No video

ፅጌ ታፈቅርሃለች አንተ ያለህ ስሜት ምንድነው ? Dani Royal With Fegegita React

  Рет қаралды 542,441

Fegegita React

Fegegita React

Күн бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaR...
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 2 000
@FegegitaReact
@FegegitaReact 2 жыл бұрын
NEW VIDEO : kzfaq.info/get/bejne/e692ea-ayZm7dJ8.html
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@kentunegh7063 ደደምሪኝውዴዋ
@kentunegh7063
@kentunegh7063 2 жыл бұрын
@@fatumawase eshi
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
የፅጌንም ልቀቅልን 👍
@selamalwmu515
@selamalwmu515 2 жыл бұрын
Ere tsegenm akrbln
@emabtimagistu1934
@emabtimagistu1934 2 жыл бұрын
Dani ok🥰🥰🥰🤣🤣🙏
@HASMedia1984
@HASMedia1984 2 жыл бұрын
የሚፀፅተኝ ነገር አላደርግም ያልከው 100% ስህተት ነው ይሄ ንቅሳት በነገው ህይወትክ ላይ ትልፅ ፀፀት ይጠብቅሃል እመነኝ ሊፀፅትህ የማይችለው ዲጄ ሊን ካገባህ ብቻ ነው
@mikiasmengiste5808
@mikiasmengiste5808 2 жыл бұрын
Bedenb eyew begu sinekaw tefa
@hanymulugeta8810
@hanymulugeta8810 2 жыл бұрын
Yes you right ✅️
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
የውሸት ነው እማ ንቅሳቱ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
በትክክል ልጁ አብዷል
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 2 жыл бұрын
ዳኒ ፅጌን አሳልፈህ ለሌላ ወንድ ከሰጠክ ወንድ አደለህም ትወድሃለች አንተም እንደዛው ስለዚህ እሷን አግባና እኛም ደስ ይበለን 💗💜💜💜💞💞
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
መልካም ሴት በቀላል አትገኝም ይላል ፈጣሪ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-bx9oq2rl9w ደምሪኝውዴዋ
@Filseta
@Filseta 2 жыл бұрын
ካልወደዳትስ ሆ በቃ ዴጄሊን ወደዳትበቃ ተውት ልጁን
@user-dg6ov2wu5n
@user-dg6ov2wu5n 2 жыл бұрын
ለፉቅር ካልተፈላለጉስ ምን አሳወቃችሁ እናተ
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v 2 жыл бұрын
አባት ያላችሁ ቸሩ መድሀኒያለም እድሜ ይስጥላችሁ በህይወት ለተለዩን አባቶች😭 ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን።
@mahinigus2838
@mahinigus2838 2 жыл бұрын
አሜን 😥😥😥😥
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h 2 жыл бұрын
_🤲አሜን ፫_
@user-uo3re1hc2m
@user-uo3re1hc2m 2 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@belitube9866
@belitube9866 2 жыл бұрын
አሜን😭😭😭😭😭😭
@jjjhh4655
@jjjhh4655 2 жыл бұрын
አሜን
@miteshitaye2263
@miteshitaye2263 2 жыл бұрын
ዳኒ ዝም ብዬ እየሰማዉህ ድንገት ስለ አባት ስታወራ ማዳመጥ አቃተኝ 😭አባቴን ከቃላት በላይ ነው ምወደው 😍😭እድሜና ጤና ለአባታችን እና ለናቶቻችን🙏❤️❤️❤️
@nejoam6084
@nejoam6084 2 жыл бұрын
የመጀመራ ኮማች ነኝ ዳኒና ፅጌ ተጋብተው ወልደው ለማየት የጓጓ በላይክ❤❤😘
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
👍👍😻
@etsegenetnigusse6906
@etsegenetnigusse6906 2 жыл бұрын
Ya
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 жыл бұрын
ክክክ የድጀሊ አፍቃሪ ሆነኮ
@nejoam6084
@nejoam6084 2 жыл бұрын
@@user-by3vw9xm9c ወላሂ አላመንኩም እኔ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ምንአገባን 😂😂😂😂
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 2 жыл бұрын
ስረዓትህ ና እምነትህ ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ከአንተ አይወሰድብህ ልብህን አሳምነኸው ከፅጌ ጋር ትዳር ብትመሰርቱ ደስ ይል ነበር
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@nolawitnolawit1581
@nolawitnolawit1581 2 жыл бұрын
Ene demo asamnew tsege emety meslog
@nolawitnolawit1581
@nolawitnolawit1581 2 жыл бұрын
Ene demo asamnew tsege🙄🙄🙄 emety meslog
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 2 жыл бұрын
@@nolawitnolawit1581 ከከከከ ልብህን የምትለውን ቃል አላየሻትም እና ነው
@user-ip5gw2ww3l
@user-ip5gw2ww3l 2 жыл бұрын
ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ተባረክ ምታስበው ሁሉ ተሳክቶ ቤተሰብህን ምታስደስትበት ጊዜ ይስጥህ የጽጌን ነገር ግን አደራ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዳኒዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በጣም በሳል ልጅ ነህ እና እግዚአብሔር በእይወትህ ሁሉ መልካም ነገር ያድርግል🙏 ከፅጌ ጋር ደግሞ ብትጣመር በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሁለታችሁም በጣም ወጣት እና በሳል ልጆች ናችሁ ❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ዳኒና ፅጌ በትዳር ይጣመሩ እምትሉ 👍😻
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
ችግሩ ሰው ባለው አይደለም
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ ……… አርጉኝ ቤተሰቦቼ
@aynadisalemu5595
@aynadisalemu5595 2 жыл бұрын
betam des ylgal betgbu
@Selam12973
@Selam12973 2 жыл бұрын
@@keneanofficial4914 እሺ እናንተም ጎራ በሉ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 2 жыл бұрын
ትዳር በሰወች ጋጋታ አይመሰረትም
@seble6210
@seble6210 2 жыл бұрын
ለአባትህ ያለህ ፍቅር ኡፍፍፍ 😢 እኔም አባቴን ባጣም ነው የምወደው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልክ🙏💞💞💞
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@mmaserat6643
@mmaserat6643 2 жыл бұрын
ገብርኤልን በጣም ደስ ብሎኛል የስላሴን ፉጥረት ማንም ሊቀይረዉ አይችልም ዳንዬ አንተ ወንድ ዲጂ ሊ ቆንጆ ሴት ምርጥ ሴት ልጅ ነዉ የወደድካት መዉደድ ደግሞ የግዚያብሄር መንገድ ነዉ የድንግል ልጅ ፈቅዶ ብትጋቡና ከልጆቻችሁ ጋር ኢንተርቪዉ ብታደርጉ በጣም ደስ ይለኛል ደግሞ ትጋባላችሁ እዉነት
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር!!!!!
@user-wl1dn2yf5v
@user-wl1dn2yf5v 2 жыл бұрын
ዳኒ እንዴት ደስ ይላል በእምነትክ ያለክ ጥንካሬ አብሶ የእግዚአብሔርን ስም ስታመሠግነው ተባረከ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ አንተ እንደምታወራው አደለችም ቁምነገረኛ ነች ምክንያቱም በነሱ መሃል አልገባም ብላለች 💗💗💗አንተና ፅጌ ብትጋቡም ደስ እንደሚላት ተናግራለች 💜💜💜💜ስለዚህ ፍታ በቃ
@etotube1957
@etotube1957 2 жыл бұрын
በግድ ካልወደዳትሥ እንዴ ምነው በእኔ ጭንቅላት አሥቡ አላቹ😏😍
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
ፅጌን አግባት የሚለው ኮመንት በዛ!!!የሚያፈቅራትን ያግባ። የሰው ሂወት የሚመራው በሰው ሳይሆን በራስ ነው።
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ትክክል በማያጋባን አንግባ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ገና የሀቅ ሰው ኮመንት አነበብኩ
@eldanagetu5881
@eldanagetu5881 2 жыл бұрын
@@tube6676 eko ene erasu and comment enkuan leju hetsan aydelm yefalgewn mafker yechlal yeml comment yelam eyalkugn neber 🤗
@abraordabra7976
@abraordabra7976 2 жыл бұрын
Ashkabach
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
@@eldanagetu5881 betam eswa endasebechiw esu kalaseb tefatenag new ayibalem degmo eswan be metefo alansam
@abelb5604
@abelb5604 2 жыл бұрын
ፃጌን በጣም እንወዳታለን ትልቅ ደረጀ ደርሳ ማየት እንፈልጋለን ደሞም ይሆናል ኪዳነምኸረት ትርዳሺ
@haimilakew2182
@haimilakew2182 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚያብሄርን ዲጄ ሊ ስለወደድካት ደስ ብሎኛል እኔም ስለምወዳትና ስለማደንቃት ለነዚህ ባለጌዎች መጥፎ ንግግር ጆሮ አትስጥ የተናቁ ስለሆኑ ንቀህ ተዋቸው
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እደፅጌ አይነት ወለላ ልጂ አታገኚም እውነት ሲቆጪህ ይኖራል ጠብቅ ከተውካት በኋላ ትፀፀትበታለህ ፅግየ ውድድድድ❤
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ሁሉም እግዚአብሄር ሲፈውቅድ ነዉ
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 жыл бұрын
ፍቅር በውብት እኩ አይደለም ማማየ ለኛ የታየን ለእሱ አልታየውም እንግዲህ ምን ይደርጋል ፍቅር እውር ሲባል አባባል ይመስልኝ ነበር እኔ ግን ክዚህ በኃላ እሚስባት ይመስለኛል ኮሜንታትሮች ጥሮ እይታ ስላለን😀😀😀
@illill5904
@illill5904 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ብእውነት ፅጌ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ምንማለት ነው በሰው ህይወት አትግቡ🤔
@aticho7216
@aticho7216 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፍቅር እኮ በመልክ አይደለም ልቡ ካልፈለገ ምን ያርግ ፍቅር ከፈጣሪ ነው
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 2 жыл бұрын
ወይኔ ዳኒ በጣም ነው የምወድህ አይዞህ ህይወት ፈተና ነች ግን እንዳልከው ከፈጣሪ ዘንድ ሁሉም ሙሉ ነው እና እኛ እጃችንን ለምስጋና ማንሳት ነው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ…አርጉኝ
@manuelafantaye7801
@manuelafantaye7801 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነክ ዳንዬ የምር ለቤተሰብክ ክብር ስላለክ ወደድኩክ ለአባትክ ያሰብከው በእርግጠኝነት ይሳካል እግዚሀብኤር መልካም ነው!
@tigistmesfin6941
@tigistmesfin6941 2 жыл бұрын
አባትህ በእድሜ ቆይተውልህ ያሰብከውን እንድታደርግላቸው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ 🙏🙏🙏 የተሳካልህ ጊዜ እኔም ደስተኛ ነኝ 🥰
@heralassefa8955
@heralassefa8955 2 жыл бұрын
እኔ ግን ብቻ ነኝ ፅጌን እንዲያገባት የራሴ ያሕል ሰርግ መስሎ የሚሰማኝ እባክ ሀለታች አንድ ብትሆን ሁሌም ፀሎቴ ነው ዳኒዬ ምርጥ ሰው
@hanetube9931
@hanetube9931 2 жыл бұрын
የፈገግታ ሪአክት ቤተሰቦች በሙሉ ኢድ ሙባረክ በሉኝ? የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ መባረክ ብያለሁ በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁንልን።👏
@jrjr9166
@jrjr9166 2 жыл бұрын
❤❤❤😍😍😍😍😍
@amanuelbirhanu7499
@amanuelbirhanu7499 2 жыл бұрын
melkam bale
@onelove9754
@onelove9754 2 жыл бұрын
Melkam bale
@gsd4133
@gsd4133 2 жыл бұрын
እድ"ሙባረክ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@jrjr9166 ቤተስብእናሁንውዴዋ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ወይኔ አስለቀስከኝ ለቤተሰቦችክ ላንተም እግዛብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@user-lp7jf7ks2t
@user-lp7jf7ks2t 2 жыл бұрын
ተባረክ ዳኒ ለሀይማኖትህና ለቤተሰብህ ያለህ ፍቅር ይለያል ፍፃሜህን ያሳምረው ያለህ ስነስርአት ግሩም እርግት ያልክ ነህ ተባረክ
@elsa7399
@elsa7399 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ የሰው አፍ ፈርታ ነው እንጂ አንተን ጠልታ አይደለም ምስኪን ናት አስተዋይ ናት ለዛ ነው እግዚአብሔር ያውቃል አይዞህ ዳኒዬ♥
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ
@kalkidangezahegne7500
@kalkidangezahegne7500 2 жыл бұрын
Endet awekesh
@hanatsegaye2719
@hanatsegaye2719 2 жыл бұрын
Yes
@neimakemal6548
@neimakemal6548 2 жыл бұрын
Tkkkl
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 жыл бұрын
በትክክል ዳኒዬ ለማፍቀር መብት አለኝ ከማለት ለመኖር መብት እንዳለን ማወቅ ያስፈልጋል 👍 እውነት ነዉ የእግዚአብሔር ቤተ ሁሌም ክፍት ነዉ መጨረሻህን ያሳምረው🙏 ዳኒ ፅጌ በጣም ነዉ የምወዳቹ ፈጣሪ ፈቅዶ አንድ ያረጋቹ🥰
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@lloveethiopa7130 እሽ
@bluecandy6164
@bluecandy6164 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም!!!!.....ተባረክ🙏 አሁንም ልብህን ስማ እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው 🙏
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
_የእስልምና እምነት ተከታዬች እኳን ለኢድ አረፋ በአል በሰላም አደረሰችሁ አደረሰን_ _ኦ!😭😭😭😭_ _ዳኒ ምርጥ ልጅ_
@woyay2095
@woyay2095 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@nardinardi9385
@nardinardi9385 2 жыл бұрын
እፍፍ;;;ለአባትህ ያለህ ፍቅር 😢ዳኒ የአንተ አባት ቢያንስ በህይወት አለ የእምነትህ ጥንካሬ❣️
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤🎈
@Beka_G
@Beka_G 2 жыл бұрын
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞቼ ወገኖቼ መልካም የኢድ አል አድሃ (ዐረፋ) በአል ይሁንላችሁ Happy EID-AL-ADHA 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wv7xv1ug2d
@user-wv7xv1ug2d 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ❤️
@jrjr9166
@jrjr9166 2 жыл бұрын
😘😘😘😘
@fafihabeshawit2235
@fafihabeshawit2235 2 жыл бұрын
🥰🥰
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-wv7xv1ug2d ቤተስብእናሁንውዴዋ
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 2 жыл бұрын
ለኣባትህ ያለህ ፍቅር .አስለቀስከን .......እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን በርታ ከሰራህ አላማህን ታሳካለህ !!!!!
@meronyedglj6297
@meronyedglj6297 2 жыл бұрын
ዳኒ አተ መልካም ልጅ ነክ ለቤተሰብ ያለክ ክብር ለምነትህም ያለክ በጣም ነው የወደድኩልክ እውነት እግዚአብሔር ያሰከውን ሁሉ ያድርግልክ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ፀልይ እመቤቴ ልብህን ታረጋጋው የኔ ውድ ፅጌና አንተ ያሳለፋቸ ትን በስራ ላይ ወደኋላ ተመልሰህ አስታውስ ዳኒዬ ምርጫው ያንተ ነው
@Abiywana
@Abiywana 2 жыл бұрын
ዳኒ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል ለቤተሰብህ የለህ ክብር በተለይ ላባትህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ በርታ ያሰብከው ይሳካልህ🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ
@elsa7399
@elsa7399 2 жыл бұрын
ትክክል ዳኒዬ እኔም ያፈቀርካትን እንጂ ያላፈቀርካትን በግድ አብረህ ኑር አልልህም እቃ አይደለህም ዲጄ ሊ የሰውን አፍ ፈርታ ነው እንጂ ትወድሃለች እግዚአብሔር ያውቃል አይዞህ በርታ ለበጉ ነው እሳን ያፈቀርከው
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ በመሆንህ ብቻ ሳይሆን ስርአትህን ወድልሀለው ዳኒዬ አባታችን እግዚአብሔር አብ ሁሌ መደገፊያችን ነው እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ሲሄድ ልቤ ያርፋል የኔ አባት እግዚአብሔር አብ አያሳፍረንም😭😭😭
@ልኑር2ተደብቄ
@ልኑር2ተደብቄ 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ ብዝት ይብልልኝ የተከበራችሁ እና የምውዳቼሁ ጎደኛቻ የወናነዘ ልጆች 😍😍😘😘❤❤ ዳኒ ወንድም አይዞህ የፍቅር አምላኬ ከአንተ ጋር ይህን አንተን አሳብ እና ልብ እግዚአብሔር ብች ነው
@malikmajid2034
@malikmajid2034 2 жыл бұрын
ዳኒዬ አሁንም ባለህበት እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ዳኒ አባትህን ድንግል ማርያም ትከተላቸው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋ
@user-rv2cg5em2s
@user-rv2cg5em2s 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ፅጌን አግባ የምር እደት እደምታምሩ እኮ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@muzitU til ቤተስብእናሁንውዴዋ
@samrilove1772
@samrilove1772 2 жыл бұрын
Bigabu xiru nber nger gin nigigiru layi yefiqir simeti sile thige yelwum
@malmal3696
@malmal3696 2 жыл бұрын
ካልወደዳትስ በግድ ነው እንዴ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@muzitU til 👍ደምሩኝ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@malmal3696 ሰብ አርጊኝ
@MilaMedia
@MilaMedia 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በስራው አይሳሳትም ልክ ነህ! ነገር ግን ሰውን በመፍጠሩ ተፀፅቷል.....አንተ ጎበዝ ነህ በራስ መተማመንህ ደስ ይላል!!!!
@blenekebedekebede6672
@blenekebedekebede6672 2 жыл бұрын
ዳኒ ፅጌ በጣም ነው የምታምሩት እና ፅግዬን ፐትዳር አጋርህ ብትሆን ደስ ይለኛል ዳኒ ብታስብት ጥሩ ነው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
ዳኒ ልዩ ነህ አይዞህ እግዚአብሔር ለአባትህ እድሜ ይሰጥልህ በጣም ልቤን ነው የነካው ለቤተሰብ ያለህ ወይ በስማም በእንባ ነው ያየሁት ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንይ አይዞህ ወንድሜ
@reduhabeshawt4153
@reduhabeshawt4153 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ በሥራው አይሳሳትም ዳን እውነትኛ ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በርታ 🥰 💖💖
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
😍ሩዱዬ ሰብ አርጊኝ😘💝💝
@sebleabate2106
@sebleabate2106 2 жыл бұрын
የአሰብከዉን ፈጣሪ ያስካልህ ወንድሜ አትዘን አባትህ በሂወት አሉ
@user-yr2gm6cb4e
@user-yr2gm6cb4e 2 жыл бұрын
እምነታችሁ ላይ ያላችሁ ነገር በጣም ደሥ እውነት ነው የፈጣሪ ደጂ መቼም አይዘጋም ክፍት ነው ፈጣሪ እግዲህ የልብህን ይሙላልህ ያባት ውለታቸው ብዙ ነው እኛ ከፍለን እንጨርሠውም ፈጣሪ ይክፍላቸው
@abdushalove
@abdushalove 2 жыл бұрын
እመነኝ ዳኒ የሚወድህን ስትከተል የሚወድህ ይጠለሀል እና አስብበት ዳኒ እመነኝ እንዳይፅትህ እና ቆም ብለህ አስብ በተረፈ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ለቤተሰቦችህ ያለህ ፍቅር የሚገርም ነው ዳኒዬ ኣሁንም ቢሆን ማመን ኣልቻለኩኝም ከዲጅ ሊ ጋ ያዘኝ ለምትለው ፍቅር😞😞😞ለማነኛውም እግዚአብሔር ወደ ልቦናህ ይመለሰህ የእውነት ዳኒዬ ብዙ ነገር ይጠብቅሀል
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህትደምሪኝየኔማር
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@emufaisal796 እሽ
@elsa7399
@elsa7399 2 жыл бұрын
እናንተ አንድ ያልተረዳቹት ነገር አለ ልኡል እግዚአብሔር ዲጄ ሊን ሊቀይር ሊያድናት ፈልጉ ይሆናል እኔ እደዛ ስለማስብ ዳኒ ያፈቀራትን ነው የምደግፈው ተው እንጂ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
ዳኒም ጽጌን ያፈቅራታል ነገር ግን የነገራት አይመሥልም እና 🤗🤗አንዳንድ ወንዶች ሴቶች እንደሚያፈቅሯቸዉ ለማወቅ ይሔንን ያደረገው ብዬ አስባለሁ 🥰ፅጌ እና ዳኒዬ አይለያቹ አባቴ ❤️
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune weda
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 2 жыл бұрын
ወይኔ ላባትህ ያለህ ፍቅር ሲያስቀና እኔም አባቴን እወዳለኩ ያንተ ይለያል አባቶች ሳይከፉቸው ይኑሩልን
@weloyewa1
@weloyewa1 2 жыл бұрын
የኔ ውዲ ዳኒ እመብርሀንን አስለቀሰኝ😭😭😭😭 ኡፍ አባትም እናትም የለኝም እና ስለ አባቱ ሲያወራ እንባው እያነቀው😭😭😭😭😭አይዞክ ወንድሜ
@user-ut7eg7nm9u
@user-ut7eg7nm9u 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ውይ ለእግዚአብሔር ያለህን ምስጋና ኣክብሮት በጣም ደስ ይላል እመኣምላክ ምትፈልገውን ምትመኘውን ቦታ ታድርስህ
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 2 жыл бұрын
ዳንዬ የኔወንድም ተመስጨ ነው ያደመጥኩህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ አንተና ፀጌን በጣም ነው የምወዳቹለእምነታቹ ያላቹ ነገር ደስስ ይላል በርቱ😍😍😍
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ቤተሰቦቼ
@raeecell1204
@raeecell1204 2 жыл бұрын
@@keneanofficial4914 🥰🥰🥰🥰🥰👌
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q 2 жыл бұрын
ዳኒ ጽጌረዳን አይቼ ተመልሼ መጣሁ እግዚአብሔር ከነቤተሠብህ ይጠብቅህ ያንተ ሚስት ፅጌ ናት እሺ ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቀው ⛪
@dinku4695
@dinku4695 2 жыл бұрын
የምር የፈጣሪ በር ሁሌም ክፍት ነው ዳኒ በሪታ ደሞ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ❤️❤️❤️❤️
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@fortunatilaye6599
@fortunatilaye6599 2 жыл бұрын
ወይኔ ዳኒ ማለት እንዲህ ደስስስስ የምትል ሰዉ ነህ እንዴ 🤔የኔ ንፁህ እወድሀለዉ እሺ ❤ደሞ ሊዬን ስላፈቀርክ ደስስ ብሎኛል 🤗ጊዜ ስጣት ፍሬህይወት ያንተ ትህናለች የምር ፍቅር ከሆነ ያለብህ ደሞ ስትጋቡ ሊዬን በጣም እንደምወዳት ንገርልኝ እሺ ዳዬ 😍😍😍
@genetassefa619
@genetassefa619 2 жыл бұрын
Enem btam nw dj Lee yemiwedat
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@genetassefa619 gen sub…😍😍
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 жыл бұрын
ትክክል ዳንዬ በጣም ያሳዝናሉ መርጠዉ ባልተፈጠሩበት ተመርጠዉ ሲገደሉ ያሳዝናሉ።
@AddisInsight21
@AddisInsight21 2 жыл бұрын
በዚህ ልጅ ንግግር ውስጥ ብዙ ቁምነግሮች፣በሳልና ምክንያትዊነትን አይቻለሁ። የመጀመሪው ነገር ሰው ራሱን መሆን አለበት ።ያመነበትንና ሀይማኖቱ የሚፈቅደውን ሁሉ መቸ፣እንዴት ለማን ማድረግ እንዳለበት የሚወስነው ራሱ ባለቤቱ እንድሆነና ማፍቀር የሚቻለው መጀመሪያ በህይወት መኖር ሲቻል እንደሆነ በማስረዳት በማንነታቸው በእየለቱ በጅምላ ለሚገደሉት ንፁሃን ወገኖቹ ድምፁን ያሰማበት ።ብስለቱንና ሰውነቱን ያሳየበት ድንቅ ዝግጅት ነው። እናመሰግናለን ወዳጄ🙏
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
አስተዋይ ነህ ማንም ምን ይበል ውሳኔህ እና ማፍቀርክ የአንተ እና የአንተ ፍላጎት ነው። ለቤተሰቦችህ ያለህ ፍቅር ወላሂ እንደእኔ ነፍ አመት ይኑርልክ።ሀሳብህም ተሳክቶ አባትህን የምታሳርፋቸው ያድርግህ
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
ፍቅር አይን የለውም ሚባለው እውነት ነው ምናልባት ፅጌ እንደህት እያህያት ስለሆነ ይሆናል ወደፍቅር ያልገባቹት አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይለናል
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ዳኒዬ የኔ መልካም የምር ማንንም አትስማ ልብህን ተከተል ፅጌ ፅጌ የምትሉት እሱ በወንድምነት ቢሆንስ የሚያያት እሷም ግልፁንኮ አፈቅረዋለሁ አላለችም ኮሜንታተሮች ዲጄን መናገራችሁ ያሳፍራህ እረፉ እሷ ክብር ያላት ራሷን የምታስከብርና ስርአት ያላት ሰዉ ነች አትሰግጡ😣😣
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
የሰገጥሽ አንች ነሽ ምን ነካሽ ፈጣሪኮ ሴት ወንድን አትመሳሰል ወንድም ሴትን አይመሳሰል ይላል ወንዳወንድ መሆኗ ነጻነት ሳይሆን ክፉ መንፈስ ስላለባት ነው ባይኖርባት እንደድሮው እናቶቻችን ስርአቷን ጠብቃ ወልዳ መልካም ቤተሰብ ትፈጥር ነበር
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
@@user-bx9oq2rl9w ታዳ መንቀፍህ መልካም ነዉ ማነን እና ነዉ የሰዉን አቃቂር የምናወጣዉ እኛስ ሙሉ ሴት ሆነን አንሳሳትም ማስተዋል መልካም ነዉ
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 2 жыл бұрын
እኔም ሰምቼ አለወቅም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@Oumlizaaa ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-qq5wf9po8i ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@selamyeshetu6506
@selamyeshetu6506 2 жыл бұрын
ወይ ዳኒ እግዲ የእዉነት ካፈቀርካት ጸጋ ነዉ ያጣፍጥልክ ለጵጌም መልካሙን አዳም ፈጣሪ ያድላት
@semuty9837
@semuty9837 2 жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ሰው ያሰብከው ሁሉ እድሳካልህ እመኛለሁ አቤት እርጋታ 😍😍😍😍
@lenajmal9471
@lenajmal9471 2 жыл бұрын
በጣም
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ፅጌ ዳኒ ለእምነታችሁ ያላችሁ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፈቅዶት ሀገራችን ሰላም አድርጎልን ፅጌ እና ዳኒ ተጋብተዉ የሚኖሩ ያድርጋቸዉ
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
ራቁት እየሄደች የእምነት ጥንካሬ አለ አይ ክርስቲያኖች ብቻ ማሪያምን እግዛቤርን ካሉ ጠካራ ናቸዉ በናንተ እምነት አጂኢብ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
@@afi5295 ዋናዉ ንፁህ ልብ ይኑራት እግዚአብሔር ሲፈጥረን እራቁታችን ነዉ
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
@@marmaryeheyabenat1796 ማሪያምኮ የተራቆተ ልብስ ለብሳ አልሄደችም የልብ ጥንካሬዋ ስላለ ራሳችሁን አታታሉ
@user-xm4qv9hm4w
@user-xm4qv9hm4w 2 жыл бұрын
ዳኒየ የኔ ውድ ፈጣሪ መልካሙን ነገር የሚጠይቅምህን ይስጥህ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤🎈
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
​@@selamtube1319 ነይ እንደማመር kzfaq.info/get/bejne/Y9GbdrB3x6_WXWw.html
@user-kb9tm6ek9v
@user-kb9tm6ek9v 2 жыл бұрын
ለቤተሰቦችህ አላህ መልካሙን ረዝቅ ይረዝቃቸዉ በፍቅር በሰላም ያሰተሳሰባችሁ አሰለቀሰከኝ ዳኒ😢😢😢😢
@user-yb9sz6is2v
@user-yb9sz6is2v 2 жыл бұрын
እኔም ላባቴ ያለኝ ፍቅር ለመግለፀ ይከብደኛል እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ ነው እፍፍፍፍ እድሜና ጤናችውን ያብዛልን ልዑል እግዚአብሔር
@user-ty5zc4fd3u
@user-ty5zc4fd3u 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዳኒየ ያለቤተሠብ የኛ መኖር ባዶ ነዉ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
👍💛ደምሩኝ👍
@Ethio806
@Ethio806 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከፅጌ ጋር ያጣምራችሁ
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 2 жыл бұрын
ዳኒ አድናቂህ ነኝ ፅጌ ዳኒ የምትሉ ሰወች ሁሉም ነገር የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው በግድ እናንተ ደስ እንዲላቹ ይጋቡ ሆሆሆ በሷ በኩል የፍቅር ግንኙነት አላት አታጨናንቆቸው
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r 2 жыл бұрын
ቆይ እኛ ምን አገባን ሆ የፈለገውን ያግባ ማን መራጭ አደረገን ለራሱ እሱ እራሱ ያውቃል እኛ የራሳችንን ህይወት እንኑር ቡዙም በሰው ህይወት ውስጥ ባንገባ መልካም ነው እህቶች
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
ዳኒየ ይመችህ👌👌👌👍👍👍 በአንተ እግር ማንም መሄድ አይችልም አባቴ ስለሰው አትጨነቅ ሐበሻ ያልበላነን ነው የምናከው
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ትክክል
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
ከፅጌጋር ብትጋቡ ደሰታዉን መቋቋም አልችልም አባትህን በርጂም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልህ ዳኒ
@user-bc1nv3nw3e
@user-bc1nv3nw3e 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ሳላደቅህ አላልፍም የእግዚአብሔር ቃል ከአፍህ አይነጠልም እግዚአብሔር ያክብርህ በሁሉም ነገር ፈጣሪሃን አሰቀድም
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 2 жыл бұрын
አባት ሺ አመት ይኑር እኔም አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ ❤❤❤❤
@semahabdi5337
@semahabdi5337 2 жыл бұрын
Enem gn bemot teleyetonal😢
@betelhembetel9257
@betelhembetel9257 2 жыл бұрын
ዳንዬ ስለአባትህ ስትናገር 😭😭😭 አይዞህ ስለአባትህ እሚያስብ አባት አለ በስማይ
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 2 жыл бұрын
hi
@ayalneshtube8588
@ayalneshtube8588 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ፀጌ ይጋብ የምትሉ እንደኔ
@ethiolove131
@ethiolove131 2 жыл бұрын
ይመችህ ዳኒዬ አንተ ከወደድካት ዝንጀሮም ትሁን ሀይዞህ በፍቅርህ በርታ ግን ፍቅርህ እውነተኛ ይሁን የማይቀየር ነገር የለም
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 2 жыл бұрын
ለማንኘውም ንቅሳት ሀጤአት ነው ንስሀግንባ ልቦና ይሥጥክ ወንድሜ
@Fozita
@Fozita 2 жыл бұрын
ዳኒ እሺ በቃ ሁሉንም ነገር ተውት እርሱትና አንተና ፅጌ ፍቅር ጀምሩ ለኛ ለአድናቂዎቻችሁ ለምንወዳችሁ ስትሉ አሰቃያችሁን እኮ ሀይ
@munamuhedin1519
@munamuhedin1519 2 жыл бұрын
እረ ጉድ ለኛ ስትል እረ ወገን እያሰብን እንጂ
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443 (ለዒደል ዐድሀ)በሰላም አደረሰቹ❤
@user-br5zb7tp1x
@user-br5zb7tp1x 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ነደረሰን
@konjo7249
@konjo7249 2 жыл бұрын
ባንተና በፅጌ መሀል ምንም ነገር አታስገባ ፅጌ ምርጥ አስተዋይ ልጂ ናት ዳኒ ለአባትህ መግዛት የምትፈልገው መኪና እኔ እኛ ከጎንህ ነን የባንክ ቁጥር ከፍተህ ላንተ እንሸልምካለን ዲጄሊን ከሁሉም በኩል አትመጥንክም እባክህ አስብ 😍😍😍😍😍
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዳኒ እና ፅጌን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
confidence ምናምን ትላለህ እንዴ? በእግዚአብሔር ሴት ሆና ተፈጥራ ያልሆንኩትኝ ነኝ የምትል ራሷን የምትሸዉድ ሴት አትመቸኝም። ሙሉ ሴት ጽጌ ነች! ሃይማኖተኛ በሴትነቷ የኮራች የከበረች ዉድ ሴት!
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
ድጂ ሊይ በጣም ምርጥ ሴት ናት 🤠
@lululove4727
@lululove4727 2 жыл бұрын
Dj ሊ ምርጥ ሴት ናት የማታስመስል ሃቀኛ ናት
@netsitube3853
@netsitube3853 2 жыл бұрын
ዳንዬ ፈጣር ይሄን አይሞሮክን ይባርክልክ በጣም ነዉ የምወድክ የማከብርክ ደሰ ብሎኛል እንደዚህ ሰለ አይወክ
@kedijaessa773
@kedijaessa773 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@belitube9866
@belitube9866 2 жыл бұрын
ዳኒየ የሰዎች በር ስዘጉብኝ የእግዚአብሔር ቤት ግን ሁሌ ክፍት ነዉ ላልካት ልክ ነህ ሰዉ ሻንባቆ ነዉ ይሰበራል ጉልበት የለዉም ብዘጋም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መልካም ልጂ ነህ
@user-em9eg8ru2r
@user-em9eg8ru2r 2 жыл бұрын
ለቤተሰብ ያለ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያሰብከው ያሳካልህ ወንድሜ 🙏❤
@suzantaytu3686
@suzantaytu3686 2 жыл бұрын
እንግድ DJ Lee ከወደዳትም ወደዳት ነው በመልክ ምናምን አይደለም ፅጌንም ጠልትዋት አይደለም ግን በቃ ወንድ ልጅ ምርጫ አለው ይሄንን እወቁ መልክ አለኝ ምናምን ብሎ መመፃደቅ አይሆንም
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
ትክክል ፍቅር እኮ መልክ ምናምን አይልም
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
ለመቅበጥም ከሆነ ፅጌስ የቀበጠችና ፈታ ያለች ናት እደወድ ፀጉራን ተቆርጣ በቁጣ ስላልሄደች ነዉ😊
@suzantaytu3686
@suzantaytu3686 2 жыл бұрын
@@sitrazee13 በትክክል እህቴ ወንዶች ደሞ በእውነት የምልሽ ምርጫ አላቸው
@mareah8016
@mareah8016 2 жыл бұрын
@@afi5295 ስምህ ይብዛልኝ ውንዴሚ. ደምርኝ እስከ
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 жыл бұрын
ጽግዬ አታምልጥክ ከምር አብራቹ ብትሆኑ ያአመቱ ምርጥ ትባላላቹ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
😍😂😂ደምሩኝ
@user-tw7dd6yb6p
@user-tw7dd6yb6p 2 жыл бұрын
እንደኔ ሀሳብ ፅጌ የስራ ባልደረባውጂ ፍቅረኛ ነን ብለው ቀርበው አያቁም So የፈለገውን ያፍቅር ዳኒዬ❤️
@bezaamen2247
@bezaamen2247 2 жыл бұрын
ዳኒዬ በጣም ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሄር ህልምህን ሀሉ ያሳካልህ አተ አንደኛ ነህ ሁሉም ያልፋል ብሮ ❤
@marita2486
@marita2486 2 жыл бұрын
የቤተሰብንን ክፎ እማ አያሰማን ዉይይ በተለይ በስደት ሂወት ላለነዉ እና የልጄን የ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምሩኝ ቤተሰቦቼ😄👍
@tsehayetadese9137
@tsehayetadese9137 2 жыл бұрын
ዳኒ በጣም ነው ማከብርህ እባክህ ፅጌን አታስከፋብን
@user-mr8vz3mv7o
@user-mr8vz3mv7o 2 жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ልጅ ፈገግታህ ብቻ በቂ ነው ስወድህ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
ፍራንክ መሆኑን ምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ዳኒ
@mikiaskebde2568
@mikiaskebde2568 2 жыл бұрын
(ፉኒ እና ሳምሪ) አቅርቧቸው ፈገግታ ሪያክት
@miniarsema1813
@miniarsema1813 2 жыл бұрын
Kerbewalko gibana eyew ee
@akalone1339
@akalone1339 2 жыл бұрын
ቀርበዉ ነበር ዉዴ
@miniarsema1813
@miniarsema1813 2 жыл бұрын
@@akalone1339 awe kerbew neber
@mikiaskebde2568
@mikiaskebde2568 2 жыл бұрын
እረ አልቀረቡም የነሱ vidio የለም 15 ቀን ነው የቀራቸው ጀርመን ሊመለሱ
@zewdihagos3844
@zewdihagos3844 2 жыл бұрын
Mni silhion
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
እውነነት ነው ፈጣሪ አይሳሳትም ♥️
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
👍👍👍👍💛💚💚ደምሩኝ ቤተሰቦቼ
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 2 жыл бұрын
ለቤተሰቦቹ የማስብ ሰዉ ደስ ይለኛል ሚስኪን ከአሰብከዉ በላይ አላህ ይሙላልህ
@zulfaamar1046
@zulfaamar1046 2 жыл бұрын
ፅጌ እና አንተ በጣም ደስ ትላላችሁ ተጋብ እና 6 ልጆች ወለዱ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
ማንንም ሰው የመውደድ መብትክ ነው የወደድከውን ሰው ካገኘክ ደስተኛ ትሆናለክ ካጣክም ተጎጂው አንተ ነክ ሰው ለማያገባው ነው የሚቀባጥረው🙄🙄🙄🙄🤨🤨🤨🤨🤨
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የዚን ፕራንክ መጨረሻ አሳየኝ😔😔👐👐👐
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 2 жыл бұрын
ክክክክክ እረ ውዴ ሌላዱአርጊ የነዝህ ተረተረት ይዘጋል
@emu4176
@emu4176 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እኔም እንዳተ ነው እምለው ከነሱ በፊት ያደረገኝ ነ ሁሌም ፆለቴ ነው ዳኒየ እድሜና ጤና ለቤተሰቦችህ መድሀኒአለም ይስጥልህ
#ዳኒ እና ፅጌ ተጣሉ😢የዳኒ ፍቅረኛ😡
11:19
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,3 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 19 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 54 МЛН
ዳኒ ዴጄ ሊን ዱባይ አገኛት Dj lee
12:54
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 338 М.
"በዲጄ ሊ መበለጤ..."  / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist
53:58
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 1 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН