ጉድ ጭካኔ ያማል ልጅ ያላቹ ተጠንቀቁ በከተማችን በሁለት ወንድና ሴት ህፃናት ላይ የተፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰው ወንጀል|Fiker Media

  Рет қаралды 46,802

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

11 ай бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching -ጉድ ጭካኔ ያማል ልጅ ያላቹ ተጠንቀቁ በከተማችን በሁለት ወንድና ሴት ህፃናት ላይ የተፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰው ወንጀል
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች ሰለም ፍቅር ጤና ለናንተ ይሁን እያልን በሀገራችን ልጅ በወላጅ አባቱ ላይ የፈፀመው ህዝቡን ያስለቀሰ ወንጀል ይዘንላቹ ቀርበናል ይን ቪዲዮ በሁለት ክፍል የሚቀርብ ሲሆን ይሄ ክፍል አንዱ ነው እስከመጨረሻው አብራቸህሁን ቆይ ለቻናላችን አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 84
@ejigayehuzerfu5074
@ejigayehuzerfu5074 11 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል አባትዬው ናቸው የልጅቱ ገዳይ መታሠር ኣለባቸው
@ejigayehuzerfu5074
@ejigayehuzerfu5074 11 ай бұрын
አባትየው በጣም ችግር ኣለባቸው ጥያቄ አለብኝ አብሮጠጅ ጠጥቶ ነው መጠየቅ አለበት ደግሞ ያወራል አያፍርም
@lemlemdemssie6565
@lemlemdemssie6565 11 ай бұрын
አራሱ ነው ጥፋተኛ የምጀመርያው ተጠተይቂ ዎለጆቹ ተጠይቂዎች!!!
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 11 ай бұрын
አንተም አባትየዉ ሲጀመር ወንድ ልጅ ብቻዉን ካለበት ቤት አብራ ስታጫዉተኝ ትደር ሲል ምን ሲባል ልጅህን ትሰጣለህ እንዲያዉም ጊዜዉ ተበላሽቷል አዲስ አበባ በጣም በዚህ ነገር ተበላሽቷል በሰዉየዉ አልፈርድም
@zenashezenashe404
@zenashezenashe404 11 ай бұрын
እንኳን እባዳ ጋር ከወንድም ጋር ለመተኛት እሚያስፈራ ግዜ መሆኑን እረሳችሁው እንዴ ጥፈተኛ ቤተሰቦቿ ናቸው
@kifletesema1888
@kifletesema1888 11 ай бұрын
ወደድንም ጠላን ስይጣን ሀገራችን ላይ እጁን ዘርግቷል ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ አምላክ ፀሎትና ምልጃ ና ፆም በጩኸት አቤት እንበል ይህን ችግር መፍትሔ የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ ነው
@felenuna8034
@felenuna8034 11 ай бұрын
አባት ጤናማ ነው ግን ?? 💯 ፐርሰንት አባትየው የመጀመሪያ ጥፋተኛ ነው ወይ ከሰውየው ጥቅም ለምዷል ልጁን ለጥቅም የሸጠ
@yeshiwas33
@yeshiwas33 11 ай бұрын
ይቀልዳል እንዴ ሴት ልጁን እኔጋ ትደር ሲለው እሺ ይላል እንዴ ምን አይነት ሰው ነው? 😢
@helenkeno6967
@helenkeno6967 11 ай бұрын
ለምድነው ቤተሰብ ልጁን የማይጠብቀው ምን ሰለሆነ ነው የምትፈቅደው እራስህ ወጀለኛ ነህ ልጅህን ለማንም ዱርዬ አሳልፈህ የምትሰጠው ለፍርድ መቅረብ አለበት ያሳዚናል💔
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 11 ай бұрын
ትክክለኛ አመለካከት ።
@saraaliey6867
@saraaliey6867 11 ай бұрын
አባትየው በትክክል ያስባል
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 11 ай бұрын
እስራቱ በጣም ትንሽ ነው በዛላይ በአመክሮ ጊዜው ያጥራል ምንችግር አለበት
@azebmekonnen1718
@azebmekonnen1718 11 ай бұрын
ሲጀመር ጥፋተኛው አባት ነው በምን ምክንያት ነው ለጁን የላከው ደሞ ልብሷን ሲያይ ዝም ማለቱ ደሞ ያወራል አዴ
@rahimam
@rahimam 11 ай бұрын
አስራሶስት አመት ፍርድ ነው ጨርሶ ሲወጣ ሌላ አጀዳ ያወጣል ቀጥቅጦ መግደል ነበረ
@tsegenetkappo9353
@tsegenetkappo9353 11 ай бұрын
ልጂ ውንድ ቤት እንድታደር እንዴት ይፍቅዳሎ አይ ቤተስብም ጥፍተኛ ነው
@Hela259
@Hela259 4 ай бұрын
በዚህ ዘመን ልጆች በዘመድ በጎረቤት ተደፈሩ እየተባለ በተደጋጋሚ እየተወራ ልጅህ ከኔ ጋር ትደር ሲልህ የምትፈቅድ ምን አይነት ማስተዋል የጎደለህ አባት ነህ።
@haihi6112
@haihi6112 11 ай бұрын
ህግ:ካለ:ግብረሰዶምን:መግደል:ብቻነው::
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 11 ай бұрын
ሲያንሳችው ነው ። ወላጅ እንዴት ልጅን ወንድ ጋር ያሳድራል።
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 11 ай бұрын
ወላጅ ምን ነካሹ ወንድም ሆነ ሴትም እንዴት አሳልፎ ይለጣል ያዛዝናል ደፋሮቹን ብልታቸውን መቁረጥ ነው
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 10 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው ህፅን ልጅ የሚደፈረው ሴት ጠፍ እንዴ ጌታ ልብ ይሥጣችው በጣም ያሥዝናል
@cgsmmake
@cgsmmake 11 ай бұрын
አቤት እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው በቃቹ ይበለን
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 11 ай бұрын
አባትዬው ግን በጣም ነው የሚያናድዱት። እንዴት ይሄ ሁሉ ደም እያዩ አይጠረጥሩም
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 10 ай бұрын
በተወደደ ኑሮ ገብቶ ይቀለብ 😢😢
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 11 ай бұрын
ለመሆኑ ምንአይነት አባት ናቸው ሴት ልጃቸውን ከወንድጋ እንድትተኛ የፈቀዱላት አሁን እሱን ጥፋተኛ ሊያደርጉት ነው???
@selamselam-qr9dl
@selamselam-qr9dl 11 ай бұрын
ወንጀለኛውማ አንተ ነክ ልጅህን አሳልፍክ የሰጠካት ክፉ
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 6 күн бұрын
ደግ አደረገ እንኳን ሴት ልጅ ወንድ ልጅስ መንደር ይደር ይባላል ያውም በዚህ ጊዜ የልጅቷን ህይወት ያበላሸው አባትየው ስለሆነ አባትየው ለህግ መቅረብ አለበት
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 10 ай бұрын
Endet set lij kebaeed wond gar tasaderaleh endegena hunetawen ayeteh endet zem alek Zena atesemum betam yewah neh betam
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 11 ай бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 11 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ይደረስነው እግዝይቢሒራ አምላክ ይድረስልን
@user-tg7oj4qk4t
@user-tg7oj4qk4t 11 ай бұрын
ያረቢ😭😭😭😭😭😭
@user-xb2iw4kp2z
@user-xb2iw4kp2z 19 сағат бұрын
እሄ አባት ሰዮን እባት ናዉ😢
@sayedaethiopia
@sayedaethiopia 10 ай бұрын
የምትሠጡትቅጣትእነኳንየተመጣጠነቅጣትአይደለም
@nebatube3260
@nebatube3260 11 ай бұрын
አባት ተብዬው የማይረባ ከንቱ ነው ደሞ የም እስር ነው እረ እንደዚህ አይነቶቹን እንደ እባብ ቀጥቅጣችሁ ግደሉ ለህግ አሳልፋችሁ አትስጡ ግደሉ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 11 ай бұрын
Lejtwa ke abatywe mewesede alebate. Endete lewede asalfo yesetatale. Maneme sewe yehone abate kehone betelye ebde kalhone weyeme legenzebe belo kalhone asalfo aysetateme. Abtwame behege chemer meteyeke alebete. Betame yanadedale.
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ምንም ግድ የላቸውም ልጆቻቸውን ላገኙት ሰው ነው የሚሰጡት ከጠረጠርክ ለምን ወዲያው እርምጃ አትወስድም አንቺ ደሞ አገራችን ላይ የለም ትያለሽ ሁሌ አይደል እንዴ ተጠንቀቁ የሚባለው
@zteshome75
@zteshome75 10 ай бұрын
ይድፋህ ደሞ ያወራል አንደኛ ወጀለኛ አንተ ነህ በህግ ይጠየቅ
@beletu7041
@beletu7041 10 ай бұрын
አባት ተብየ ደምደመታ እነከሰች መሄድ መቆም አቅተዋታል አልገመትኩም አለጠረጠርኩም ማለት ምን የሚሉት መኝነት ነው ?
@masialemu
@masialemu 10 ай бұрын
ምን አይነት እንከፍ አባት ነዉ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 11 ай бұрын
እረ ሚገርም ነው እንዴት ነው ወንደ ላጤ ቤት ልጁን እንድታድር የፈቀደው ነው ወይስ ከሱ የሚጠቀመው ነገር ይኖራል እንዴት ለማያውቀው ስው አይደለም ለወንድም እንኳን የማይታመን ነገር ነው ምን አይነት ነው እረ ምን እያልን ነው በዚሕ ግዜ ልጅን ስው ቤት እኔ የገረመኝ የተደፈረው ወንድ ነው ወይስ ሴት የተደፈሩት እረ ጉድ ሴትስ ብትደፈር ቢብስ ማርገዝ ነው ወንድ ልጅ ግን ወንድ ወይኔ ምን አይነት ነገር ነው የመጣብን እባካችሑ ወንዶችን እትድፈሩ አይምሮአቸው ነው የሚበላሸው ሴትስ ምንም ችግር የለም ቢሖንም ነው ከወንድ ሴት ይሻላል ሑለቱም ጉዳት ቢሖን በወንዶች ግን የዘላለም ፀፀት ነው ኡፍፍፍፍፍ እረ ወዴት እየሔድን ነው ለምን ፍርዱ ያንሳል
@TizibtFiyameta
@TizibtFiyameta Ай бұрын
Higu meshashal alebete lemedeferu sewoch edeme lik metasere newe yalebete
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x Ай бұрын
አፈር ይብሉ ግም እንደት ይልኳታል ለወንድ አምነዉ ሴቱም አይታመኑም የራስወት ጥፋት ነዉ ፈቅደዉ የላኳትን ምን ታድረግ??
@lemlemkefle
@lemlemkefle 10 ай бұрын
እዲት ወዱጋ ትደራ ብለዉ ያፈቅዳሉ
@user-ru5us9vf7m
@user-ru5us9vf7m 11 ай бұрын
እኔ እንዳቺ ብሆን እገለዋለሁ
@Jocy939
@Jocy939 10 ай бұрын
ኤጭ ሰነፍ ወላጅ እንዴት ልጅን ለአዳር ይለቃሉ: በየሚድያው ይወራል እና ምን ዓይነት ድንዛዜ ነው
@amita1933
@amita1933 10 ай бұрын
ምን አስቦ ነዉ አባት ሴት ልጁን ወንድቤት የሚያሳድረዉ ደደብ 😢ህግ ጋር ከመድረስህ በፊት መግደል ነበረብህ
@AyelechKefale
@AyelechKefale 11 ай бұрын
Eni lijin leman alimim xenqaey lerasenwu memranewu wudemy lijin manami ayataminm fexarey mireten yaxa😭😭😭😭😭
@user-po6yl6yi5e
@user-po6yl6yi5e 11 ай бұрын
አጋንት የሠፈረበት እንጂ ሰው አይደለም ሲጀመርም ትክክለኛ ሰው መሆኑ ቢታወቅ አባትየው አሳልፎ የሰጠ ምኑ ስለሆነ ነው ሴት ልጁን አሳልፎ መስጠቱ ዛሬ የወለደ አባት እንኩዋን የማይታመንበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ለበላተኛ ጅብ አሳልፎ የሰጠ አባት ታሳዝናለህ!!!!!
@hananseman6971
@hananseman6971 11 ай бұрын
Abat tenegna aymeslugnm wend bet endet yasadral bezi zemen
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😭😭😭😭😭😭😭
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 10 ай бұрын
Ferd msetat yalbachw take woch mhon nbrbt ferd bat sayhon ferbu lwnjlgoch yadlal
@Birtukan565
@Birtukan565 11 ай бұрын
አረ አፍህን ዝጋ ጅል ሲጀመር ልጄን የማላውቀው ሰው ጋር ቀርቶ ዘመዴጋር አላስተኛም ምነው ሬዴዎን እንኳን የላቸውም የተደፈሩ ህፃናት ታሪከ አልሰማም
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@yeshiwas33
@yeshiwas33 11 ай бұрын
የባንክ ሰራተኛ ግን ሰዶማዊ 20 ዓመት እስራት ያንሰዋል።
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 10 ай бұрын
ስንት አመትዋ
@mohammedalkubabe9787
@mohammedalkubabe9787 11 ай бұрын
Wallahi Wallahi 30 years ago 50 years I wish for him I key nobody top me😡😡😡😡
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 11 ай бұрын
Abatwa endet aschlwachwe endhe teregagu bedeme tenekra eyayawate wede tabiya alhedume. Temerete lewalajoche bisete teru newe.
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 11 ай бұрын
13ትንሺነ ምንያስቃታልደሞ😢😢😢😢😢😢😢
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 10 ай бұрын
አባት ልጁን በሚደፋርበት ዘመን ለባዳ ትደር ብሎ መላክ ያሳዝናል አባት ጥፍተኛ ነህ
@adanulebanon3183
@adanulebanon3183 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 11 ай бұрын
ከፕላኔት ላይ ነው የመጣችሁት? እንዴት አሳልፋችሁ ጭዳ ታደርጓታላችሁ። ልጅን ለአጋንንት አሳልፈህ አስበላሀት
@asnetufa1240
@asnetufa1240 11 ай бұрын
አይ ፡ አባባ ፡ በጣም ፡ የዋህ ፡ ነዎት ፡ ለሴት ፡ በማይተውበት ፡ ሰዓት ፡ ከወንድ ፡ ጋር ፡ አሣደሯት።
@bosswoman7393
@bosswoman7393 11 ай бұрын
2 lay fired yanesal
@meronwoldemichael1103
@meronwoldemichael1103 11 ай бұрын
Ferdo btam yansal
@saramekonen6760
@saramekonen6760 11 ай бұрын
ለምን ትፈቅዳላችሁ ህፃናት ልጆች እንኳን ባፅድ ዘመድ ቤት ቢሆንም
@mheeed5950
@mheeed5950 11 ай бұрын
ለራስህ ፈቅደህ
@zabibam7335
@zabibam7335 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪየ:አማና:ልጆቸን:ላተ:ትቻለሁ
@HubiSeid-ud2yp
@HubiSeid-ud2yp 11 ай бұрын
የአላህ አደራህን አላህ ኡፍፍፍፍፍፍ ኧረ ወይኔ ምነው ባልመጣሁ።
@HubiSeid-ud2yp
@HubiSeid-ud2yp 11 ай бұрын
አይዞሽ ውደ አላህ አለ እግድህ
@alemtrfi5225
@alemtrfi5225 11 ай бұрын
ምን ማለት ነው አባት ባልታመነበት ግዜ እንኳን ሌላ ሰው ጋር ይዘክ እደር ተብሎ ይፈቀዳል እንዲ ነፈዝ ቤተሰብ
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 10 ай бұрын
Yagagr chegr lalw sw ydrsbtn ngr ega gar ydrsal bel almsb naw
@Tube-um9px
@Tube-um9px 11 ай бұрын
13 amet beki ayedelm endeme lek mehon alebet
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 11 ай бұрын
በአደባባይ ላይ መረሽን ነበር
@meseretteshome111
@meseretteshome111 11 ай бұрын
ጮማ ራስ
@zabibam7335
@zabibam7335 11 ай бұрын
ፊርድነው:ብላችሁ:ደሞ:፣ታወራላችሁ:ባደባባይ:እቃቸውን:ቆርጦ:በኤሌትሪክ:፣መስቀል:ነበር:በመግስት:እየተቀለቡ:ቅጣትነውዴ😊
@zabibam7335
@zabibam7335 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mekdes9790
@mekdes9790 11 ай бұрын
መንግስት ወንጀለኛን ያበረታታል
@user-px2kp1bf6o
@user-px2kp1bf6o 11 ай бұрын
ገጠሬነቴ ውበቴ ጨጓራውን ያስታቅፈዋል እንጂ ልጁ ተደፍራ የሚጃጃል የለም ሲጀመር አንተ ሂደህ አታሰተዳድረውም የሆንክ የአባት ጂላጂል ወሬህ ሁሉ አስጠላኝ
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o 10 ай бұрын
የገጠርሠወችእኮልዮነንውደ❤❤❤
@rahama5324
@rahama5324 11 ай бұрын
ወሬኞች ልጆቻችሁን ውሎና አዳር አትከታተሉም
@weto3354
@weto3354 6 ай бұрын
የህዝብ ገንዘብ እስር ቤት አስገቡን አብሏቸው አንድ ሰው እስካሁን ብታምጠለጥሉ ይሄ ነገር ይቆም ነበረ አደባባይ አፋቸው ውስጥ ሎሚ ያርግቶ መጣል በቤንዝን ነበር ቬንዘራርግቶ ነበር ወንጀለኛ ትቀነስ ነበረ የአየርን ንብረ እዛው ስርቤት እየበላ አስፈላጊ ቆሻሻ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 11 ай бұрын
እንዴት በዚህ ግዜ እናንተ አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ በስመአብ 😢
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 14 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 31 МЛН