ጋዜጠኛዋ ቀረጻ ላይ ጉድ ሆነች - አዝናኝ ቆይታ ከወንዱ ጠላ ጠማቂ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 23,512

Eyita TV

Eyita TV

18 күн бұрын

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 121
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 15 күн бұрын
ያስታውቃል የዋህ ታታሪ እግዚአብሔር አሁንም ከፍፍፍፍ ያድርግህ እይታ ቲቪ 👍👍👍👍👍👍
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 16 күн бұрын
እይታ ቲቪ ተባረኪ እንዲህ አይነት የስራ ሰው በማቅረብሽ አንቺም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ እንኳን እኔ ጠላ ጠማቂው ስለጥፍርሽ ተናግሯል የስራ ሰው ነሽ ተባረኪ ብርታት ሆነሽዋል ለዚህ ጀግና የሀገሩን ባህል ያለቀቀ በስራ የሚያምን ሰው ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለባለቤትህ ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልኝ፡፡ ስራ ሣትንቅ በላብህ በወዝህ ብላ የሚለውን የመዕሀፍ ቅዱስ ቃል የተገበርክ ደክመህ ጊዜህን በስራ የምታሣልፍ በመሆንህ አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ፡፡ ደሞም ያደርስሀል የሰው ልጅ ከለፋ የልፋቱን አምላክ ይከፍለዋል እና በርታ በርታ፡፡
@Alemtela
@Alemtela 16 күн бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ
@tamimahassan6491
@tamimahassan6491 14 күн бұрын
❤❤❤@@Alemtelaስወድሽ አንችራሱማርነግርነሽ❤❤❤
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 16 күн бұрын
ሁለታችሁም ደሥ ሥትሉ አንደኛ ነሽ ጋዜጠኛዋ የልጁ ደሞ ፅዳቱ ይገርማል ጎበዝ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 16 күн бұрын
ይች ጋዜጤኛ ጭዋ በእዉነት ስነ ምግባርሽ እጅግ በጣም፣ደስስ ይላል ሃይማኖትሽን በተግባር የምትገልጭ ምርጥ ሴት
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 16 күн бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ እውነት ተባረኪ።የእውነት ነው የሚፈትሸው
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 16 күн бұрын
ማርያምን ንፅህናው ብቻ ያስደስታል እቃዎቹን ያስቀመጠበት ቦታ የእቃዎቹ ፅዳት ቅልጥፍናው ጎበዝ ኢትዮ ስመጣ እጎበኝሃለሁ ዋው🎉🎉🎉🎉የተባረከ ስራ ይሁንልህ❤❤❤ እራሄል ራሱ በጣም አምሮብሻል ወይዘሮ ሴት ሆነሻል❤❤
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 16 күн бұрын
አለም ነው አደኛ በጣም ሚገርም ወጣት በርታ 👍👍
@abelsisay5788
@abelsisay5788 13 күн бұрын
ጋዜጠኛይቱ ግን ጎብዝናሽን ሳላደንቅ ማለፍ ግፍ ነው በርቺ ❤❤❤
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 16 күн бұрын
ባለቤትህ ነብሰጡር መሰለችኝ እናማ አሻሮ የሚቆላበት አካባቢ አትሁን ስለሚሼት አንተ ጄግናነህ መሸአላህ ብያለሁ ለስራ ያለህ ሞራን ለሞያ ዴግሞ አማራ አንታማም
@marimasd6628
@marimasd6628 16 күн бұрын
አማራዬ ለሞያም ለጀግንነትም ማን ብሎን ምንጊዜም አማራ ይቅደም 🥰💪
@gemechisamano417
@gemechisamano417 6 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ናት። ስነምግባርሽ ስማርክ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 16 күн бұрын
እኔ የማረከ ኝ ንፅህና ው የበርሚሎች ንፅሁ መሆናቸውን እጅህ ይባረክ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 11 күн бұрын
ይህ ጎበዝ ጀግና በጣም ጠንካራ ለዛሪዎቹ ትውልድ ትልቅ አርአያ የሚሆን ልጅ ነው የስራ ትንሽ የለውም ስራ ያስከብራልና ወንዶችም የሴቶችን ምን ያክል ከባድ ስራ የሚያስተምር ነው እና በርታ የሀሳብህ ሁሉ ይሳካልሀል ጀግና ወጣት ነህ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ::
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 16 күн бұрын
የኡነት ልዩ ኢትዮጲያዊ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@legese103
@legese103 13 күн бұрын
❤❤❤ ሀገር የምትለወጠው በሰራ ነው።
@user-oe7xu6lt8g
@user-oe7xu6lt8g 16 күн бұрын
እዴት ደስስስስስስ እደሚል እማዬን እስታወሰኝ😊
@hayatassen2820
@hayatassen2820 16 күн бұрын
ጎበዝ👏👏👏👏
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 15 күн бұрын
በጣም ጀግናነህ ማገዶው ወደውጭ እነዳይወጣ ክብ ምድጃ ቢሆን ጥሩ ነው❤❤❤
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 16 күн бұрын
አስካሪ መጠጥ በሃይማኖቴ ስለማይፈቀድ ባልደግፈውም ልጁ ጎበዝ ነው
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 16 күн бұрын
ጎበዝ ታታሪ ነህ ስለመጠጡ አለመጠጣት የሚለውን መጽሐፍ ቅዱስ ተከታይ ነኝ ተባረክ !
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 16 күн бұрын
ጀግና❤❤❤ጎበዝ
@tinahadi374
@tinahadi374 16 күн бұрын
ከገጠር አካባቢ መቶ በዚህ ልክ መስራት የሚደነቅ ነዉ !!!
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 16 күн бұрын
ደስ ይላል ሙያው በጣም ያስንቃል ከየይነቱ ትንሽ አቅምሱን😁😁😁🙏
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 16 күн бұрын
እናቴ ትዝ አለችኝ ጠላውን ሳይ ማርያምን ጋዜጤኛዋ ተንጠልጠልሽም ቢሆን አልፈሻን ሞያ ከኛ ከገጠሬዎቹ ተማሩ ከተምዎቹ እንኳን ሞያላዬ ዜሮ ናችሁ ❤❤❤❤
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 16 күн бұрын
ጎበዝ ምናለ ሁሉም ወዶች ልክ እዳተ ጎበዝቢሆኑ ❤ የስራሰው ይመቸኛል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 12 күн бұрын
ጎበዝ፡ስራ ኩብርነው፡ጀግናነህ፡
@destayoutube
@destayoutube 15 күн бұрын
ባንተ ስም ነው ስብስክራይብ ያርኩት በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t 13 күн бұрын
Echin gazetagna betam new yemewdat yemer ahiruru nat yene enat ❤❤❤❤
@user-xj8zw8fe2o
@user-xj8zw8fe2o 16 күн бұрын
ቆንጆ ስራ ነው በርታ
@trr1069
@trr1069 16 күн бұрын
ግን አሻሮዉ እዉጪላይ አይከብድም ምች ያስመታል እኮ ቆርቆሮ በቆርቆሮ ቤት ብሰራ ይሻላል እዉጪላይ የመስራት ትርፉ ወደፊት ይጎዳል
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 11 күн бұрын
"ምች ያስመታል" ነው ያልሽው 😂😂 ያ የድሮ አባባል ነው:: ምች የሚባል ነገር የለም:: ምች ጭንቅላት ውስጥ የሚፈጠር ከንቱ የከንቱ ከንቱ ቅዠት ነው::
@merontefera8566
@merontefera8566 16 күн бұрын
ስራ ያስከብራል ማንም አትስማ ቀጥል
@user-lq5yl6xe5d
@user-lq5yl6xe5d 16 күн бұрын
አንበሳ ወንድም
@MarrySharou
@MarrySharou 12 күн бұрын
ዋዉዉዉ ጀግና ነህ እርቾ እናመሰግናለን ❤
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 16 күн бұрын
አንች ልጅ ስወድሽ❤❤❤❤
@user-qp4tp9fv5j
@user-qp4tp9fv5j Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 16 күн бұрын
እችን ጋዘጠኛ ስወዳት እይታ tv ያለ አንች አያምርም
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 16 күн бұрын
Yager lege gobezeeee ❤❤❤❤❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 16 күн бұрын
ጀግና ልጅ ነህ በርታ
@suzyweynishet8858
@suzyweynishet8858 16 күн бұрын
ጀግናነክ❤❤
@betygeremew8975
@betygeremew8975 16 күн бұрын
የኔ ጀግና 😮😮😮😮
@Business_Abex
@Business_Abex Күн бұрын
ትህትናው የተጋባባት ይመስሃል ልጁን ከአይን ያውጣህ ብየዋለው ጀግኒት ጋዘጠኝትንም ወድጃታለሁ ተባረኩ!
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 6 күн бұрын
በርታ ፈጣሪ ይርዳህ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 16 күн бұрын
የምር ባለሙያነህ❤❤
@meazadinku5412
@meazadinku5412 16 күн бұрын
Good job ❤❤❤❤❤
@destayoutube
@destayoutube 15 күн бұрын
እሽ አለሙየ ሸር እናርጋለን በርታ
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 9 күн бұрын
ኣለምነው እንደው ኣደራህን መነሻህን ኣትርሳ ጌታ ዉሀውን ወደ ወይን እንደለወጠው ከገዳም እይሄድክ የምታገኝውን በረከት ኣታቋርጥ ያን ቅጡ ያልታወቀ የመጀመሪያ የትእዛዝ ጠጅ በድፍረት ስለያዝከው ብቻ ሳይሆን ከመቤታችን ደጅ ይመጣህው እምነትና ፀበል በእምነት በርሜሉን ስለቀባህ በእቃውን ስለረጨህ ወይ ጉድ እያሉ የሚኒሊክ ጠጅ ከየት መጣ እያሉ ግንባርህን ያሳመችህ የድግልን ድንቅ ስራ ማድነቅ ይገባል ወላዲት ኣምላክ ክብርምስጋና ይድረሳት
@tachteda
@tachteda 4 күн бұрын
አሜን።
@nadinadi5598
@nadinadi5598 8 күн бұрын
ደግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
@sarajosh7261
@sarajosh7261 12 күн бұрын
Start you tub brother, I can see you are going to be very successful
@medinamegesha263
@medinamegesha263 16 күн бұрын
ጎበዚ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 16 күн бұрын
የኔ ጀግና ❤❤❤🎉🎉🎉
@NitsuhAwoke
@NitsuhAwoke 16 күн бұрын
ጎበዝ ንህ ብጣም በርታ ።
@sarajosh7261
@sarajosh7261 12 күн бұрын
I subscribe for both of you, I proud of you
@genetteferi9552
@genetteferi9552 16 күн бұрын
አተ ጀግናነህ አበሳ አርያነህ ዋዉዉዉ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ በርታ
@adina2042
@adina2042 16 күн бұрын
You're very nice to report
@mlgglm9051
@mlgglm9051 4 күн бұрын
ቃላት አጣውልክ ጀግና ነክ የተማፀንካት የጅሮዋ ንግስት ካንተጋር ትሆን
@user-vd6iw8hq2g
@user-vd6iw8hq2g 16 күн бұрын
ንጵህናዉ❤❤❤❤❤❤ዋዉነዉ❤❤❤የመዳምቅመምነኝ❤❤❤
@nadinadi5598
@nadinadi5598 8 күн бұрын
አቅራቢ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ወይ ከልብሽ ሴት ነሽ ውብ ሴት ❤
@tigistasres5496
@tigistasres5496 14 күн бұрын
Good job
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 4 күн бұрын
ጠላ በጣም ነው ምወደው ከድራፍት ከቢራ አስበልጬ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 16 күн бұрын
ስራ የለም እያላችሁ የሰው እጅ ለምትጠብቁ ስንታየሁና (ቲጂ) ይሄ ልጅ ማስተማሪያዎች ናቸው
@asnimola77
@asnimola77 9 күн бұрын
በርታ ጎበዝ ነህ❤
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv 15 күн бұрын
ፐ ሞያ እጅህ ይባረክ -👌👌👌
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 16 күн бұрын
wow brother techelalhe
@abrahamkuhulay9401
@abrahamkuhulay9401 7 күн бұрын
በመንግስቲ ደረጃ ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ ስራህ የሚፈጥሩ ሰዎች ሽልማት መሰጠት ኣለበችው ጎበዞች ብኣል ኢና ሚስቱ አይዞሽ
@FedhasaaFM
@FedhasaaFM 16 күн бұрын
ጎበዝ ነዉ፣ግን የመጀመሪያ አይደለም።እኔ አርሲ አሰላ ቀበሌ 05 አቶ ለገሰ የሚባሉ ጠላ ጠማቂ ነበሩ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 16 күн бұрын
አካፋውን በጣም ትልቅ ሆነ ሌላ አሰራ ብረታ ብረት ቤት
@mhmh7628
@mhmh7628 16 күн бұрын
👍👍👍
@danielmulugeta8425
@danielmulugeta8425 16 күн бұрын
አርጌያለሁ ባንተ ስም
@sablacell1012
@sablacell1012 17 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 16 күн бұрын
👍👍👍👍👏👏👏
@yeshiachenef
@yeshiachenef 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@maranatatube4525
@maranatatube4525 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 16 күн бұрын
Maxaxe haxeyat nw aldagefawem
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 9 күн бұрын
ራሄል ሙያ ላይ እሳቱ እስቱ ትያለሽ it’s a part of it በርቺ በጥፍርሽ ኣልፈሻል ትምቻለሽ
@selamselam3065
@selamselam3065 10 күн бұрын
መጣሁልክ ሀገሬ ስመጣ።
@alemhi8570
@alemhi8570 14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 16 күн бұрын
👍👍👍👍❤❤🙏👌
@aronbrhane374
@aronbrhane374 2 күн бұрын
ጉበዝ በዚ አውሮፓ ወንድም ሴትም ነው የሚሰራው ምግብ ማይሰራ ወንድ በነጮች አይወደድም
@chrhiw6757
@chrhiw6757 9 күн бұрын
Bat sm sebskrayb adrgalew ❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 16 күн бұрын
የኔእናአት ናአት የጀመርቺው
@tigisthailu6398
@tigisthailu6398 7 күн бұрын
አድራሽው የት ነው?
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 16 күн бұрын
ንፁህ ማር የት ተገኘ ?
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 16 күн бұрын
ንፁህ ማር የት ተጠአ?
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 16 күн бұрын
ለምን ዩቲዩብ አይከፍትም ??
@serkeeshete
@serkeeshete 16 күн бұрын
ባለቤትህ በፍፀም አሻሮ አጠገብ መድረስ የለባትም እርጉዝ ስለሆነች
@zerfeshiferaw1758
@zerfeshiferaw1758 16 күн бұрын
አይ ለክፉ አትሰጭም ደና ነሽ ተንጠልጥለሽ አልፈሻል 😊
@user-qp9jb1oi4e
@user-qp9jb1oi4e 16 күн бұрын
😂😂😂😂
@beyenekindu8000
@beyenekindu8000 6 күн бұрын
kirariwun yemifelig bizu deha yinoral. aleminew kirari bet bileh bekinash waga birr yelelachew kirari enditetu aleminew kirari bet bileh kifet
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 9 күн бұрын
ራሄል ጠላው ስትቀጂ ኣይደፈርስም ???
@user-dc7gx9iw4l
@user-dc7gx9iw4l 15 күн бұрын
ቁጪ ብሌሺ ከሚትበይ እንዳዝ ሥራተሺ ብይ 😂
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 16 күн бұрын
የጠላ ደጋፍ አይደለሁም ሥራ ወዳድነትህን አደንቃለሁ
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 15 күн бұрын
እኛ ጋ የለም እንደዚ ቂጣ ነው ጋግረን ነው ጠላ ምንሰራ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 16 күн бұрын
ባለቤትህ ነፍሰጡር ሰለሆነች አሻሮ ባታሰነካት ያማታታል
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 16 күн бұрын
አይ ጋሼ፡ከቲጂ የበለጠች ሴትዮ አግብተህ ፡ቲጂን እናቴ ትሆናለች አልክ😂😂😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 16 күн бұрын
aybalem 😢
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 16 күн бұрын
እሱ ልቡ ውስጥ የገባችውን አገባ ልክ እንዳዋለደ ቢጤ አቃቂር አትስጡ
@trr1069
@trr1069 16 күн бұрын
በእጃችሁ ግን ለምን ጓንት ብትጠቀሙ ሰዉ እሚጠጣዉ አይዴል እጄላይ ድፍብኝ አላለችም😢
@user-zj8gv3qb5u
@user-zj8gv3qb5u 16 күн бұрын
ጓንትሽን አዟዉ በመዳም ቤት እንዴት አደግሽና ይኸን የምትጠየፊ
@bombasticsideye309
@bombasticsideye309 16 күн бұрын
ጎንት ቢለብሡም እጎንቱ ውሰጥ ይገባል ብዙ ሰለሆነ በደንብም ማዎህድ አይችሉም
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 16 күн бұрын
አይነቃንእያላችሁተቸገራትሁ
@user-zj8gv3qb5u
@user-zj8gv3qb5u 16 күн бұрын
አንቺዉ ኑሪልኝ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 16 күн бұрын
ባለ ጓት ተይ እንጂ ሊጥም ሲታሽ ጓንት ልበሱ ልትይነው😊😊😊
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 16 күн бұрын
እሡኮ ቲጂን ያዋረዲኩመሥሎትነዉ ትዳር በምርጫአይደለም ከላይሲፈቀዲነዉ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 16 күн бұрын
ቲጂ ንፅህና ይጎላታል ጥፍሯ ሂውማን ሂሯ የምታዘጋጅበት ቦታ ቋቅ
@hailem9116
@hailem9116 16 күн бұрын
አባቴ በስራህ ኮርቻለሁ ነገር ግን ጥርስህን አፍህን አሳጥበው አስጸዳው
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 16 күн бұрын
የጃቺሁንም እጣቢ ነው ስው እምታጠጡት ለምን ጉንት አትለብሱም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 15 күн бұрын
አንቺ አሁን ሃጋር ቤት እያላሽ ሊጥ እያቦካሽ ጓንት ለብሳሽ ነበር እንዴ ምታቦኪው 😂😂😂😂😂😂😂 ጉራኛ 😂
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 75 М.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 340 М.
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН