ያማል የኔ እናት ነብስ ይማር ህዝቡንና ፖሊስን በዕንባ ያራጨው በዚ ህፃን ላይ የተፈፀመው ለማመን የሚከብድ ወንጀል ተጠንቀቁ |Fiker Media|ethiopia

  Рет қаралды 62,324

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ያማል የኔ እናት ነብስ ይማር ህዝቡንና ፖሊስን በዕንባ ያራጨው በዚ ህፃን ላይ የተፈፀመው ለማመን የሚከብድ ተጠንቀቁ
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 134
@rahmamami3581
@rahmamami3581 Жыл бұрын
የገደለ ይገደል ቢባል ጡሩ ነበር
@user-hm3go2sy5m
@user-hm3go2sy5m Жыл бұрын
ሰውገሎ ፡ 18አመት ፋትህለሚሞቱ ፡ ህጣናት
@maya-21792
@maya-21792 Жыл бұрын
😭😭😭ያማል ያማል ማርያምን በቃ ሀገራችን ዉስጥ መግባት ለመኖርም ፈራሁ ወንድሞች አሉኝ ለእነሱ እራሱ በማሰብ በሽታ ላይ ወደኩ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በጣም ያስፍራል እህቴየ አላህ ይጠብቃቸው 😥😥😥
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e Жыл бұрын
ትክክል እኔም
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
እኔም ልጄን ይዤ መሄድ ፈራሁ ሳስበው እራሱ ያመኛል😢
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
በቀጥታ ድርጊቱን የፈፀሙት ሰዎች በህዝብ ፈት መሰቀል አለባቸው
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Жыл бұрын
ምንድነዉ ነገሩ መግደል መግደል ኡ ኡ ኡኡ ብቻ ሆነ የምን ጉድነዉያአላህእንዝህገዳዮች መገደል አለባቸዉ የገደለ ብገደል ሁሉም ለህይወቱ ስለምፈሩ ግድያ ባይበዛ ነበር ፖሊሶች ግን እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 😢😢
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
እረ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ውስጥ የልጆች ደም ግብር እየሆነ ነው ወገን እንንቃ ፅሎት ዱአ እናድርግ
@taz3739
@taz3739 Жыл бұрын
ያሳዝናል ነፍሱ ይማር ቤተሰቦቹ እግዝአብሔር ያጽናቹ
@etho826
@etho826 Жыл бұрын
ነገ በዎስ ይፈታሉ ከዛ አሁንም ሰው ይጨርሳሉ 😢😢😢 አይ ምን ሀገር አለን 😢
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e Жыл бұрын
የሰዉ ነብስ ነጥቀዉ ምን አይነት ፍርድ ነዉ 18 አመት❌❌❌❌ የገደለ ይገደል ነዉ ማለት ይቀልዳሉ የተከበረዉን የሰዉ ህይወት ነጥቀዉ 18 አመት ሀገራችን ዉስጥ ፍርድ ገምድል ናቸዉ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመደ ረ ሡ ለላህ ያሰዝናል እረ የህግ ያለህ እረ የህግ ያለህ የኢላሂ አይ እማማ ኢትዮጵያ ገደይ ወንጀልኛ የሚክበርበት ሀገር
@werkneshnasir3246
@werkneshnasir3246 Жыл бұрын
አላህ ሠብር ይሥጣቸዉ ዛሬም በሠበት ባልና ሚሥት ሌላም እርስ ሤት ከነ ልጅዋ ቤታቸዉ አፍርሦባቸዉ እነሡም ገደልዋቸዉ አሁን አገር የለንም አዉዙቢላህ
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
የገደለ ለምን አይገደልም? ወያነ ጀምሮት ነበር እንደውም ትዝ የሚለኝ አዋሳ ሲሰርቅ የተገኘ እጁ ይቆረጥ ነበር የአሁኑ ይባስ በዚህ 5ዓመት ውስጥ ወንጀል በዛ ፍትህ ለሚገደሉት ሕዝቡ ሰልፍ መውጣት አለበት
@user-ru1cz4xr6k
@user-ru1cz4xr6k Жыл бұрын
ነፍስይማር
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
ፋትህ ተልከሰከሰች የሰው ነፍሰ አጥፋቶ 18አመት ብቻ ፋርድ😢😢😢ለምን ታዳጊ ልጁን እዳርዱት እነሱም አይታርዱም ለምን ይኖራሉ😢😢
@dillo8602
@dillo8602 Жыл бұрын
የገደለ ይገደል እንጂ እድሜ ፍታ ሆነ የአመታት እስራት ዋጋ ቢስ ነው ነገ ይወጣሉ እርግጠኛ ነኝ የኢት ህግ የሞተ ነው በሙስና በዘረኝነት የተበላሸ ነው
@janatjanat2187
@janatjanat2187 Жыл бұрын
ሀገራችን ላይ ገደይ እየበዛ ያለሁ ገደይ ታስሮ ስለሚፈታ ነዉ ምናለ ህጉ ተሻሽሎ ገዳይ ቢገደል ያማል በጣም ነብስ ይማረ ኢ/ያ ዉስጥ ትልቅ ሴጣን አለ ፀልዩ ዱሀይ አርጉ እግዚያቤር ሰለሙን የውርድልን
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Жыл бұрын
እኔን የኔ ጌታ እነዚህ ነብሰ በላዎች አፈር ብሉ ከእግዝኣብሄር የጃችሁን ታገኛላችሁ የሳይጣን ልጆች ናችሁ ለቤተሰቦችሁ ጽናቱን ይስጣቸው ነብስህን ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vv3tb8my7i
@user-vv3tb8my7i Жыл бұрын
የገደለ ይገደል ይህ ህግ እሚፅድቅበት ቀንይናፍቀኛል እስከመቸ ንፁሀን ይገደላሉ😢😢😢😢
@bezabeza2350
@bezabeza2350 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@user-zl8vq6oq7m
@user-zl8vq6oq7m Жыл бұрын
ነብስይማር
@HayatWargi-rl3ho
@HayatWargi-rl3ho Жыл бұрын
ነፈሰ ይማር
@eyutube1471
@eyutube1471 Жыл бұрын
ምናለ የገደለ ቢገደል ጥፋተኞች ወይም አንዳንድ አረመኔዎች ከጥፋታቸው ይቆጠቡ ነበር
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Жыл бұрын
የገደለ ከተያዘ ለህግ አለመስጠት መግደል ነው እጀ 18 አመት ምድነው እፅን ነው😭😭😭
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል ፖሊሶቻ ግን ታጋሾቺ ናቸው ወዳውኑ ነው እኔ የገደለን ቶሎ እርምጃ የምወስደው ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ምን ይሻላል
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 Жыл бұрын
የእኛ አገር ህግ ይገርመኛል እንዲህ በግፍ ገለው 18 አመት ብቻ ምን አላት ትንሽ ናት ይገርማል ብቻ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ወይ አገሬ አረ ምን ነካቸው ልጆችሽ አበዱ😢😢😢😢😢
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
ፖሊሶችና ህዝቡ ጥሩ ስራ ነው የሰሩት ዳኞቹ አረቄ ጠጥተው ነው 18 አመት የፈረዱት በጭካኔ ለማደግ እየተጣጠረ ያለ ህፃን ልጅ ገለው ዳኞቹ ገገማዎች ናቸው ያልተማሩ
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የዕድሜ ልክ እስራት ወይ መገደል አለባቸው
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እንደእነዚህ አይነት አረመኔ ቢገደል ምን ይጎዳል? ከ18 ዓመት በሁዋላም ቢወጡ ሌላ ሰው ልመግደል ነው? ፍርዱ ትክክል አደለም ቢያንስ? እድሜልክ እስር ቤት መበስበስ ነበረባቸው::
@samsonyouhanes2130
@samsonyouhanes2130 Жыл бұрын
Huletuem be afatagn yegedelu
@alem1228
@alem1228 Жыл бұрын
እኔምለው የሰውን ነፍስ አጥፍተው 18አመት ብቻ🤔 ያሳዝናል😭
@user-xb2iw4kp2z
@user-xb2iw4kp2z Күн бұрын
አይ አጋራችን በቃአ እዲ ሆነ ቃራች ሰዉ ርራሄ የሌላበት😢 ያሰዝናል
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
እሱንም ነፍሱን ባፀደገነት ያኑርልን ቤተሰቡን እግዚአብሔር ያፅናልን
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አይ ሀገሬ 😭😭😭😭😭😭
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
ምንድር አለው 10 ብለው ይፈትዱና ሲጨርሱ ይለቀቃሉ ሌላ ሰው ደግሞ ይገላሉ
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
የገደለ ይገደል።😢😢ምንድነው አስሮ መቀለብ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 3 ай бұрын
ገሎ እስርቤት ምግቡን ጥርቅም አድርጎ እረፍት ወስዶ ፍርድን ሲጨርስ ዘና ብሎ ይፈታና ዘና ብለው ይኖራሉ የሞች እናት ወይ አልሞተች ወይ ኑሮ አይሉት ልጅዋን እያሰበች ወደ መቃብር ትሄዳለች
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f Жыл бұрын
የሰውን ነብስ የገደለ ስታገኙ መግደል ብቻነወ አማራጩ ምክንያቱም ህግ ጂ ተገባ አይገደልም እስራትኮ ለነሱ መሞሸር ነው ለም እየተቀለበ ነው የሚኖረው እሱን እንደገደሉት እእሳቸውን መግደል ነው
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 11 ай бұрын
Abeet giif😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@fatimamoha7377
@fatimamoha7377 Жыл бұрын
ላሀወለዉላቅወተኢላቢላ ነብስይማየጃቼውንያገኛሉ
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 Жыл бұрын
It is sad
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 Жыл бұрын
EGZIABHER NEFSUN YIMAREW
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
የገደለ በሕዝብ ድምፅ ምርጫ መገደል አለበት ህግ ግራ የገባ ይመስላል ።አላህ ሰላሙን ያውርድልን
@josephtesfu8702
@josephtesfu8702 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@mekiyayusuf1157
@mekiyayusuf1157 Жыл бұрын
😢😢uff
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አይይይይይ ዛሬም ልቅሶ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@LaliseBilata
@LaliseBilata Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ወንጀልነዉ። ወንጀለኛ የበለጠ ወንጀል እየሰለጠነ ከእስር ይወጣል።ስለዝህ ወንጀልን ረቀቅ ያለ እየተባባሰ እንጂ መቼ ቀነሰ? የህግ አፈፃፀም በጣም ችግር አለበት
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
ምን ያረጋል የፖሊስ ድካም ፍርድ ቤቱ ከንቱ አደረገው። 18 ዓመት ከመፍረድ መክረው ወደ ቤት ብመልሱ ይሻል ነበር!! የእኛ አገር ህግ ወንጀለኛን ያበረታታል ያሳዝናል።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
ህዝብን የምፈጁሁ እነዚህ ናቸው
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ገዳዬች የስቱን ሚስኪን ሂወት ቀጠፉችሁት
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g Жыл бұрын
ወይ አገሬ ምን አይነት ጭካኔ ነው ለሞተር ብሎ የሰው ሂይወት ማጥፋት ለሞተር ተብሎ
@genetarsietayaa2843
@genetarsietayaa2843 Жыл бұрын
Firdu siri adalem😢😢😢😢😢
@tofiktemesgen8764
@tofiktemesgen8764 Жыл бұрын
የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣ እርምጃው ይህ ነው
@Forsa2004
@Forsa2004 Жыл бұрын
18amet betam tinish new ntsuh sew gedlew 😭
@ayalewkassa7517
@ayalewkassa7517 Жыл бұрын
I am so sorry deeply to happen to this child his life goes this way !!!!!
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር
@NardTeshom-tn4kp
@NardTeshom-tn4kp Жыл бұрын
Nefise yemare
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ኡፍፍ የኔየ አባት😥😥😥
@user-ts1rq5mp3d
@user-ts1rq5mp3d Жыл бұрын
ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Enazin magedal nw😢😢😢😢😢😢
@antoleonessa6583
@antoleonessa6583 Жыл бұрын
Egzio maryam Egzio geta besmam men setan new yegebaw etiopia West nebsun ymarew betam yasazinal 🙏🏼❣🙏🏼Roma 🙏🏼
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሁይ ከሰው መሰል አውሬ አድነን ጌታ ሁይ እረ መልሰን በኢየሱስ ስም 🙏🙏😭😭
@SahaiSoso
@SahaiSoso 9 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@monamoon9667
@monamoon9667 Жыл бұрын
Ye drowochu yete gebu betebebe neber zerfya aye 😢 😢
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 Жыл бұрын
Rip
@samsonyouhanes2130
@samsonyouhanes2130 Жыл бұрын
Yegedelen megedell tegebie new
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
ሌላዉ አይገርመኝም ሣይሠሩ የሠዉ ገዘብ የራሥይሆልእዴ😢😢😢😢
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
የገደለ ብገደል
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 Жыл бұрын
Egziyo Marna kirsitosi
@weynishetbaharu9973
@weynishetbaharu9973 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Жыл бұрын
ይህ አባገነን ስርዓት የወጀለኞች ምሽግ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠቅቆ ሊያውቅ ይገባል አሳፋሪው ፍርድ 18: አመት ምን ማለት ነው?? ምድረ ካድሬ እራሳቸውን ያደናን ቃሉ የሰው ሂይወት እያስቀጠፉ
@ssssssssssssssssssssssssss9947
@ssssssssssssssssssssssssss9947 Жыл бұрын
በጣም ግርም የሚለኝ ወንጅሎኛዎቹን ተጠርጣሪ የምትሉት ነገር ነው ገዳዩ ወንጀለኛው ለምን አይባልም ኢስልምና የገደለ ይገደል የሚል ፍትሃዊ ሃይማኖት ነው በ ኢስላም ህግጋት ፍርድ ቢሰጥ ወንጀል አይደጋገምም ነበር አንገቱን ብሎ ይህን መግደል ነበርጅ ምንም ከዚህ ውጭ የሆነ ፍርድ አይሰጠውም ነበር
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
ለገደል ይገደል የምን እሥረ
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 Жыл бұрын
የኔህት. ጥናቱንይስጥሽ
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
Egeziu marene krestu
@Sarongetnet-he5iu
@Sarongetnet-he5iu 11 ай бұрын
Anendaned jezeba liba betam new miyanadedw kesew lije mother belto new tenshe lije eko new esune titew moterun biwesudus aye yesew lije chikaniy tige dersowal
@scopemobile6989
@scopemobile6989 11 ай бұрын
😢😢😢
@user-ex2nl8lg1f
@user-ex2nl8lg1f Жыл бұрын
😭😭😭😭
@binobina-ob7bo
@binobina-ob7bo 11 ай бұрын
😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@najeepaahmed1628
@najeepaahmed1628 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@LanguageEnglish-fu4yd
@LanguageEnglish-fu4yd Жыл бұрын
ቆይ ምን እንሁን እንበድ?😢
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
ምን አለ ሞተሩን ወስዶ ብተውትህ ያሳዝናል ወይ ጭካኔ
@yeworekuhabereket9092
@yeworekuhabereket9092 Жыл бұрын
0:45
@alamdamena5715
@alamdamena5715 Жыл бұрын
Yegedele yagedela😡😡😡😡😡
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
18uuuuu😢😢😢😊😊😊😊
@fathiakhader4452
@fathiakhader4452 11 ай бұрын
❤❤❤❤😭😭😭😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
😥
@user-rp9nd3ml1n
@user-rp9nd3ml1n Жыл бұрын
❤❤❤😭😭😭😭🤲🤲🤲
@rekikaemiro8844
@rekikaemiro8844 Жыл бұрын
ምን ህግ አለ 18 ዓመት ምን ማለት ነው? እነዚህን ልጁ እንዳነቁት በሰቅላት ነበር መቀጣት የነበረባቸው
@HaiatH
@HaiatH 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@ferazeradugnaferazer4242
@ferazeradugnaferazer4242 Жыл бұрын
Yemote ferede yeferedebachu 18 amete menalehu nege bewase yewatalehu yegedelu
@tamrattamrat8735
@tamrattamrat8735 Жыл бұрын
aye Hadid Fetary ferdun yest aremenewoch..Fetary Nebsun be Genet yanurat
@mamimami1739
@mamimami1739 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
😢💔😭
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ganitumiso6238
@ganitumiso6238 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@remrem5369
@remrem5369 Жыл бұрын
Lemn yegedele aygedelm 18 amet malet ndga new ybelalu yteghalu yalemnm dkam
@madinay7646
@madinay7646 11 ай бұрын
እባካችሁፖሊሶች😢ለፍታችዋልኢየን😂ሕፃንከመድንግዲእንዳስቀሩት😂እነዚአረመነዎች😂እስርአይገባቸዉም😂እንሱንም😂በአስቃቂሁኑታመግደልነው😂ሰርተውአይበሉም😂ልጁንከምበሉመንግስትቀልበህእዳታስወጣ
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 182 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Akaki Kality Police 2016
22:34
Akaki Kality Communication - አቃቂ ቃሊቲ
Рет қаралды 398
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 32 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,3 МЛН