🔴 ተወዳጇ አርቲስት `ማክዳ አፈወርቅን (በአስቸኳይ) መርዳት አለብን❗❗

  Рет қаралды 85,949

ORTHODOX TUBE

ORTHODOX TUBE

3 ай бұрын

#ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
በዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
Instagram፦ hilemichael...
#Donkey_tube
#fetadailynews
#abelbirhanu
#makidaafewerk
#artist #አርቲስት
#ማክዳአፈወርቅ
‪@etartmedia‬
#etartmedia
#ማእዶትለኢትዮጵያ
#ኢቲአርትሚዲያአርቲስትማክዳአፈወርቅ
ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
ORTHODOXTUBE ethiopia orthodox

Пікірлер: 595
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 2 ай бұрын
በtelegram ቀጥታ video ለመላክ contact ለማድረግ👇t.me/+251944555878
@nasirahmad-gm1px
@nasirahmad-gm1px 2 ай бұрын
የተመሰገነ አባቴ ፈጣሪዬ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 3 ай бұрын
አስደነገትከኝ ማኪ ምን ሁና ነው ብየ 😢 እርእሳችሁን እያስተካከላችሁ ፃፉ እንድታይላችሁ እያላችሁ ሰውነታችን አጨርሱ
@konjobelete8746
@konjobelete8746 3 ай бұрын
💯 ትክክል እንዲህ ጨከን ብሎ የሚገስፃቸው እያጡ እንደፈለጉ እየሆኑ ሰድበው ለተሳዳቢ ይሰጡናል 💔 ሰውን ባትፈሩ ፈጣሪን ፍሩ 💔🤐 🤫 🙈🙉🙊 😥😪😓
@TigstGetachow
@TigstGetachow 3 ай бұрын
@@konjobelete8746 እውነት ነው ውደ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 3 ай бұрын
Demoko mechersha yaregutal 😢 wanawi dehina mehonaa newi ❤
@Etho19pia
@Etho19pia 3 ай бұрын
እንርዳት ስባል ለምን ክፉ ብቻ እናስባለን?? ነገሩ ዘመኑም ነው 😊
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 2 ай бұрын
እኔም
@AbigailGetachew-rj4ns
@AbigailGetachew-rj4ns 3 ай бұрын
ማሪያምዬ የጌታዬ እናት ደስ ይበልሽ 👏👏🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 ай бұрын
Amen amen amen🥰❤️🙏🥰🙏❤️🥰🙏❤️❤️❤️❤️
@user-ho8sv9zl1h
@user-ho8sv9zl1h 3 ай бұрын
Amen
@mandefrozegeye2081
@mandefrozegeye2081 3 ай бұрын
ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ተዋህዶን ቀና ለማድረግ የሚሰሩትን ያግዝልን። አሜን
@tiruworkteferi4276
@tiruworkteferi4276 3 ай бұрын
እግዚ አብሐር ከናንተጋር ይሁን በርቱ
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 3 ай бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ደስተኛ ነኝ አሜን አሜን ወንድማችን በርታልን!!!
@workiebeyene2990
@workiebeyene2990 3 ай бұрын
እኔ ሁልጊዜም በጌታየ በመድሀኒቴ በአምላኬ ደስተኛ ነኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው!!
@wosensime9612
@wosensime9612 3 ай бұрын
ስለቤተክርስቲያን የምታቀርባቸው ቪዲዮዎቾ ሁሉም መልካም ነበረ። ሆኖም በአርቲስቷ ስም የሰጠህው ርዕስ አስደንጋጭ ነው በእውነት ይህንን ከአንተ አልጠብቅም እኔ የሆነ አስከፊ ነገር የደረሰባት መስሎኝ በጣም ደንግጬ ነበር ምክንያቱም በጣም ነው የምወዳት። እባክህ ለወደፊቱ ርዕስ ስትሰጥ ተጠንቀቅ።
@samrawitmengsteab3847
@samrawitmengsteab3847 3 ай бұрын
Tkkl new yaderegew wendme mknyatum Ante programun yayekew esan ayteh new sewu bemiwedw amtto mitekmewn tmrt new yesetew
@weynshettefera3089
@weynshettefera3089 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይርዳችሁ ተባረኩ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 ай бұрын
እናግዛለን የሰይጣን ፊልም ከማየት የቤተክርስቲያንን ታሪክእንይ የተዋህዶ ልጆች ebsምናምን ትታቹ ታሪካቹንእወቁ ነገ ከማበድ
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 3 ай бұрын
Exactly❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 ай бұрын
Absolutely true ❤❤🙏🙏🙏🥰🥰
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 3 ай бұрын
​@@orthodoxtube_21አጭበርባሪ ዘገምተኛ ምን ይመስላል ጌታ በተኛህበት ያስቀርህ ሆዳም ትእቢተኛ አስመሳይ አድመኛ አንተንና መሎችን መተተኛ ደብተራዎች ጌታ ካልጠረገ የቤተ ክርስቲያንመከራና ስቃይ አያበቃም። ህዝብ በሚከፍለዉ ገንዘብ ኪሳችሁን አሳበጣችሁ መልሳችሁ እኛን እየወጋህ ነዉ። ጌታ ከቤቱ ይጥረጋችሁ።አስመሳዮች የቃል እንጂ የተግባር መሌላች የመናፍቃን ስብስብ ናችሁ።
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
ብትክክል እውነትነው😢😢😢😢እግዚአብሔር ይረዲን
@jonathandyer5896
@jonathandyer5896 3 ай бұрын
ረድሄቴስ ከወዴት ይመጣል እንዲል ቅዱስ ዳዊት፤ ደስታዬም ሆነ የፅናት ማዕዘኔ እግዚአብሔር ነው ።
@user-xz9vo5jn3b
@user-xz9vo5jn3b 3 ай бұрын
አሜን በእግዚሐብሄር ደሰ ይለኛል ሁሉም ያልፋል አሜን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 3 ай бұрын
እንዴት ነክ ዲያቆን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል እህታችን ማክዳ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዬኘ እንቁዎች ይህ ትልቅ ጥበብ ነው 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 ай бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ሁሌም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@Dhaabbannoo-yj8dj
@Dhaabbannoo-yj8dj 3 ай бұрын
Iyesus Geta newu,Lela amlak yelam,mariyam atamelidim,inkuwan litamalid lerasuwam motalech.Ine ye Ortodoks salihon ye Iyesus kiristos lij ye Adis Kidan lij negn waga tekeflolignal yekefelelign degmo Iyesus newu.Iyesus yibarek.
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 ай бұрын
@@Dhaabbannoo-yj8dj የራሱን እናት የማያከብር እንዴት የጌታን እናት ያከብራል ???ቅድሚያ ለእናትህ ክብር ይኑርህ ይቅር ይበልህ ለድፍረትህ ቅዱስ ገብርኤል ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሎ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እንደምትወልድ ያበሰራትን እናት እኛ እናከብራታለን እንወዳታለን እናታችን ናት ታማልደናለች የአክብሮት ስግደት እንሰግድላታለን ክብር ይገባታል ማርያም ማሪያም ማርያም ማሪያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው ከሴቶች ሁሉ የተመረጥሽ ክብር ይገባሻል የጌቶች ጌታ የንጉሥዎች ንጉሥ የአለም ሁሉ ፈጣሪ የተሸከምሽ የጌታዬ እናት ክብር ይገባሻል የአለም ሁሉ መድሀኒት የወለድሽልን እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ክብር ይገባሻል ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ዛሬም ለዘውትርም ለዘላአለም አሜን 🙏🙏🙏
@MeronGirma-fh3qw
@MeronGirma-fh3qw 3 ай бұрын
ማኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ ለፍፃሜ ያብቃላቹ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ድንግል ሆይ ደስስ ይበልሽ ❤🙏❤አሜን ፫
@emebetethiopia1877
@emebetethiopia1877 3 ай бұрын
እኔ በእግዚአብሐር ደስተኛ ነኝ
@user-bt8vg6ue6q
@user-bt8vg6ue6q 3 ай бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል ክብር ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን
@aynalemmegerssa4799
@aynalemmegerssa4799 3 ай бұрын
ውይ እረ ከዚህ ውጥንቅጡ ከወጣየዚህ ዓለም ፊልም እህቴ ገላግይን እግዚሃብሕር ይርዳሽ ❤❤❤❤❤
@user-jx6pg1qd8o
@user-jx6pg1qd8o 3 ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ እግዝአብኤር ይመሰገን
@user-cd3kr6ky3j
@user-cd3kr6ky3j 3 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 ай бұрын
ውይ እህቴ ምንም እንኩዋን ሳይኖራት ፊትዋ ደስታዋ ለእግዚአብሔር ያላት ምስጋና❤፣ እኛ ስንት እያለን ሁል ጊዜ እናማርራለን😢
@WendesenGeteye
@WendesenGeteye 3 ай бұрын
ማክዳየ በርች እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ ያበርታችሁ
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 3 ай бұрын
አሜን አሜን ማክዳ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይከብዳል ግን ዘላለማዊ እረፍቱ አይገኝም ተባረኪ ተባረኩ።
@user-pn4yj1ff9i
@user-pn4yj1ff9i 3 ай бұрын
ተባረክ፤ የተመረጡና ወደቀደሙት ሊመልስ የሚችል አስተዋይ ሃሳቦችን እያሳየኸን ነው
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 3 ай бұрын
እመቤታችን የጌታችን እናት ደስ ይበልሽ
@eyobassefa1921
@eyobassefa1921 3 ай бұрын
የኔ ወንድም የምታቀርባቸው በሙሉ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ነገር ግን አንድ ምክር አለኝ ላንተ ለወንድሜ መግቢያ ፕሮግራምህ ላይ ሆነም እስቂያልቅ ድረስ ነጠላ ብትለብስ ደስ ይለኛል ...🙏🙏🙏
@I_am_Fano
@I_am_Fano 3 ай бұрын
አሜን የደሰታዬ ምንጭ መድሃኒዓለም ነው❤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@Emeadonai505
@Emeadonai505 3 ай бұрын
ደስ ይበልሽ እናቴ..., አርጋኖንን ጠቀስ የምታደርግልን ነገር እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን! እመብርሀን ታበርታልን!
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአባቶቻቸን እድሜእና ጤና ይስጠልን 😢😢😢😢
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 3 ай бұрын
አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያብሄር እደኛ ክፋት ሣይሆን እደርሡ ቸርነት ይቅር ይበለን ጥፋትዋን አምና ከተመለሠች ጥሩነዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን😭😥😥😥
@user-go3us1db1p
@user-go3us1db1p 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እዉን ያርገዉ❤❤❤❤
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z 3 ай бұрын
እኔ በእግዝአብሔር ደስተኛ ነኝ የአምላክ እናት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ💖💖🙏 በእውነት እህታችን ማክ እኔ በበኩሌ ከጎናቹሁ ነኝ በርቱልን በጣም ደስ ይላል አባቶቻችን መመህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💖💖🙏 ወንድማችን በርታ እግዝአብሔር ይባርክህ🙏
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 3 ай бұрын
አሜን❤
@bogymul6360
@bogymul6360 3 ай бұрын
ደስ ይበልሽ ያምላኪ እነት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
እኔም በእግዚአብሔር ደስተኛ ነኝ ❤🙏❤
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 3 ай бұрын
እግዚአብሔርይመሥገን🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uv6fy4kv3e
@user-uv6fy4kv3e 3 ай бұрын
Amen berchi ehte enantem egziyabher yistachu
@SaremyemaryamSaremyeamanuel
@SaremyemaryamSaremyeamanuel Ай бұрын
Ene be egziabher dese yelegale❤❤❤❤❤
@mulufetene6844
@mulufetene6844 Ай бұрын
እናታችን ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ ደስ ይበልሽ❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናብተ ጋር ይሁን አርቲስቶቻችን❤❤❤
@Etho19pia
@Etho19pia 3 ай бұрын
የአምላኬ እናተ የእኔም እመቤት ደስ ይበልሽ❤❤❤
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመብርሀን ታግዛችሁ በርቱ
@temesgenmengesha-ok3dh
@temesgenmengesha-ok3dh 3 ай бұрын
it is best!
@user-yp1yu3ff2o
@user-yp1yu3ff2o Ай бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ አሜን
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 3 ай бұрын
በእግዚአብሔር ደስተኛ ነኝ
@weynishettassew9732
@weynishettassew9732 3 ай бұрын
አኔ በእግዚአብሄር ደስ ይለኛል። እመቤቴ ደስ ይበልሽ
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn Ай бұрын
እኔም፡በእግዛሀቤርደስተኛነኝ❤❤❤፡እግዝያቤርይመስገን፣፣
@MegaAbya
@MegaAbya 3 ай бұрын
መምህራን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 3 ай бұрын
በእግዚአብሔር ደስተኛ ነኝ በእግዚአብሔር ደስተኛ ነኝ በእግዚአብሔር እጅግ ከምለዉ በላይ በጣጣጣጣጣጣጣም ደስተኛ ነኝ
@user-yg9qe2dr6m
@user-yg9qe2dr6m 3 ай бұрын
ማክዳዬ ፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡ በስራችሁ አምላክበሥራችሁ ከፊት ይቅደምላችሁ፡፡ ተባረኩ፡፡
@MengeshaBeye
@MengeshaBeye Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@kaleb3028
@kaleb3028 3 ай бұрын
የጌታዬ እናት ደሰይበልሽ በልጅሽ በየሱስ ደስ ተኛነኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@emebetstevenson7535
@emebetstevenson7535 3 ай бұрын
Ene be Egziabher des yilegnal 🙏🙏🙏❤
@molumolu633
@molumolu633 3 ай бұрын
Yegetaye enate embet marym Hoy dase ybalesh amen amen amen amen amen ❤❤❤
@user-fb4ih1wx9m
@user-fb4ih1wx9m 3 ай бұрын
እኔ,በእግዚአብሐር,ደሰተኛ,ነኝ,❤🙏👏❤
@adsdj3859
@adsdj3859 3 ай бұрын
አሜን አሜን የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ደሥስስ ይበልሽ ❤️🙏🙏
@pronicaarsema894
@pronicaarsema894 3 ай бұрын
እመ ብርሃን ትደግፍህ እህቴ እኔን ዳንቺ ነው ምሃስበዎ እግዝኣቢሄር ከረዳን ኣድን ቀን ካንቺ ጋራ ነስራት ይፍልጋለው።
@teshomegulilat1501
@teshomegulilat1501 3 ай бұрын
ሁሌም በእግዚአብሔር ደስ ያለኛል
@user-uv6fy4kv3e
@user-uv6fy4kv3e 3 ай бұрын
Amenn zmare melaekitn yasemaln
@werkwohamamo1758
@werkwohamamo1758 16 күн бұрын
በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል ሁላችንም ደስ ይበለን።
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@birhanulambebo7094
@birhanulambebo7094 14 күн бұрын
የኔ ሩቱህ አንደበት ኑርልን
@nasirahmad-gm1px
@nasirahmad-gm1px 2 ай бұрын
በእግዛአብሔር ደሰይለኛል ይመሰገን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 ай бұрын
ደስ ይበልሽ እመቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@isayasisaac
@isayasisaac 3 ай бұрын
eniem be egziabher destegna negn🙏
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 3 ай бұрын
Ene be egziabher des ylegnal ❤❤❤
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን ያወቅንባትን ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@weynishetgashew612
@weynishetgashew612 3 ай бұрын
Ene Egziabher Design Amen Amen enkan
@WarkenshataiwuWerkenshataiwu
@WarkenshataiwuWerkenshataiwu Ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም ሆይ ደስ ይበልሽ🙏🙏🙏
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 3 ай бұрын
እመቤተ ሆይ በውነት ደስ ይበልሺ
@ShambelWeldie
@ShambelWeldie 3 ай бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል
@4421gdhkgg
@4421gdhkgg 3 ай бұрын
Wduwa makiye,deg deg dinq yeteqedese❤,ftsamew yasamrilish.tebareki
@yemerdagneyelmnakenyatrak
@yemerdagneyelmnakenyatrak 2 ай бұрын
Enye hulyem be egziabhr des yelgnal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@abdulhafizzeyne6689
@abdulhafizzeyne6689 3 ай бұрын
እኔ በእግዚያብሔር ደስ ይለኛል አሜን
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 ай бұрын
የጌታዬ እናት እመብረሃን ወላዲተ አምላክ ደስ ይበልሽ ክብር ላንቺ ይሁን
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 3 ай бұрын
Subscribe ካላደረጋችሁ ቀጣይ ቪዲዮዎች አይደርሳችሁም! Subscribe Now😊
@maraimAlanzi
@maraimAlanzi 3 ай бұрын
😢
@konjobelete8746
@konjobelete8746 3 ай бұрын
ጥሩ ነው ዝጋው ከላይ እስከታች ለገንዘብ ነው የምትሯሯጡት አረ አሁንስ ውሸቱ ማስፈራራቱ አልበዛም ? 🤭🙄🤫
@LemlemAbrham-iz9lk
@LemlemAbrham-iz9lk 3 ай бұрын
Tadiya min kerebin abtochin eyetesadebk lesimu diakon neh
@elsayemariam
@elsayemariam 3 ай бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ጭምብልህን ገለጥክ ወንድማችን አጥማቂ እሚባል ማእርግ የለም ልቦና ይስጠን
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 3 ай бұрын
ክርስቲያኖች ይሄ የአእምሮ ዘገምተኛ የስም ዲያቆን ሀይለሚካኤል ከመተተኛ ዱብተራዎች ጋር ቤተ ክርስቲያንንና ፁጋዉ በነሱ ላይ አድሮ ከተለያየ የአጋንንት ቁራኛነት ነፃ የሚያወጡንን አባታችንን መምህር ግርማን መሰሎቹ መተተኛ ደብተራዎችና እንደ ገ/ኪዳን ፣ገ/መስቀል ፣ዘበነ ፣ቀሲስ መንግስቱ ሌሎችንም በማስተባበር ከአገልግሎት አሳግዶአቸዋል። ህዝበ ክርስቲያኑም በንቀትና በትዕቢት በተወጠረ ልቡ ምን ታመጣላችሁ ብሎ ሲያቃልል ገብታችሁ እዩ። ህዝብ በሚኩፍለዉ አስራትና የተለያየ ገንዘብ መልሶ ህዝብንና ቤተክርስቲያንን እየወጋ ስለሆነ ይሄ Chanal የርሱና የመሰሎቹ ብቻ ስለሆነ የምትከፍሉት አስራት አቁሙና እነዚህን መመተተኛ ደብተራዎችንና ግልገሎቻቸዉን እንዋጋቸዉ።አስራታችሁን ሳታጠፉት አስቀምጡና ጌታ ስቃያችንን ተመልክቶ እነዚህን የሰይጣን ልጆች እስኪያስወግድልን ድረስ በጽናት በፆምና በፀሎት እንበርታ።ይህንን ቻናል በልዑል እግዚአቦሔር ስምunsebscribe እንድታደርጉ እለምናችኋለሁ።
@abayneshzeraye803
@abayneshzeraye803 3 ай бұрын
እናመሰግለን ❤❤❤❤❤
@FantatenhTesfaye
@FantatenhTesfaye 3 ай бұрын
በርቺ አርቲስት ማክዳ አንድምታው ብዙ ነው ቀጣያን ቤተ/ክ እና ትውልድ ለማነጽም ወሳኝ ነው!!!!!!!
@mengistuzeleke5223
@mengistuzeleke5223 3 ай бұрын
berech
@user-qm6di2lk8o
@user-qm6di2lk8o 3 ай бұрын
እኔ በእግዚአቢሔር ደስ ይለኛል❤🥰🙏🙏
@abelgoi9961
@abelgoi9961 Ай бұрын
ማርያምዬ የጌታ አናት ደስ ይበልሽ
@user-wu8zx5wk1u
@user-wu8zx5wk1u 3 ай бұрын
እውነት ነው በእግዚአብሔር ዘንድ ደስተኛ ነኝ
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 3 ай бұрын
አሜን እመቤታችን ደስ ይበልሽ ማክዳ በርቺ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ ዲያቢሎስ ሊፈትንሽ ይችላል ግን ተስፋ አትቁረጪ ሱባኤ ያዢ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@abebahagos5208
@abebahagos5208 3 ай бұрын
Be Egziabher destegna negn.
@ayidaali6262
@ayidaali6262 3 ай бұрын
ደስ ይበልሽ!
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
እኔበእግዚአብሔር ድስተኚነኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@habtamumamoleben1365
@habtamumamoleben1365 3 ай бұрын
እህታችን በርቺ።
@SisGos
@SisGos 3 ай бұрын
Amentebareki
@yenealemabawkaw
@yenealemabawkaw 3 ай бұрын
እኔ በእዚያብሔር ደስ ይለኛል
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 3 ай бұрын
አሜን ደስ ይበርሽ
@user-cp4ch4pg5x
@user-cp4ch4pg5x 3 ай бұрын
ደስ ይበልሽ እናታችን እመ አምላክ
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 2 ай бұрын
እልልልልልል አረ እናግዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@geteneshanbese2050
@geteneshanbese2050 3 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ወላዲት አምላክ ደስ ይበልሽ❤❤❤
@yemerdagneyelmnakenyatrak
@yemerdagneyelmnakenyatrak 2 ай бұрын
Zemarye melakt yasemalen 🎉🎉🎉❤
@sebleankala6149
@sebleankala6149 3 ай бұрын
ደሥሥሥሥሥሥ ይበልሽ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 ай бұрын
ደስ ይበልሽ እመቤቴ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Meselusiyum-mh6rc
@Meselusiyum-mh6rc 3 ай бұрын
ደስ ይበልሽ!!!
@user-gp7un9dp9i
@user-gp7un9dp9i 3 ай бұрын
የኔ ትሁት በጣም እኮ ነው የምወዳት!!!
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 ай бұрын
😅Egziabher yimesgn kidan mehret enati letechneku amalaj❤🙏🙏🙏❤❤❤
@habtamgetahun2700
@habtamgetahun2700 3 ай бұрын
በእግዚአብሔር በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 3 ай бұрын
አርቲስት ማክዳ ጉብዝ በርቺ ጥሩ ሃሳብነው
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 3 ай бұрын
እኔም
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН
k 200 sew belay be and 1 qen mote  😭😭
24:46
seid media 2 ሰኢድ ሚዳያ 2
Рет қаралды 120
#ከባድ_ማስጠንቀቂያ_ከሰሚነሽ_ኪዳነምህረት@NEGASHMEDIA
48:23
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 52 М.
''እናቴ ማርያም''  የግሸኗ  ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን
33:19
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН