ውስጤን ያስጨነቀው የወጣቷ ታሪክ || እውነት አልመሰለኝም || እንተንፍስ EP 6

  Рет қаралды 423,221

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

7 ай бұрын

ይህቺ ወጣት ታሪኳን ስትነግረን ነፍሳችንን አስጨነቅን::
የልጅነቷ ታሪክ ፊልም እንጂ እውን አይመስልም::በሁለት ሰው ብትደፈርም በቤተሰቦቿ ስቃይንም አይታለች::እያደመጥኩኝ ስለከበደኝ ቀረፃውን አቋረጥኩኝ::
እስቲ እናንተው አይታችሁ ፍረዱ::

Пікірлер: 1 200
@abdusalammen9430
@abdusalammen9430 6 ай бұрын
ወላሂ በጣ ም ጠንካራ ሴት ናት ምትሉ❤❤❤😢😢😔😔😔
@Netsi19344
@Netsi19344 7 ай бұрын
የቤተሰቦቿ የዛር መንፈስ ነው ይሄን ሁላ እዲደርስባት ያስደረገው እግዚአብሄር ይገስፀው እቺ ልጅ ከመምህር ተስፋዬ ጋር ብትገናኝ ጥሩ ነው በመንፈሳዊ መታገዝም ስላለባት ❤ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ሆነሽ ምንም አትሆኚም የኔ ቆንጆ
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 7 ай бұрын
በትክክል
@user-dh1uw9us2z
@user-dh1uw9us2z 7 ай бұрын
ዛራም
@user-dr1uc6zq3p
@user-dr1uc6zq3p 7 ай бұрын
እርዳታም ያስፍልጋታል
@Netsi19344
@Netsi19344 7 ай бұрын
@@user-dh1uw9us2z እግዚአብሄር ይገስፅሽ አንቺም አለብሽ ወደሽ አደለም 🙄
@mulye8211
@mulye8211 7 ай бұрын
እውነት ነው
@hayatjibril6905
@hayatjibril6905 6 ай бұрын
አላህ ነገሮችን ሊያስተካክል ሲፈልግ መንገዱን ያሳያል በህይወቴ ላይ፡ብዙ ያጋጠሙኝ ነገር አለ ብዬ አስብ ነበር ግን መቼ ፈተነኝ እናቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ለብዙ ሰዎች ተስፋ የሚሆን ብርታት አለሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@hanagirma309
@hanagirma309 7 ай бұрын
የዝች ልጅ ታሪክ በጣም ልብ የሚነካና የማይሰለች ነው 😢😢😢
@SuleymanMuhammed-dt1tm
@SuleymanMuhammed-dt1tm 7 ай бұрын
Yemayselech
@user-mq3yt8xw3r
@user-mq3yt8xw3r 7 ай бұрын
የማአያልፍ ነገር የለም ይባላል እውነት ነው ጀግና ሴት
@user-uz1by7dj6h
@user-uz1by7dj6h 6 ай бұрын
በትክክል😢😢
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 6 ай бұрын
ፑ😊​@@user-mq3yt8xw3r
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
የኔ ባለ ማህተም ❤️❤️❤️❤️❤️ድንግል ማርያም 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም ፍጡር እንደሆነችና እንደሞተች ስለምን ማወቅ ተሳናችሁ? እግዚአብሔር ከፊቷ ይቅደም 🙏
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 7 ай бұрын
​@@MihratuYegetaበማይመለከትህ አትግባ !!
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 7 ай бұрын
@@mezeretworku3030 እውነትን የመናገር መብት አለኝ መቀበልና አለመቀበል የአንድ ሰው ፍላጎት ነው።
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 7 ай бұрын
አሜን እመብርሀን ከፍ ታድረጋት🙏💗💗
@Woineshet
@Woineshet 7 ай бұрын
​@@MihratuYegeta ውሻ ምናገባት ከእርሻ:: ውጣ አይመለከትህም:: አውቀህ ሞተሀል :: አንተ የሉተር ግርፍ።
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 7 ай бұрын
ባለ ማህተቧ የእግዚአብሔር ልጅ ልዩ ፍጥረት የኔ አስተዋይ ትለያለሽ ከቃላት በላይ ነሽ ያንቺ ህይወት ለትዉልድ የጥንካሬ እና የእምነት ጥግ ያስተምራል ህይወትየ ብቻ ምን ልበልሽ እወድሻለሁ ባገኝሽ ተመኘሁ❤ እህትሽ ከዐረብ አገር
@MekdiYekiristosbariya
@MekdiYekiristosbariya 6 ай бұрын
እኔ ምለዉ አዉንም እኮ አረፈደም ልጅቷን የደፈሯት ሰዎች እና ቤተሰቦቿ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ የወላጅነት ግዴታቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ማወቅ ይኖርባቿል
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 5 ай бұрын
ባክሽ ተያቸው መድሀኒያለም ይፍረድ
@FayzaJamal-hf9xk
@FayzaJamal-hf9xk 3 ай бұрын
በትክክል
@habhabshi6177
@habhabshi6177 2 ай бұрын
Yateganwu hege mara😢😢😢😢😢😢
@kamlahedrees8896
@kamlahedrees8896 7 ай бұрын
እኔ ልልሽ የምችለው በጣም በጣም በጣም ቆንጆ ነሽ ማሻ አላህ ደሞ ከገመትሽው በይላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ❤
@AlemNaniye
@AlemNaniye 3 ай бұрын
አቤት ፅናት ምን አዪነት ፅናትነው የለሽ ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአቤሔር ይቻላል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና።❤❤❤
@SebleMekonn-xk1pt
@SebleMekonn-xk1pt 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን❤
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 7 ай бұрын
ላኢላህ አሊለላህ 😭💔 ፈጣሪ ለታሪክ ያኖራት ሴት ቃል አጣሁ 😭
@mloveyou7466
@mloveyou7466 6 ай бұрын
በጣም😢።
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 5 ай бұрын
ሙኸመድረሱልአላህ
@sara3560
@sara3560 7 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን ጉድ ናቸው 😢የኔ ጀግና ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
የኔ ባለማህተብ ፅናትሽ ትግስትሽ ሳላደቅ አላልፍም እመብረሀን ትጠብቅሽ❤🎉😢😢😢
@Jossyman270
@Jossyman270 7 ай бұрын
ይህ ታሪክ በጣም አስለቀሰኝ በቤተሰብ የበአድ አምልኮ ይህን ያክል ሰውን ተስፋ እስከማስቆረጥ ለማድረቅ ስቃይን ያበዛል የኔ እናት ብዙዎችን ታስተምሪያለሽ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 7 ай бұрын
የዚች ልጅ የሒወቷ ታሪክ መጽሐፍ ይወጣዋል ።አዛዛኝ ታሪክ የኔ ሚስኪን ብቻ የሚገርም ቤተሰብ ናቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ሒወትሽን ቀይሮ ደስተኛ ሑነሽ ወልደሽ ከብረሽ ለመኖር ያብቃሽ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 🙏
@YohannesAyele-mr9mw
@YohannesAyele-mr9mw 6 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ወደ ፊልም ቢቀየር ብዙዎች ጋር በመድረስ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ የመስለኛል የልጅቷ ጥንካሬ ደግሞ ከአይምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራም የታየበት ነው።
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 7 ай бұрын
የዚች ልጅ ታሬክ ስሰማው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ግን እኔ የምለው ስንት አይነት ወላጆች አሉ በፈጣሬ ታድያ ያ መንፈስ ነዋ ልጅቱን የሚያሰቃዬት ይህ ባእድ አምልኮ የሚባል ነገር በፈጣሬ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 7 ай бұрын
በትንሽ ፈተና ተስፋ ለምንቆርጥ አንቺ ትልቅ ትምህርት. ነሽ እግዚአብሔር በህይወት ዘመሽ ይከተልሽ
@annasweet4679
@annasweet4679 7 ай бұрын
ማኔ በናትህ ስራ ፈልግላት አተዋት እንደዚህ አይነት ኬዝ ያላቸው ልጆችን ባትተዋቸው
@yeshieseta
@yeshieseta 5 ай бұрын
አቤት ፅናት ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሸ❤❤❤
@alemtsehayyeshidagna6921
@alemtsehayyeshidagna6921 7 ай бұрын
በጣም ነው የሚየስለቅሰው,እንደዚህ እንድትሰቃይ ያደረገው በቤተሰቦቿም በሌላም ሰው ላይ እያደረ ያሰቃያት ቤተሰቦቿ የሚገብሩለት እርኩስ መንፈስ ነው,እንደማትገዛለት እና ጉዱን እንደምታጋልጠው ስለሚያውቅ ተስፋ ቆርጣ እንድትቀር ነበር,ነገር ግን እግዚአብሔር እያበረታት ለዚች ቀን ደረሰች,በርች እምነትሽን አጠንክሪ ካንችም አልፈሽ ቤተሰቦችሽን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ትገላግያቸዋለሽ,በተጨማሪ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ብትገናኝ ብዬ የእህትነት መክሬን እጠቁምሻለሁ,በርቺ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bezaorku2149
@bezaorku2149 7 ай бұрын
እኔም ተሰቃየው እላለው እግዚአብሔር ይቅር በለኝ አልኩ ፈጣሪዬ ሆይ
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi 7 ай бұрын
አላህ ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይጠብቀን❤❤❤❤❤
@user-gr3jx9ts4c
@user-gr3jx9ts4c 7 ай бұрын
ምን አይነት እሩህናት
@Ethiocardrivertube
@Ethiocardrivertube 7 ай бұрын
Faligen aydelem eko😢😢😢
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 6 ай бұрын
አሜን
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 6 ай бұрын
ኣሜን😢
@user-qj4pv9hb9h
@user-qj4pv9hb9h 6 ай бұрын
አሚንንን
@hiyabgebrekristos8794
@hiyabgebrekristos8794 7 ай бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው።ብዙ ሰዎች ታድኛለሽ❤❤❤❤
@samriyoutube2041
@samriyoutube2041 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር እስከመጨረሻ አይለይሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ከችግር በላይ ሌላ ትልቅ ችግር አለ እስከዛሬ ብዙ መከራ ሰምቻለሁ የዝች ልጅ ግን ከባድ ነው
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 7 ай бұрын
😢😢😢😢 ወይኔ እደዚህም አይነት ቤተሰብ አለ እዴ ? አልሃምዱሊላህ እናት እና አባቴ አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልኝ ሆ ልጆቻቸውን እዴት እደሚሰስቱ በሙሉ አይናቸው እዃ አያዩንም
@serkalemwendosen8505
@serkalemwendosen8505 7 ай бұрын
በዚህ ስቃይ ውስጥ ሆኖ ስጋና ደሙን መቀበል ማን ያስበዋል 😔😔የኔ እናት በረከትሽ ትድርሰኝ 🙏🙏🙏🙏
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 7 ай бұрын
በጣም ኡፍፍፍ
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 7 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር።ከዚህ የተማርኩት ትልቁ ነገር ሰዋች ነህ የሚሉት ሳይሆን እኔ ነኝ የሚሉት ነገር ነው በህይወታችን ሚገለፀው። እናመሰግናለን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 7 ай бұрын
በሂወት ዘመኔ እደዚህ ልጅ ያለ የሂወት ታሪክ ሠምቸም አይቸም አላውቅም ወላሂ እደት እዳሳሠነችኝ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@user-tt7sw5sw8o
@user-tt7sw5sw8o 29 күн бұрын
ሳህ ወላሂ ❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የኔ ባለ ማተብ ማህተም❤❤❤❤ድንግል ማርያም🌺🌺🌺🌺ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤
@ONEDAY0152
@ONEDAY0152 7 ай бұрын
ፊልም የሚመስል እዉነት በጣም ይገርማል ያንቺን ጥንካሬ እና እምነት ለኔም በሰጠኝ ብዬ ተመኝዉ🙏🙏
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 7 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ይወድሻል በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ ጥንካሬሽ ለብዙወቻችን ትምህርት ነው ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል በተለይ እምነትሽ ላይ ያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል ድንግል ማሪያም በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ ከዚ በኋላ አታልቅሺ ❤❤❤❤
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አምላኬ በእንባ የጨረስኩት 😢 መጋቢ ሀድስ ቅዱስ ገብርኤል ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ያኑርሽ🙏 በአዛኝቷ ለመስማት ይሰቀጥጣል ይሄ ሁሉ አለፈ ገብርኤልን ጠንካራ ነሽ 👏
@asratermiyas-zt7uz
@asratermiyas-zt7uz 7 ай бұрын
ትእግስቱን የሰጠሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን!!!!!!
@fevennewyork4493
@fevennewyork4493 6 ай бұрын
ይህቺን የመሰለች ቆንጆ ደሞ Smart ልጅ ምን ያልታደላችሁ ቤተሰቦች ናችሁ የዚህች ልጅ ቤተሰቦች ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ጌታ ካንቺ ጋር ነው እህቴ መጨረሻሽ ግን መልካም ቦታ ላይ ርደርሻለሽ እህቴ ጀግና ነሽ አይዞን ማን እንደ እግዚአብሔር ሁሉም 😢😢😢 እንዲህ ያልፋል
@TizuGher
@TizuGher Ай бұрын
በጣም
@meazaafework2837
@meazaafework2837 7 ай бұрын
ስልኳን አስቀምጥልን አይዟሽ ያገሬ ልጅ ጌታ ይጥብቅሽ እጅ እንዳትስጭ ነገ ሁሉም ያልፋል እግዝያብሔርን ካመንሽ ታሽንፊያለሽ ደግሟ ቆንጂዪ ነሽ ጌታ እየሱስ ሀጢያትሽን ዋጋ ከፍሎ ተስቅሎ አድኖሻል አንቺ ሀጢያት የለብሽም ሴጣን ተስፋሊያስቆርጥሽ ነው በርቺ በእምነትሽ
@LemlemLem-rg6zx
@LemlemLem-rg6zx 7 ай бұрын
በጣም። ውሸት። ነውበ7አመት። እንደዚክ። ያለ። ታሬክ። የለም። ፊልም። ነው። የአሰተማሬዋችነ። ሰምም። አጠፋች አንተ። ግን። አባትና። እናቷን። ለጥያቄ። ማቅረብ። አለብክ
@Natuya.yemane9295
@Natuya.yemane9295 7 ай бұрын
​@@LemlemLem-rg6zx Anchi andwa kenezih kufuwoch beteseb nesh menqegna. sew endayredat litarigi new egzabher hulu gize keswa new btam tigermiyalesh😡
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 7 ай бұрын
ግንኮ ቤተሰቦቿ የባእድ አምልኮ አሳልፈው ሰጥተዋት ይሆናል እንደዚህ እንዲጠሏት ያደረገው ለማንም ጠንካራ ልጂ ነሽ ውዴ በእምነትሽ ጠንክሪ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 7 ай бұрын
አሁን ላይ ታሪክሽ ተቀይሯልና
@mulaemola7468
@mulaemola7468 6 ай бұрын
@@user-wj1ln5qg8t 🙏🙏🙏
@user-xb6nb7zd2i
@user-xb6nb7zd2i 5 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ቆንጆ መተታም ቤተሰብ ምግዜም አይረባም የገዛ ቤተሰቡን ነዉ የሚጎዳ የስራኤል አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@hallelujah1383
@hallelujah1383 7 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ማረን በህይወቴ እንደዚህ ሰቅጣጭ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም አቤት ስንት ጨካኝ ሰዎች አለ. አይዛሽ እህታችን እግዚአብሔር በህይወት. እንድትኖሪ ፈቅዳ ነው. እዚህ ያደረሰሽ
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 7 ай бұрын
ቤተሰቦቿ ለህግ መቅረብ አለባቸው!!!!!!!!!!!!!
@meazayohannes207
@meazayohannes207 7 ай бұрын
የትኛው ህግ አለና ነው 😢
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 7 ай бұрын
አረ ጤናዋን ይስጣት እነሱን እግዚያብሔ ር ይበቀላቸዉ
@user-cr4rs3jn1l
@user-cr4rs3jn1l 7 ай бұрын
በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር በግዘው ዉብ አርጎ ይሰራል እና መላኩ ቅዱስ ገብሪኤል ደስታን ያብስርሽ ውዴ
@tgworku4170
@tgworku4170 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን አግኝው እባክሽ እህቴ ይሄ ሁሉ ነገር የሆነው የቤተሠብ ባእድ አምልኮ ስለተቃወምሽ ነው ጀግና ነሽ ያ ሁላ ፈተና ውስጥ ሆነሽ በፈጣሪ ላይ ያለሽ እምነት ተስፋ ይገርማል
@oztube-fi2ky
@oztube-fi2ky 5 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ተሥፋዬን አግኚው እውነቱን ተረጂዋለሽ
@AbebaAginche
@AbebaAginche 7 ай бұрын
ከብርታቷ በላይ የልጅ ብስል መሆኗ በጣም እሚገርም እምነት
@efiwu8857
@efiwu8857 5 ай бұрын
enemi tarik alen lawura ebakihn
@efiwu8857
@efiwu8857 5 ай бұрын
temarinen
@samrawittura8471
@samrawittura8471 7 ай бұрын
እህቴ እንዳንቺ የተፈተነ ሰው ያለ አይመሰለኝም። እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ነው በርቺ የኔ እህት መልካሙን ነገር ይሰጥሻል ፈጣሪ❤ ምን እንደምል አላውቅም ቃል የለኝም.... ድንግል ከነ ልጅዋ በሔድሸበት ትጠብቅሸ😭😭😭😭
@hamidaethio312
@hamidaethio312 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አይዞሽ እህት ያልፈል የኔ ጀግና ፈጣሪ ያተርፈሽ ለምክኒያት ነዉ እና በርቺ የኔ ሴት❤❤👌😊
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 5 ай бұрын
ያ አላህ 😢እዉነትም ፊልም የሚመስል ታሪክ እህታችን ጎበዝ ጠካራ ነሽ እንኳን ቆመሽ ለማዉራት አበቃሽ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ
@getehailu8344
@getehailu8344 7 ай бұрын
በጣም የገረመኝ የደነቀኝ በሰባት አመትሽ ጀምሮ ከእግዚአብሔር ጋር የነበረሽ ነገር ደስ ይላል ፍፁም ፍቅር ታድለሻል በእምነትሽ ቀኔቻለሁ የቤቱ ሰይጣን የጠላሽ ከእግዚአብሔር ያለሽን ፍቅር አይቶነው ሁሌም እግዚአብሔር እመቤታችን ካአንቼ ጋር ይሁኑ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል ዛሬን ለመኖር እድል ሰጠሽ።
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 7 ай бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው እነዚህ የሰው ፈጢር አይሉም ።በርች ፈጣሪ ይረዳሻል ምን ግዜም ጠንካራ ነሸ
@selampeace4261
@selampeace4261 7 ай бұрын
የእኔ እህት በጣም አይምሮሽ ያስደንቃል ደግሞ የእውነት እግዚአብሔር ውብ አርጎ ነው የሰራሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ቤተሰቦችሽን አውሬ ያደረጋቸው የሚያመልኩት ባዕድ አምልኮ ነው አንቺ ግን ሁሉ ነገርሽ በቀረው ዘመንሽ መልካም እንዲሆንልሽ ይቅር በያቸው አእና የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለአንቺ ለእኔ ለአለም ሁሉ በመስቀል ላይ የተሰቀለውን እርሱን እንደ ግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበይው በእርሱ ላይ እረፊ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 91 ፡1 ከቁጥር 1 ጀምሮ ያለውን አንብቢ እግዚአብሔር እውነተኛ አባትእናት እህት ወንድም ይሆናል አይዞሽ በነገር ሁሉ እስከ ዛሬ የጠበቀሽጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@tigisttigist789
@tigisttigist789 7 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የማያስችል ነገር የለም እኮ ፈጣሪ ትዕግስትን ያድለን ማኔ ልትረዳኝ ከቻልክ በጣም እልኸኛና ተበሳጭ ተናዳጅ ነኝ ይሄ ደግሞ በህይወቴ በጣም ተፅኖ እየሆነብኝ ነው አንተ ጋር መምጣት አልችልም ያለሁት አረብ ሀገር ስለሆነ እባክህን እረዳኝ ወንድሜ
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 7 ай бұрын
tadia esu dr ayidele dr hadesh anagri. social media medhanit ayidelem.
@rahmaedrisbeshir6632
@rahmaedrisbeshir6632 7 ай бұрын
የምር በጣም ያማል የደዚህአይነት የሂወትታሪክ ሰምቼአላውቅም
@woleyewa
@woleyewa 7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ አምላኬ ሆይ ይቅር በይ በትንሹ ነገር ስለማማሪሪ
@meazaafework2837
@meazaafework2837 7 ай бұрын
ልጅቷ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ። በጣም ልብ ዩሚነካ ታሪክ ነውት፡ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ጌታ እምነትሽን ያጠንክረው እህቴ ፁሚ ፅልይ የቤተስብሽ ባእድ አምልኳ እንዳይጠቃሽ እየሱስ በደሙ ይሽፍንሽ ስልኳን አስቀምጥልን እባክህ ወይም በሚቀጥለው ተቀይራ ብታቀርባት ደስ ይለናል ለውጧን ለማወቅ እ
@kalkdn-og2fj
@kalkdn-og2fj 4 ай бұрын
የቤተሰቦች የባዓድ አምልኮ መንፈስ ነው እነሱ እንድጠሉሽና ፈተና እንድገጥምሽ ያደረገው አይዞሽ ፀልይ😢
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
አጠያየቅህ ብዙዙኢንተርፋህን ሰምቻለሁ የሚደመጥ እና የሚሰማ ነው❤
@birkebulto2450
@birkebulto2450 7 ай бұрын
😢😢😢😢በእውነት በጣም ልብ ይሳብራል 💔💔💔💔የኔ ጀግና ግን ከታገሱት የልፋል 😭😭
@OSTUBE-sn5lw
@OSTUBE-sn5lw 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እኔስ እንደ ሰው ሳስበው በጣም ከባድ ነው ወላሂ ታሪኩን መጨረስም አልቻልኩም
@nuriyaboqojji
@nuriyaboqojji 7 ай бұрын
Dhugaa Rabbii hiyoti atii bayyee baredduu dhaa Ofii bayyee jabduu dhaa jabadhuu ammas Rabbii Ciinaa kee jiraa giiftii koo❤❤❤❤❤😢😢😢
@AschU-dx4fp
@AschU-dx4fp 5 ай бұрын
Wanii ishiin dubatuu kunii martinuu Dhugaa mitti
@ShitoTsduneh
@ShitoTsduneh 7 ай бұрын
በእግዚሀብሔር መታመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም የእውነት እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎነው።❤❤❤❤❤
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h 7 ай бұрын
ኡፍፍፍየኔየውድ እህት ወላሂ እደት እዳስለቀሰችኝ አላህ ህመምሺን ሁላ በደስታ ይቀይረልሺ😢😢😢❤❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 7 ай бұрын
የእኔ ቀንጆ የእኔ ጀግና ጠንኳራነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል የቅዱስ ገብርኤል ልጅነሽ ብዙ ኳንች እንጠብቃለን ታሪኪሽ ያስለቅሳል😢😢ያሳዝናል በስመአብ በባዕድ አምልኮ የተጠመዱ ቤተሰቦች ናቸው,ለዛምነው
@genetbbbgetu768
@genetbbbgetu768 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ!!! እግዚእብሔር ይርዳሽ ከቻልሽ ፀበል በደንብ ተጠመቂ የዛር መንፈስ ይመስለኛል በእምነትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ እና ያመንሽው አምላክሽ ካንቺ ስላልትለየ ነው እስካሁንም የቆምሽው::
@HawiShiferaw-vh6or
@HawiShiferaw-vh6or 7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ጥንካሬሽ ይቀጥል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ባለሽበት ዘውትር ይጠብቅሽ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Ай бұрын
Gebreal ke Egziabher siyitazez minim ayiseram.wede Eyesus kiristos meqirebu nuw yemiawataw.
@user-fq7yn7gh7n
@user-fq7yn7gh7n 7 ай бұрын
ወገን ሆይ ለሌሎች እንድረስላቸው 😢😢😢😢😢 እባካችሁን😢😢😢😢
@Hope20437
@Hope20437 7 ай бұрын
እንዴት የምታምር የጎራዳ ቆንጅዬ እንደሆንሽ ራስሽን በመስታዎት ብታይ። አማርኛሽ ራሱ ሲጥም😍 ስታዎሪ ብትውይ የማትሰለች ነሽ። አይዞሽ ከዚህም በላይ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ እናያለን ጠንክሪ አሁን ማልቀስ አይገባሽም ሙሉ የኢትዮ ህዝብ በአንቺ ታሪክ አዝኗል ከጎንሽ ነን
@hayuyemekdelawa4890
@hayuyemekdelawa4890 7 ай бұрын
ሱብሀንአላህ ችግሮች ሲመጡ በአንድ ነው ከቤተሰቦችሽ ክፋት የሰው ጥላቻ የሚብሰው ደሞ ከአንዴ ሁለቴ መደፈር እኔስ የምመኝልሽ ይሄንን መጥፎ ታሪክ ከአእምሮሽ የሚያስረሳ ነገር ነው ፈጣሪ አብዝቶ ትእግስቱን ሰቶሻል የወደፊትሽ ካለፈው አይከብድም
@user-pz6jo4zq6l
@user-pz6jo4zq6l 7 ай бұрын
ከፈተናው በላይ የሚገርም እምነት አለሽ አይዜሽ የኔ ብርቱ። ❤❤ ስደተኛ ሆንኩ ብዬ ሳማርር ነበር ። ዛሬ ተመስገን አልኩኝ ።
@tigikidan5825
@tigikidan5825 7 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ፫ ሰውነቴን ነዘረኝ 😢
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h 7 ай бұрын
❤❤ጀግና ኔሺ ደግሞ በጠም ታምራለሺ አይዞሽ እግዚአብሔር ሰውን አይራሳም መከራሺን ትራሻለሺ እንደለፋ ውሃ ታሲብያለሺ እንደ ቃሉ ኤልያስን በቁራ የመጋባ እግዚአብሔር ያ ብቸ አይደለም ኤልያስ ሞትን ሳያይ የወሳደ አምለክ ያ አምለክ ለ አንችንም የዘለለም ሰላምን ይሰጥሺ አሜን❤❤
@getachewnedaw2256
@getachewnedaw2256 7 ай бұрын
በጣም ለማመን የሚከብድ የሕይወት ውጣውረድ ነው ። ይህች ልጅ የቤተሰቦቿን የባዕድ አምልኮ ባለመቀበሏ በሰይጣን የተፈተነችበት እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የሱ የሆኑትን አይተውምና። ከሚደርስባት የሰይጣን ስውር ወጥመድ ሲታደጋት ተመልክቻለሁ ። አሁንም ለክብር ያብቃሽ።
@FireFirehewat
@FireFirehewat 7 ай бұрын
ሂዊ ጓደኛዬ አብረን ሆነን ይህን ታሪክ ባለማወቄ ደንግጫለሁ ሆኖም እግዚአብሔር ያግዝሽ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ
@kidistababubeelay-xw9wi
@kidistababubeelay-xw9wi 7 ай бұрын
ብዙ የማይመስል ነገር ቢኖረውም በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ 😢😢😢
@user-qm1wi9ev6j
@user-qm1wi9ev6j 7 ай бұрын
Mndnew mayemeslew
@Asia-tk2bq
@Asia-tk2bq 2 ай бұрын
እኮ ማመን አቃተኝ እናት እያለች
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Ай бұрын
ጎሽ እኔ ብቻ አይደለሁም
@Samsunga15-gb7qh
@Samsunga15-gb7qh Ай бұрын
መደፈሩዋ እውነት ሊሆን ይችላል ግን በጣም ውሸት አለው
@Niyareshid124
@Niyareshid124 5 ай бұрын
ሱብሀነላህህህህህ ምን አይነት ሰበር ነው ምን አይነት ሴት ናት አላህ የሚገርም ታሪክ ነው
@danelgetachew5703
@danelgetachew5703 4 ай бұрын
የኔ እናት ምን ልበልሽ ህመምሽ አመመኝ ማርያምን የኔ ጠንካራ የኔ ጎበዝ እንዳንቺ አይነት ሰው በጭራሽ የለም እባካችሁ እንርዳት በምትወደው ገብርኤል ይሁንባችሁ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 7 ай бұрын
እነዚህ አስተማሪዎች መጠየቅ አለባቸዉ በዚህ አይነት ሌሎችንም ተማሪዎችን ይጎዳሉ
@alemneshelema
@alemneshelema 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው ቅዱስ ገብርኤልን ይዘሽ እዳፈሪ በርቺ
@user-vy9xd6py9m
@user-vy9xd6py9m 5 ай бұрын
ውይ ምን አይነት ጭካኔ ነው በአላህ ያረቢ ጥሩ ቤተሰብ ስለሰጠኝ አላህን አመሰግናለሁ አይዞሽ እህቴ
@HashimMohammednur-ep2jx
@HashimMohammednur-ep2jx 7 ай бұрын
ከባድ ጭካኔ ነው አስቸጋሪ ባህሪ ቢኖራት እንኳን እንደዚህ አይነት ቅጣት አይከብድም
@Kachaho
@Kachaho 7 ай бұрын
አታለምዬ አላሕ ፈታነሽን ቆጥሮልሽ ሐታማሽን ያሣምርልሽ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
ቤተሰብ ልጂ ከልጂ ለይቶ፡ያያል፡ፈጣሪ፡ይርዳሺ እህቴ❤
@peacelove5040
@peacelove5040 7 ай бұрын
መብላትሽና እነጋገርሽ አሳቀኝ ታሪክሽ ቢያሳዝንም። በእውነት ለሞት እየበቃሽ ውሻ ሳይቀር እየላኩ የምታምኝው ቅዱስ ሚካኤልና ገብርኤል ፈጣሪ ጠብቆ እዚህ አድርሶሻል፣ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። አንተ ጮኸህ የምትናገርና በጣም ስለምትለፈልፍ እንጅ የሰው ልጅ አይጠላም።
@SenayetAbera
@SenayetAbera 28 күн бұрын
በጣም ይገርማል ያስተማረኝም ያስለቀሰኝም ታሪክ ነዉ ፈጣሪን በትንሽ ትልቅ የምናማርር ሰወች ይቅር ይበለን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ረዝም አመት አስተማሩ መማህር ተስፈዬ አብራ ገጠመኝ ስል ተረት ነዉ እንተ ስታቀረቡት ግን እዉናት ነዉ መማህር ተሰፈዬ አብር ገጠመኝ አደመጨ ፀሎት ቤት ስሪ ፆሚ ንስሀ ገበታቨ ቅዱሰ ሰጋዉ ከቡር ደሙን ተቀበይ እንዚ ለጊዜዉ ብር ለስጡቨ የችላሎ ንበስቨን አደኝ ይችላል አሉ እየሱስ ክርሰቱሰ የደንጌል ማርያም ልጀ ያለኔ ምንም መረገ አትችሉም በሉል❤
@user-qq4tq6ln1r
@user-qq4tq6ln1r 7 ай бұрын
ትክክል ማርያምን
@amrankan6115
@amrankan6115 6 ай бұрын
በትክክል እውነትሽ ነዉ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 7 ай бұрын
የዚች ልጅ ታሪክ መፅሀፊ ይወጣዋል እፍፍፍ እንድህ አይነት ቤተስብ አለ ያማል ወላሂ
@user-pr1il5dc5g
@user-pr1il5dc5g 4 ай бұрын
እውነት በጣም ጠካራ ነሽ በርቺ አሁንም ገብረኤል ይጠብቅሽ🎉🎉🎉
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk 27 күн бұрын
ወላሒ ጀግና ነሽ ዉዴ በርቺ ትልቅ ቦታ እደ ምደርሺ ትልቅ ሐሣብ ነዉ ያለኝ
@Martaethio363
@Martaethio363 7 ай бұрын
የጭን ቁስል የሚለዉን መፅሐፍ አስታወሰኝ 😢 መፅሐፍ የሚወጣዉ ታሪክ ነዉ ያላት ይህቺም ያሳዝናል በየቤቱ ስንት አሳዛኝ በደል መከራ የሚደርስባቸዉ ልጆች አሉ ሆድ ይፍጀዉ 😌
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
የዚች ልጅ ታሪክ ልቤ እንዴት እንደነካኝ😢 ግን ትልቅ ሰው ትሆናለች hope❤😊
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 7 ай бұрын
ውዴ አንቺ ጀግና ነሽ አይዞሽ ሁለም ለበጎ ነው ትእግስትሽ እምነትሽ አድኖሻል መጨርሻሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ 😢😢😢😢😢
@nwaymack4057
@nwaymack4057 7 ай бұрын
እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፡በፈተና የፀናሽ ፡እንካን ለዚ ቀን አበቃሽ እንጂ በጣም የምያስደነግጥ ችግር ነው ያሳለፍሺው፡በርቺ
@seada.tube.
@seada.tube. 7 ай бұрын
ይከን ታሪክ እኔ እራሱ አልፌዋለሁ ግን አላወራው አልተወይ ሆኖብኛል ሁሌም በውስጤ ቀብሬ እኖራለሁ በርግጥ የሁሉም ሰው ስቃይ አድ እይነት እና የተለያየ ሊሆን ይችላል
@betelhemmekonnen487
@betelhemmekonnen487 7 ай бұрын
አይዞሽ❤❤❤ ሁሉም ለበጎ ነው
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 7 ай бұрын
አይዞሽ እህት የቤተሰብ ተፅኖ ከባድ ነው
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 7 ай бұрын
❤😢😢❤
@user-yl9og7pj8l
@user-yl9og7pj8l 6 ай бұрын
@kasahun4859
@kasahun4859 7 ай бұрын
የሚገርም የሰው መወደደነው ያላት ስለራሷ ስታውራ ሳታለቅስ ስለጓደኛዋ ስታውራግን ሚገርም ነው ጥንካሬዋ
@mahletmesganaw5569
@mahletmesganaw5569 Ай бұрын
Yene ehet yamenshiw kidus gebreal bemengedesh hulu ayeleyesh 🙏beleqeso nw yalqew videow kidanemheret beqa tebelsh much love & respect berchi❤❤❤
@user-dt6re1nx2f
@user-dt6re1nx2f 7 ай бұрын
ሒውይ እውነት ድምጽሽን ስሰማው በጣም አለቅስና ጀግንነት ይሰማኛል 😂 ፣💪እንችን እያሰብሁ ሁሉንም ማለፍ እንደምችል አስተማርሽኝ🙏🙏🙏
@direlovetube9731
@direlovetube9731 7 ай бұрын
ለወላጆች የልጆች አስተዳደግ ትምህርት ሊሰጣቸው ይገባል በዚህ አይነት የተጎዱ ህፃናት ቤት ይቁጠረዉ
@user-fs5os7mu4k
@user-fs5os7mu4k 7 ай бұрын
አምላክ እኮ ታምረኛ ነው!"ምን ይሳነዋል?
@Mamush-wm9bj
@Mamush-wm9bj 6 ай бұрын
አይዞሽ፣የማያልፈ፣ነገረ፣የለም፣ለገታ፣ይህ፣ሁሉ፣ቀላል፣ያልፋለ፣ለበጎ፣ነዉ፣
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 7 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው የሰማነው አንቺ ግን እግዚአብሔር መሳሪያው እንድትሆኚ ፈልጎ ነው ገና ብዙ ትሰሪያለሽ የእውነት ጀግኒት ነሽ በርቺ ከፍ ብለሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ
እንዳስደነገጣችሁኝ ያስደንግጣችሁ።ባለ ታሪክ ህይወት ቶሎሳ...
52:26
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 296 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 918 М.
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 230 М.
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮናት ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 41 М.
አለቃዬ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ነው!
58:22
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН