ይሆናል በተረፈ አስደሳች ነዉ 👍
@bedeletube1660
@bedeletube1660 Жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነዉ
@hanitakele9967
@hanitakele9967 11 ай бұрын
ሞስኮ ❤ጎበዝ
@naolg1864
@naolg1864 3 күн бұрын
ትወና 1 ኛ ፟ ፍርዱ ተጋነነ
@user-lj5fz2gg3e
@user-lj5fz2gg3e 11 ай бұрын
ድርብ ድል የደራሲው ስም ነው። በርግጥም ይህን ስም ይዞ ደርግን መስደብ ይከብድ ይሆናል። ወታደሩ የተከሳሾች ጠበቃ ደምበኞቹ አፍቃሪነቱ እና አዛኝነቱ ደስ ይላል። የንጉሱ አገልጋይ የመንግስት የአሁኑ ጠበቃ ግን ይህን ድራማ ፬ _፭ ክፍል እንደተከታተልኩት በወታደሩ ዳኛ አለማወቅ እየተጠቀመ ፍትህ እያዛባ ነው። ደራሲው ለወታደሩ ያለውን ፍቅር ና የወታደሩን " ትክክለኛ " ነት "ጥላቻ " በሚመስል ትርክቱ እየነገረን ነው _እነ ሐይሉ ሻወልን እያስታወሰንም/ያኔ ከደርግ የነበሩት የጠበቃው አይነት አሣሣቾች_ዛሬም እድል ቢያገኙ እናት አስገዳዮች።😂❤
@omerasrat8435
@omerasrat8435 Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ ግን ሚካኤል ታምሩ 🤔 እታረማለሁ ታምሬ 👌🙏
@user-vz6sx9si6t
@user-vz6sx9si6t 2 ай бұрын
የአቃቢ ህጉ አይነት ቦቅባቃ ካድሬዎች አሁንም አሉ።
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f Жыл бұрын
ኧረ እስልምና የሚዘው የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ነው እጂ ያሉት ተበዳይ ዝብሎ ይገዝገዝ አይደለም ሀይማኖቴን አትንኩብኝ 🙄
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ለዛዉም አራት ምሰክር ካልመጣ ራሱ አይቆረጥም። ያዉ በደርግ ጊዜ ሀይማኖትና ፓለቲካዉ ተራርቀዉ ነበር ሚኖሩት😂😂😂😂😂
@TilahunWubeshet-li6ig
@TilahunWubeshet-li6ig Жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል ልጅ እያለዉ የምንመከባበት መግስት የምነቁዝም በት እዲ ነበር ሊላ እናስብ ወይስ በወያነ ጊዚ የተሰራ ድራማ አሁን ለምን ተሰራ ወይም ነጉሱ መሰደ ትክክል አለበረም ገን ደራሲቹን ወዲጀዋችለዉ ።ድቅ ነዉ
@rahelwbshet2769
@rahelwbshet2769 Жыл бұрын
ሚኪ አድክም 😂😂😂😂
@Devid9071
@Devid9071 Жыл бұрын
የበረሀው ጋኔን 😂😂 ግሩሜ ፈታ ነው ያረግሺኝ ትችላለህ።😅😅😅
@shekahinahtv4767
@shekahinahtv4767 Жыл бұрын
😂😂
@zewdiechalichisa8309
@zewdiechalichisa8309 Жыл бұрын
ድንቅነው አጥቂሳይኖር መመከት የትውልድ እጣፈንታ ይበየናል ዛሬ እንዴት እንደዚሆን ካልን ትላንት እንደዛ አድርገውነው እኛ የዛሬዎቹስ የነገዎቹን ምን እያረግን ነው?እባካችሁ በስክነት አንይ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
ክብርለጀግናደራሲወቻችን
@snozsnoz2220
@snozsnoz2220 Жыл бұрын
የኑሮ ውድነትን የሚገልጸው ፍቅር እስከ መቃብር, ሀሀሀ
@Menelik27
@Menelik27 10 ай бұрын
እውነት ለምናገር ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ።በተለይ ጓድ ሻለቀ ሆዴን አቆሰሉት በሳቅ😂😂
@matrictip
@matrictip Жыл бұрын
ሰው ለሰው ህፃን እያለሁ በማየቴ የአበበ ባልቻን ትወና ለማየት አልታደልኩም ነበረ አሁን ግን በእድሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል😊
@berhanutafa4418
@berhanutafa4418 15 күн бұрын
ድንቅ ትዉና
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
bewnt betam arfi deram new bertu
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq Жыл бұрын
አሪፍ ነው:: ታዳሚዎቹ የሚያጉረመርሙ ወይም የመደገፍ ዓይነት ወይም ሌላ ድምፅ የሚያስሙ ቢሆኑ:: ዝም ጭጭ ......:: አያሟሙቅም ::
@Faruqmedia
@Faruqmedia Жыл бұрын
ለምን የደርግን ክፋት ብቻ ታሳዩናላቹ????😢ብዙ በጎ ታሪኮችም አሉት ድራማውን ግን በጣም ወድጄዋለሁ ❤❤
@abeldesalegn7197
@abeldesalegn7197 7 ай бұрын
what a movie!
@fasikatadese9196
@fasikatadese9196 Жыл бұрын
the አልወደድኳቸውም part
@markostefera6424
@markostefera6424 Жыл бұрын
ሚካኤል ታምሬ is the greatest thing in this drama
@Kingwube7139
@Kingwube7139 9 ай бұрын
Ene betam new mikayel tamere yemeyasekegn 😂😂😂 yemegerem sew new characteru suit adregotal betam
@abdulkadirahmed9628
@abdulkadirahmed9628 Жыл бұрын
Hayle fida atinku baro tumsa jegna
@tewabechkuma3457
@tewabechkuma3457 11 ай бұрын
32:31 ወይ መቶ አለቃ አራርሱ በደራሲው መልሰ ደንግጦ የበረሃ መጋኛ ድንገት አቋርጦኝ ነው ቢልስ😂
@emondamena
@emondamena Жыл бұрын
ፓፓፓፓፓፓ ድንቅ ስራ ነው👮 የአብዮቱን ጊዜን ለምን አሁን አንደግመውም 😁
@bedeletube1660
@bedeletube1660 Жыл бұрын
ጓድ እኔም በአንተ ሀሳብ እስማማለዉ
@user-no5oe8rl9c
@user-no5oe8rl9c 11 ай бұрын
This is the best episode of the season for me. The actor playing as “defendant” suits it perfect. Abe Micky & Girume are of-course amazing as always. “Colodaria yalekew Siberia lemalet new ayidele?“ 😂😂😂😂😂
@gizachewgeleta7163
@gizachewgeleta7163 Жыл бұрын
ለመርማሪ ፖሊሱ የተሰጠው የማዕረግ ስያሜ የወቅቱን የፖሊስ ማዕረግ አጠራር ታሪክ ካለማወቅ እና ለፖሊስ ገፀባህርይ ዝቅተኛ ግምት ከመስጠት የተነሳ የመጣ ስህተት ነው። "ሳጅን" የሚባል ማዕረግ ከኢህአዴግ ዘመን በቀር በየትኛውም ዘመነ-መንግስት የፖሊስ ታሪክ ውስጥ የለም። ሀምሳ አለቃ ነው መጠሪያው! ዛሬ ለመከላከያ ብቻ የተሰጠው የማዕረግ ስያሜ (ከመሰረታዊ ወታደር እስከ ጀነራል ድረስ) የፖሊስም የዘመናት መታወቂያ ማዕረግ ነበሩ። በተረፈ ግን ድራማውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው!! ምርጥ ስራ ነው!!
@EphremMengesha-mj8wy
@EphremMengesha-mj8wy Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ይለያል!
@abman9767
@abman9767 Жыл бұрын
ምንም ደስ አይልም በጣም ተጋነነ
@user-ho4zp8mv3x
@user-ho4zp8mv3x Жыл бұрын
ደርግ ስራት እንኳን ከኢትዮያ ወጣ 😊
@ብላኪ
@ብላኪ Жыл бұрын
አንጀት አርስ የጥበብ ስራ ኑሩልን አንጋፋዎቹ
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤
@ayuman16
@ayuman16 Жыл бұрын
This is pure art ever screened👌
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Жыл бұрын
ክክክክክ አይ ሚኪ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Yemiwedew dink tarikawi drama new❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ዋው ነው ❤
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 Жыл бұрын
ደሞዝን(የኔታን) ስወደዉ👏👏
@benyumtechane8400
@benyumtechane8400 Ай бұрын
ደሞዝ ጎሽሜ
@user-zy7mn1dg4n
@user-zy7mn1dg4n Жыл бұрын
ደርግ ናፊቂዎች እንዲህ ነበር ደርግ
@user-qd5kc4qb9l
@user-qd5kc4qb9l Жыл бұрын
ደስ ይላል ቢያንስ ፍርድቤት ውስጥ ውሳኔ ይሰጥ ነበር
@user-zy7mn1dg4n
@user-zy7mn1dg4n Жыл бұрын
@@user-qd5kc4qb9l የነቃ ይታነቃል
@mesfinmedolo3539
@mesfinmedolo3539 Жыл бұрын
በትክክል ኣይን ኣዉጣ
@henokmercury
@henokmercury Жыл бұрын
ቁጥር 1 ሲትኮም that i have ever seen
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 Жыл бұрын
ይህ ድራማ ግድ የላችሁም ቅኔ ይመስለኛል። ለዚ ዘመን ትውልድ ስለ ደርግ ማውራት አይታየኝም። ምን አልባት.....
@mulugetanegash8345
@mulugetanegash8345 10 ай бұрын
ይህ ድራማ ቢቀጥል በወቅቱ ስላለሁ ተጨማሪ የሚከወን ሀሳብ አለኝ። 1) በወቅቱ አስተማሪያችን ወፍራም ግዙፍ ቀይ ዘለቀ የሚባል ሂሣብ አስተማሪያችን የዘማች ሚስት ወሽመ ተብሎ ቀጭን ሴት ተደፋሪ አረጋሽ ትባላለች በሚስጢር ተጠቁመው አበዮታዊ ፍርድ ቤት ቀረቡና በሚስጢር ምስክር ቀረበባቸው ውሳኔ ሕዝቡ እንዲማርባቸው መቀጫ ' ያወናባጁ ተይዟል እጁ ' እየተባለ ና እየተዛተባቸው ሕዝቡ እየተከፈተላቸው በዱላ እየተገፉ ከተማውን በሙሉ እየሮጡ ሲደክሙ እየተቀጠቀጡ እንዲሮጡ እንዲደረግና በመጨረሻ ላይ አብዮታዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተወስኗል። ይህን የከተማ ሩጫና የግርፋት ቅጣት ከጓደኞቼ ጋር እያለከለክን በመከተል ተመልክቻለሁ ሁሌ ይታወሰኛል ። ይህን የግፍ የውሳኔ ገጽታ ከፍርዱ አውድ ውጪ ብትተውኑ። 2)ሌላ ሀሳብ ከተፈለገ አስገራሚ ርዕሶች አሉኝ ያሁኑ የአገዛዝ ስርዓትም ክፉ ተግባር ም ለትውልድ እንደሚተላለፍ ይወቀው። በተለይ ወያኔ በ100 ሚሊየኖች ላይ የቀበረው መጥፎ ሕ/ጨራሽ መርዝ አይረሳም ሊየን ሕዝብ ላይ 3)
@Endashash
@Endashash Жыл бұрын
እኔ ሚኪን ገና ሳየው ነው ሳቄ የሚመጣው 😂😂
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ጥንቸል ሰው አያስቅ ም እሺ !
@fasika-dy2pd
@fasika-dy2pd Жыл бұрын
😅😅me too😅😅
@user-qd5kc4qb9l
@user-qd5kc4qb9l Жыл бұрын
ህፃን
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
@@user-qd5kc4qb9l ሉቲ!
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 Жыл бұрын
ሚኪ ግን ድንቅ ነህ የሚያስገርም ብቃት
@user-dk7rq4wo7v
@user-dk7rq4wo7v Жыл бұрын
ጓድ ሻልቃ ዳኛ እንግልዘኛ ያንስሮታል እደኔ 😂😂😂😂 ስሞት ገዳይ ነው ጋሽ አይትንፍሱ
@dasewole4740
@dasewole4740 Жыл бұрын
ገራሚ 🙏
@agelegelmedia1124
@agelegelmedia1124 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ
@awolmohamed5565
@awolmohamed5565 Жыл бұрын
ሚኮ ይችላል😂😂😂😂
@tsigetessema9866
@tsigetessema9866 Жыл бұрын
የእንግሊዝ እና የአሜሪካን ተወላጆች መጽሐፍት ያነበበ ደግሞ ምን ይደሰጋል።
@bronicaadis878
@bronicaadis878 Жыл бұрын
ያለፈን ታሪክ በጥበብ ማሳየት እንዲህ ነው::
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y Жыл бұрын
My weekly addictions 😂😊
@user-er6pc9iy5d
@user-er6pc9iy5d Жыл бұрын
ዉሳኔ is ገዳይ😂😂
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 Жыл бұрын
ደሞዜ!!
@likukebede8440
@likukebede8440 Жыл бұрын
አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ አለ የሐገሬ ሰው አሁንስ ምን ፍትህ አለና ፖሊስ ሰው አፍ ውስጥ እየሸና😢😢😂😂😂😂😂
@Ethiobright1
@Ethiobright1 Жыл бұрын
❤❤ይመቻችሁ አቦ❤❤😅😅😅
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Жыл бұрын
Edmiesh sint new?
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
@@tewodroszewld2208 ክክክክክክክክክክ አርጅቻለሁ እድሜ ለስደት
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Жыл бұрын
@@mulushegute2633 min albat beza gizie kalteweledish biyie new?
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 Жыл бұрын
😂 የጓድ ሻለቃ ዳኛ ቢጤ ሆነሻላ😂😂😂
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
@@berhanumitiku8929 መሆኔ ነው ክክክክክክክ
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 307 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn
35:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 247 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ግራ ቀኝ - ክፍል 3
40:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 236 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 283 М.
Min Letazez Part 2 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 2)
28:08
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
34:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 869 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 6 Gira Kegn part 6
41:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 305 М.
I suspect someone is playing tricks, but I have no evidence
0:21
昕昕一家人
Рет қаралды 45 МЛН
سمكة القرش وحورية البحر 😭😭🦈 #shorts
0:34
7amoda Gaming
Рет қаралды 6 МЛН
Невероятный ТОРНАДО!😱🌪
0:23
Взрывная История
Рет қаралды 1,6 МЛН