GMM TV : ማራናታ# በቢትኮይን የተጥለቀለቀ ትውልድ እና 666 ?

  Рет қаралды 20,115

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

29 күн бұрын

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 69
@DereMathi
@DereMathi 26 күн бұрын
ይሄ መልእክት ለእኔ ነዉ በዝነጋር ዉስጥ ከገበሁ ጀምሮ መጸለይና ቃሉን መንበብ እየቆምኩ ነበር በጠም ትክክልና እዉናት በራዕይ ለይ እንደምየወራዉ ነዉ ጌታ ይበርከቹ አሁንም ምእመነንን በመንቀትና በመገሰፅ የጌታን መምጨ በይበልጥ አዉሩ ጌታ ይበሮከቹ አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና አሜን አሜን
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 28 күн бұрын
አሜን ማራናታ። ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ድንቅ ፕሮግራም ነው ።ተባረኩ ❤ ❤🙏🙏
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 28 күн бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ ተባረኩልን ❤❤❤
@yehabeshoch2545
@yehabeshoch2545 27 күн бұрын
እውነት ነው ይኸው ይሄ ነገር ከመጣ ጀምሮ ፀሎት ካቆምኩ እና መፃፍ ቅዱስም ማንበብ ቀንሻለሁ.
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d 27 күн бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ መሣይ ዛሬ ባቀረብከው ቢት ኮይን ዘገባህ ነፍስን ታድገሀል በጣም አድርጌ አመሠግናለሁ።
@ChildrenAndYoung
@ChildrenAndYoung 20 күн бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ መሣይ
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 27 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን። እያነቃኸን ነዉ ስለ ጌታ ምጻት
@AmanuelAmanuel-um6cn
@AmanuelAmanuel-um6cn 27 күн бұрын
Thank you so much Messay for your message God bless you .
@danelboss8808
@danelboss8808 27 күн бұрын
ተባረኩ እናመሰግናለን መልካም ነገር ነው የምታቀርቡት ጌታሆይ ቶሎ ና
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 27 күн бұрын
አሳየኸኝን በጣም እወደዋለሁ ጌታ ይባርክልኝ
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 23 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም የሰይጣን ክፉ ሴራ የተመታ ይሁን።
@NatnaelKiros-eo3xc
@NatnaelKiros-eo3xc 27 күн бұрын
ቢትኮይን ብሎክቼን በተባለ ቴክኖሎጂ የፋይናንሱን ስርአት ከመንግስታት እና ከትልልቅ ባንኮች ነፃ ለማድረግ ወይም ያለማንም ሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት ገንዘብን(bitcoinን) ለማስተላለፍ እንዲሁም ግብይትን መፈፀም የሚያስችል አስደናቂ ፈጠራ ነው። ራዕይ 13:16-18 ላይ ያለው ሀሳብ አውሬው የሰዎችን ገንዘብና የግብይት ስርአትን እንደሚቆጣጠር ነው የሚገልጸው። ቢትኮይን ደግሞ መንግስትም ሆነ ማንም ጅርጅት ማዕከላዊ ሆኖ ሊቆጣጠረው በማይችልበት system የተሰራ ነው ስለዚህ አውሬው የአለምን ኢኮኖሚ ለመቆጣጠር ቢትኮይንን እንደገንዘብ ሊጠቀመው አይቻለውም! እንደውም ሊያጠፋው እና ሰዎች እንዳይጠቀሙበት ሊያደርግ ነው የሚችለው። እና ወንድም መሳይ እንደ ጋዜጠኛ የቢትኮይንን አመጣጥ ለምን አላማ እንደተፈጠረ እንዴት እንደሚሰራ ጊዜ ወስደህ አንብብ! ቢትኮይን ከ አውሬው(666) ስርአት ጋር የሚጣላ እንጂ የሚስማማ አይደለም።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 27 күн бұрын
ያልገባህ ነገር 666 ስራውን ሲጀምር ያሉትን መንግስታት በልጦ እኔ ነኝ ለአለም ሰላምን የማመጣ የሚለው ከአለው መንግስት ጋር ከተስማማ ስልጣኑን ሊያጋራ ነው ስለዚህ በማይመሳሰል ብልጫ ባለው መንገድ ነው የሚመጣው። ስለዚህ ከአሁኑ መሸወድ የለብንም።
@NatnaelKiros-eo3xc
@NatnaelKiros-eo3xc 27 күн бұрын
@@fdyfdy1392 እንዴትም ይምጣ እንዴት ሰዎችን ለአውሬው ምስል ለማሰገድ የገንዘብ ዝውውርራቸውን ነው የሚቆጣጠረው ለዚህ አላማው ደግሞ ቢትኮይን ትልቅ እንቅፋት ነው የሚሆነው because it's decentralized system operates without a central authority or a single administrator.
@MealsechTilahun
@MealsechTilahun 15 күн бұрын
አንተ ተረገገ ሌለ ስራ የለክም ጊጊም ምትለው
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 24 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ በርታ ፀጋይብዛልህ❤
@EyuelTeketel
@EyuelTeketel 28 күн бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና
@Samson-b3g
@Samson-b3g 14 күн бұрын
GOD BLESS YOU , KEEP IT MORE! I AM VERY VERY THANK YOU.
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 27 күн бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና !!!
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 27 күн бұрын
Thank you brother Mesay, wonderful program.
@mehretabmengesha
@mehretabmengesha 28 күн бұрын
Thank 🙏 God bless yoo more. I like theis pergerame
@wondwossenmindahun2933
@wondwossenmindahun2933 27 күн бұрын
መሲ ተባረክ!
@user-pr4gt6mp4e
@user-pr4gt6mp4e 28 күн бұрын
አሜን
@YonaFikre
@YonaFikre 26 күн бұрын
እ/ር ይባርካችሁ
@SeidDubalekore
@SeidDubalekore 26 күн бұрын
❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉ በጣም ቆንጆ ነው
@danayttesfay-gg2ze
@danayttesfay-gg2ze 26 күн бұрын
Amen maranata geta eyesus hoy telo nea 🙏❤️ brukan nachu
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 27 күн бұрын
ጌታ ዘመናቹ ነ ይባረክ
@AsenakechWorku
@AsenakechWorku 27 күн бұрын
በርቱ
@user-ow5cq2yi1d
@user-ow5cq2yi1d 28 күн бұрын
አጀማመራችው ጥሩ ነው
@ElijahNation
@ElijahNation 27 күн бұрын
ጌታ ይባርካቹ❤❤❤
@geta9722
@geta9722 27 күн бұрын
የሚገርመው ብዙ ፓስተሮች ምህመናቸውን አስገድደው የዚህ አባል አድርገው በገንዘብ ለመክበር አስገብተዋል ። በአንድ ወቅት ፓስተር ደሞዝ ከኮለራዶ ይህን ብቻ ይሰራ ነበር ይግባው አይግባው ግን አናውቅም። ይህን መልህክት አድርሱለት እባካችሁን።
@AlmazKebede-yk5pn
@AlmazKebede-yk5pn 24 күн бұрын
እንዲሁ ይቀፈኝ ነበር!!አመሰግናለሁ መንፈስ ቅዱስ
@user-er5xo2si5k
@user-er5xo2si5k 28 күн бұрын
አሜንንንንን
@LemechaBullo
@LemechaBullo 9 күн бұрын
ተባረኩ😮🙏🙏
@Selam-sv5pn
@Selam-sv5pn 27 күн бұрын
Amen marinate 👑👑👑🙏🙏
@tekalignmulisa8138
@tekalignmulisa8138 26 күн бұрын
amen maranata geta yesus hoy tolona!!!!
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 28 күн бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ
@MariyaTadele
@MariyaTadele 24 күн бұрын
Tebarek wendmachn
@kalkidanmihretu8127
@kalkidanmihretu8127 25 күн бұрын
Tebarekulene
@MealsechTilahun
@MealsechTilahun 15 күн бұрын
Wash our hands from now time ❤
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 27 күн бұрын
አዎ ይሄ ትውልድ ምንጩ የማይታወቀውን ገነዘብ ለመቀበል ቀኑን ሙሉ በጣቶቹ ሞባይሉን ሲቀጠቅጥ ነው ሚውለው ጌታሆይ የትውልድን አይን አብራ
@BirtukanMuse
@BirtukanMuse 27 күн бұрын
tebareku tewodajoch
@blessing1923
@blessing1923 11 күн бұрын
Tebareku
@drkefitawutube9957
@drkefitawutube9957 10 күн бұрын
geta yibarikachu
@asmarethabtemariam3286
@asmarethabtemariam3286 24 күн бұрын
መሳይዬ ተባረክ!!ጌታ አገልግሎት ህን ይባርክ ያስፋ!!
@Amen-bc4xy
@Amen-bc4xy 27 күн бұрын
👍👍
@John_man916
@John_man916 27 күн бұрын
Ahun ayiche nw yetenesawut ena Geta yibarkachu bxm nw Des Sila enante geta yetamesegene yihun bxm xuru timrt Ena Sila Hamster Kombat tinish Sila awuru ist
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 27 күн бұрын
አጋር አባል ተመቸኝ
@TsinukalNega
@TsinukalNega 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ dowload ማድረግ ቢቻል ❤😊
@Mitadesalegndesta
@Mitadesalegndesta 26 күн бұрын
ድንቅ መልእክት ነዉ የተላለፈዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ
@genetmoges3521
@genetmoges3521 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yh3jb1xp2p
@user-yh3jb1xp2p 14 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍
@nazrikepha435
@nazrikepha435 28 күн бұрын
Which bible chapter tells us about pre rapture? I don't know why church doesn't make us ready for tribulation.
@birhanuteka868
@birhanuteka868 23 күн бұрын
No where in scriputre and history of church you can find pretrib rapture.
@user-yh3jb1xp2p
@user-yh3jb1xp2p 14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Dendi_D7
@Dendi_D7 23 күн бұрын
በችግር የተቀበረ 😢 በችግር የከበረ😢😭😭😭😭
@John_man916
@John_man916 27 күн бұрын
Bexam xuru timrt nw Sila Hamster Kombat isus chigr ale woys yelam
@derejebirru5964
@derejebirru5964 27 күн бұрын
GETA YIBARKH WONDIM
@amanuelgebre6455
@amanuelgebre6455 28 күн бұрын
GMM TV ላይ ፕሮግራሙ የሚቀርበው መቼ መቼ ነው? በስንት ሰአት?
@user-bi1ww3xm7r
@user-bi1ww3xm7r 28 күн бұрын
Sunday I think 8:00 jamiro
@medinabassa3368
@medinabassa3368 27 күн бұрын
እሁድ 7:00 ጀምሮ
@Merdekios
@Merdekios 27 күн бұрын
የዘመኑ ትውልድ ኃጢአት አልቆበታል።ስለዚህ የሚያደርገውን አያውቅም። በቃሉ እንዲነቃ እውነት ይሰበክ።GMM TV ተባረኩ።
@meazatekle5925
@meazatekle5925 24 күн бұрын
Ksachewn saycheresu laken ena le seytan endetekrakeru they gon you go hiel ..
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 24 күн бұрын
Bitcoin first little B means beast , mark of beast
@tekashawash9742
@tekashawash9742 23 күн бұрын
ለመሆኑ የሴትየዋ የዝሙት ዜና ማቅረባችሁ ያሳዝናል ለእናንተ ትልቅ ዜና ነውንዴ ይኼ አለምን የሞላ ነው ርካሽ የሆነ ዜና የምታቀርቡት ዜና የሚያንፅ አጣችሁ ነው ያሳዝናለሰ ትልቅ ስም ማራናታ ይዛችሁ አርሙ
@alelignwase2702
@alelignwase2702 26 күн бұрын
ለምን ኢየሱስን አትሰብኩም? ጊዜ ከየት ተርፏቹ ነው ስለ 666 የምትመሰክሩት?
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 24 күн бұрын
ይህ ጉዳይ የእየሱስ ትምህርት መሆኑን አታውቅም ?
XXXVIII ZUR BIBLE CAMP(2024), PRACTICAL SESSION BY Qr. LUMMI HORAM
1:17:34
Youth Society TBCI
Рет қаралды 7 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 28 М.
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 16 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 7 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 8 МЛН