ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ

  Рет қаралды 93,286

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Ай бұрын

ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 555
@aligetnet
@aligetnet Ай бұрын
አስካለ ተስፋዬ በጣም አመሰግናለሁ መጥተሽ ስላየሽኝና ስለጎበኘሽኝ ቃላት የለኝም❤❤❤❤
@GenetGetana
@GenetGetana Ай бұрын
አስኩ የኒምርጥ በርቺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba Ай бұрын
የት አካባቢ ነው
@SaritiKitchen
@SaritiKitchen Ай бұрын
የኔ ውድ ምርጥ ሰው እኛም እናመሰግን አለን ስለጎበኜሽልን ወድማችንን❤❤❤
@user-zq2el3tc6n
@user-zq2el3tc6n Ай бұрын
ጀግና ሴት ናት ሁሌም የምትደነቅ
@jamila3850
@jamila3850 Ай бұрын
ሊበርታአ ይገባል እምትሉው
@tube8181
@tube8181 28 күн бұрын
በጣምጎበዝነውፈጠራፈጥሮመሰራቱ
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 27 күн бұрын
ዩቱብ አለው ይቱብን ሰብስክራይብ አርኩለት
@user-nm3so3gh9s
@user-nm3so3gh9s 11 күн бұрын
እሽ ላኪልኝ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 4 күн бұрын
❤❤
@hiwet6014
@hiwet6014 29 күн бұрын
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር እባክህ ለዚህ ለልጅ ቦታ ይሰጠዉ ለብዙሰዉ መትረፍ የሚችል ጀግና ልጅነዉ 👍
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 26 күн бұрын
ካድሬ መቼ ሠራተኛ ያበረታታል
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 Ай бұрын
ጀግና ሰራተኛ ነው ጋዜጠኛዋ ምርጥ ናት እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@remlalemma
@remlalemma 25 күн бұрын
አሊ ጀግና ነው አግዙት ❤❤
@saratube8487
@saratube8487 14 күн бұрын
የኔማር ተሽሎሽ ወደስራሽ ተመለሽዴ ተመስገን አስካልዬ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጣሽ 💚💛😘🙏
@user-sb5qr5zw4o
@user-sb5qr5zw4o 11 күн бұрын
ፈታ ያለ ልጅ ጫወተኛ ነው❤❤❤
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m Ай бұрын
ቦታ ተሰቶት በሰፊ ስራ መስራት አለበት 👍👍👍
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Ай бұрын
አባሻው እንዴት ያምራል 😢ደግሞ ቃል መግባት ብቻ ሳይሆን የተሻለ በተግባር እርዱት አደራ
@efratajo434
@efratajo434 23 күн бұрын
Kentibaw ezaw setotawen biyaberekitelet Ena yemiserabet bota bisetew, kalun akibiro mesriya botawen sYiresa bisetew tiru new camera lY Kal gebito behuwala endayiresaw
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 23 күн бұрын
@@efratajo434 እኔም እደዛ ነበር ቢሆን ደስ የሚለኝ ያው በአካባቢው ካለው ችግር የተነሳ መሰለኝ ቀጥታ ያልሰጡት እንግዲህ ቃላቸውን ይጠብቃሉ ብየ አምናለሁ
@zemzemali9755
@zemzemali9755 29 күн бұрын
ዶክተር አሊ ሀገራችንን ሴት ወደ ማጀት የሚለውን የስራ ባህል የሰበርክ የብዙ ወጣቶችአርአያ የሆንክ ጀግና ነህ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
ልክነው
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
የኔ ገራገር ህዝብ ፈታ ያለ ወድም ጀግናነህ የወሎ ወጣቶች ጫት ከመቃም እደዝህ ወድም በስራ እራሳችሁን ቀይሩ ወድሜ በርታ❤❤❤❤
@zarakasun8191
@zarakasun8191 29 күн бұрын
የወሎ ሰው የዋህ ነው አላህ ያክብርክ
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 28 күн бұрын
ለምንይዋሻል እኔ ለወንድሜምሆነለባሌ ማቴሪያሉን አሟልቸ ይሄንስራ ስሩብላቸው አይሰሩ ሴትመሰልኩሽ እንዴ ነውእሚሉኝ አንተግን በጣም ጀግናነህ ባለፋብሪካ እንደምትሆን እርግጠኛነኝ ወደፊት ኢንሻአላህ አምባሻህን እበላለሁ አአንድቀን
@JemilaJemi-uc3ge
@JemilaJemi-uc3ge 24 күн бұрын
እካን ወንዶቹ ሴቶቹም አይሰሩ ጀግና ነው ወላሂ❤
@Yemaledasenek
@Yemaledasenek Ай бұрын
በቅድሚያ ዶክተር አሊ ለአላህ ብዬ የምወደው ምርጡ የአኼራ ወንድሜ ነው ። ወንድ ልጅ ሁኖ ይህ ስራ እኮ የሴት እንጂ ማእድ ቤት ምን ያስገባኛል ብሎ በፆታው ድለላ ሳይሸነፍ ተግዳሮት የሆነውን የምን ይሉኛል ባህልን ገርስሶ ከመሬት ተነስቶ እዚህ መድረሱ የስራ እጥነት ጡዘት በከባድ ሁኔታ ለመታት ሃገራችን እንደ ምሳሌ ተደርጎ ሊወሰድና ሊበረታታ የሚገባ ወጣት ነው። ይህን ሁሉ ውጣ ውረድና እሳቱን እርሱ ፈልጎት ሳይሆን ያለበት ችግር ነው እንዲህ እንዲጋፈጥ ያደረገው። ስለዚህ መንግሥት እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላቶች ልጁ ያለበትን ችግር በመረዳት ቢያግዙት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሴት የወንድ የሚባል የስራ አይነት የለም❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
ትክክል ❤​@@marmaryeheyabenat1796
@selamtube997
@selamtube997 25 күн бұрын
የማለዳ ስንቅ የምወደዉን ዩቲዩብ አገኘሁ። ሂልጊዜ ማለዳ የማዳምጠዉና የምወደዉ ነዉ። በፌስቡክ የሳቃችን ምንጭነህ።ወንድሜ B/M
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 29 күн бұрын
አስካል ምንም አልችልም የምትለው የላትም የኔ ልዩ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Ай бұрын
የኔ ጌታ ደስ ሲል ሁሌ ፈገግታ ነው ጀግና ነህ መድሐኒአለም ካሰብከው ያድርስህ የዬዝከው ሁሉ ይባረክልህ
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 29 күн бұрын
ጎበዝ በርታ ከዘመኑ ወጣቶች የተለየህ
@user-ng1om1tm5n
@user-ng1om1tm5n Ай бұрын
አስኳል ከልብ አመሰግናለሁ በወሎ ህዝብ ስም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@geneneoda7920
@geneneoda7920 Ай бұрын
❤❤❤እንዲህ ያለውን ሀገሬን ነው እንግዲህ ሰላም የለም የሚሉኝ🎉🎉🎉🎉 ቃሉዬ ኮቻ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
ስውየው ራሱ ፈገህታው አቀራርቡ ደስ ሲል የኔ ደግ የወሎ ህዝብ አስኩየ እግዜአብሄር ያክብርሽ ደስ አስባልሽው🙏😍😍😍😍
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@efratajo434
@efratajo434 23 күн бұрын
Welo gerageu
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
እኔኮ ወሎ እንደት ኣልቀረፀችም እያልኩ ነበር በእርግጥ ኬሚሴ መተሻል ግን ከኛጋ ኣይመሳሰልም ወሎ ትልቅ ነው በደንብ እየተዟዟርሽ ባህላችንን ኣሳይልን😊
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
እሺ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 14 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Ай бұрын
ጀግና ነው ኮበልቻ አየሩ እራሱ ሙቀት ነው ይህን ሁሉ ምጣድ ባንድ ግዜ ለኩሶ ሙቀቱን ተቋቁሞ መስራቱ ማሻአላህ የተሻለ ቦታ ያድርስህ
@heedasheedas3422
@heedasheedas3422 Ай бұрын
ውይ ትህትናው እግዚያብሄር አምላክ የነኝህ የዋህ ህዝቦች አምላክ ምንአለ ለሀገራችን ምህረቱን እና ቸርነቱን ቢያወርድልን
@meryemali4042
@meryemali4042 Ай бұрын
አገራችን ላይ እኮ ስራ ሞልቷል የኛ ምክንያት እና ሰበብ እጅ ስራ የለም ማለታችን ጀግና ነህ ወንድማችን በርታ አላህ እድሜና ጤናይስጥህ
@user-un1nk7lh3z
@user-un1nk7lh3z 29 күн бұрын
ሰላም ከተሠጠዉ አብዝሀኛዉ ሰርቶ መብላት ይችልበታል
@user-un1nk7lh3z
@user-un1nk7lh3z 29 күн бұрын
አልሰማሽም ሰዉ በሀገሩ መኖር መነፈጉን
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 14 күн бұрын
የእኛ ውድ ወንድም አላህ ከፍ ያለ ደረጂ ያድርስህ ሀቢቢ የእኛ ጀግና ወሎየ ገራገር ፈገግታህ ያጠግባን አስካልየ አችም ጀግና ነሽ ወደ ሰሜን ወሎ ህጂ ወልዳየ ሀራ ዶሮ ግብር እራያ መርሳ እረ ብዙ ነው ባህላችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 24 күн бұрын
እኔ ለአተ ሀብታም ልሁን እጂ መጀመሪያ ማሺን ነዉ የምገዛልህ በጣም ጎበዝ ነህ👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negutube
@negutube 15 күн бұрын
አንች ሀብታም እስከምትሆኝ እሱስ ሀብታም አይሆንም እንደ ሀሳብሽ ጥሩነው ግን እሱም በዚሁ ደረጃላይ አይቀርም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እረጅም እድሜ ከሰኬት ከጤና ጋር ይስጥሽ አሥካለየ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 29 күн бұрын
አሊ ብርቱ ሰው! አንተ ከዚህ በላይ ተዓምር ትሠራለህ። ጀግና ነህ።
@rabiawollotube4421
@rabiawollotube4421 Ай бұрын
ኢንሻአላህ እኔም አገርስገባ እጎበኝህ አለሁ ለግዜው የማዳም እሪሞትነኝ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
አይዞሽ አንድ ለኛም ቀን አለ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
😅😅😂❤❤❤❤
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te Ай бұрын
ጋዜጠኛ አስካል ተስፋዬ በጣም የምትደነቂ ብርቱ ሴት ነሽ ይህንን ጀግና ልጅ ሄደሽ በመጎብኘትሽ በጣም ልትመሰገኚ ይገባሻል:: ዓሊ የጀግና ጀግና ጠንካራ ታታሪ በእውነት ለብዙ ወጣቶች አርዓያ የምትሆን የምታኮራ እና ልትበረታታ እና ልትታገዝ የሚገባህ ወጣት ነህ:: በርታ ወንድማችን በዚያ ስፍራ መጥተው ቃል የገቡልህን እናመሰግናቸዋለን ቃላቸውን ጠብቀው ተግብረውት የራስህ የሆነ መስሪያ ቦታ ቢሰጡህ ገና የምታድግ እና ለብዙ ስራ አጥ ሰዎች የስራ እድል እንደምትከፍት ጥርጥር የለውም እና በሌላ ፕሮግራም ከዚህ በተሻለ ቦታ ደርሰህ ለማየት እንናፍቃለን:: ፈጣሪ ሀሳብህን ይሙላልህ አኩርተኸናል ወንድምዬ በርታ:
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 23 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@LlLl-vn8iu
@LlLl-vn8iu 29 күн бұрын
አሊም አላህ ትልቅ ቦታ አድርሶህ ለማየት ያብቃን በርታ
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 24 күн бұрын
አስካልዬ የወጣቶች ቅዳሜ ከሰአት በሬዲዮ በጣም ነበር ተሰብስበን ነበር የምናዳምጥሽ ድምፅሽ ትዝ ይለኛል የኔ ቆንጆ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 23 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o Ай бұрын
ሀቢቢ አሏህ የተሸለ ደረጀ የድርስህ ዘርህን ከስደት ነጅ ይበለው🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አሜን
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 12 күн бұрын
ጎበዝነው አደነኩት😍🙏 አንቺ ያው የታወቅሽ ነሽ እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይስጥሽ🙏
@alemendres
@alemendres 14 күн бұрын
ትለያለህ አልዬ የኔ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d 6 күн бұрын
ሁሉም እንዲህ ቢጥር እንዲህም ቢረዳ የት በደረስን ነበር...❤❤
@rahmatube6886
@rahmatube6886 Ай бұрын
የሚሰሩ እጆች አሏህ በረካውን ያብዛላቸው እኔም ለስራ በጣም ሞራል አለኝ በርታልኝ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 29 күн бұрын
ደምሪኝ
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph Ай бұрын
ወሎየኮ ይለያል ከሰው ከአመጋገቡ ከአለባበሱ ከስርአቱ ከሀይማኖቱ ይለያል አይገልፀውም ማይ ወሎ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዋናው ሰላም ነውና
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
አረ እኛ ወለየ ጎረቤት አለችን ከነልጆ ነገረኛ ምቀኛ ጭሰ ጨሰ ብላ የምታንኳኳ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አሜን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Ай бұрын
​@@lijmilytube1553😂😂😂እደመልካችን ፀባያችንም እየራስነዉ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
​@lijmilytube1እናተቀይራችሆት 😂😂😂ወሎ አይታማም553
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 27 күн бұрын
የናንተን ፀባይ ወርሳ ነው😂😂😂😂​@@lijmilytube1553
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 29 күн бұрын
መሻ አላህ በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ ለበጠ ራ ነው ሚባል ሰፌድ የህል ማበጠርያ ነው አሊ ፈገግታ ሙያ መሻአላህ 👌👌👌👍👍👍❤❤❤
@SaritiKitchen
@SaritiKitchen Ай бұрын
በተግባር እርዱት አበሳነው ወላሂ አይዞህ ፍፍሪካ ይቀይራል የኔ ብርቱ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 Ай бұрын
መሻአሏህ ጀግና ልጅነው የኮቻ አሰተዳዴር የገባውን ቃል በተግባር እንድያሳይን
@meryem9377
@meryem9377 13 күн бұрын
🌹🌹🌹🥰ጀግናነው የኔዋ
@user-px1hs2dn6p
@user-px1hs2dn6p 11 күн бұрын
አስካልዬ እግዚአብሄር ይስጥሽ ንፁህ እናት ኢትዮጵያዊት ነሽ እናመሠግናለን 🎉❤
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m Ай бұрын
ማሻ አላህ ዶክተር አሊ ጎበዚ ጀግና መሆንህን አስመክረሀል👍👍👍👍👍👍 የወዶች ተምሳሌት
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 29 күн бұрын
ወሎ የፍቅር ሀገር🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h Ай бұрын
ማሻአላህ ወድማቺን አላህ የኔየዋህ ያበርታህ ማይወሎ ❤❤❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
ዉይይይ... ወንድሜን ደስ ስትል የኔ ጌታ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ አስኩዬ እግርሽን እርጥብ ያድርግለት ብርክ በይልን ከልብ እናመሰግንሻለን:: 👌🙏….
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 26 күн бұрын
አሜን
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Ай бұрын
መሻአላ ጀግና ስራ ወዳድ ወጣት ነው የወሎ ኮምብልቻ አስተዳደር ቃል የተገባለትን በተግባር ያሳዩን
@selamethio8557
@selamethio8557 26 күн бұрын
ዉሎ አዳር እናመሰግናለን ። በርታ ወንድማችን አሊ ስራን አለመናቅ የታላቅነት ምልክት ነዉ ። ብዙዎችን ታነቃቃለህ ብዬ አስባለሁ። ስራህ በፋብሪካ ደረጃ ሆኖ ለማየት ያብቃን። 👍👏👏👏🌟🌟🌟
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 23 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Ай бұрын
ወሎየ ቅድሚያ ይጋብዝሀል ባለው ነገር ማማሩ ሀገሬ😢😢🎉🎉🎉
@sarahussen9678
@sarahussen9678 Ай бұрын
ደጉ የወሎሎጂ አላህ ያግዝህ በረታ ፋብሪካ ታረገዉ አለህ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
ልክነው
@hshsgbsbsh2145
@hshsgbsbsh2145 Ай бұрын
ኢነሻአላህ
@haweFekerReem
@haweFekerReem Ай бұрын
አስካለዬ ስወድሽ እንኳንም ሁለተኛ እድል አላህ ሰጠሽ ❤አያልፈኝም ፕሮግራምሽ ወንድሜ ገራገሩ ወሎዬ እርዝቅህን አብዝቶ አላህ የተሻለ ደረጃ ላይ ያድርስህ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 28 күн бұрын
ውይ ማሻ አላህ አስካልየ ጀዛኪላህ አቦ ባንች ምክንያት እነሱም አዩት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 23 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@yalemworkadugna4670
@yalemworkadugna4670 24 күн бұрын
በርታ ወንድሜ ጀግና ነህ🙏🙏
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 19 күн бұрын
Masha Allaha bereka ysteh Ali
@JemilaJemi-uc3ge
@JemilaJemi-uc3ge 24 күн бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወድማችን ❤
@tube2883
@tube2883 Ай бұрын
የኔ ወንድም ጠንካራ ጎበዝነህ ያልፍል አይዞህ ለፍቶ የተገኜውብርነውበርካያለው
@classicphone5908
@classicphone5908 23 күн бұрын
በርታ ወንድማች እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 👍👍👍👍👍👍
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 23 күн бұрын
ማሻ አሏህ ❤ እልንሻ አሏህ እኔ ዳቦ መጋገር እችላለሁ ግን ወደፊት ይሄነው ነው የምሰራው በቃ ቀይሬ አለሁ ሀሳቤን በጣም ጥሩ ነው
@hnah4891
@hnah4891 29 күн бұрын
ማሽ አላህ ታድለህ ለኛ አረብ ቤት ላለነው ምርጥ ትምህርት ጥንካሬም ነው ምን እንስራ ለምንል እህቶች
@user-wp5em4qs7c
@user-wp5em4qs7c 28 күн бұрын
ውይ የኔ ወንድም እንዴት ዴስ የሚል በሰብር በፈገግታ የተሞላ ሰው ነው ኣሏህ እትልቅ ዴረጃ ያድርስህ የኔባት😢😢ኣሳዘነኝ ግን ጄግና ነህ ❤❤
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o Ай бұрын
አስካለ ደህነ ሆነሽ ወደስራሽ እንኳን አሏህ መለሰሽ🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አሜን
@mahderabrha1534
@mahderabrha1534 27 күн бұрын
Tsebayu siyamr be fetari ❤❤
@melkimelki1671
@melkimelki1671 29 күн бұрын
አንበሳ ጀግና ፈገግታው ብቻ በርታልን ወድማችን❤❤❤
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 19 күн бұрын
Hajhn Rebna ywefqek Allah yhfezek
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 28 күн бұрын
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሁሉም ተመቻችቶልህ ሀጁንም አላህ ይወፍቅህ አስኩ በጣም አክባሪሽ ነኝ የሴት ጀግና እናመሰግናለን ወሎን ስላየሽለን ሌላም ይቀርሻል ወሎ ሰፊናት ዘወወር በይባት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 23 күн бұрын
አመሰግናለሁ😊
@user-oy9yr9um9d
@user-oy9yr9um9d 17 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ወዲሜ በረታ❤❤❤
@BurteEndris
@BurteEndris 29 күн бұрын
❤❤ጀግና ወጣት ተባረክ
@chaina4233
@chaina4233 Ай бұрын
የኔ ውድም ደስ ሲል❤❤
@tigetishome2984
@tigetishome2984 15 күн бұрын
ልጁ ፈገግታው የስራ ሞራሉ በስማም ደስ ሲል በጌታ 👌
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Ай бұрын
ምርጥ ወንድማችን በርታ ፈገግታህ ይበቃል❤❤❤
@user-kb8jt8ne8x
@user-kb8jt8ne8x 7 күн бұрын
#አስኩዬ ወቅሼሽ ነበር ል ጊዜ ወደ ደቡብ ክፍል ነው እንዴ የምትውለው የምታድረው ብዬ ሀገሬ ወሎ ሄደሽ ከሰውም አስራውም ጋ ር ስለተላመድሽ እጂግ ደስስ ብሎኛል ይመችሽ ውሎሽ መገድሽ የተቃና ይሁን
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 8 күн бұрын
አሊየዋ ጎበዝ ለስደት ያሰበ ሁሉ አንዳንተ ቢሠራ የት በደረሰ ወደፊት ባለ ፋብሪካ ነው የምትሆን በርታ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-umukewesar
@user-umukewesar 29 күн бұрын
የኔ ስደተኛ ወንዴም አለምዋየ በርታ አላሄ ያግዝህ ጠንክርልኝ አስካሉም በጣም እናመሰግናለን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 23 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-nx3ts9xz2r
@user-nx3ts9xz2r 29 күн бұрын
ዉህ የላኢላሀኢለሏህ ወንድሜ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥህ የኛ ጀግና አስካልዬ አንችንም ጤና እድሜ ይስጥሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አሜን
@hawa7349
@hawa7349 19 күн бұрын
ለቤትሺ አዲሥ ነኝ ማሸአሏህ የኔልዩ ወዲሜ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያዲርሥክ
@user-nb5dn5ld2u
@user-nb5dn5ld2u 22 күн бұрын
ጀግናነህ
@tinabeke7223
@tinabeke7223 26 күн бұрын
ጎበዝ ጅግና ነህ
@abduawel5521
@abduawel5521 12 күн бұрын
ወላሂ ምርጥ ሰራ ነው እኔም እሄንን ነው የምሰራው ያውም በራሃ አፋር ክልል
@fafitube2448
@fafitube2448 Күн бұрын
በረሀ ያዋጣል ጥሩ ነዉ እለይ ሀገር ሠዉ በራሡ ቤት ነዉ የሚጠፈጥፈዉ😂😂😂😂😂😂
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
ጥሩ ጎረቤት ሰላለህ ነው እኛ የአመት በአል ሰራ ሰንሰራ ጨሰብን ብለው በር ያንኳኳሉ ምቀኛ ጎረቤት ሰለሌለህ አመሰግን
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Ай бұрын
😂😂😂የኛን ቤት ጎሮቤት አስታወሺኝ እኛ ምግብ ቤት አለን ሁሌ ጥል ነው ቀበሌ እደተከሰስን አባቴ ምን አደረኩ ሲል ጭስ አቸስክብን ሲሉት የሚያዝ ከሆነ ለምን አትይዙትም ይላል 😂😂😂😂 ምቀኚነት እኮ አያድርስ ነው
@seadayoutube3908
@seadayoutube3908 28 күн бұрын
​@@jemilaahmed8994😂
@fatumafatuma739
@fatumafatuma739 24 күн бұрын
አወ የጎረቤት ምቀኛ አያድርስ ወላሂ ማሻ አላህ ጎረቤቶች አላህ ይስጣቸው
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 14 күн бұрын
​@@jemilaahmed8994😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-iw8mp1oe3e
@user-iw8mp1oe3e 27 күн бұрын
ጎበዝ
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 29 күн бұрын
የኔ ደርባባ ወሎየነት ❤
@zabiba2788
@zabiba2788 Ай бұрын
አስኩየ የኔ ቆንጆ የምር ትለያለሽ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉 ስደት በመሄድ የአሳራ እራት ከመሆን በሀገር ዝቅ ብሎ መስራት ክብር ነው ወንድማችን በርታ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 6 күн бұрын
ማሻአላህ ከቃሪያ አይን አላህ ይጠብቅህ አላህ ያጠክርህ ያረብ
@skettube4149
@skettube4149 7 күн бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነህ የምር ግሽ መሠልህ ይብዛ
@KukuAb-pc1lv
@KukuAb-pc1lv 9 күн бұрын
Askuye betam yemwedewu programsh newu . wulo adarn kanchi gar mayet betam yasdestal.Egzabher rejim edme ena tena yistsh ❤❤❤
@Cookie17554
@Cookie17554 Ай бұрын
አይ ወሎ ገራገሩ ምርጥ አስተዳደሩ እራሱ ፈጣን ምላሽ ነው የሰጠው እንዲህ ነው ወሎ ቀና ህዝብ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@wuedaaweke3202
@wuedaaweke3202 29 күн бұрын
ባለሙያ ጀግና በርታ , አስካለ እግዚ አብሔር ይስጥሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አሜን
@RabeaKsa-gg9ws
@RabeaKsa-gg9ws 11 күн бұрын
አደነቅኩህ አላህ ያግዝህ ወንድሜ ሀጁንም አላህ ያሳካልህ
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j Ай бұрын
የልጁ ፍግታታ ሆድ ይሞላል አችም እዲሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አሜን
@lidu3065
@lidu3065 28 күн бұрын
I wani see his future, he is hardworking and have purpose definitely he will get it .God job brother 🎉🎉🎉🎉
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Ай бұрын
አሰካልዬ የኔ ሳቂታ ናት እስይ ባንች በኩልም እንዲታይ እንዲጎበኝ አዲረገሻል የኔ ወንዲም እንዳተ አይነት ጀግና ወጣቶች ያብዛልን አብዘሃኛው ጫት ላይ ተቀምጦ ሚውለው ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ይደረሳል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አሜን
@AliAli-wl8ic
@AliAli-wl8ic Ай бұрын
የውድ ወንድም አላህ ጨምሩ ጨማምሬ ይስትህ እድግ ባል አተ ወድ ሰው ነህ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
ደስ ስትሉ ጎበዞች
@Mebatakoer
@Mebatakoer Ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ
@MuhammedawelAli
@MuhammedawelAli 25 күн бұрын
በቅድሚያ ውድ ወንድሜ የዱንያም የአኸይራም ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ቢኖረኝ እሱን ለማገዝ የምትፈልጉ አካላት በሙሉ አሊ ብሎማለት በጣም ካያቹሁት በላይ ብዙመስራት የሚቺል ልጂ ነው
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Ай бұрын
ዋውውውው አስካል እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርጥ ሰው ነሽ እውነትነው በጣም ሊበረታታ ይገባዋል እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 28 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@muluye333
@muluye333 27 күн бұрын
አሊ እግዛብሔር ይባርክህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን አሰካለም ተባረኪ
@eyerusalemeyerusalem4605
@eyerusalemeyerusalem4605 27 күн бұрын
በጣም ትልቅ ቦታ እንደምትደርሰረ ጥርጥር የለኝም
@dawitmobile580
@dawitmobile580 2 күн бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ❤
@fafitube2448
@fafitube2448 Күн бұрын
የኔዋ ኮቻየ አሊየ በርታ የኛ መልካም ወድም😢ጀግናችን ነህ ቃል የተገባለትን እዳረሡት
@lidiya727
@lidiya727 8 күн бұрын
ጀግና ነህ አስካልየ የኛ ውድ
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 37 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 140 М.
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 43 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 21 МЛН