ያማል ነብስ ይማር በገዛ ቤቱ በሚያምናቸው ሁለት ሰዎች በግፍ ህይወቱን አጣ ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰው ወንጀል|Fiker Media| Crime ወንጀል|

  Рет қаралды 75,771

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Жыл бұрын

🔴This program is one of the programs of Fiker Media This program name is | Crime ወንጀል | it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching -በገዛ ቤቱ በሚያምናቸው ሁለት ሰዎች በግፍ ህይወቱን አጣ ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰው ወንጀል
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
********************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 114
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
የገደለ ቢገደል ይህ ሁሉ የሰው ሂውት እደቅጠል ቀን በቀን በረገፈ ነበር ፍትህ ለሟቾች ፍትህ ለሟቾች የገደለ ይገድል የገደለ ይገደል
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
ፍርዱ ቀላል ስለሆነ ጨካኝ ገዳይ ባገራችን በዝቷል ያሳዝናል እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መጥናናቱን ያውርድ
@user-cz4pr1bt9f
@user-cz4pr1bt9f Жыл бұрын
የገደለ ይገደል ። የሰው አውሬወች ይገደሉልን የምን የድሜ ልክ ነው አንድ ቀን በሆነ ምክኒያት ሊወጡ ይችላሉእኮ ይሄ ምንም ቅጣት አይባልም ለኔ ።
@yeshishilu6909
@yeshishilu6909 Жыл бұрын
ቤተሰብን እግዜያብሔር ያፅናናቸው በእስር እያሉ የእግዜያብሔር ፍርድ ያግኛቸው
@alemtdese2570
@alemtdese2570 Жыл бұрын
የገደለ ቢገደል እኮ እንደዚህ. ወንጀል አይበዛም ነበር. አሁን እነዚህ ገዳዮች ይታስራሉ ይፍታሉ ሌላ ወንጀል ደግሞ ይፍፅማሉ. ጥፍተኛ ህጉነው ወንድም. ነብስ ይማር. ይገርማል አይይይይይይይ
@ayutassew9250
@ayutassew9250 Жыл бұрын
ሽትዬ ደጅዬ እናንተ ሰላም ሁኑ እንጂ ፍርዱ ላይ ፈጣሪ ይጨምርባቸው
@almazalemu5229
@almazalemu5229 Жыл бұрын
በቂ ፍርድ አይደለም እድሜ ልክ ፍድ ይገባቸው ነበር ስዬው እኮ ለመጨረሻው ነው እኮ ህይወቱን ያጣው
@addisbogale9683
@addisbogale9683 Жыл бұрын
ብስራት ደጀኔ በጣም የማውቀው ጥሩ ልጅ ነበር ለሥራ እዛ ሀገር ኖሪያለሁ ምን ያደርጋል ነብሱን በገነት ያኑር ነብሠ በላ ጊዜ 😥😥😥😥😥😥
@muntehakedir627
@muntehakedir627 Жыл бұрын
ቅጣቱ አስተማሪ ሊሆን ይገባል
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያማል በሰዉ እጅ መገደል እዝጎ ማህርነ ክርስቶስ አቤት እናተ ገዳዮች የሰማይ ቤታችሁ ምንኛ እደሚሆን ታዉቃላችሁ ምናለ ፈጣሪ እደሰራነ እሱ እስኪጠራን ብንጠብቅ ያማልልልል እኔም በስደት የወጣሁት ደሀ ቤተሰቦቸን ላግዝ ነበር ግን እዳሰብኩት አልሆነም ዛሬ እኔ በከፍተኛ የልብ ህመም እገኛለሁ ህክምናም አላገኜዉ ብዙ ተሰቃየሁ ከጎኔ ማንም የሚርዳኝና የሚያግዘኝ ሰዉ የለም እባካችሁ ዉድ ኢትዮጸያዉያን ለሀገሬ መግቢያ አግዙኝ
@seadayesuf4530
@seadayesuf4530 Жыл бұрын
ነፍሱ ይማር ለናትና ለባቱም መጽናቱን ይስጣችሁ
@fafi5397
@fafi5397 Жыл бұрын
ፍትህ የት አለች? ይሄ ብቻ አይደለም ኮልፌ ቀራኒዮ አባጃሌ ከፈጥኖ ካንፓ ጀርባ 2014 አዲስ አመት መግቢያ በዋዜማው የተገደለው የ17 አመት ወጣት ወንዴ በፓሊስ የተገደለው ያ ምስኪን ምን ፍትህ አገኘ ይጠብቁናል በምንላቸው አባላት እስከመቼ እየተገደልን እንኖራለን😭😭😭
@asmaraasmara9141
@asmaraasmara9141 Жыл бұрын
ነፍስይማርለቤተሰቦቹመፆናናትንይስጥልን😭😭😭
@emihaile1626
@emihaile1626 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር።
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Жыл бұрын
ይህ ፍርድ አይደለም የሞት ፍርድ ነው መሰጠት አለበት.:: በተጨማሪ ለምን ገደሉ የሚለው መታወቅ አለበት ከበሥተጀርባ ማንና ምን መታወቅ አለበት :: በተጨማሪ ሚሊተሪ ለብሰው ወንጀል በመስራታቸው ማጠናከሪያ እንጂ ማቅለያ መቅረብ አልነበረበትም : ወላጆቹ ይግባኝ ማለት አለባቸው::
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 Жыл бұрын
ሌቦች የሰውን ሕይወት አጥፍተው ለዚያውም በጥጋብ ገለው ሞት ነበር ምትፈርዱት ነገር ግን እናንተም የግድያው ተባባሪ መሆና ችሁን ነው የሚያሳየው መስሎአችሁ እንጂ እግር በናንተም በልጆቻችሁም ይፈርዳል !!! እናትና አባት መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እግዚአብሔር እውነት ፈራጅ ነው በሰው ፍርድ አትዘኑ !!
@medinanuru1711
@medinanuru1711 Жыл бұрын
ሁሌማልቀስ መረረን 😭😭😭😭
@gigilemma6133
@gigilemma6133 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕግ የሌባና የወንጀለኛ ሕግ ነው መቀየር ያለበት ነው :: በጣም ያሳዝናል ፍትህ የሌለበት ሐገር
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ያሳዝናል
@alemayehuasfaw4393
@alemayehuasfaw4393 Жыл бұрын
ውሳኔው ትምህርት ሰጪ ሳይሆን አበረታች ነው ያገራችን ሕግና ፍርድ በየአቅጣጫው ሲታይና ሲሰማ ከወንጀሎች ብዛት አኳይ ወንጀለኛን ለወንጀል ያበረታታው ህጋችንና ዳኞቻችን ናቸው ማለት ይቻላል።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
We never know they RELEASED them behind back door JUSTICE 00000 NO JUSTICE NO JUSTICE. R I P
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Yena Enate ayzosh Egzabher tenatun yestesh
@memetameru5664
@memetameru5664 Жыл бұрын
ወይን መልካም ሠው ነበር ብሥራት ነፍሥ ይማር
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የርክስው የስው ደም ብቻ ነው እንደው ኢትዮጵያ ወደየት እየግደች ነው ህግ የለም አሁን ይህ ፍርዲ ነው ግን
@suea7762
@suea7762 Жыл бұрын
Very sad , RIP
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl Жыл бұрын
ፍርዱ በጣም አንሷል እናት አባቱ ሚስቱና ልጁ እህት ወንድሞች እስካሁን ልባቸው እንደተሰበረ ነው ። ብስራትዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ።
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Жыл бұрын
ሚስኪን ብስራትየ አንተ እኮ ድንቅ ልጅ ነበርክ RIP
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Жыл бұрын
እርር ያርጋቸው እግዛብሄር
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 Жыл бұрын
Yasazenal
@hannahailu2268
@hannahailu2268 Жыл бұрын
So sad RIP
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
ማንን አምነን ከማን ጋር እንኑር , እንዴት ያስፈራል? ወንድሜ, እንዴት ያሳዝናል? ነፍስህ በገነት ትረፍ!
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
So sad 😔 Justice ⚖ not serving for this poor guy. They suppose to be capital punishment will be good for them. No one's above the law.
@MartaGetachew-rl3hp
@MartaGetachew-rl3hp 9 күн бұрын
ነፈስ ይማር ደግ ሰዉ ነበር መልካም
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 who you will trust? If those cawiered animals they did this kind of criminal activities. So sad and heartbreaking. For family and friends condolences. RIP brother.
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
በጣም ያዝናል😭😭😭😭
@aminahassen7831
@aminahassen7831 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@endytek4866
@endytek4866 Жыл бұрын
የገደለ መገደል አለበት ።
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ወገንካ አልተረፈም 😭😭 ነፍሰህን በገነት ያኑረዉ😭
@yeshiemebetmekonnen5597
@yeshiemebetmekonnen5597 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው የመጣብን ጥሩ ወሬ የምንሰማበትን ቀን ፈጣሪ ያቅርብልን በሰው ሞት የሰው ደም የሚያስደስታቸው ፍርዱን ከሰማይ ያገኙታል በሃገራችን ፍትህ ባለመኖሩ ከቀን ቀን የሚሰማው ልብ የሚሰብር ወሬ ብቻ ነው አይ እናት እንግዲህ ጌታ ይፍረድልሽ እንጂ ሌላ ምን እግዚያብሄር ያጽናችው ነብሱ በሰላም ትረፍ ። ይባላል ?ነበሱ በሰላም ትረፍ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Ufff men gude naw 💔💔💔😭😭😭
@fantasedami5099
@fantasedami5099 Жыл бұрын
ህዝቡ ማወቅ የሚገባው አንድ የሰራዊትአባል ትጥቅይዘው መጠ ጥ አይጠ ጡም የተከለከለነው
@fantasedami5099
@fantasedami5099 Жыл бұрын
እኔ የማይገባኚ ህግ የሰውንልጂ ያላንድምክንያት ገሎ ፍርድቤት ሲቀርብ በተሰብ ሰለሚአስተዳድር ከአሁን በፊት ወጀል ስለለው ተብሎ አስተማሪያልሆነ ፍርድ ይሰጠዋን የሀገርሀብት በሚለወንዘርፎባለስልጣኑ መቀጮው ከስራመባረ ር ነገተረኛው ይዘርፋን ይባረ ራን በዚህመልኩ አገሪት ከአለም የመጀመርያ የራሷመንግስት ነበራት አሁንም የደሀደሀ ሁና ከልመናአልወጣቺም የሚመጣው ባለስልጣን ይዘርፋን ታክስከፋዩ በህክምና እጦት ይሞታን እናቶቺ አቡላስእጦት ቨወሊድ ይሞታሉ አቡላሶቺ የሚገዙት የባለስልጣን በተሰብ ያገለግላሉ ባለስልጣን የተቃወመዜጋ በጥይት ይገደላል ይታሰራን የአፍሪካ ፖሊሶቺ ደመወዛቸውን ህዝብ እደሚከፍላቸውና መንግስትሲቀየር ወደህዝብ መግባታቸውን እረስተው ለባለስልጣን ጠባቂእጅ ያስተማራቸውን ህዝብይረሳሉ አጀብነውና ደጁንመልሺው የሚመጣውን ምኑን አውቀሺው ይሄ አገር መቸከልመና እደምትወጣ አይታወቅም ዜጎቺ በኩልነት የሚገዛመቸም አይመጣም የራሳቸውን ቢሄር የበላይነት ነው የሚአፀባርቁት ሁሉም ግለኛነው
@terryzewde2360
@terryzewde2360 Жыл бұрын
ያማል ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጥ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
Wey lijae 😭 yegedeleh yesew hig new. YeIgziabher hig yibekelilihal 😭 Leante degmo yezelealem hiwoten yetinsae tesfa setitohal ❤️ Nefsihin beatsede jenet yaskemtilin 🤲
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
መግስት እኮ ለገዳይ ነው የሚደግፈው ሰው እዳጠፉ የነሱን ነብስ መጥፋት አለበት ነገ ተቀልበው ይወጣሉ መልሠው ሌላ ይገላሉ የኢትዮጵያ ፍርድ የሰረቀም የገደለም የደፈረም ፍርዱ እኩል ነው
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Жыл бұрын
Yegedele bigedel.ayydegmum neber Esrat aytekmm.esrbet ykelebalu
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Ejeg yasazenal lebe yesebral wey wey wendema Nebse yemare beteseb mexnanat yehunlet
@lizaliza4915
@lizaliza4915 Жыл бұрын
Nefs yemare le betebume senaten yestachew😢😢😢
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Жыл бұрын
😭😭😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭Aye alemetadel 😭😭😭😭😭😭😭
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 Жыл бұрын
በወነት በጣም ያሳዝናል ይህ ፍርድ አይደለም ከዳኞቹ ጀርባ አንደ ብልግና አለ አስገዳዮች ወጪ ናቸው አንደ ቀን እሱ እግዚአብሔር ያወጣዋል
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Жыл бұрын
የሰዉ ፡ ህይወት ፡ በግፍ ፡ እያጠፋ ፡ ማቅለያ ፡ በሚል ፡ ሰበብ ፡ 18 ፡ ዓመት ፡ መፍረድ ፡ ለነገ ፡ ወጥቶ ፡ ሌላም ፡ ሰዉ ፡ እንደፈለገ ፡ እንዲያጠፋ ፡ መርዳት ፡ ይመስላል ፡ በጣም ፡ ያሳዝናል። ፖሊሶቹ ፡ ግን ፡ ወንጀለኛን ፡ አድኖ ፡ ለመያዝ ፡ ሁልጊዜም ፡ በጣም ፡ ጎበዞች ፡ ናቸው ፡
@abdushkur4494
@abdushkur4494 Жыл бұрын
እነዚህ መሰቀል ነበራቸው
@ebrahimsiraj6471
@ebrahimsiraj6471 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ኪረሙ እና በሽዋ ደራ ለሚኖረዉ አማራዎች አስቸኳይ ትኩረት
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
😭😭😭☝️☝️
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ምንህግ አለ ማቅለያ የሚባል ነገር የሚሰራ ሰዉን ድፍት አርገዉ ይድፋቸዉ
@freetakebede880
@freetakebede880 Жыл бұрын
ቤተሰብ በውሳኔዉ ቢከፉም እዉነት ነዉ መግደል ቀላል የሆነበት ዘመን ነዉ ይገርማል!! የገደለ ለምንድነዉ የማይሞተዉ???? እየበላ እንዲኖር መፍቀድ ምን ይባላል ??? ምንስ እንበለዉ ???
@fatimaf7222
@fatimaf7222 Жыл бұрын
Enkuwn haya amet yikirna edme leke bitaser enkwan Becky aidelem
@burtcanbaba516
@burtcanbaba516 Жыл бұрын
😱😭😭😭😭😭😭😭
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 Жыл бұрын
ህጉ ገዳዮችን ነው የሚያበረታታው ሞት ነበር መፈረድ የነበረበት።
@merimamo3963
@merimamo3963 Жыл бұрын
Sew gelew lezawem wetaderoch Yemen yefered makeleya new..
@w.w9330
@w.w9330 Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭
@user-pb6sb6cr9x
@user-pb6sb6cr9x Жыл бұрын
ለምን አይገዱሉም
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Жыл бұрын
የገደለን መግደል ነው
@meshobyademssie2899
@meshobyademssie2899 Жыл бұрын
ይሄ ነዉ ፍርዱ አይ ዘንድሮ ይገርማል
@selinag6848
@selinag6848 Жыл бұрын
ምክንያታቸው ሊታወቅ ግድ ነው እኔ የኢትዮጵያ ፍርድ አይመቸኝም ሊታሰብበት ይገባል
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
ፍትህ ለዚህ ወጣት
@fatimaf7222
@fatimaf7222 Жыл бұрын
Lezihem naw tedegagamy wengel yemibezaw
@himantesfahnas4303
@himantesfahnas4303 Жыл бұрын
Mn.aynet.frd new
@serkalemgirma7871
@serkalemgirma7871 Жыл бұрын
Fetaro firdun yistacju
@user-rp9nd3ml1n
@user-rp9nd3ml1n Жыл бұрын
💔💔💔❤❤😭😭😭🤲🤲🤲
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m Жыл бұрын
የገደለ ይገደል!!!
@user-uc4no1nf1v
@user-uc4no1nf1v 21 күн бұрын
Sew gedlwe ye kitate makaliya yebalale wey ethiopia sew mitbla hager
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
Imma 😭 minew yeanchin imba yemiaskom tefa 😭😭😭😭😭
@mydearsho3178
@mydearsho3178 Жыл бұрын
እፍፍፍ። ነብሥ። ይሜር
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Ethiopia lay fet yelam yagadel magadel nabarabet bitaser taqalebo nw miwaxut
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
😭😭😭 አይ ቅናት ምን ዋጋ አለው ይሄን የመሰለ ልጅ አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
I like that they did a good job but some people killing they give him 15 years 20 years they need to call Laif In present they call learn this guy he don’t do nothing he working he give it to them job they evil they ugly yeah they need life and present good job I love this judge ♥️♥️♥️👍👍👍♥️♥️♥️💪💪💪
@alainkhan9612
@alainkhan9612 Жыл бұрын
በስማአም እዴት እዴት እንመን ግን
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
ቤተሰብ ግን ለምን ወደ ህግ ትሄዳላቹ ወንጀለኛዉን ካወቃቹ እራሳቹ ግደሉ አሁን 20 አመት ፍርድ ነዉ ቱ🥺
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
ትክክል. ህግ የለም ወሬ እንጅ
@zelalemgetahun3413
@zelalemgetahun3413 Жыл бұрын
Jesus Christ oh my God please God please help us what these people wrong with them killing innocent people in our country man oh Lord
@lailadani5955
@lailadani5955 Жыл бұрын
Weshetamotch miknyatu wey balesiltan yehonal yelakatchew then bamirko yewtalu.lebotch think esrat Yasazenal.
@misrakabebie5241
@misrakabebie5241 Жыл бұрын
ወንድሜ ነፍስክን ይማረው
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ምን ሀገር አለኝ እንደወጣሁ ልቅሶ አረቦቹ ቢገሉኝም ባፕገሉኝም እዝሁ ልኑር እንደት ሰው በወንድሙ ይጨክናል አላህ ይፕላቸው የተንኮለኞች መንጋ መሰብሰቢያ ምድረ ሌባ ሁሉ ወንድማቸውን ችለው ምንተጠቀሙ ምንድ ይማር ወንድሜ
@hannahailu2268
@hannahailu2268 Жыл бұрын
Btam yamal 20 amet becha tekel fred aydelem specialty they are police they have to protect people not to kill with out reson
@fatimaf7222
@fatimaf7222 Жыл бұрын
Allh yifredbachu kutawen yizezilachu mech naw yihe nebs belah awreh tiru kitath yemiagegew
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 Жыл бұрын
እኔም በወሳኔዉ ደስተኛ አይደለሁም 😭
@monabeyrots5590
@monabeyrots5590 Жыл бұрын
መጃመሬያውን ህግ የለም ፍርድም በሞስናናው የገደለ ቤገደል የሰውደም እንደወሀ በልሁነነበር
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ፍርዱ ትክክል አይደለም ለገዳዮችም የሞት ፍርድ ይገባቸዋል የሞት ተጎዳ እነሱ ነገ ይፈታሉ
@mesitawotlegesa3299
@mesitawotlegesa3299 Жыл бұрын
Fithe ye sawodi higi nafaqangi
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
Nbse yemar
@meserethaile9599
@meserethaile9599 Жыл бұрын
ነፍስ አጥፍተዉ ፍርድ አግባብ አይደለም፤ ሲቀጥል የገደሉ ሰዎች ከተያዙ በሗላ ምክንያቱ አልታወቀም የተገደለበት ማለት ምን ማለት ነዉ?
@milkiigt-8139
@milkiigt-8139 Жыл бұрын
Alkarabachihum.ferd????????
@yeraseneny17
@yeraseneny17 Жыл бұрын
Ye abiy wetaderoch lik endesu nachew yebozene sibsib
@ethiomonk7734
@ethiomonk7734 Жыл бұрын
ብስራት ደጀኔን ለመግደል መጀመርያ ፈፅሞ ርኅራኄ ያልፈጠረብህ ፍፁም አውሬ መሆን አለብህ ::ብስራት ማለት እኮ እንኳን ጥይት ልትተኩስበት ቀርቶ በክፉ ልትናገረው የምትችለው ሰው አልነበረም::ወይኔ ብስሬ ::አሳዛኙ ነገር እነዚህ ጨካኝ ገዳዮችን የፈፀሙት ወንጀል ከማንነታቸው አንፃር የተነሳ እጅግ ሊያከብድባቸው ሲገባ ጭራሽ ማቅለያ የሚል ጉድ ሲያዝላቸው ማየት እጅግ ያስደነግጣል ::
@josephjacob2661
@josephjacob2661 Жыл бұрын
Please we don't need this depressing background music
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ወንጀል እንደት አስከፊ ነው
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Жыл бұрын
የገማ አገር ምን ፍትህ አለ የሌባ አገር መንግስት ነበር መከሰስ የነበረበት።
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
መንግስት ያስታጣቃቸው እንድገድሉን ነው እንደ እረ መንግስት ለሟቾችም ነብስ ዋጋስጣቸው የሞት ፍርድ ነበር መፍረድ
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r Жыл бұрын
ኤጭጭጭ አሁን ይሔ ተገቢ ቅጣት ነው ታዲያ? 20 እና 18 አመት ፅኑ እስራት ነው ወይ ለህዝብ ትምህርት የሚሰጠው? ለምንስ በሞት አይቀጡም? አሁንም ወንጀልን እያበረታታቹ ነው ያላቹና ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ብቻ
@sonimamo9895
@sonimamo9895 Жыл бұрын
ጸጉሩን ይገምዳል መግደል ነው
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Жыл бұрын
ይህ ነው ውሳኔው ? እነዝህ እኮ መገድል አለባቸው ምን አይነት ሀገር ነው
@blackswan3942
@blackswan3942 Жыл бұрын
ዉሾች ናቸዉ
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 2,4 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 9 М.
Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170
30:42
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,2 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 47 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
ЭТО САМЫЕ ОПАСНЫЕ ШАРИКИ В МИРЕ!! #shorts
0:22
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН