ጉድ ነው ተጠንቀቁ በከተማችን አስደንጋጭ ጉድ ይሄን ሳታዩ ቤትና መኪና ከገዛቹ ጉድ ሆናቹ ፖሊስ ሌሎችም ይኖራሉ ብሏል ተጠንቀቁ |Fiker Media

  Рет қаралды 82,804

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ጉድ ነው ተጠንቀቁ ይሄን ሳታዩ ቤትና መኪና ከገዛቹ ጉድ ሆናቹ በከተማችን አስደንጋጭ ጉድ ፖሊስ ሌሎችም ይኖራሉ ብሏል ተጠንቀቁ
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 38
@zemenaymenkir5355
@zemenaymenkir5355 Жыл бұрын
ኧረ፡ ወገኔ፡ ንቃ፡ ሐበሻ፡ እኮ፡ ያለቀበሌዋ፡ የመጣችን፡ ዝንብ፡ ያውቃል፡ ምነው፡ መፍዙዝ፡ ሆናችሁ፡ እኔ፡ ብታምኑም፡ ባታምኑም፡ እንኳን፡2 ሚሊየን፡ ብር፡ ቀርቶ፡ የ200 ብር፡ ዝርግ ሰሐን፡ ለመግዛት፡ ገበያውን፡ አካልዬ፡ አጣርቼ፡ ነው፡ የምገዛው፡ ስለዚህ፡ ገንዘቡ፡ ከእጃችሁ፡ ሳይወጣ፡ አበጥራችሁ፡ አንጠርጥራችሁ፡ አጣሩ፡ እሺ፡ ተነሱ፡ ከተኛችሁበት፡ ፡
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Жыл бұрын
ምን ጤና የጎደላችሁ ናችሁ ሌላውንም እንዳያጭበረብሩ መልካቸውንለምን አታሳዩም ካመናችሁባቸው አጭበርባሪነታቸው ከተረጋገጠ።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ፈጣሪ ካረዳን ለ30 ዓመት በሰው አእምሮ ላይ የተሰራ የሌብነት ሥራ በቀላሉ አይወጣም፣ ፖሊስ በእውቀት በልጦ መገኘት አለበት!!!
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ወንጀለኞቹ በአንድ ወር ጊዜ መያዛቸው በጣም ደስ ይላል ልጅቷ ግን እንኳን 2ሚሊዮን 2 መቶ ብር የጠፋባት አትመስልም ይገርማል
@zedzed1137
@zedzed1137 Жыл бұрын
ኢትዮ ውስጥ ህግና ፍትህ ኖሮ ተገቢውን ቅጣት ስለማያገኙ ምን ዋጋ አለው ከተወሠነ ቀን በኃላ ይፈታሉ ይሄ ደግሞ ለወንጀለኞች ማበረታቻ ነው ብቻ ፈጣሪ ይድረስልን እንጂ ከባድ ነው
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ እቤትን የሚያህል ገብተዉ መመልከት ገዥዎች እንዴት ቻሉ መቼም ባለቤቱ ሙሉ ግቢዉን አከራይቶ ከሌለ በስተቀር
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Жыл бұрын
ከቸገረ ለምኖ መብላት ጤና እና ጉልበት ካለ ሰርቶ መኖር ደስ ይላል ከተበደሩም በእምነት መመለስ እድሜ ያስረዝማል
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ታድያ ዋና ሌባዎችኮ በዘራቸው ተጠራርተው በመንግስት መስሪያቤት የተሰገሰጉት ናቸው
@hassennuru8024
@hassennuru8024 Жыл бұрын
Thanks very good information
@samsongebreyes7959
@samsongebreyes7959 Жыл бұрын
እኔ የታዘብኩት ሌላ ነዉ አይገርምም
@tsegesbhatu5149
@tsegesbhatu5149 Жыл бұрын
ተመስገን እንዃን ተያዙ
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
ፓሊሶች ጀግና ናችሁ
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ጉድነው
@inesbouziani4461
@inesbouziani4461 Жыл бұрын
መግሥትእለለበትሀገር፣መሥረቅቀርቶ፣ሠዉእደቅጠልእየረገፈአደለምንምአይገርም
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ጉድ ሠዉ ጨካኘ ሖነ ሠርቶ ማግኘትን ጠላ ወይ ጌታ በሰውልጅ ላብ ሐብታም መሖን የምትፈልጉ በቀኑ ጌታ ይፈርዳል እንዲሕ ሠውን የምታሥአዝኑ መርዝ ይሑንባችሑ ጉድ ነው 💔💔💔
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
I didn't understand why the buyer first transferred all the house documents on his/her name first and then transferred the money...as long as I know yemendere wele bezum legality yelewem.
@ትዳር
@ትዳር Жыл бұрын
ሰው ለሁም ነገር ማሰተዋል ያሰፈልጋል
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው አርምጃ መወሰድ አለበት መንግስት ለሌላው ትምህርት የሚሆን እርምጃ መወሰድ አለበት እነዚ ውሎ አድሮ አገር ይሸጣሉ።
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ኡኡኡ ምንድነው የምንሰማው
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
አዬ እማማ ኢትዬፕያ ስቱንወጀልይዘዋለች
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
እኔን የዘረፈኝ ሌባ ፎቶውም ስልኩም አለኝ ግን አመልክቼ ነበር ፍትህ አጣሁ
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
Eshiiiii
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m Жыл бұрын
כול הכבוד לשוטרים שתפסו אותם אלופים🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏❤❤
@misganishmisganis7279
@misganishmisganis7279 Жыл бұрын
💔💔💔
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 Жыл бұрын
photo betasyu lila yetchbrberu linoru silmichlu ebkachun police photon bemyet lilam sewch lemitu yechilalu betrife kiber ena misgana le policeuch ye gbachwaile
@haregwoin7725
@haregwoin7725 Жыл бұрын
እንዴት አመኗቸው???
@a.z.h4249
@a.z.h4249 Жыл бұрын
Sewn lemagwgwt tebilo sijemir mitayew hayi lait alasifelahi new yemayet gugut yasatal ends hasab
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
Jegenoch.. endih tolo meyazachew gobez nachew
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ኮንኮላታ ይላል በዚህ እድሜ?
@simegn8614
@simegn8614 Жыл бұрын
😂
@jaynata7301
@jaynata7301 Жыл бұрын
ህዝቡ ግን ሞኝ ነው ልበል ሳያጣራ ዝም ብለው ብር ትራንስፈር ሚያደርጉት ሆ ጅልነት ነው ተበዳዮቹ ግን ሞኞች ናቸው እንዴ ሆ
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Жыл бұрын
Kerasachew tenestew ayemeslegnem yehone neger eyasnekuachew new
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነህ ፓሊስ ወንጀልን ይከላከላል ነዉ ያልከዉ ። ባይበላ ቢቀርስ ከዉሸት ነዉ የየት ሀገር ፓሊስ??????????
@ትዳር
@ትዳር Жыл бұрын
እኔ አዪር መንገድ ሙሉ ዶክመት ጠፍቶኛል እኔ ጠፍቶ ቢቀር እንኩን አወጣዋለሁ አሁን እያሰፈለኩ ነው ግን የማሰበው ያገኙት ሰዎች ሰውን እንዳያጭበረበሩበት ነው እኔ እዪፀለይኩ ነው በሰው ዶክሜት ሰውን ችግር ውሰጥ እንዳያሰገቡ እግዚያይሄር ይጠብቅ ከጌታ የምትሰወር ነገር የለችም እናተም እንኩን ጌታ እረዳችሁ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ይሄን የሚአደርጉት ኤርትራዎች እና ናጀርያዎች ናቸው።
@selomontadesse2311
@selomontadesse2311 Жыл бұрын
ደግ አደረጓቸው ለመንግሰት 2% ለውልና ማሰረጃ ላለመክፈል በመንደር ውል ይዋዋላሉ በህግም ተቀባይነት የለውም ርካሸ አገኘን ብለው ተንሰፍሰፈው ነው እናቱ የረገመችው ማለት እነዚህ ናቸው
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 756 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
0:30
FASH
Рет қаралды 12 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 32 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 52 МЛН