ጉድ ተመልከቱ ተጠንቀቁ ይሄ ስልክ ከተደወለ ቶሎ ዝጉባቸው ባንክ ያላችሁን ገንዘብ እንዳለ ይወስዱታል|Ethiopia|Fikermedia

  Рет қаралды 120,926

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

4 ай бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ጉድ ተመልከቱ ተጠንቀቁ ይሄ ስልክ ከተደወለ ቶሎ ዝጉባቸው ባንክ ያላችሁን ገንዘብ እንዳለ ይወስዱታል
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 135
@NasirAbbas-rh6kt
@NasirAbbas-rh6kt 4 ай бұрын
መንግሥት በባንኮች ላይ ከፍታኛ ቁጥጥር ማድረግ አለበት ከያንደንዱ ያሰዎች እጋታና ማጭባርባር ጀርባ ያባንክ ሰዎች አስታውፆ አለባት
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 4 ай бұрын
ምን መንግስት አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ስውየው አማራን በመግደል ላይ ተውጥሯል ባንክ የሚስሩት ሁሉ መንጋዎቹ ናቸው እራሳቸው ተባብርው እየስርቁ ነው ማንም አይጠይቋቸውም
@Easylife-2024
@Easylife-2024 4 ай бұрын
አለ እንዴ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 4 ай бұрын
የትኛው መንግስት? ሀገራችን ''መንግስት'' አላት እንዴ? ካለም ዘራፊው የማፊያ ስብስብ ነው። ሌባን ''ዕቃ ጠብቅልኝ'' እንደማለት ነው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ባንኩ ፤ ኤርፖርቱ ፤ ጉምሩክ ፤ ወዘተርፈ ሁሉም በሌቦች እየተበጠበጡ ነዉ ። ፤ ፖሊስ የህግ አካላት ምን ይሰራሉ ?***
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 4 ай бұрын
በፓሊስ ተይዘዋል መንግስት አሁንም በስራ ላይ ነው ይልቅ ሟርቱን እናቁም መንግስት የሌለባቸው ሊቢያ ሶርያ የመን ምን አተረፋ ራሳቸው ተበተኑ ተንከራተቱ ስለዚህ ደካማ መንግስት ቢኖረን እኳን በድካሙ ጎን ቆመን ጠንካራ መንግስት እንዲኖረን እንጣር እንጂ የጠላቶቻችንን ምኞት አንናገር አንፈፅም
@bemnettesfahun18
@bemnettesfahun18 4 ай бұрын
የባንክ ሰራተኞች ናቸው ዋና ወንጀለኛወቹ እኔም ተዘርፊአለሁ ባንክስጠይቅ ወደቴሌብር ነው የተላከው ነውያሉኝ ባንክ በአድራሻው መያዝእየቻለ አያገባንምብሎነው ማናጀሩ የመለሰኝ ሁሉም ሌቦችናቸው
@kelemlove4937
@kelemlove4937 4 ай бұрын
ትክክል
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 4 ай бұрын
ትክክል
@azeb9433
@azeb9433 4 ай бұрын
ትክክል
@hameretessema5107
@hameretessema5107 4 ай бұрын
ተገኝተዋል መባሉ በጣም ገርሞኛል እኔ ልጄን በደቂቃ ዉስጥ ሀምሳ ሺህ ብር በልተዋታል ግን ፌዴራል ፓሊስ ሄደን ስናመለክት ይቺ ማ ምን አላት አንድ ሚሊዮን ድረስ የሚበሉ አሉ አይደል እንዴ ብለዉ ተሳለቁብን ህጉ ምንም አይነት ክትትል እንደማያደርግ ነዉ የገባኝ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 ай бұрын
No justice even $1 birr there is value what that mean police make fun on $ 50,000 that's is not a joke.
@Hagere739
@Hagere739 4 ай бұрын
ፓሊሱን ለምን አትከሱትም
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 4 ай бұрын
Police! Police ! Police! I applied for the police but jocking and barking at me
@kelemlove4937
@kelemlove4937 4 ай бұрын
እንዲህ ሊያስበሉን አይደል ሞባይል ባንኪንግ ተጠቀሙ ብለው ልባችንን የሚጠቡን ንግድ ባንክ አስቡበት
@ownerowner2993
@ownerowner2993 4 ай бұрын
ችግሩ ባንከሮችም ጋ ነው በደምንብ መከታተል ያስፈልጋል
@isethio2110
@isethio2110 4 ай бұрын
ባንኮቹ ሰራተኞቻቸውን ይከታተሉ እኔም ላይ ተሞክሮ ነበር ግን አልተሳካላቸውም ነገር ግን እኛ ባንኩን አምነን አይደል ስማችንን ስልክቁጥራችንን የሰጠነው ከየት አምጥትው ነው የሚደውሉት? ስለዚህ ንግድ ባንክ እባካችሁ ሰራተኞቻችሁን ፈትሹ ከነሱ ጋር የሚተባበር ከሌለ መረጃችንን ሊያገኙ አይችሉም
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 16 күн бұрын
ንግድ ባንክ ሊቦች ናቸው ሰራተኚች የፈተሹ
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g 4 ай бұрын
ለዚህ፡ሁሉ፡ተጠያቂ፡ባንኮች፡ናቸው፡እንደኔ፡ለምን፡ካላችሁኝ፡ለማአውቁትም፡ለማያውቁትም፡ይህን፡ክፈቱ፡ያን፡ክመቱ፡ ባንኪንግ፡ተጠቀሙ፡ወዘተ፡እያሉ፡እንደግዳጅ፡ነው፡የሆነብን፡ታዲያ፡ለዚህ፡ተጠያቂው፡ማነው፡ሁሉም፡ሰው፡እኮ፡ሲስተሙ፡አይገባውም፡ስለዚህ፡ተጠያቂ፡ባንኮች፡ናቸው፡እንደኔ፡ይዘምኑ፡ያዘምኑ፡እያሉ፡ያዘርፉናል፡ግን፡ለምን
@sipara9224
@sipara9224 4 ай бұрын
ገና ባንኩ በር ላይ ቆመው ነው የሚያጣድፉን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@solomonadal948
@solomonadal948 4 ай бұрын
ሲስተሙ እንዴት ክራክ ሊሆን ቻለ። ይህ የሚያሳየው ንግድ ባንክ እራሱን ይፈትሽ።
@DemekeAwlachew-tr4hx
@DemekeAwlachew-tr4hx 4 ай бұрын
ባንኮች የሌቦች ተባባሪ በሚመስል መልኩ ህዝብ እያስበል ነው፡፡ቴክኖሎጂ እንድንጠቀም ሲደረግ ባንኩ እነዚህን ነገሮች የሚያስተዳድርበትና የሚቆጣጠርበት ሲስተም ሊዘረጉ ይገባል፡፡
@MohammedSafi-os3sf
@MohammedSafi-os3sf 4 ай бұрын
የባንክ ሰራተኞች መጠናት አለባቸው በጥልቅ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ምን ይጠናሉ? ሁሉም ሌቦች ናቸው። ጥርሣቸውን ማርገፍ ነዉ ።ሕግ ከሌለ
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 4 ай бұрын
ግለሰቦቹ ባንኩ ውስጥ አካውንት እንዳላቸውና ስልክ ቁጥራቸውንም ለሌቦቹ የሚነግረው አካል ማን ይሆን?
@Lovebk98
@Lovebk98 4 ай бұрын
Bank should start strong security system.
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 4 ай бұрын
ይዘገያል እንጂ ወንጀለኛ ከህግ አያመልጥም ህዝብና ፖልስ ከተባበረ
@nebatube3260
@nebatube3260 4 ай бұрын
እኔ ጋ ደውሎ አክስት አለህ ስለው አዎ አለኝ ሲለኝ ልሳምልህ ስለው ዘጋው 😂😂😂
@zizi4154
@zizi4154 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 4 ай бұрын
😂😂😂 እንዴ ?😂😂😂
@yemetaye4622
@yemetaye4622 4 ай бұрын
እጃቸውን መቆራረጥ
@user-pc3yp5iw9e
@user-pc3yp5iw9e 4 ай бұрын
ወላሒ እኔም ሌተሪ ደርሶሻል እያሉ ደውለውልኝ ነበር እኔ ግን አልፈልግም ነው ያልኳቸው ካርድም ላኪ ብለውኝ ነበር ባለ መቶ ሰባት ካርድ እና ባለ አምሳ ሶስት ካርድ አጠቃላይ የስምንት መቶ ብር ካርድ ላኪ ስልሳ ስምንት ሺ ብር ደርሶሻል አለኝ ለራስህ ውሰደው አልኩት
@abevahananya607
@abevahananya607 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ባንኮች መከሰስ አለባቸው ወንጀሉን እያወኩ ቴክስት ሜሳጂ ሲላክ ማስጠንቀቂያ ለምን አይጨምሩም
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 4 ай бұрын
ትልቁ መብትሔ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከሌቦች ተራ መዝግቦ ግንኙነት ማቋረጥ ነው፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከማስቀመጥ ቤቴ አስቀምጬ አይጥ ቢበላው ይሻላል።
@user-gr9rt2kh7g
@user-gr9rt2kh7g 4 ай бұрын
እራሳቸውን ናቸው የሚዘርፉ እኔ ተዘርፌ ገንዘቡን ከኔ መሄዱ እየታወቀ ተበልተሀል አሉኝ ።
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn 4 ай бұрын
እኔም ደጋገመዉ ደዉለዉልኝ ነበረ ግን አልተሸወድኩም ሌቦች ነው ያልካቸዉ
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 4 ай бұрын
Gobeze.
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወንጀል ተሞክሮብኝ ቀድሜ በመንቃት ሪከርድ እያደረኩ በአቅራቢያዬወዳለ በንክ ሄጄ ያገኘሁት ምላሽ እኛን አይመለከትም የሚል ነው ።ይህ ነገር የተፈጸመው ከዚሁ በንክ ገንዘብ በወጣሁ በደቂቃዎች ልዩነት መሆኑ ደግሞ ባንኩን እንድጠራጠር አድርጎኛል ።
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 4 ай бұрын
lebochu eko nawe bank nawe yaminorut
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ባንክ ውስጥ ያሉት ሠራተኞች ወንዶችና ሴቶች ሌቦች ናቸው ። ማንንም አትመኑ ፤ ተጠንቀቁ
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 4 ай бұрын
ከወሰጥ በተጠና ነው የማመስለው
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 4 ай бұрын
መጠራጠር ብቻ ሳይሆን በጥምረት ነው የሚሰሩት እኔ ሞባይል ባንክ ሳልከፍት ነው በስሜ እዚያው ባንክ ውስጥ ሞባይል ባንክ መክፈቴን የሚገልፅ ሰነዴን በማዘጋጀት ለአንድ ሁለት ዓመት ያላንቀሳቀስኩትን ብሬን ገና ለገና ወይ ሃገር ውስጥ የለም ወይ ሞቷል ብቻ የራሳቸውን የሌብነት ግምት ተጠቅመው ከሌላ ባንኬ ያለውን ብር ወስደውብኝ ከአምስት ወራት በፊት የተወሰደብኝን ድንገት ዘውትር ከምጠቀምበት ባንክ የምፈልገውን ብር ያህል ባለመኖሩ ከተወሰደብኝ ብር ባንክ የሂሳብ ቁጥሬን ፅፌ ስጠይቅ ዓይን በአወጣ ድፍረት በሞባይል ባንኬ ለሌላ ሰው ማስተላለፌን የሚገልፅ የትራንዛክሽን መረጃ ቢያቀርቡልኝም እንደ ጋዜጠኛነቴ በፌስቡክ ገፃቸው የባንኩ ዋና መስራቤትም በአካል በማስረዳት በአንድ ወር ምልልስ ለማስመለስ ችያለሁ ጥንቃቄ በጣም ያሻል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
@@azgfetashow-media1997 ምን ጥርጥር አለው? ብዙ ሠራተኞች ተይዘው የለም እንዴ? ባንኩም የውጪውም ሌባ ይያዝ ነዉ የተባለው ።
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 ай бұрын
ይህ እኮ በየትኛውም ቦታ አለ ባንኮች ሰልክ አይደውሉም ሲጀመረ ለምን የደውላሉ ስዎች እራሳቸው ናቸዉ የሚታለሉት 😂ደወሉ ባንክ ነኝ ቢለኝ ምን ላደረገ እንጀ ሙደ ነው የምየዘበት የምን ኮደ ነው የምሰጠው
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 4 ай бұрын
ምን አይነት ሞኝነት ኑው ቴክስቱ አጥፉ ሲባሉ ትንሽ አትጠረጥሩም
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 4 ай бұрын
የኛ ሰው አማራኛ ከተናገርሽ እህቱ ወንድሙ ነው እሚመስለው
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 4 ай бұрын
እዴ አያድርሥነው እናቴ
@MesertWalo
@MesertWalo 16 күн бұрын
ወይዘድሮ ለካ እድህም አለ መያዛቸው በጣም ደስ ይላል
@getachewbiru6425
@getachewbiru6425 4 ай бұрын
በመጀመሪያ የቸበዳይን ስልክ እንዴት አወቁት? በመቀጠል አካውንት ውሰጥ ያለውን የብር መጠን ማወቅ ማለት ከባንክ ሠራተኞች ጋር ሊያገናኝ አይችልም?
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d 4 ай бұрын
አሳዮን ሌቦቹን
@rahelamare9877
@rahelamare9877 4 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ እንዲህ ያለ ነገር ሲገጥመን ባንክ ሄዶ ማነጋገር እንጂ በስልክ ምንም አይነት መረጃ መስጠት አያስፈልግም ፖሊስ ተከታትሎ ማግኘቱም ምስጋና ይገባዋል
@AmixTEACH-eq6ew
@AmixTEACH-eq6ew 4 ай бұрын
የንግድ ባንክ የራሱን ሰራተኞች መፈተሽ አለበት እኔም 20,000 ብር ተበልቼ ቀርቻለሁ ፈጣሪ የሰራቸውን ይሰጣቸው
@melkamutebeje2783
@melkamutebeje2783 4 ай бұрын
Mobile banking is everywhere but the problem is Ethiopia commercial bank because the bank they have to send text message your mobile before such amount of money transfers from your account so if you yes press 1 if no press to 2 before transferring ur money from your bank account
@kindnewasnake9773
@kindnewasnake9773 4 ай бұрын
ሰው አቋረጭ ለመክበር ስለሚፈልግ ያልሰራበትን ሲሻ የራሱን ያጣል።
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan 4 ай бұрын
ሁሉም መጠንቀቅ አለበት
@user-cs5wn3hw3y
@user-cs5wn3hw3y 14 күн бұрын
እሄ እኮ የተፈታ ህልም ነው. የባንኩ እና የቴሌ ሰራተኞች ተባባሪ ናቸው
@mebrico2225
@mebrico2225 4 ай бұрын
ተደውሎ ሞባይ ባንኪንግ ይጠቀማሉ? ብለው ጠየቁኝ እና አዎ ብዬ ስመልስለት እንግድያውስ አብዴት እያረግን ስለሆነ ሞባይል ባንኪንጎ ይግቡ ሲለኝ ለምን አስፈለገ ብዬ ጠየቅኩት አይ ከባንክ ነው የምደውለው አብዴት እያረግን ነው ሲለኝ አይ አቅራብያዬ ባንክ ስላለ እዛው ሄጄ አብዴት አረጋለሁ ስለው ወድያው ጀሮዬ ላይ ስልኩ ዘጋብኝ እናም የገጠመኝን ለብዙ ሰው በማሳወቅ እገኛለሁ አልኳቹ ወገኖቼ እባካቹ ለተደወለ ስልክ ሁሉ ሚስጥራችሁን አትንገሩ
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 4 ай бұрын
...ለዚህ ሁሉ መሠረቱ «Mobile Banking» ስለ ኾነ ንግድ ባንክም ኾነ ሌሎች ባንኮች ደምበኞቻቸውን በግድ በአገልግሎቱ ተጠቀሙ ማለታቸውን ያቁሙ!።
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 4 ай бұрын
አቤቱ ደግ ሰው ጠፍቶልና ይቅር በለን የኢትዮጵያን መልካምነት ታሪክ ሆኖ መቅረቱ ያሳዝናል
@habjoo3664
@habjoo3664 4 ай бұрын
በዝህ ዘመን አብዛኛው ፖሊስ የወንጀለኛ ተባባሪ ናቸው እንጂ ወንጀል መከላከል .....😢😮
@mulatutule8243
@mulatutule8243 4 ай бұрын
እኔ በግሌ ቁጥጥሩ አስተማማኝ አይመስለኝም። ምክንያቱም ATM እናMobile banking እጅግ በጣም በባንኮች ምን ያህል ቁጥጥር ይደረግበታል ? ይሚል ጥያቄ አለኝ።
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 4 ай бұрын
የባክ ሠራተኞ በደብ መቆጣጠር አለባቸው
@simegnihtekle
@simegnihtekle 4 ай бұрын
በዚህ ዘመን በስልክ የሚሸወድም አለ?
@Donut_2929
@Donut_2929 4 ай бұрын
Eski atefered benatehe 🙄
@FanusFanus-or4dw
@FanusFanus-or4dw 4 ай бұрын
Yadnakawit👍👍👍👍
@etu9731
@etu9731 4 ай бұрын
እኔ ተወስዶብኝ የባንኩ ህግ ክፍል ድረስ ሄጄ ከፖሊስም ከቴሌም ክስ ይዤ ህግ ክፍሉ ሁለም እንደዚህ ያለ ሪፖርት ይደረጋል ምንም ልናደርግ አንችልም ቦትከሽም ሚዲያ ላይ በትሄጅም ወጪ ነው እንጂ ምንም አታገኝም በለውኝ ቀረሁ፣ አሁን ማሰረጃዬን ለማቅረብ የት ፖሊስ ጣቢያ ነው፣ እራሱ ባንኩ መክፈል አለበት፣
@awelshafy9836
@awelshafy9836 4 ай бұрын
እኛ ውጪ ያለንው ከባንካችን ከፍ ያለ ብር ሲወጣ ባንኩ ደዉሎ ይህ ብር እንዲወጣ መፍቀዳችንን ይጠይቀናል ኢትዮጵያም እንዲህ መሆን እለበት
@ewawa11412
@ewawa11412 4 ай бұрын
ትክክል
@peace-si4uc
@peace-si4uc 2 ай бұрын
ዱሮ ቼክ ለሰው ከሰጠህ እናም ያ ሰው ብሩን ሊያወጣ ከሄደ ከባንኩ ተደውሎ ብር እንዲያወጡ ቼክ ለሰው ሰጥተዋል? ብለው አረጋግጠው ነው የሚከፍሉት እንጂ ዝም ብሎ አልነበረም።
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 4 ай бұрын
የአድስአበባ፡ፖሊሶች፡፡ስራቸውን፡በጥሩሁኔታ፡እየሰሩነው፡ህዝብም፡ከጎናቸው፡ይሁን
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 4 ай бұрын
አይ ህዝቤ በስንቱ ተስቃያችው
@solomonassefa963
@solomonassefa963 4 ай бұрын
እውነት መቼምአትጣፋም ንግድባንክ ቴሌብር ዉስጥ ይፈተሽ ሌሎችም አሉ በዚህ በርቱ ጀግኖች ናቹ
@menberdebela6977
@menberdebela6977 2 ай бұрын
ቁጥሩን ጻፉልን
@debora934
@debora934 4 ай бұрын
አይት ድመትን አሸዉድም ጀግናዉየኢትዮጵያ ፓሊሰ አይጦችን አድሎ ያጠምዳል ጀግና የኛ ፓሊሰ
@ElsaaGetee-zk7vj
@ElsaaGetee-zk7vj 4 ай бұрын
ሞባይል ባንኪንግ ጥሎብኝ አልወደውም ለካ ለዝርፊያ የሚያጋልጥ ነው ወይ ጌታ ሆይ ስልክ አለህ አለሽ እያሉ ስልካቸውን ይቀበሉና ሞባይል ባንኪ ይከፍቱላቸዋል እኔን ቆይ የምትለምኚ አለኝ ከፍለኸኝ አላወጣም ብዬው እስካሁን አላወጣሁም
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 26 күн бұрын
አበሻ ግን መቼ ነው የሚነቃው😢እንዴ
@user-nn4ej8mf9g
@user-nn4ej8mf9g 4 ай бұрын
እኔም ባንክ ሄጄ ሞባይል ባንኪንግ ላስተካክል ማለት ነዉ ከዛም ሞባይሌን ወስዶ መለሰለኝ ልክ በሳምንቱ በሞባይሌ ተደዉሎ ይሄን ንኪ ይሄን ንኪ እያለ 15000 ብር ወሰዱብኝ የተደወለበት ስልክ ላይ ወዲያዉ መልሼ ስደዉል አይሰራም ኤስከ ዛሬም አይሠራም 6 ወር ሆኖታል
@Abni77
@Abni77 4 ай бұрын
ባንኮችም ለደንበኞች በማስታወቂያ ስራዎች ላይም ይህንን አይነት ሌብነት እንዳለ ሊገልፁ ይገባል። ዝምብሎ በማስታወቂያ ውድድር ማጧጧፍ ላየ ማተኮር የለባቸውም ቅድሚያ ለደንበኞች ይስጡ ።
@Weldemariam
@Weldemariam 4 ай бұрын
የባንክ አካዉንት የሚከፈተዉ በህጋዊ መታወቂያ ነዉ ስለዚህ የሚያጭበረብሩም ይሁን እገታ እየፈፀሙ ብር የሚወስዱ ሰዎች ይታወቃሉ ድክመቱ የመንግስት ድክመት ነዉ ።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 4 ай бұрын
ድክመቱ የመንግስት አይደለም የባንኩ ማናጀር እጅ ይኖርበታል ።
@Weldemariam
@Weldemariam 4 ай бұрын
@@AlemTeka-ej3yqባንኩ የሚጠበቅበት ደንበኛ ሲመጣ ህጋዊ መታወቂያ እና ፎቶ ተቀብሎ መዝግቦ አካዉንት መክፈት እንጂ ወንጀል ሲፈፀም የህግ አስፈፃሚዉ ስራ ነዉ።
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 4 ай бұрын
አረ በእናታችው ቶሎ ብላችው እጃቸውን ቁረጡ መንግሥት እርምጃ መውሰድ ካልቻለ ሕዝቡ ተባብሮ አድኖ መቁረጥ እንደሚጠፉ እወቁ
@genetmoges5608
@genetmoges5608 4 ай бұрын
እኔም እንደዚ ተደርጌያለው
@MengeshawendmuMelku
@MengeshawendmuMelku 3 ай бұрын
እውነት ነው ጎደኛየ 16500 በየካቲት 18 መሰለኝ ሽልማት ደርሶሃል ብለው ሚስጥርን ጥቁር ን አስገባ ብለው የሚገርማቹህ ልጁ ጥበቃ ነው የሚሰራው ደሞዙ 1500 ነው ለምንድን ነው መንግስት ምን ይሰራል ለነዚህ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት 8:00
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 ай бұрын
Enkun berasachihu metachiu
@user-yh3dd7vq4m
@user-yh3dd7vq4m 4 ай бұрын
ወደ ጋሪዮሽ ልንመለስ ነዉ ብር በእንስራ ልንቆጥብ። ባንክ አያገባኝም ካለ ምን አማራጭ አለ።
@negestiledaga4572
@negestiledaga4572 4 ай бұрын
Laltemar hbrete seb bank bayasgeddu trunewo
@aberashregassa2584
@aberashregassa2584 4 ай бұрын
ተጠርጣሪዎችን ለህዝብ ብታሳዩ እኔን ያየህ ተቀጣ ነበር።
@besepalemma5935
@besepalemma5935 4 ай бұрын
YH LEMDEWTAL HULA YDEWLALU
@aynalemtesfaye3985
@aynalemtesfaye3985 4 ай бұрын
እኔም ጋ ደውለው ከባንክ ነው የሚስተካከል ነገር ስላለ አብዴት ለማድረግ ነው እኔን እየተከተልሽ የምልሽን ፃፊ ሲለኝ ሞባይል ባንኪንግ እየተጠቀምኩ ነው ችግር አልገጠመኝም ቢገጥመኝም ለአንተ አልነግርም ወደ አቅራቢያዬ ወደ ሚገኝ ባንክ ሄዳለሁ አመሰግናለሁ ብዬ ዘጋሁ
@user-ke2hw9gq7s
@user-ke2hw9gq7s 4 ай бұрын
Ajaaibaadha
@ethiowubtube5628
@ethiowubtube5628 4 ай бұрын
ንግድ ባንክ ምን በወጣው አሁንም ይህው አሁንም ለአሮጊቶችና ሽማግሌዎች እየከፈቱ ነው ሰው አውቆ ተረድቶ ጥቅሙ ገብቶት ቢከፍት ኖሮ እንደዚህ አይነት ጉዳት አይደርስበትም ነበር የባንኩ ችግር ነው
@user-vg1ul4ck5r
@user-vg1ul4ck5r 4 ай бұрын
የባንክ ሰራተኞች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግ
@tsehaizewge6598
@tsehaizewge6598 4 ай бұрын
በአፍዝ አደንግዝ ተጠቅመው ነው ይህን የሚያደርጉት
@user-rd9do4cc6n
@user-rd9do4cc6n 4 ай бұрын
እኔ የምለው ቴሌ ብር የዘራፊዎች ማከማቻ ነው እንዴ ?እንዴት ነው ወደ ቴሌ ብር የሚያስተላልፉት እዛ የተመቻቸው ሁኔታ አለ ማለት ነው ስለዚህ መንግስት ራሱ ቴሌ ብርን ይመርምር ሲቀጥል ንግድ ባንክም ደንበኞ ሲጎዱ መርዳት አለበት
@Hagere739
@Hagere739 4 ай бұрын
እንዴት ከድሀ ይሰረቃል ይዘገንናል
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
@InnocentChemistryExperim-ix3sr 4 ай бұрын
Selkun keyet yagegnutal esti bankoch yefeteshu enanem agatemognale
@user-ec6ex1xo5o
@user-ec6ex1xo5o 4 ай бұрын
ብር ምንም አይደለም ወንድሜን ጭንቅላቱንም ነው የወሰዱብኝ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 4 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbebashAseffa-cr3ol
@AbebashAseffa-cr3ol 4 ай бұрын
ይሄ ነው የሚያስጠላኝ ኽጭ
@user-yu9rz8ij8c
@user-yu9rz8ij8c 4 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘
@khadaryusuf3397
@khadaryusuf3397 4 ай бұрын
ሰዎች ለምንድነው የሚጭበረበሩት ምክንያቱም ያላሰሩት ያለፉበትን ብር ለማግኘት ሲሉ ይበላሉ
@user-tt7sw5sw8o
@user-tt7sw5sw8o Ай бұрын
ኢቶ ወሬብቻ ተግባር ዜሮ እደት የሠዉገዘብ ያለባለቤቱ የሚሰጡት ሌቦቹ ባክ ሠራተኝች ናቸዉ እመኑኝ
@galmakuriha409
@galmakuriha409 4 ай бұрын
Bank belw yee ezb transfer blw ezb eye aleksw nw lmn transfer mebalw Ethiopia zemnw connection yelchwm yee video ayechw btm btm ezb eyetezrfw nw
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 4 ай бұрын
በዚሁ ተመሳሳይ ዘዴ ግንቦት 12/2015 ብር 170000.00 ብር ተዘርፌ በዕለቱ ለባንኩ ሪፖርት አድርጌ ተበልተሃል፣ ወደ ፖሊስ ሂድ አሉኝ፣ ፌደራል ፖሊስም ማመልከቻ ተቀበለኝና ያንተ መምጣት አያስፈልግም አሉኝ፣ከዚያ በኃላ ፖሊስም፣ ባንኩም በጋራ በዝምታ ፊትህ አጥቼ ቀርቸአለሁ።
@teshomekebede104
@teshomekebede104 4 ай бұрын
Inem be lela nagar tebelaw be telegram
@user-sx3hj9kx7v
@user-sx3hj9kx7v 4 ай бұрын
Ulum leboch nachew police bankoch keleboch gara aberewu new yemiserut ege yemibal negere helina becha new gizewu yezemenawi leboch nachew yalubet new police bank ........
@girmagashu8730
@girmagashu8730 4 ай бұрын
ይህ የሚያሳየዉ መንግስት አልባ ሃገር ዉስጥ የምንኖር መሆኑን እና ነገሮች ከድጡ ወደ ማጡ እየሆኑ መምጣቸዉን ነዉ፤፤ መፍተሔዉ ሃገሪቱ ባለቤት/መንግስት እስከምታገኝ ድረስ ህዝቡ ገንዘቡን ወደ ባንክ መዉሰድ የለበትም፤፤
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 4 ай бұрын
Fiker media የግዴታችሁን እየተወጣችሁ ነው አመሰግናለው
@NardiSalme
@NardiSalme 4 ай бұрын
ኳሬ ነጌኛ የአብይ ዘራፊ ቡድን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 4 ай бұрын
መንግስት ያደራጃቸው ሌቦች ናቸው
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 4 ай бұрын
መንግስ ራሱ የሚያሳማራቸው ነው ,ህዝብ ለማደህየት አይደለም አበክሮ የሚሠራው
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 4 ай бұрын
ነውር ነው ምነው ሰርተው ቢበሉ አሳፉሪ ድርጊት ነው የወረደ ተግባር የሰው ላብ እርም ነው ለናንተም ለልጅ ልጆቻችሁም ቢሆን 😭😭😭
@Trure7Love
@Trure7Love 4 ай бұрын
😏😏በማፊያ የምትተዳደር እምዬ ኢትዮዺያ‼️‼️🙄🙄🙄🙄
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 4 ай бұрын
ዘረፋው የሚጧጧፈው በራሱ በንግድ ባንክ ሠራተኞች ነው በዚህ ላይ በትዕቢት የተወጠሩ ወንዶቹ ወላ ሴቶቹ በጣም የምጠላው ባንክ ንግድ ባንክ ነው
@wendesenyirgu9093
@wendesenyirgu9093 2 ай бұрын
እኔንም 27000.ወቶልሀል ብሎ የሞክሮኝ ነበር አንተ ሌባ ነህ የሚል ሚሴጅ መጣልኝ ሰለው ስልኩን ወዲያው ዘጋው።
@msaddis4164
@msaddis4164 4 ай бұрын
መንግስት ነው የሜያዘርፍ ህዝብን
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 244 М.
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 14 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН