😭ጓደኞቹ በማታ ጠርተው ገደሉት😭😭 ህዝቡንና ፖሊስን በዕንባ ያራጨው ጓደኛማቾቹን ያገዳደለው ዋይፋይና አስደንጋጭ ነገር |Fiker Media |Crime ወንጀል|

  Рет қаралды 145,290

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

2 жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - 😭ጓደኞቹ በማታ ጠርተው ገደሉት😭😭 ህዝቡንና ፖሊስን በዕንባ ያራጨው ጓደኛማቾቹን ያገዳደለው ዋይፋይና አስደንጋጭ ነገር
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 285
@siknashand1026
@siknashand1026 2 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ባይ ነኝ ወንጀል በጣም እየጨመረ ነው የሚመጣው እግዚአብሔር አንተ ጠብቅ ህዝብህን
@sonimamo9895
@sonimamo9895 2 жыл бұрын
የገደል ወንጀል በዛ እሰር ቤትም ጠበበ ኧረ ህጉ መሰመር እየጣሰ ነው እየተቀለቡ ይቀመጡ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
እኔ ማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ጥቂት ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር። ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
@fethiyaali7857
@fethiyaali7857 2 жыл бұрын
Selellahu Allihi Weslem
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 2 жыл бұрын
S a w
@user-wb8bt7zb7p
@user-wb8bt7zb7p 4 ай бұрын
SAW
@user-cx7to1vl1v
@user-cx7to1vl1v 2 жыл бұрын
የአላህ ምን እንሁን በአላህ አገራችን የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣልን የተሻለነበረ ፍረዱ የተዛነፈ
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 2 жыл бұрын
ወጀለኛን እንዲህ አደባባይ ስታወጡ በጣም ደስ ይላል ይልመድባችሁ እነሱንም ግድብ ነው ለሌላው ትምህርት ይሆናል የገደለን ግድልነው የምን ማሰር አፈርደቸይብሉና
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወጀለኞቹን በማሳየትህ አንተ የመጀመርያው ነህ ተባረክ!!!
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ምን.ጊዜመጣብን.ሰው.በላ.ትውልድ.የተማረውን.ለሀገር. የሚጠቅመውን.እየመረጡ.መግደል..😥😥😥😥😭😭😭😭💔💔💔💔
@hadubinitmuhamed8043
@hadubinitmuhamed8043 2 жыл бұрын
ሲጀምር መጀመርያ ለምን ወንጀለኛ መሆናቸው እየተነገራችሁ ዝም አላችሁ ከሞተ ብሀላ ምን ልትጠቅሙት ነው የወላጆቹ ጥናቱን ይስጣቸው የሀገራችነን ህግ አይረባም ልክ እሱን ልቡን ነበር ወግቶ መግደል ሁለታቸውንም
@almahi37
@almahi37 2 жыл бұрын
ሠህ
@jotiekalkidan5035
@jotiekalkidan5035 2 жыл бұрын
Eko aygermchem!
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ኢትዮጵያ ፍትህ የለም በየቀኑ ሰው እንስሳ የሚታረድበት መግስት አልባ ሀገር እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ግዜ ወንጀለኞች ፌት ሰቴሳዩ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ ይገደሉ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ይገደሉ በአደባባይ ለመማሪያ ይሁኑ
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 жыл бұрын
ሞት የከፈረድባቸዉ እሡ ሞቶ እነሱ እስር ቤት ቁጭ ብለዉ እንጀራ ሊበሉ ፍርድ ተጓድሏል
@qader6010
@qader6010 2 жыл бұрын
የገደለ ግደሉ ወጀል እዲቀንስ
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
አይ.ሀገሬ.የደም.መሬት.ሆንሽ.ስንቱን.የተማረ.ወጣት.በማይረባ.ሰው.አሳጣሽን.ያማል😭😭😭😭💔💔💔💔
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
የመድኃኔዓለም ያለህ! እግዚኦ እንበል ወገኖቼ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፬፪🙏😭😭 ነው የሚያስብለው😭😭😭
@hamerhamar1635
@hamerhamar1635 2 жыл бұрын
አዎ ክፉ ግዜ ደረስን ፈጣሪ ይርዳን🙏🙏🙏
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አቤት ጊዜ ኑሮ የመረረዉ ሁሉ የሰቱን ህይወት አጨለሙት 💔💔😭 ነፍሰ ይማር
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
በቃ ኢትዮጵያ የደም ምድር ሆነች
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
ቀላል ሰው በጣም ተጨካከነ ምን ጉድ ነው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 жыл бұрын
ያ አላህ በጣም ያሳዝናል 😭 ልጆቹ ወንጀለኛ እንደሆኑ መጀመሪያም እየታወቀ እንዴት ዝም ተባለ ምን ዋጋ አለው ገደሉት እፍፍ
@gediyondaniel6801
@gediyondaniel6801 2 жыл бұрын
በጣም የምንወደውን አብሮ አዳግ ወንድማችንን አጣን 😭😭😭😭 ሳምዬ ተረሳህ በቃ 😭😭😭😭😭
@dgjjjkj
@dgjjjkj Жыл бұрын
ይህ ሁሉ የሀጤያታችን ዉጤት ነው ወላጆች ምግብ ልብስ እንደምታቀርቡላቸው ሁሉ ሰለፍርሃተ እግዚአብሔር ትዕዛዛት ህግጋትን ፈ የቅዱሳንን ታሪክ ብታስተምሯቸው እንዲህ አይሆኑም ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የአለሙን ትምህር ድግሪ ቢሰቅሉ ዋጋ የለው ትንሽ መንፈሳዊ መማር አለባቸው ፍርሃተ እግዚአብሔር እንዲኖራቸው ካለዚያ የአለሙ ትምህርት ዋጋ ቢስ ነው መልካም ሰነምጋባር የሚታፈሰበት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው እናም እባካቹሁ ወላጆች ልጆችን ወደቤተክርስቲያን ወደአባቶች አቅርቧቸው እንዲጾሙ እንዲጸልዩ እንዲሰግዱ ምግባር ሐይማኖት እንዲማሩ አድርጉላቸዎ ያሳዝናል ይች ቅድስት ሀገር የደጋግ የብሩካን ሀገር ዛሬ የዱርጌ መጠራቀሚያ ሆነች የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሰ ከእኛ እራቀ በሐጤያታችን ምክንያት😭😭😭😭😭ልቦናችን ደነደነ በቃ የሁለት ሀገር ሰደተኞች እየሆንን ነው በምድርም እንደተቀበዘበዝን በሰማይም የእሳት የትል የእባብና የዳቤሎስ እራት ሁነን ዘለአለም በገሀነም እሳት ስንቃጠል እንኖራለን አይይይ አይ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የሜገርመኝ የኤትዩጰያ ዜና አሰደንጋጭ ዜና ሰታሰሙ ትማሮበታላቹ ሰትሎ በጣም እየገርመኝ እያሳዘነኝ እያበሳጨኝ አገራችንን ከባድ ከባድ ወንጀል እየተፍፅመ ፍርድ ግን ምንም የለም ለምን ፍርድ ካልሰጣቹ ለምን ዜና ትነጉሮናላቹ የገደለ ይገደል የሜባለው መቼነው አገራችላይ አይ ያገራችንን ፍርድ
@sarasa9939
@sarasa9939 2 жыл бұрын
Awo bigedelu tiru nebere😭😭
@gebremariammengesha2542
@gebremariammengesha2542 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ግድያ ነው ምክንያቱም ልጁም ደግና ቅን የዋህ ነበረ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥልን
@belaysrani1412
@belaysrani1412 2 жыл бұрын
የገደለ መገደል አለበት ሌላው ይቀጣበት ነበር ማሰር ብቻ ዋጋ የለውም እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
እሱን ነብሱን በገነት ያኑረው አይ ይቺ ምድር ከንቱ ናት ሁላችንም ሟች ነን ምን አለበት ጥሩ ነገር ቢሰሩ የገደለ ቢገደል የሰው ህይወት እንደ ቅጠል ረግፎ አይቀርም ነበር በርታ አንተ
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
የገደለ ቢገደል የስረቀ. እጁን ቢቆረጥ እደዚህ አይነት ፍርድ ቢኖር. ማንም በማንም ላይ ወጀል አይበዛም ነበር. ምን ዋጋ አለው. ትንሺታስረው ይፈታሉ እነሱም እደሚለቀቁ ስለሚተማመኑ. ከድርጊቱ አይቆጠቡም
@saraabraham504
@saraabraham504 2 жыл бұрын
Are ykr ybelsh and and sew sra ato yemibelaw siyata bednget liserk ychlal tadya be and ken shtet eju bikoret des ylshal .hon blo ye sew nebs lemiyatefa gn ygebawal
@athsaraable
@athsaraable 2 жыл бұрын
ፓሊሱ አካባቢው በተደጋጋሚ በጣም ቡዙ ወንጀል ነበር የሚለው ስራቸውን በአግባቡ ባለመስራት ነው ለሞተው ነፋስ ይማር ሰው ሲሞት ቡቻ መቀሳ ቀስ ዋጋ የለውም
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህን አምጣልን እግዚኦ ዘመንና ግዜ 💔🙏😭😭😭😭😭😭
@tigistassefamihrete1135
@tigistassefamihrete1135 2 жыл бұрын
ነብስ፣ይማር
@tigistassefamihrete1135
@tigistassefamihrete1135 2 жыл бұрын
😭🌹🌹🌹🤔
@sofiyamehemed1577
@sofiyamehemed1577 2 жыл бұрын
ያረቢ ምንአይነት ሙሥባ ነዉ ያአላህ የሠዉ ሂወት በከቱ እያለቀነዉ ያለዉ
@getnetyeshtla4483
@getnetyeshtla4483 2 жыл бұрын
ያማል ወይኔ ስንቱን እሰማለሁ ነፍስ ይማር አቤት ጭካኔ ወይኔ ይሄንን ልጅ አይደለም ለመግደል መሠደብ የለበትም ወይ ጉድ ለምን መከረኝ ተብሎ አረጉዴ እኒንጃ ብቻ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
እሱ ወደሚወደው ጌታ ኢየሱስ አቀላፍ እሱ ዘመናቸውን በፀፀት ይሙቱ ጌታ ምድራችነን ፡ ከደም በቃ ይበለን 😭
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
አቦ፤ፖሊስ፤ተባረኩ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
We Love you
@meskremedebela6412
@meskremedebela6412 2 жыл бұрын
የፖሊስ ክትትል ጥሩ ነው ግን ገዳይ ካልተገደለ ሞት አይቀንስም
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እንሂን ወንበደ ነፍስ በላ የወለደች መሐፀን የተረገመ መነው እንደዚህን ሰው በላ ከመውለድ ምነው መሐፀናችሁ በደረቀ ነፍስ ይማር ወንድሜ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 жыл бұрын
ፖሊስ እስኪ ገድል ነበር የምትጠብቁት። አሁን እንደጀግና ታወራላችሁ ንፁህ ደም በከንቱ እንዲፈስ ያደረጋችሀት የፖሊስ ግድየለሽነት ነው።
@hnah4891
@hnah4891 2 жыл бұрын
መፅናናትን እመኛለሁ ለቤተሰቦቹ በጣም ያማል ሀገራችን እንዲህ አይነት ግፍ መብዛቱ
@user-bf3qg3lp5w
@user-bf3qg3lp5w 2 жыл бұрын
አይይ😭😭😭😭
@tirsitmuluneh5678
@tirsitmuluneh5678 2 жыл бұрын
የሐዲያ ፖሊሲዎች እናመሰግናለን ተባረኩ ።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
ነፉስ ይማር ለገዳዮች እግዚአብሔር አምላክ ይፉረድባቸው ለእግ አካላት ፖሊሶች እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Eseye.
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላችሁ❤😢😢የሰውነብስ የምትበሉ😢😢ለሞተው ነብስ ይማራ😢
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@liealies248
@liealies248 2 жыл бұрын
አረ መንም ብሄር ይሁን ጥሩ ጥሩ ሰዎች እየጣን ነው የራብ ሃጋረችን ሰለም አድርግልን
@user-cx7to1vl1v
@user-cx7to1vl1v 2 жыл бұрын
ፖሊሶቹም አያፍሩም እዚያአካባቢ ወንጀል ሲፈፀም ኑሯል ይላሉ በጎች ተከታትሎ መያዝ ስራቸዉ አደለም
@mareah8016
@mareah8016 2 жыл бұрын
ውሪ ብቻ ነው የኢትዮጵያ ፐሊሠ ለምን ግን ስራችሀን አተጠንክሮም
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Жыл бұрын
Wow ፖልሶቹ ድንቅ nowi
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ወዪአሚላኪ።እስከመቺነዉ ወድማችን።ነፍስዪማር
@Belayensh
@Belayensh Жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ነው። በሁሉም ኢትዮጵያ ቢወን ጥሩ ነው
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y 2 жыл бұрын
መቸነውመልካምነገር የምንሰማው
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፖሊሶች ተከታትለው መያዝ ይችላሉ ግን በቂ ቅጣት አይቀጡም የገደለ መገድል አለበት
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 жыл бұрын
እፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌ ወይዬ ወንድም እግዚአብሔር ይፈረድባቸዋል መፀናናት ለቤተሠብ ይሁን
@lula6977
@lula6977 2 жыл бұрын
የገደለ ይገደል
@dghfh2600
@dghfh2600 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የማጠቅሙ ለቦች አላማ ያለው ልጁ ማጥፈታቼው በጣም ብያሳዝንም ወዴ የምወዴው ጌታ ሄዱዋል እንድእነዝህ ያሉት ባይወለዱ ምን አለቤት ጌታ ያጽናናቸው
@gedion2526
@gedion2526 2 жыл бұрын
እነዚህን፡የጠፉ፡ዜጎች፡ላገር፡የሚጠቅምን፡ዜጋ፡የሚጎዱ፡ሀገር፡ነው፡የጎዱት፡ሞት፡መፍረድ፡ነው።ማስወገድ፡ነው።ገሎ፡በጥፊ፡የመምታትን፡ያህል፡ፍርድ፡ነው፡የሚፈረደው።ማስተማር፡ከተፈለገ፡የገደለውን፡መግደል፡ነው።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ወንድሜ ለቤተሰቦቹ መዕናናትን ይስጥልን
@natiassefa
@natiassefa Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ተሞክሮ ነው ... ግን ሰዉ ከስህቱ አይማርም ... ክፋት እየጨመረ የሚሄደበት ዘመን ላይ ነን
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 жыл бұрын
እፉ እኔስ ግራ ግብት አለኝ መኖር ነገን ማሰብ አቃተኝ የምሰመው የማየው ነገር ህልሜን እዳልኖር ያረገኛል 😭😭😭😭 እደው ወጀሉ ኢትዮጵያ ሲፈጠር ሳውዲ በሆነ ፍርዱ አይ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Жыл бұрын
ጥሩ እው ሌቦችን /እንዲህ አውጥቶ ማሳየት /መቼም አያፍሩም የሆነ ነገር ቢሰማቸው/እንደተለመደው ነፍስ ይማር።
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 жыл бұрын
ቆይ ሀገራችን መንግሥት የለንም 😭😭😭 ያዓሏህ አንተ ድረሥልን እፍፍፍፍፍ
@zedwelega
@zedwelega 2 жыл бұрын
Yasbilal 😭😭
@danegebru3420
@danegebru3420 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያዘንኩት ምን ጠቀማቹ ክፉዎች
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ምናለበት.... የሀድያ ፓሊሶች... አዲስ አበባ ቢገቡልን... እንደ ሆሳህና ያሉትን እውነተኛ.. ለስው አዛኝ ፓሊሶች ያብዛልን.... እነዚህ ናችው ስራችውን አክባሪዎች.... ለሙዋቹ ነፍስ ይማር ለቤተስቦቹም... መፅናናትን... ይስጣችው በጣም ያማል... የስውን... ሂወት የሚቀጥፉትን... ከምድረ ገፅ... ያጥፋልን አሜን... ነፍስ ይማር ... 😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
ቡጣም ያሳዝናልነፍሱን በገነትያኑራት
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 2 жыл бұрын
አዚህ ደረጃ ከመድረሳቸዉ በፌት አርምጃ ቤወሰድባቸዉ ኖሮ አዚህ ደረጃ አይደርሱም ነበር
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ጌታ ፍርዱን ይስጠቸዋል ክብር ለፖሊስ ሁሌም ኑሩ በጣም በጣም ክብር 🙏
@woineshetzeleke7983
@woineshetzeleke7983 2 жыл бұрын
በትንሹ ወንጀል ቢቀጡ የሰው ህይወት ባልቀጠፉ
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 Жыл бұрын
በጣም ያማል የገደለ ይገደል 😭😭😭😭
@kask6188
@kask6188 Жыл бұрын
በጣም ያማል
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ😭 የቀኝ ጅብ አገኘባችሁ😭😭😭
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማርን ሞት በቃ በለን ለሞች ነፍስ ይማር 😭
@selmejons5098
@selmejons5098 2 жыл бұрын
ሞች ነፍሰ ይማር😭😭 ግን ኢትዮጵያ ወዴት እየሔደች እንደሆነ አልገባኝም የፍርድ አሰጣጥ የለም የገደለ ቢገደል ወንጀለኛ ባልሰፋ ነበር አብይ ምን እየሰራክ እንደሆ አይገባንም
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ሁለቱም እድሜ ልክ መሆን አለበት ለፖሊስ ሽልማት እና የደመወዝ ይጨመርላቸው እነዚህ ፈርድ ሰጭወች ግን ፍርድ መሰጠት እወቁበት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር!ለቤተስቦቹ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ። በእውነት የሆሳና ፖሊሶች በጣም ልትመስገኑ ይገባል !የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ተገቢ ከመሆኑ በላይ ለሌሎች ወንጀለኞች ትምህርት ስጭ ነው።
@gashewabera6721
@gashewabera6721 Жыл бұрын
ፖሊስ ሌባ መሆናቸውን ቀደም ብሎ ካወቀ ለምን በቁጥጥር ሥር አላዋለም ነበር
@helenkeno6967
@helenkeno6967 2 жыл бұрын
አቤቱ ጊታዬ እባክህ ህዝብህን አስብ በጣም ያሳዝናል 💔💔😭ነፍስይማር
@user-ox5jx7pj7l
@user-ox5jx7pj7l Жыл бұрын
،አይሀገራቸንመሸነዉጥሩዜናየምንሠማዉ
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአጸደገነት ያኑርልን
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-rm1vl1yt8c
@user-rm1vl1yt8c 2 жыл бұрын
ፖሊሥ ሣይሆን እግዚኣብሔርነው የዘወትር ጠባቂያችን ☝️። ፖሊሥ ለብርነው እሚሠራው 😏😏😏😏😏😏😏አልወዳቸውም
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለዉ ነብስ ከጠፋ በኃላ ቢሯሯጡ?
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው.የታወቁ ሌቦች መሆናቸውን ሕብረተሰቡ ያውቃል.ያካባቢው ፖሊሶች ያውቃሉ ምንም አይነት እርምጀ አልወሰዳችሁም.ይህንን የመሰለ ጥሩ ሰው ከገደሉ ቦኃላ አንደበታችሁን ሞልታችሁ ታወራላችሁ.ለምንድነው ወንጀሉን ከመፈፀማቸው በፊት እርምጃ ያልወሰዳችሁት?አሁን ጀግንነታችሁን ብታወሩ ምን ዋጋ አለው.የወንድማችንን ፈጣሪአችን ነብሱን ይማረው.
@sameraasaid4467
@sameraasaid4467 Жыл бұрын
በቃ የገደለ ይገደል መንግሥት ውሣኔ ሥጥ ኡኡኡኡኡኡ
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክረሰስቶስ ወይ ጭካኔ የኔ ጌታ ነፍስ ይማር
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 2 жыл бұрын
ያማል እግዛአብሄርየ አተ ታደገን ነፍሰ ይማር 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@nitsuhgetieyoutube9884
@nitsuhgetieyoutube9884 2 жыл бұрын
የኔ እሕት አጀት ትበላለች እሕቱ እግዚያብሔር ነፍሡን ይማር
@user-xz1gw4xy4y
@user-xz1gw4xy4y 2 жыл бұрын
አይ ወሬ ይህስ ሰበብጂ ሌላ ነው ብየ አላሥብም ተብሌሉ ጥሩ አይዴለም ሲቀጥል ልጁን አበለሉት መቼ ኢትዮጵያላይ ፍትህአለና መቼ መሥረቅ መግዴል እዴቀላል ወጄል ታይቷል አላህ ልቦናውን ይሥጥ መግሱቱንም አቦ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
መግደል ነበር እኒህ አረመኔ ሰይጣኖች አፈር ይብሉ መጀመሬያውኑ ለህግ ማመልከት ነበረባችው አላህ ያፅናችሁ መላው ቤተሰቡን
@user-in9uc1xz4x
@user-in9uc1xz4x 2 жыл бұрын
ገዳይ ይገደል እሚል ህግ ካልፀደቀ ሰላም የለንም
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Жыл бұрын
10 ሊባ 1 አገር ወዳጅ ይሻላል ነብሰ ገዳዮች መገደል አለባቸው
@gwapomoto4215
@gwapomoto4215 2 жыл бұрын
Uuuuuufffffff batami asyizinalo libe sabara 💔💔💔😭😭😭😭😭
@annanmuse7380
@annanmuse7380 2 жыл бұрын
የሀዲያ ዞን ፖሊሶች አዲሳባ መመደብ,አለባቸው
@tibaamerican6939
@tibaamerican6939 2 жыл бұрын
እነሱን እዴት አስሮ ይቀለባሉ አፍርእደበላው እነሱም አፍር ይብሉ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
ነፍሱንበገነትያኑረው።ለቤተሰብመጽናናትንይስጣቸው።ግንበጣምያማል።ይሄወጣትገናሮጦሳይጠግብበማንምኩታራመሞቱያሳዝናል።ተዉአትስረቁማለትያስገድላል? ይሄበጣምያሳዝናል።ምንአለሰርተውቢበሉቤተሰብስየላቸውምእንዴየሚመክር።ፍርዱንከእግዚአብሄርያገኙታል።የፖሊሶችምፍርድትክክልነው።እድሜልካቸውንየሰውደምሲያንከራትታቸውይኖራል።
@tibaamerican6939
@tibaamerican6939 2 жыл бұрын
አገታችሁ ይቆርጥ አፍር ብሉ
@user-np8wm7he5x
@user-np8wm7he5x 4 ай бұрын
መገደል አለበት
@alemwoldu6477
@alemwoldu6477 2 жыл бұрын
መገደል አለባቸው
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 Жыл бұрын
ነገ ተቀልበው ይወጣሉ እነዚህ የአገር ሸክሞች ይብላኝ ለሞተው ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹም ጽናቱን ይሰጣቸው ፍርዱ ትከከል አይደለም
@portoeth1114
@portoeth1114 Жыл бұрын
ኦኦኦፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
እነማን ላይ ይሆን የሞት ፍርድ የሚፈረድበት እኒህን መግደል ነበር አላህ ይሰብራችሁ እሱንም ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
በቃ ዘብጥያ እውርድዋቸው መለቀቅ የለባቸውም
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 2 жыл бұрын
የባስአታጣ አምላኬ ኢትዮጵያ ላይ ያማይስማ ነገር የለም መቸም እግዚኦ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
አርእስቱ ይስተካከል፣ እንደተባለው ከሆነ ጓደኞቹ አይደሉም ዘራፊዎቹ ናቸው።
@user-vn5wh3mo6y
@user-vn5wh3mo6y Жыл бұрын
የምትፍርድ ቢሆን ሀሪፍነበር
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 жыл бұрын
እስኪ አርብ አገር ተመልከቶ እህቶች ስውን ስው ገደለው ስሉ ስምታችኅል ህጋቸው በጣም ጥሩ ስለሆና ናብሳቸውን ስለምፈር ይህን ወንጀል አይዳፍሩም ግን ምንይሆናል እስላም ገዳይ ናው ትላላችሁ እስላም ስላም ናው ለኛ የሚጠቅመንን ናው ፈጣሪ የመርጠልን ግን ጆራችንን ደፍናን መስማት ሲሳናን ሀይማኖትን ለመሳደብ እንሬጣለን
@annanmuse7380
@annanmuse7380 2 жыл бұрын
የኛአገር,ችግሩን,መጀመሪያ,ከመከላከል,ይልቅ,ከሆነ በኃላ ነበር,ነበር,ማለት,እንወዳለን,
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 7 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 74 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 14 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30