" ጌታቸው ረዳን እወደዋለሁ " | ስሜነህ ባይፈርስ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 108,841

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

2 жыл бұрын

እስካሁን ከእንግዶቼ በቂ ምላሽ የሰጡኝና ያረኩኝን ልንገርህ ብሎኛል:: የታዘባቸዉንም እንደዛዉ::
የኤሌክትሪክ መኪና ተሸላሚዉ አምባሰደሩ ጋዜጠኛ፤ መጠየቅም መጠየቅም ሲያምርበት ሞጋቹ ጋዜጠኛ ስምኔህ ባይፈርስ
ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 በሀገሬ ቴቪ በጠያቂዉ ሲጠየቅ ይጠብቁን
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 94
@etetewami9042
@etetewami9042 2 жыл бұрын
ወንድም ስሜነህ ጀግና ጎበዝ ጋዜጤኛ ነህ በጣም አከብርሀለሁ አደራ ወንድሜ እንዳትለወጥ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥህ ይጠብቅህ።።
@aberumahu6144
@aberumahu6144 2 жыл бұрын
በስሜት ሳይሆን በእውቀት እና በእምነት የሚመራ አይነት ሰው መሆንህን በመጠኑም ቢሆን ተረድቻለሁ፡፡ በቂም በጥላቻ በስሜት ብቻ ከሚጋለቡ በብዙ ትለያለህ፡፡ በርታ!!
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qj7pg5nt4s
@user-qj7pg5nt4s 11 ай бұрын
ewenete new betam nice sew new
@user-en4ty2kw6i
@user-en4ty2kw6i 2 жыл бұрын
ጌቹ የኔ ወዱ እኔ ወድድድድ ነዉ የሚድርገዉ
@20AA766
@20AA766 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ እንዳተ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ያብዛልን ለእውነት ለሀገር ሰላም ሚሰራ ማሽቃበጥ ማይመቸው ለእኩልነት የሚሰራ ምርጥ ጋዜጠኛ የእራስ ሚዲያ ቢኖር በጣም ደስ ይለኛል በርታ ለአቅ ወግን በአቅ ሙት አደራ የኔ ምርጥ ከሴቶች ቤቲልየም እሶም ጥሩ ነው አቆም አላት ለሌቦች ለቤርተኞች ለእኔ ብቻ የሚሉና ለጠሌዎች አትመችም በርቱልኝ::
@besm113
@besm113 2 жыл бұрын
ቡቁ ደፋርና ሃይለኛ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥህ
@yusrahabraham6397
@yusrahabraham6397 2 жыл бұрын
የሀገሬ ቲቪ ባለቤቶች ይሄን የገዜጠኝነት ሀሁን ሳያውቅ ጠያቂ የሆነውን ጋዜጠኛ ተብዬአችሁን መላ በሉት፡፡ አቅለሽላሽ፡፡ በማያስገለፍጥ ይገለፍጣል፻፻
@danabrown351
@danabrown351 2 жыл бұрын
ስሜነህ እንዴት እንደምወደው💕
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 24 күн бұрын
23:00 wow🎉
@henosale432
@henosale432 2 жыл бұрын
You are truth ...Getachew reda hero educated politics
@jgddyter1959
@jgddyter1959 2 жыл бұрын
Betam gubez gazetenganehhhh semeneh
@zeynumohammedafar8895
@zeynumohammedafar8895 2 жыл бұрын
በርታልን ጀግናችን
@ewekassa5522
@ewekassa5522 2 жыл бұрын
ደፋር እና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ።
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 2 жыл бұрын
Kehadi bebezabet a te gn alkadkm jigna nek
@user-tu8vv6wi5j
@user-tu8vv6wi5j 6 ай бұрын
የእዉነት ጋዜጠኛ
@yonasehailemariam7491
@yonasehailemariam7491 2 жыл бұрын
To me the best journalist ever keep up
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 5 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ ማርያምን ግን ኢትዮጵያዊነህ እውነት። ስውድህ ፍቅረ ነህ ስሜነህ ባይፈርስ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ተወዳደሱ ብቻ ጀግና ግን ምንድንነው ?ወሬ ማዉራት ?
@user-st7wj7or9v
@user-st7wj7or9v Жыл бұрын
ጌች❤❤❤😊
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
❤❤diina Eegumsaa seera ofituu hin dhageenyee sochii onnee yoomuu ittisaa Geejjibni yaannis waraanaa Getacho Reda Reduced deemsis diina jibbis ifaa hello DrDebratsiyon gufuudha DaqonDanielkibrat&ArtTamagn kkkk HarkiisTokkummaa&Qalbiinis nyaataanis diina hayyootaa😊
@አንድነትየውሃስራ
@አንድነትየውሃስራ 2 ай бұрын
Getachew Redan እና Simenen yemitela sew Ale inde?
@taychmechal348
@taychmechal348 2 жыл бұрын
gobez
@degolwoldemicheal86
@degolwoldemicheal86 2 жыл бұрын
መጀመሪያጥሩጋዜጠኛ ይመስል ነበር አሁን ግን ዘቅጠሀል ፡፡
@eferemesubalew6129
@eferemesubalew6129 Жыл бұрын
Esest bahere yetelabese gazetegna
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
ይገርማል ለውጥ ያልመጣው ድሮም ዛሬም ስፍራችሁን እና ጣቢያ እየቀያየራችሁ እናንተው ስለያዛችሁት ነው። ዛሬም የኢህአዴግ አሰራር ነው ያለው፤ ድሮ ባታደርገው። ጥረትህን ግን አደንቃለሁ።
@angelamazoni5724
@angelamazoni5724 2 жыл бұрын
ስሜነህ በጣም ጨዋ አሪፍ ጋዜጠኛ ነው ዝም ብለክ አታውራ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
@@angelamazoni5724 እኔና አንተ በአንድ ጭንቅላት እንደ እማናስብ ተረዳ እንጂ። እሱ የአንተ አተያይ ነው።
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ሰው ብጤውን ይወደዋል ያለ ነው አንድ አይነት ማፍያ
@etagegnehugezahagne
@etagegnehugezahagne 2 жыл бұрын
ጠያቂው ለምን ይገለፍጣል?
@yusrahabraham6397
@yusrahabraham6397 2 жыл бұрын
የእኔም እይታ ነው፡፡ ጭራሽ ስሜነህ ያርመዋል፡፡ አዜብን ጠይቀህ ሲለው ወ/ሮ አዜብ ብሎ ቢያስተካክለውም አልገባውም፡፡ እንደዚህ አይነት ላይ ነው ሀገር ወድቃ የምታቃስተው፡፡ ባትፈርስ አትገረሙ
@angelamazoni5724
@angelamazoni5724 2 жыл бұрын
ምን አስጨነቀሽ በቃ ሁሌ ነገር እህቴ መንደርተኛ አትሁኝ ጠያቂውም ተጠያቂውም ብቃት ያላቸው ጋዜጠኞች ናቸው
@royalityfamily9629
@royalityfamily9629 2 жыл бұрын
Aha Woyane Yememeta Meslohe new end?
@tsetsi469
@tsetsi469 2 жыл бұрын
Gech is coming ⚠️⚠️⚠️
@belaybelay4288
@belaybelay4288 2 жыл бұрын
People like each other because they share deep feeling in this case lie ,deception,corruption and hate
@getachewterefe1545
@getachewterefe1545 2 жыл бұрын
ፎቶአችሁን ስቀሉ !!
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 2 жыл бұрын
እዚ አገር አንድም ሰው ፖሎቲካ አታውቁም መክንያቱ ስሜት ብቻ ግን ከ አፍሪቃ አንደኛ ናቹ እሱ ጌታቸው ካለ ችግር አለ እንዴ አው በጣም ጎበዝ ፖሎቲኬኛ ነው ጌታቸው ሌባ ቢሆምን ግን በእውቀት ግን አንደኛ ነው
@ythugs
@ythugs 2 жыл бұрын
ጌታቸው ሌባ ከተባለ መቼም ኢሳያስ አውሬ ቢባል ሲያንስ ነው😂
@user-jo8jb1uu6c
@user-jo8jb1uu6c 2 жыл бұрын
ሸርኳሕ ስክት🤮🤮🤮
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 11 ай бұрын
Wal dhageeffachuun riqicha barnootaa hamii gurriis Gaaddisaa dhibeedha Hello DrAbiyyii Ahmed Dubbisi medicine kufaatii mallaszenawii har'as diina protectect BiranuuNagga Biiroo barnootaa Qaama beekneen qaama eegnee hiitee +Ethioforrum akkuma mallaszenawii gubattu argituu fayyaa
@masalt1424
@masalt1424 2 жыл бұрын
ምንም ጥበብና የጋዜጠኝነት አቅም አላየሁበትም;;
@angelamazoni5724
@angelamazoni5724 2 жыл бұрын
ምቀኝነት ነው
@belaybelay4288
@belaybelay4288 2 жыл бұрын
Evil like evil fatness like darkness one criminal like another criminal share come soul and spirit child of the devil
@yusrahabraham6397
@yusrahabraham6397 2 жыл бұрын
ጠያቂው በሁሉም ነገር ላይ አትገልፍጥ፡፡ ጋዜጠኛ ከሆንክ በደንብ ተማር ሙያህን አዳብር፡፡ መዝናኛ የምታቀርብ መሰለህ እንዴ..ብሽቅ
@hulumbesher1099
@hulumbesher1099 2 жыл бұрын
ስሜነህ ለህልናዉ ለሁነት የቆመ ጋዜጠኛ 💕
@Tewahedo16
@Tewahedo16 2 жыл бұрын
ወያኔን አምርሬ ብጠላውም ልሆድህ ሳታድር ከአዲሶቹ ገዥዎቻችንን ከኦነጎች ጋር ሆነህ ያለፉትን አለቅቆችህን አለመውቀስህ አደንቃለሁ።
@workagegnehutireso7205
@workagegnehutireso7205 2 жыл бұрын
ስሜነህ ጉረኛ ነው???????
@wowwow5075
@wowwow5075 2 жыл бұрын
ካንተ ግን በምንም ይሻላል:: ጋሎ
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
@@wowwow5075 bushtee Junta
@semiraahmed8598
@semiraahmed8598 2 жыл бұрын
እናንተ ግን ሰው ወዳችሁ ታውቃላችሁ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
negerew..yehin ashkabach..werada
@Amhara782
@Amhara782 2 жыл бұрын
ስሜነህ ኮቱ ልክህ አይደለም
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 жыл бұрын
ልብስ ሰፊ ነህ እንዴ?
@taychmechal348
@taychmechal348 2 жыл бұрын
@@user-qh8bw5oz1w ክክክ……
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
@@user-qh8bw5oz1w 😂😂
@wowwow5075
@wowwow5075 2 жыл бұрын
ጥፋ ቦቲህን እይ!! ይሄ ልክህ ኣይደለም
@fana59862
@fana59862 2 жыл бұрын
@@user-qh8bw5oz1w 😂😂😂😂👍
@membarpti5612
@membarpti5612 2 жыл бұрын
መን እያለ ነው ይህ አህያ🙄🙄
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 2 жыл бұрын
ስሜነህ አስመሣይ ነው ዘረኛም ነው
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 2 жыл бұрын
አቤት ውሸት 😭😭
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 2 жыл бұрын
ቤቲስ??😂😂
@dawit7582
@dawit7582 2 жыл бұрын
Weyanea sladeneke weyanea yemayadenk man ale musna yseral blewu kalhone mikawemut
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
የጌታቸዉ ፍቅር ልብህን ሰርቆታል ቁጭ ብለህ አልቅስ
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 2 жыл бұрын
Senef
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
👹😜😜😜😜😜👹
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
Ante alks
@lemlem7065
@lemlem7065 Жыл бұрын
😂
@demistwewe6799
@demistwewe6799 2 жыл бұрын
ጥሩ ጋዜጠኛ እንደሆንክ አሰብ ነበር ግን ይህን ያህል በጌታቸው ፍቅር ልብህ ጠፍቶ እሱን እላይ ሰቅለህ ስትቸገር ሳይ ወረድክብኝ ::
@dmx3674
@dmx3674 2 жыл бұрын
እኔ ይሄ ጋዜጠኛ ጥሩ ጋዜጠኛ ይመስለኝ ነበር ። ጌታቸው ረዳ ማለት እጅግ ኢትዮጵያ የበደለ ብቻ ሳይሆን ፣ በብሄር ላይም የሂሳብ ማወራረድ ጭፍራ ልኮ ፣ የአፋር ፣ የአማራ ህጻናቶችን ያስፈጀ፣ በወሎ መስኪድ /ቤተ እምነት ያስቃጠለ ፣ ቅዱስ ቁራን፣ መጽሀፍ ቅዱስ እንዲነድ ያረገ ፣ በመስጂድ እንዲጸዳዱ ፣ ሴቶችን እንዲደፍሩ፣ የክልሉን ሕዝብ እንድፈጁ ፣ሀብት ንብረቱን እንዲወድም በሄሳብ መወራርድ ስም ሽብርተኛ ቀስቅሶ የላከ ግለስብ ነው ፣ ይሄ ግለሰ አቶ ሲሜነህ እወደዋለሁ ማለቱ ፣ የሚያሳየው ፣ ግለሰቡ እጅግ የጨቀየ አይምሮ እንዳለው ነው ፣እውነተኛ ጋዜጠኛ የህዝብ ወገንተኛ እንጂ ለባለስልጣን የሚያለቀልቅ አይደለም ። የአቶ ስሜነህ ቤት ቢሆን የወደመው ፣ የአቶ ስሜነህ ሴት ልጅ ብትሆን የተደፈረችው ፣ የርሱ ወገን ቢሆን የተፈጀው ፣ አቶ ስሜነህ ሽብርተኛውን ጌታቸው ረዳን እወደዋለሁ ብሎ መናገር ባልቻለ ነበር ። አንድም የሚያሳየው ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ተጠያቂ ነት ባለመኖሩ እንጂ ፣ ለዚህ ንግግሩ ፣ አቶ ስሜነህ ወይ መገደል ነበረበት ፣ አልያም እርምጃ ሊወሰድበት ይገባ ነበር ። በሽብርተኛው ትዕዛዝ ምክንያት ወገኖች ያጠን ብዙዎች አማራ ፣አፋሮች አሉ ፣ እነዛ ከሁለት መቶ በላይ በህወህት የተፈጁ የአፋር ወጣቶችም ደም እንደ ቀለደበት አርጌ እወስደዋለሁ አቶ ስሜነህ ፣ ለዚህ ብልግናው ፣ ይዋል ይደር እንጂ ፣ ተገቢውን ቅጣት እንሰጠዋለን ። የዛን ጊዜ ጌታቸው ረዳ የገባበት ጋህንም ስንሸኝህ ፣እዛው ቂጡን እንደለመድከው በሲዕል ትልስልታለህ ፣ ወራዳ ! ድሮም የጋዜጠኛ ስነ ምግባር የት ያቁና ፣ ወደ መጣው ማሽርገድ እንጂ ። ቆይ ጠብቅ አቶ ስሜነህ !!
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
👹😜😜😜😜😜😜👹
@user-xv1mo4ru8h
@user-xv1mo4ru8h 2 жыл бұрын
ጥቁር አህያ
@wowwow5075
@wowwow5075 2 жыл бұрын
የሌባ ዘር ጁንታ
@cfgcfg3471
@cfgcfg3471 2 жыл бұрын
@@wowwow5075 የሽታም ልጅ ፈሪ
@fana59862
@fana59862 2 жыл бұрын
እነ ሊጥ አላችሁ 😂😂😂😂😜
@mesfenwondemagegnehu9064
@mesfenwondemagegnehu9064 2 жыл бұрын
No. Everything is the same. Ideology, constitution, journalism. He has been working for WALTA - EPRDF propaganda machine. I remember his interview with Tsadkan where he complements him and even asks him to give advice to the new leaders.
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 2 жыл бұрын
እንዴት አትውደደው። ውሻ ባለቤቶን ይወዳል። አማራዌ ወያኔ።
@tigist3769
@tigist3769 2 жыл бұрын
ድድብ እውነት ያማችሀል ወያኔ ሚኒሊክ የተወልሽን የበሰበሰ ድሀ አገር የቀየረ ነው ጥፋት የለውም አይደለም ግን ካሁኑ ዝናብ ከሚያዘንበው ንጉስሽ ሚሊዬን ጊዜ ይበልጣል ዝተት ወያኔ ለመውቀስ ከሰ የተሻለ መምጣት አለበት
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
👹👹😜😜😜😜😜😜😜😜😜👹👹
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 2 жыл бұрын
@@tigist3769 you’re pure Woyana you don’t even know what Minilik did ?who is stupid know. I know the pride of Africa and Black people for you slave mind you can’t understand. White washed
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 2 жыл бұрын
@@genetgetachew2150 You look pretty in this picture
@abuka6424
@abuka6424 2 жыл бұрын
ውሸታም የሚደብረኝ የወያኔ ፍርፋሪ ለቃቃሚ ጋዜጠኛ ማለት ስምህ ይፍረስ ። አንተ የጌታቸው ተላላኪ ጫታም
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ አማራ ጠሉን ጌታቸው እረዳን አደንቃለሁ ነው ያልከው? አንተ ኩሩሩ ድኩማን ይሄ ለዓማራ ህዝብ ያለህን ንቀት ያሳያል የግዜ ጉዳይ ነው ዋጋ ትከፍልበታለህ አንተ እንኩቶ
@zuzumihret5547
@zuzumihret5547 2 жыл бұрын
Zeregaaa nehe bewenet
@gelilamekonen4150
@gelilamekonen4150 2 жыл бұрын
ምነው ፡ ጨርጨር ፡ ሥጋ ፡ ቤት ፡ ለቀቀብእ ፡ ሆዳም ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጌታቸው ፡ የሚባል ፡ ሰይጣን ፡ ስንት ፡ ጊዜ ፡ ጫት ፡ ጋበዘህ። ሆድ ፡ አዳሪ።።።።
@abel8835
@abel8835 2 жыл бұрын
ቡሀቃ አፍ ጫታም ጌታቸው ረዳ አብሮህ ስለሚቅም ነው አድናቂው የሆንከው ወይ ? ለወያኔ መረጃ ስታቀብል ነበር ባንዳ ዛሬ ስው ትመስላለህ
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 2 жыл бұрын
Abel Fesam neh
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 29 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН