GMM TV_

  Рет қаралды 8,397

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

2 жыл бұрын

የማውቃቸውን አገልጋዮች ሲዖል ውስጥ ሳያቸው በጣም ደንግጫለሁ፣ ከተነሳሁ በኋላም አግኝቼ የነገርኳቸው አሉ!
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 20
@MeseD-d1w
@MeseD-d1w 7 күн бұрын
ወንድም ግርማዬ የጌታ ባሪያ ተባረክ የብርሀነ ወንጌል ካየር በዛ ዘመንጌታ ከበረ ክብሩ አንተ ታምራት ሃይሌ እህቶች የመንፈስቅዱስ እሳት የወረደበት የጌታ መገኘት ነበር።
@EliasTedrose
@EliasTedrose Ай бұрын
ምስክርነቱ መልልካም አስተማሪ የሆነ ነው የሰው ልጅ የተከፈለልን ዋጋ የምህረት ደም ነው ነገር ግን ጌታን በቅድስና እሱን በመፍራት ለጌታ እንድንኖር የደሙ ሀይል ይርዳን ነገር ግን እነዛ ሲኦልዐውስጥ የታዩ አገልጋዬች ሁለቱን አግኝተው ያዩቱን በግልፅ ተናግረዋል የሁለቱ ነገር ግን ቢነገራቸው መልካም ነው መቼም አምላክ ምህረቱ ብዙ ነው ይራራልን ልባችን በሱ ፍቅር ይቀይርልን ይርዳን ለንሰሀ ያብቃን ግን ያስፈራል ምንም ፅድቅ የለኝም አምላክ በፅድቁ ያፅድቀን
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
ወንድማችን ግርማ ቤካ እንኳን ጌታ ረዳህ ! እንወድሃለን ፡ ግን ግን የልጅቷ ነገር ትክክል አይመስለኝም ስህተት ሠርታለች ባይ ነኝ ፡ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ !!
@amanuelokbu5461
@amanuelokbu5461 2 жыл бұрын
I learned a great lesson from this amazing testimony. GBU abundantly pastor.
@bemnettaye
@bemnettaye Ай бұрын
በስምህ ትንቢት ተናግረናል ይላሉእኔም አላውቃቸውም እላለሁ
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 2 жыл бұрын
ዋው ግርምሽ እንኳን ጌታ እረዳህ አልማዝ ኃ/የሱስ ነኝ የተባረኩ ቤተሰቦችህ ሰላም ይብዛላችሁ
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ብዙ ነገር እየተማርን ነው። ዛሬ ግን የኘህ አባት ምስክርነት ትንሽ ግር አለኝ። 1. ስለሲኦልና መንግስተሰማይ ምስክርነቶች ከብዙ ሰዎች ሰምቻለሁ እንዳለም አምናለሁ ነገር ግን እሳቸው ድንገት አነጋገር ካለመቻል ሊሆን ይችላል ያዩትን ነገር በደንብ መግለጽ አልቻሉም፣ አንተም እንዲናገሩ እንዲያስረዱ ጠይቀሀቸው ነበር ግን የጠበኩትን ያህል describe አላደረጉም 2. የተናገሩት እርስ በእርሱ ይጋጫል። አንተ እንኳ ደጋግመህ ስትጠይቃቸው የመለሱት መልስ ከእርሳቸው አይጠበቅም፣ ሲኦል ውስጥ ትላልቅ ወይም በአገልግሎት የሚታወቁ ሰዎችን እንዳዩ ተናግረው ካዛ ደግሞ ሌሎች ሰዎች አንዳንድ ስመጥር አገልጋዮችን ሲኦል አየን ያሉትን ሲኮንኑ ትንሽ አይመችም፣ ይመስለኛል ለምሳሌ ቲቪ ጆሽዋን ሲኦል ውስጥ አየነው ስለተባለ ብዙ ሰው ከፍቶታል፣ እንዴ እኛ እኮ ሰዎች ነን ስለዛሰውዬ የቅድስና ህይወት የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው፣ ደግሞም አንርሳ ሰው ነው፣ ብዙ ሰዎች እኮ ወንጌልን ሰብከው ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ አምጥተው ለራሳቸው የወደቁ ወይም የሳቱ ሰዎች እኮ አሉ፣ ለምን ቲቪ ጆሽዋን እንደ ክርስቶስ ምንም ነቀፋ የሌለበት አደረግነው ለብዙዎች እንዳውም እንደ ጣኦት ሆነባቸው፣ ልብን የሚመረምር እግዚአብሔር ብቻ ነው፣ እሳቸው ያዩት ልክ ሌላው ያየው ደግሞ በጣም የተሳሳተ አድርጎ መገመት በራሱ ጥሩ አይደለም 3. እኔ የተረዳሁት በጣም ገንዘብ ያላቸው ወገን ያላቸው ዝና ያላቸው ሰው እንደሆኑ ነው፣ አንዳንዱን ነገር ለሰዎች አእምሮ ሲባል ባይናገሩት፣ ልጄ ገንዘብ ስላላት ጉቦ ሰጥታ... እንዳው ዝም ብለው ገብታ አየችኝ ቢሉ መልካም ነበር፣ መርሳት የሌለብን ይኼንን ፕሮግራም የማያምኑ ሰዎችም እንደሚያዩት ነው 4. እኝህ አባት የተናገሩትን ሌሎች በተለይ ወጣት ወይም ምንም በሰው ዘንድ ታዋቂ ያልሆኑ ሰዎች ተናግረውት ቢሆን ኖሮ እንጃ እዚህ ፕሮግራም ላይ መቅረቡን ዱላም ይበዛባቸው ነበር ባጠቃላይ እኔን የገባኝ በምድር ላይ ስንኖር ስለአለን እውቅና ገንዘብ ወይም ቤተሰብ ብዛት ሳይሆን ይሄንን ድንቅ ጌታ እያደረገልኝን ምህረቱን ያስመለጠኝን ድሀ ሀብታም ሳይል የሞተልንን ጌታ ለሰው ሁሉ መስክሮ በተለይ ህይወታችን ምስክርነት እየሆነ ድሀን የምንወድ የእግዚአብሔር ፍቅር ውስጣችን እንዲፍለቀለቅ ነው አንድ ጥሩ ነገር እሳቸውም እንዳሉት ዋናው የሚያስፈልገው የቅድስና ህይወት ነው። ይህንንም ራእይ ለእርሶ ለራስዎ መልእክት እንደሆነ ቀደም ሲል እንደተናገሩት ለካውንስሉ፣ ወይም ጠ/ሚ ባለስልጣናትን ለማስደሰት ብቻ መሮጥ ሳይሆን ድሆችን እንድናስብ፣ በጎቹን በትክክል እንዲያሰማሩ፣ ክርስቶስ ግድ የሚለው ስለካውንስሉ ሳይሆን፣ ለበጎቹ ነውና፣ እንደ ቤ/ክ ተሰብስቦ ዳንኪራ መደለቅ፣ ልታይ ልታይ በባለስልጣናት ለመታወቅ ወይም ታዋቂ ዝነኛ ለመባል ሳይሆን ምእመኑን በተሰጠን ሀላፊነት ማገልገል፣ በሰው ከመታወቅ በእግዚአብሔር መታወቅ መልካም እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስም ይነግረናል።
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
I appreciate your comment, I have the same thought with you. Beteley sile lijachew yetenagerut yasafral.
@temesgennegesse6029
@temesgennegesse6029 2 жыл бұрын
Remain blessed.
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 жыл бұрын
Tebareki Pastor
@habtubezabhe9605
@habtubezabhe9605 Жыл бұрын
ካየ በቃላት ልገልፀው አልችልም ብሎ ይቀመጥ::
@fekadesolomon3895
@fekadesolomon3895 2 жыл бұрын
Thank you for this testimony Pastor. It is an alert ⚠️ for all! I hope you will tell the message to the remaining two specific persons. May God Bless you!
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሲኦል ውስጥ የታዪት አገልጋዮች ለዘላለለም እዚያው ይኖራሉ ማለት ሳይሆን ሁላችንም በምድር ላይ የሲኦል ኑሮ የምንኖርበት ጌዜ አለ እንጂ በጌታ የሆነሰው በዘላለለም እሳት አይቀጣምበስራ አይዳንም እና ጌታ ለአለም ሁሉ እዳ ከፍልዋል
@anonymusgworl07
@anonymusgworl07 2 жыл бұрын
አሜን
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y Жыл бұрын
እንዴ ፓስተር በልጅህ በኩል ህገወጥ ስራ ተሰርቶ ለጥበቃና ለአንዳንድ ሰዎች ጉቦ ሰጥታና በህገወጥ መልኩ ላደረገችው ነገር እግዛብሄር ነው ያደረገው ትላለህ?? አረ እባካችሁ እግዛብሄር እኮ የእውነትና የእውነት ብቻ አምላክ እኮ ነው በህገወጥ መልኩ እግዛብሄር አይሰራም ። እባካችሁ የረባ ያልረባ ማጭበርበራችሁን ሁሉ እግዛብሄር አደረገው እያላችሁ በእግዛብሄር ላይ አትዘባበቱ ። በተለይ በአህዛብ ዘንድ እባካችሁ ቅዱስ ስሙን ማላገጫ ምክንያት የሚሆን ነገር አታውሩልን አስቡበት እግዛብሄርን በአግባቡ አለማወቅ ነው ለኔ ለክብሩ የማይመጥን ምስክርነት የወረደ ቃለመጠይቅ ነው ለእኔ። ከአንዳንድ በኦርቶዶክስ ውስጥ በእግዛብሄር ላይ እንደሚሳለቁ ተረቶች እና ገድሎች ነው የሆነብኝ
@alexorthodox8198
@alexorthodox8198 2 жыл бұрын
...ስለ ሕልሙ ኣይደለም፤ የሕልሙ እወነትነት ለኣላሚውና ለጌታችን መንፈስ ብቻ የሚተው ነውና ምንም ማለት ኣንችልም፤...ሕልሙ(ራእዩ) የተባለው ምንም የሚያንጽና፥ ለትምህርት የሚሆን ፍሬ ነገር ኣይታይበትም። እኔ የገረመኝ ግን ይህ ነው፦ የመጋቢው(ፓስተር) ልጅ ወንጀል የሆነ ነገር፥ በእግዚአብሔር ፊት ውሸትና ማጭበርበር፥ ማታለልም የሆነ ሆን ሓጢኣት ሰርታ፥ ያውም ለዘበኞቹ ከፍተኛ ገንዘብ ሰጥታ(ሙስና)??? ኧረ ጉድ ጉድ ሰማሁ ፤ የነርስሶችን ልብስ ኣሰፍታ፥ ነርስ መስላ "እንደ ያዕቆብ ኣባቱ ይስሓቅ ጋር ኤሳው መስሎ እንደገባ" ዘበኞችና፥ ሓኪሞችንም እግዚኣብሔርንም ሳትፈራ "ሽወዳ" ሰርታ በየትኛው መመዘኛ ነው ጌታ ላከልኝ የተባለው?????? how could ??? የሚገርም ነው። እንዴ ኧረ ፈሪሓ ጌታ ወዴት ሄደ???? ይህንን ምስክርነት???? ኧረ ፓስተር ልብ ይግዙ...ኣይይይይ ስርቆትና ማታለል ሕግ-ኣልባነት በኣደባባይ ለጌታ ነው የተመሰከረ???? ወይስ የኣባትዋና በሙስና ርካሽ ዋጋ ከፍላ ኣታልላ የባችው ልጅ የናፍቆት ድራማ??? ይህን ያህል መታወር????? ....is this realy divine connection???? oh lord...
@user-ss1xg1se5n
@user-ss1xg1se5n 2 жыл бұрын
ስምህን አላነበብኩም ነበር, ከዛ ሳነበው ገባኝ😁😁😁
@asmaraeritrea3001
@asmaraeritrea3001 2 жыл бұрын
Tkc. K c c
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Betikikil bilehal Alex. Minim timihirt yemayiset zibrikrik yale, chirash yelijachewun wenjel bemedia. 400k awetahu malet....
@yohanisb.
@yohanisb. Жыл бұрын
Metshafe samuel lay yalewun yabigeal tarik anbibu
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 26 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,8 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,1 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,2 МЛН