ተጠንቀቁ አስደንጋጭ ጉድ ተጀምሯል በዚ ወንድማችን በስልክ የደረሰበት አስደንጋጭ ፖሊስ ተጠንቀቁ ብሏል ሌሎችም ይኖራሉ |Fiker Media|Crime ወንጀል|

  Рет қаралды 44,715

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Жыл бұрын

🔴This program is one of the programs of Fiker Media This program name is | Crime ወንጀል | it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching -ተጠንቀቁ አስደንጋጭ ጉድ ተጀምሯል በዚ ወንድማችን በስልክ የደረሰበት አስደንጋጭ ፖሊስ ተጠንቀቁ ብሏል ሌሎችም ይኖራሉ
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
********************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 133
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l Жыл бұрын
የአብርሃም በግ የሚባለው በ21ክፍለ ዘመን መኖሩን አላወኩም ነበር RIP.
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
በመሐል የምታስጮሁት ነገር በጣም ሰላም ይነሳል
@aniley873
@aniley873 Жыл бұрын
ትክክል
@edenawitegebrehiwot1656
@edenawitegebrehiwot1656 Жыл бұрын
እኔ በጣም እንደዚህ የሚሸወድ ሰው በጣም ያስቀኛል ሰው የለፉበትን እንጂ እንዴት እንዲህ ያምናል እኔ ያስቀኛል ምንም አያሳዝነኝም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're crazy you're very crazy
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
how you terst that. Mach
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're okay how terst you same body forget about stuff toowainy totwthent dollars you think sameole money ypur crazy
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 Жыл бұрын
Defare yelserhbeten letagen teflgalh endy deg adrguh
@tejitugmicael9669
@tejitugmicael9669 Жыл бұрын
እውነት ነው! ስግብግብነት ልክ አለው እኮ! የዚህ ሰው ስግብግብነት ግን ቅጥ አጣ! የጩልሌ እርግብ ሆነብን እኮ!
@edenawitegebrehiwot1656
@edenawitegebrehiwot1656 Жыл бұрын
ሰርተህ ማግኘት ያለብህን ነው መብላት የመቅኒህን
@tigistdamite3609
@tigistdamite3609 Жыл бұрын
ኧረ አታስቀኝ በናትህ አንተ እሄ ሁሉ ብር ካለህ ምን የሰው አስፈለገህ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Жыл бұрын
በለው ቀጥል አባቴ አያልቅባቹ አይ ሰገጤነት ምን ጉድ ናቹ በጌታ አሳዘከኝ !
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
እኔም ደውለው ፊክ ሊሠሩኚ ደረሥኩባቸው አሥያዝኳቸው
@amiraawal942
@amiraawal942 Жыл бұрын
ጎበዝ
@abiygezahegn
@abiygezahegn Жыл бұрын
አሁንም ዶክተር ፒተርሰን ትላለህ?😂😂😂 አይዞህ ወንድሜን
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 Жыл бұрын
ኧር በናትህ በጣም ትገርማለህ እደዚህ አይን ያወጣ ግልፅ ሽወዳ ነው እዴት በዚህን ያክል ደረጃ ትሸወዳለህ የማንም ችግር አደለም ያንተ ነው አምጣ ያለህን እየወሰድክህ ስታስርክብ ምን ያርጉ ብለህ ነው ወዳጀ
@yohanesetekalene6006
@yohanesetekalene6006 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ገና ለገና በስልክ ከተዋወከው ስው ይሄን ያክል መጠበቅክ የሚገርም ነው ይሄ ደሞ የስው ፈላጊ የራሱን ያጣል ነው ነገሩ እ/ር ይርዳህ በል
@saralegesse6727
@saralegesse6727 Жыл бұрын
ይሄኮ ግልፅ ነው ደሞም ከተጀመረ ቆየ በተለይ በሴት እህቶቻችን ላይ ብዙ ተሞክሯል ሲታሰብ በምን ምክያንት ይሄን ሁሉ ሊያደርግልህ ይችላል
@mulugetatango7035
@mulugetatango7035 Жыл бұрын
ይሄን በጥፊ
@twabutamrat5831
@twabutamrat5831 Жыл бұрын
This kind of robbery exists in USA. I had encounter the same kind of robbery but for me it was not money, my case was that I received a brand new Mercedes car and to get the car I will have to send them US dollars 3000. After a long discussion over the phone, I was not stupid I understood that they are thieves and never sent the money. This poor man how comes he has trusted this man who promised him 20000 US dollars. Now a day robbers all over the world used so many different kinds of technics to to steal important money. Ethiopians we are naifs and trust their nice words, that they got us easily.
@hana.t12345
@hana.t12345 Жыл бұрын
Is not the first time We heard so many times in ethiopia B
@elsabettefalet1960
@elsabettefalet1960 Жыл бұрын
ስግብግብነት ነው
@mihiretermias6761
@mihiretermias6761 Жыл бұрын
እኔንም የገጠመኝ ነገር ነው እደዚህ ዳይመንድ ቀለበት ችፒ ላፕቶፖ ቦርሳ ለኔና ለልጆቼ ሁለት ቦርሳ የገና የተለያዩ ስጦታዎችን ጭምር እደላከልኝ ዴልታ የሚባል ደሊበሪ እደሚያቀብሉኝ ተነጋገርንና 25 ሺ ብር አዘጋጅተሽ ጠብቂን አሁን በ30 ደቂቃ ውስጥ ያለሁበት ድረስ እደሚያመጡልኝ ነገሩኝ ነገሩ ካስጨረስኳቸው በዃላ አመሰግናለሁ ውሰዱት አልኳቸው እኔ 25 ሺ ቀርቶ 500"ብር የለኝም ቢኖረኝም አልከፍልም አመሰግናለሁ ብየ ዘጋሁቸው እሱም ደውሎ ወሰድሽ አለኝ በገንዘብ ተከፍሎ የሚሰጥ ስጦታ አላቅም ለምንስ ልተሰጠኝ ፈለክ ኑሮየን ልኑርበት ልታታልለኝ ለምንስ ሞከርክ ስለው ተበሳጨ ከዛ ቀን በኋላ ተዘጋጋን ሁሉም ቢጠነቀቅ ጥሩ ነው
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ጀግና ፋራ ነህ፣ ቅድሚያ እቃውን ሳታይ ገንዘብ ከከፈልክ በኋላ ተበላሁ ብለህ በሚዲያ መቅረብህ ያሳፍራል። አቤት ሐበሻ እና ገንዘብ መውደድ፣ ምን ይሻላችሁ ይሆን?
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 Жыл бұрын
ብር ብር እኮነው
@danieldereje1447
@danieldereje1447 Жыл бұрын
Yeah eha ngr betam yetesefafa ngr nw enam deresobegnal gn birr salasegeba le police report adereku
@tilahunsebisbe8216
@tilahunsebisbe8216 Жыл бұрын
gegema
@tube5188
@tube5188 Жыл бұрын
እሰይ ይበላችሁ ያልሰራህበትን ልትበላ ስትል ተበላህ ይበላችሁ አላዝንም አተርፍ ባይ
@lewoyehutizazu1600
@lewoyehutizazu1600 Жыл бұрын
litbela afer bila segete
@hassennuru8024
@hassennuru8024 Жыл бұрын
They got you big damey it was funny give me some too isd you new car from USA may back
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 Жыл бұрын
በጣም ነው የምትገርመው ይሄ አተርፍ ባይ አጉዳይ እንግሊዛዊ ስለሆነ ብቻ ነው ያመንከው
@hirutnegash6903
@hirutnegash6903 Жыл бұрын
ክላሲካሉ ይረብሻል
@supperawesomechannel5374
@supperawesomechannel5374 Жыл бұрын
Funny
@samiyemen7369
@samiyemen7369 Жыл бұрын
እሰይ ደግአረጉያለፋህ በትን ለማ ገኘት ስትስ ገበገብ የራስህን ምአጣህ ደግአረጉ
@hiwotzewde1008
@hiwotzewde1008 Жыл бұрын
jezba
@saralegesse6727
@saralegesse6727 Жыл бұрын
ይሄንኮ የሚሰሩት በእርግጠኝነት ናይጄሪያዎች ናቸው በጣም በሚገርም ሁኔታ እዚሁ አአ ሆነው ነው ይሄን ሁሉ ታሪክ የሚሰሩት የተለያዩ ሀገራት ሲም ሁሉ ይጠቀማሉ
@hirutyekidanemeheret9638
@hirutyekidanemeheret9638 Жыл бұрын
Yemen Nigeria Ethiopianoch nachu gen k nechoch Gara aberew new yemiserut endetamemnuachew yemayadergut ngr ylm selezih mnm biluachu atemenu
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 Жыл бұрын
Bank yegnzb kefya afesasem systemun mekyer albete atlist 2 days beste after transferring the money sewochu betolo kebanenu genzbu satweta yemyazachew edlu high yehonale.
@tesfayekassa920
@tesfayekassa920 Жыл бұрын
Faktiskt were. Newe
@someone8809
@someone8809 Жыл бұрын
የሰውን ብር ፍለጋ ...የራስን ያሳጣል !!
@tigistshelki3317
@tigistshelki3317 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንደሱ ትክክል የተባለውን ገጥሞኝ ነበር እኔ ግን አልተሞኘሁም ሌቦች ናቸው
@batimelaku5313
@batimelaku5313 Жыл бұрын
Yikirta argulign ena wetatu hodam honual! Yet yakihalina new ferenj sitota misetih? Yawim belidetu! Ferenjin atawkwm malet new! Yaltegebachihun atimegnu! Beteseb calhone beker!
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አዪጉድከኢደሲአዪነትጠቢቀን
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Жыл бұрын
በለውውውውውውውውውውይሄ ደሞ የት የተወለደ ወናፍ ነው ባካችሁ እርግዲያ
@mydearsho3178
@mydearsho3178 Жыл бұрын
ወይኔ። እኔ። የሚገርመኝ። የለለህን። እቃ። ከየት። መጣ። ብለህ። ነው። የምትጃጃለው። ሠርተህ። ነው። እንጂ። ማግኘት። ቱቱ።
@buratube266
@buratube266 Жыл бұрын
አትፍረዱበት እባካችሁ
@hana.t12345
@hana.t12345 Жыл бұрын
Tekekelegna maserega saynorachu ebakachu atetaleu please Gena bebezu menged yemetalu Beabezagnaw ke africa specialy ke nigeriawoch nachew yemiserut kegna zegoch gar aberew
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
የስው ፈላጊ የራሱን ያጣል አሉ ሊበላ ይህ ሁሉ ብር ካልህ ምን ይስራልሀልሀል ስግብግብ እሰይ ደግ አርጌህ
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 Жыл бұрын
Mefrede sayhon...mebannen yasfelegal...ene bezu getmognal gin aleshwedem..bezih zemen ketejajalk bezu gud ale.
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 Жыл бұрын
Yih ye naijeria ena Cameron SEWOCH YEMISERUT yetawokubet ye lebnet sira new. England Dr hono yanagerek sew nijeria or Cameron new Lela gize video call endiyaderg meteyek ENDIHUM passport lakilign malet ewunetun lemawok YIREDAL Honom gin minim kifiya keteteyekih ya lebnet new. Sitota TEBLO kifaya ....kikiki
@saramohammedabdela9531
@saramohammedabdela9531 Жыл бұрын
Ye welu yalserbten lemblat mesgbgeb new
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Жыл бұрын
ወይ መጃጃል እደዚህ መሸወድ በጣም ያሳዝናል
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 Жыл бұрын
እኔ የገረመኝ በሥኬ በተደጋጋሚ ከተለያ ዩ ሀገራት ይደወላል .ግን በስመስላሴ አማትቤ ስከፍት የሚያወሩት አይሰማኝም.
@rahelseyoum6037
@rahelseyoum6037 Жыл бұрын
enam tablechalw wandma
@BK-oe5tj
@BK-oe5tj Жыл бұрын
"ለዚህ ስግብግብ ህዝብ ሲያንሰው ነው።
@Mrx-gc7ns
@Mrx-gc7ns Жыл бұрын
Denz
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
በዚህ መማር አይቻልም ሰው ያልሰራውን እንዴት ማግኘት ይፈልጋል ከዘመድም አይላክም በዚህ ሁኔታ እንኳን ከማታውቀው ፈረንጅ ተርፈሃል
@mollaenyew4765
@mollaenyew4765 Жыл бұрын
Leba yalserahabetn litbela wusha yebelh
@taffessechtessema905
@taffessechtessema905 Жыл бұрын
Bezih zurya mereja mestet ketegemere qoyeko How do you expect to get that much money that you didn’t have any effort of you on it?
@hirutyekidanemeheret9638
@hirutyekidanemeheret9638 Жыл бұрын
Menkat yalebachu eka simeta kewuchi mejemeriya ekawu ejachu siders new
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
ክላሢካሉ ምድነው እረ ይረብሻል ኤጪ
@mareymarey1351
@mareymarey1351 Жыл бұрын
ፊልም እየሰራ ነው መፈስ የሚረብሽ ነው
@gebyawlemabulto8839
@gebyawlemabulto8839 Жыл бұрын
አሁንም ዶክተር ፒተር ትላለህ ?
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Still you coil him doctor Peter l m amazing
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
እናም የገረመኝ እሱ ነው ሌቦቹ ቀማኛወቹ እንደማለት ዶክተር ሃሃሃሃ እዚሁ ሸገር ውስጥ ሆነው እኮ ነው የተጫወቱበት ግን ቀማኛ እግዚአብሔር የለውም እነቱም በህይወታቸው የከሰሩ ሰዎች ሆነው ነው ሚኖሩት
@f16297307
@f16297307 Жыл бұрын
ወይ ዶክተር ጉድ ሰራህ Scammer dishonest person ናቸው ወይ ጅሎ ተበላህ
@Lovebk98
@Lovebk98 Жыл бұрын
Hulem free money or gift kezemd kalhone atemnu.sewu keseowch mistake aymarum
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
ሊበላ አተ ይህሁሉእያለህ ሌላምን አስመኝህ ሆሆሆ ያተስ የከፋነው
@elliyusuf6691
@elliyusuf6691 Жыл бұрын
Lesetota eka Yehiholo Ganzab Setayak leminkefele
@hewadebebe3519
@hewadebebe3519 Жыл бұрын
Deg adereglh abow bahakl tewawkh enkewan metemamen aktewal sektel bakowarahch lmekebr kkkk
@hana.t12345
@hana.t12345 Жыл бұрын
Doctor mehonun bemen awekek newe yemetamenew ? Bezu ethiopiawy yalayachuten tamenalachu Yewahenet aleewem mognenet newe . Ethiopiawioch erasachew aberew newe yemiserut accent yalekew technology be selk yefeleguten demtse ena accent metekem yechelalu
@mareymarey1351
@mareymarey1351 Жыл бұрын
ክላሲካው እራሱ አስፈሪ የሞት ጣር ይመስላል ወይም መፈስ ይረብሻል ኦፕራሲዮን ክላሲካው
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው
@ayantuhabib8013
@ayantuhabib8013 Жыл бұрын
ወንድሜ አሳዘንከኝ ሀ😭😭💔💔
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Жыл бұрын
ጀዝባ ነህ ስንት አመት ሙሉ የሚነገረው አትሰሙምዴ?
@asmabarch7575
@asmabarch7575 Жыл бұрын
ሊበላ 😂😂😂
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
አረ ምንሁነህ ነው ሰው አታማክር ወይኔ
@DJMaaloo
@DJMaaloo Жыл бұрын
Bantebet arif honks malet new ? Segete neh . yeyoutub biznes lemesrat yezeket were stawera firendoch tinsh aytazebukm? Duluzzz KZfaq turetegna
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
Deg aderegeh ante difdif! Amignati?!
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 Жыл бұрын
Enkef yemnew atenkem endy denez men syentu new
@rahelseyoum6037
@rahelseyoum6037 Жыл бұрын
ayadres naw 500000tablchalw kadubai house maid yeserahubaten beer
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
አምስት መቶ ሺ ብር ነው ተበላው የምትይው
@asterzerihun8066
@asterzerihun8066 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት እንደዚ ያለ የማጭበርበር ወንጀል አልሰማህም እንዴ ሌላ አዋቂ ሰው ለምን አታማክርም ምስኪን
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Жыл бұрын
ምን ፡ ዓይነት ፡ መጃጃል ፡ ነው? እንዴት ፡ ነዉ ፡ ይህን ፡ ያህል ፡ ገንዘብ ፡ ምንም ፡ ተጨባጭ ፡ ነገር ፡ ሳይኖርህ ፡ እያወጣህ ፡ የምትሰጣቸው። በጣም ፡ የሚያሳዝን ፡ ህዝብ ፡ ነዉ። ብዙ ፡ ሰዎችን ፡ ነው ፡ እንደዚህ ፡ ሲሉ ፡ የምንሰማዉ ፡ የአንዱ ፡ መሸወድ ለ ሌላዉ ፡ ትምህርት ፡ አይሆንም ፡ እንዴ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Жыл бұрын
ወንድ እንደሤት መጀንጀን ጌ እንዳይሆን እኛሥ እንፎገር አንተን ምን ነካህ ኢትዮጵያን እንደምንሸወድ አውቀዋል
@dawitatalay1789
@dawitatalay1789 Жыл бұрын
ሲጀመር አንጢ ምንጢው ነው
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
ያሳዝናል አንተ ሰው እንኳን አታማክርም
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Жыл бұрын
አይ አበሻ!!! ጥቅም መውደድ ያስጣላል ለደዚህ አይነት መሸወድ አላዝንም እበላለሁ ባይ ሲተፋ ያድራል ነው:: ህይወት ሲጠፋ ነው የሚያሳዝነው የሰው ገንዘብ ፍለጋ ሰርተህ መለወጥ ምንህ ስለሆነ ይሰጥሀል??
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ምስኪን😥እነዚን በሚሰጡት አካውንት ከባንክጋ ተነጋግረው ማስያዝ ነው ፖሊስ ቢተባበር ይያዛሉ አበሻ ናቸው
@hana.t12345
@hana.t12345 Жыл бұрын
Tegermalachu Ende begg menedat Nege degmo yenegus lej negn belew yemetelachewal
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
የቆጡን አወርዳለሁ ስትል የብብቷን ጣለች አሉ የራሱን ንፁህ ገንዘብ ሰጦ ሌላ መጠበቅአረ ይደብራል ስታወራ እራሱ ሞኝ ነህ
@merondamesa
@merondamesa Жыл бұрын
እኔን ጀምረውኝ ነበር ግን ምንም አጡ ጫማ ይላል ስልክ እያለ photo ይልካል ከዛ ለራስክ ተጠቀመው አልኩት block አረገኝ
@sebleassefa9059
@sebleassefa9059 Жыл бұрын
ኧረ ሰው እንዴት እቃ ሳይቀበል ገንዘብ ይሰጣል
@mimiregasa3313
@mimiregasa3313 Жыл бұрын
Still you calling him doctor 🤣🤣 dude this is old fashion scam wake up
@debebemengesha4843
@debebemengesha4843 Жыл бұрын
Mogne
@tedisimon5493
@tedisimon5493 Жыл бұрын
መሳቂያ
@gamuregolcha
@gamuregolcha Жыл бұрын
ገና አንተንም ይወስዱሀል
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ክክክክ
@user-eu1mh7up2m
@user-eu1mh7up2m Жыл бұрын
አንተንስ ደግ አረገህ! ይህን ያህል ድድብና!
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንደሱ ነው የተሸወድኩት ሲናገር እራሱ የኔ የደረሰብኝን ታሪክ የሚናገር ይመስል ነበር ሌሎች ሰዎችም ከእኛ ተማሩ አጭበርባሪዎች በዝተዋል በተለይ በፌስቡክ ፎቶዋቸው ሌላ እነሱ ሌላ የስራቸውን ይስጣቸው
@workegebremeskel995
@workegebremeskel995 Жыл бұрын
Really
@meazagetu4809
@meazagetu4809 Жыл бұрын
አረ ያንተስ ይለያል ምኑ ጉድ ነህ ማን ስለሆንክ ነው ይሄ ሁሉ ስጦታ የሚሰጥህ ሁሌም ከጀርባ የሚመጣውን ማሰብ ጥሩ ነው
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 Жыл бұрын
ጅዝባ ነገር ነህ የወንድ ሰነፍአልወድም ለምን ከራሱ ቁረጡ አትላቸውም
@saneahs539
@saneahs539 Жыл бұрын
ጅል ጅለፎ የበሀሩን አወጠለዉ ብለ የብብቱሀን ጠለች አሉ አተርፍ በይ አጉደይ አሉ እንደነዝ አይነት ስግብግቦች ነቸዉ የሌበ እረት የምሆኑ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you don't have Sheamus
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
when this story you don't have tailed on media
@zewdekekeba6041
@zewdekekeba6041 Жыл бұрын
የ ሃለማችን ጅሉ ሰው ነህ
@mydearsho3178
@mydearsho3178 Жыл бұрын
ኤጭጭ። አንተ። አታሣዝንም። ያልሠራኋውን። ገንዘብ። ፍለጋ። የሠው። ገንዘብ። ሠርተህ። ፈልግ። የየት። ጅላፎ። ነው። ነው። በጌታ። ይበልህ።
@gamuregolcha
@gamuregolcha Жыл бұрын
ይሄ ደሞ ጅላጅል በነፃ ያምርሀል? ማሞ ቂሎ
@teferaw.1399
@teferaw.1399 Жыл бұрын
ከቤ፣ ጤና ይሥጥልኝ። 👏 በምን ዕድሉ የማሞ ቂሉ ማዕረግ? ይህ ከጆላንፎ ነዉ የሚመደብ። ማሞ ቂሉ፣ በታሪኩ መደምደሚያ ላይ ቁምነገር ስርቷል። የማሞ ቂሉን ድርጊት ዘወትር ከቤቷ በመሥኮት ስትከታተል የነበረችዉ፣ ቆንጆና ዕድሜ ልኳን፣ በህመም ላይ የነበረች የቱጃር ልጅ፣ ከዕለታት አንድ ቀን፣ ማሞ አህያዉን በትከሻዉ ላይ ተሸክሞ ሲሄድ ስታየዉ፣ ስቃ፣ ፈንድቃ ከህመምዋ ትፈዉሳላች። ይህንንም የተረዱት ወላጆችዋ በጣም ተደሰቱ። ማሞን አመስግነዉ፣ ልጃቸዉ በተድላና በደስታ እንድትኖር፣ ዳሩለት።👈💖 ማሞ፣ ተመሳሳይ ስህተትን አይደግምም፣ አታድርግ የተባለዉን መልሶ አያደርግም። ይህ ግለሰብ ግን፣ ጓደኞቹ ተዉ አታድርግ ሲሉት፣ አይሰማም። ሰዉ በልደት ቀኑ ከቅርብ ዘመዶቹና ጓደኞቹ ሥጦታ ይጠብቃል እንጂ፣ በተገላቢጦሽ ሊሆን ሲኮምክ እንዴት አይነቃም? ሊያዉም ከእንግሊዝ!
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Жыл бұрын
ጅላጅል ትመስላለህ፡ ድሮስ ከወንድ ጋር ለምን መተዋወቅ ፈለክ?
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
Hahahah
@zemzem3032
@zemzem3032 Жыл бұрын
ጂላፎ ብሏል ሰውየው ይህ ወሬ ብለህ አታውራ
@asterkibret4284
@asterkibret4284 Жыл бұрын
ምነው ድሀ ዘመድ የለህም ለጥቅም ብለህ እምትጃጃለው
@dawitabebe8448
@dawitabebe8448 Жыл бұрын
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች የተባለው ላንተ ነው
@natnaelgetachew597
@natnaelgetachew597 Жыл бұрын
እድሜህ ስንት ነው?
@asnakechalemayehu2655
@asnakechalemayehu2655 Жыл бұрын
እኔ የምለው እንዴት ብሎ ነው ይህን ያህል ላንተ የሚልከው ብዙ ሰዎች ያለፉበት ለመብላት ነው የሚበሉትና ወጄ ስታወራም አለማፈርህ ባንክ ሄደም አታማክርም እንዴ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Жыл бұрын
የሰው ገንዘብ የምትወድ ገብጋባ ነህ ሆዳም።
@tejitugmicael9669
@tejitugmicael9669 Жыл бұрын
አንተም ስግብግብነትህ ነው እንጂ! በደንብ እንዲህ አይነት ሌብነት እንዳለ ሰምተሀል አውቀሀል! እንዲህ ያልኩህ ምክንያትም ሳይህ የተማርክ እና ለሚድያም ቅርብ የሆንክ ሰው ስለምትመስል ነው! ሲቀጥል አንድ ሰው አንዴ ይሸወዳል ሁለቴ ይሸወዳል እንጂ አምስት ስድስት ጌዜ "የዚህን ያህል ብር ላክ" እየተባለ እንዴት ይሸወዳል?
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j Жыл бұрын
ሰው እኮ ደደብ ነው ገና እቃ ልትቀበል ገንዘብ ሲሉህ አይገባህም ሚገረም ነው ገንዘብ ልትቀበል ገንዘብ መክፍል አለ እንዴ ዶማ
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
ይሄ ሌብነት እኮ የሸበተ ነው አንተ አልተወለድክም ማለት ነው
@aniley873
@aniley873 Жыл бұрын
ደደብ ደሞ ታወራለህ አሁን ምን ይሁን ታድያ እንኳን በሉህ ሳትሰራ ለመክበር ፈልገህ ነበር?ማሀይም።
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 58 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 21 МЛН