ያማል ነብስ ይማር ባል በገዛ ሚስቱ ላይ በዚ ጫካ ውስጥ የፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰ ጉድ| fiker media |Ethiopia

  Рет қаралды 549,320

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

11 ай бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching -ጉድ ነው ያማል ነብስ ይማር ባል በገዛ ሚስቱ ላይ በዚ ጫካ ውስጥ የፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰ ጉድ
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች ሰለም ፍቅር ጤና ለናንተ ይሁን እያልን በሀገራችን ልጅ በወላጅ አባቱ ላይ የፈፀመው ህዝቡን ያስለቀሰ ወንጀል ይዘንላቹ ቀርበናል ይን ቪዲዮ በሁለት ክፍል የሚቀርብ ሲሆን ይሄ ክፍል አንዱ ነው እስከመጨረሻው አብራቸህሁን ቆይ ለቻናላችን አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq -
/ abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 363
@sonymax9699
@sonymax9699 11 ай бұрын
የልጆቹን እናት በጭካኔ የገደለ አረመኔ ለምን ኖሮ ይቀለባል?ለምንስ በሞት አይቀጣም? ፍርዱ አርኪ አይደለም።
@oliiftadesa
@oliiftadesa 11 ай бұрын
Wushat
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 11 ай бұрын
ያጭሂካኔ ጥግ ሱባሃን አላህ 😢
@hanasheferaw8039
@hanasheferaw8039 11 ай бұрын
😢😮😅😊
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 11 ай бұрын
የገደለ ይገደል ለምን እድሜ ይፍታሽ መገደል አለበትይገደል 😢😢😢😢😢
@zikasphone-nd3zt
@zikasphone-nd3zt 16 күн бұрын
9:52
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo 11 ай бұрын
የሞት ፈሪዲ ቢወሰን ማንም ማንንም አይገዲልም ነበር
@kkd8112
@kkd8112 7 ай бұрын
ሠህ
@user-fw9ib8pk4l
@user-fw9ib8pk4l 7 күн бұрын
ፍህትለደንጣህዝብ
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 11 ай бұрын
የሰባት ልጆች እናት ልጆቿ አንጀቴን በሉኝ ሺ አመት ላይኖር በጣም ያሳዝናል ፖሊሶች የምትመሰገኑ ናችሁ አይ ሰው
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢አኡዙቢላሂ፣ሚነሼይጧንእረጂም 😢😢😢😢
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 11 ай бұрын
ፈጣሪ ነፍሷን ይማረው እሄ መገደል አለበት መሰቀል አለበት በህዝብ ፊት ጨካኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልጆቿን ፈጣሪ ያፅናቸው እፍፍፍፍፍፍ ያማል
@user-lg2fm2er6t
@user-lg2fm2er6t 11 ай бұрын
ለምንድነው ማይገደለው የምን እድሜ ልክ ነው ለዛ ነው በየግዜው ግድያ ወንጀል ሚፈፀመው
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 11 ай бұрын
ውሳኔው ምንም በቂ አይደለም የገደለ ይገደል ለዛውም በግፍ ገድሎ😢😢
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 11 ай бұрын
አልቀረም ውሳኔ ቁጭ ተደርቆ እየተመገበ ንፁህ አየር እየወሰደ እየኖረ ሲያንቀላፋው እየተኛ ሲነቃ በግቢው እየተዝናና የምን አይነት እርምጃ ነው እባካችሁ ለዚህምኮ ነው ሰው ኑሮው ሲመረር ሰው ገድየ እስርቤት ገብቸ ያለ ልፋት ልብላ እያለ ገዳይ በዝቶ የቤተሰብ አንጀት ያረረው አላህ ሆይ ሀገራችንንን በአንተ ሸሪአ የምትተዳደር አድርግልን ያረብብብብብ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 11 ай бұрын
ለምን የድሜልክ እስራት የሞት ፍረድ መፈረድ አለበት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 ай бұрын
በትክክል
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 11 ай бұрын
ከእድሜልክእስራት።።።ሞትይሻላል።።።።።።ሲሰቃዩመኖርነው
@beharukefa1320
@beharukefa1320 11 ай бұрын
​hyyy 😢
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye 10 ай бұрын
​@@Rose-vw4gwእናእዲሠቃይኮነው እሚፈለገው አፈርይብላ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
የሀገራቺንህግዝቃጫነው😢
@HayimFiker
@HayimFiker 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ዳኞች ግን እስከ ስንተኛ ክፍል ነዉ የሚማሩት ?ፍርድ 00ነዉ
@HanaNegash-og3wm
@HanaNegash-og3wm 11 ай бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😂😂
@sessilbein857
@sessilbein857 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሲሺን ይማሪልን እህታችን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር አቤቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbdikooLema-uu6kf
@AbdikooLema-uu6kf Ай бұрын
Thank you for everything! Keep it up!
@genet-gk4lp
@genet-gk4lp 11 ай бұрын
ልጆቹ እናታቸውን የገደለ አባት እስር ቤት ተቀምጦ ከሚያስቡት እያዪት ቢገደል ፍትህ ተማላ ነበር።
@nfreek5276
@nfreek5276 11 ай бұрын
እግዚኣብሄር. ምሳኺ. ይሁን. ምስኪን. ድንግል ማርያም. በቃልክዳና. ትወሓስኽ
@abuali9857
@abuali9857 7 ай бұрын
በሰመአብ ወወልደ ወመፈስ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሚን🙏🙏🙏🙏
@user-el8qh1on1w
@user-el8qh1on1w 11 ай бұрын
يا سبحان الله يساتر
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 11 ай бұрын
አረ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች እባካችሁ ፀኑ እስራት ምን ያደርጋል እሳን ነብሷን እዳጠፋዉ መገደል አለበት ወገን ይግባኝ ጠይቁ አፈር ይብላ።
@hawamohmmed1736
@hawamohmmed1736 6 ай бұрын
Afer yibla ajeten belacigi😭😭😭😭😭😭😭
@AyelechKefale
@AyelechKefale 11 ай бұрын
Tebareki nin😭😭😭😭😭
@LulumTube
@LulumTube 11 ай бұрын
እኔ ባጭሩ የምሰጠው አስተያየት ፣የገደለ ይገደል መታሰር በቂ ወይም መፈቴ ሊሆን አይችልም ገዳይ በዝተዋል እስራት አያሳስበውም በምህረት ይለቀቃል ህጉ የሚገድል በመግደል መቀየር አለበት አሁንስ ቢሆን ስቶቹ እየተገደሉ አይደል እዴ በጣም ነው ሚየሳዝነው ጭካኔ ጠላሁ 😢
@user-ut4yd9ic1q
@user-ut4yd9ic1q 11 ай бұрын
የአላሕአንተከመጥፎጠብቀንያርብ❤❤
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 11 ай бұрын
ነብስ ይማር
@birtukan120
@birtukan120 11 ай бұрын
ነብስ ይማር😔😭
@user-ig4ei3ge6p
@user-ig4ei3ge6p Ай бұрын
እግዚአብሒረ ነብሰሺን ይማረልን እህታችን
@MulunheKassahun-kg7oq
@MulunheKassahun-kg7oq 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ነፍሷንበአፀደገነት ያኑራት
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 11 ай бұрын
መገን አጨካከን ሱበሀን አላህ
@rtttjshdh8814
@rtttjshdh8814 7 ай бұрын
Yasazenal betam
@HanaNegash-og3wm
@HanaNegash-og3wm 11 ай бұрын
ሲጀመር ኢትዮፕያ ውስጥ ፍትህ የለም እንዴት እድሜ ልክ ይፈረድበታ 2አመት ታስሮ ቢፈቱትስ? ለልጆቹም ያሰጋል በተለይ ለ4አመቷ ልጅ ፖሊሶቹ ግን ተባረኩ 🙏 እንዲሁም የአካባቢ ነዋሪዎች 🙏
@AytnTariku
@AytnTariku 3 ай бұрын
Leknhe 😂 16:32
@user-is6jv2iz2i
@user-is6jv2iz2i 9 ай бұрын
መገደል አለበት 😢😢😢
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭
@FghjFhjj-eu1te
@FghjFhjj-eu1te 8 ай бұрын
ነፍስ ዪማር
@user-df6lz6qy6i
@user-df6lz6qy6i 8 ай бұрын
ነፍስይማር😢
@tsegenetamoma7157
@tsegenetamoma7157 11 ай бұрын
Egzabere Amelake nefsane yemare 😭 😭 😭 Lenateme egzabere yesxachu
@zamzamzamzam281
@zamzamzamzam281 9 ай бұрын
የሄንማመግደልነበርአላይይለለት የልጆቹን እናት
@user-dn7mm7up6v
@user-dn7mm7up6v 7 ай бұрын
አቤት ጭካኔ 😭😭😭😭ነብስ ይማር😭😭
@user-jn6gb6mn4x
@user-jn6gb6mn4x 7 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢
@fjjuvbjj634
@fjjuvbjj634 11 ай бұрын
Subanallaa 😭
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone 7 ай бұрын
እግዚኦ ኡፍፍፍፍ ነብስ ይማር 😭😭😭😭
@sarasofi301
@sarasofi301 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😢Ehegezehbre yebarehkahcowe polesoce ewnate wota
@user-kp6ol5ih9o
@user-kp6ol5ih9o 8 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢
@saadayimer8273
@saadayimer8273 11 ай бұрын
እድሜ ልክ ማሰር ሳይሆን መስቀል ነበር😢
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 8 ай бұрын
yamal uuuuu😢😢😢😢 abetu geta hoy mihrtkh yibzalin😢😢😢
@user-we3qr6xd7n
@user-we3qr6xd7n 9 ай бұрын
ነብሰ የማር አግዚያብሔር የስራውን ይሰጠው።
@user-iz9dx4ew1y
@user-iz9dx4ew1y 7 ай бұрын
ነፍስይማር😭😭😭😭😭😭😭
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን እንደ ምል አላውቅም
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n Ай бұрын
ምንክፍ ነው መናጢ እደት ሚስቱን ይገላል እድሜው ይጠርና
@NeimaAbdu-fq6jy
@NeimaAbdu-fq6jy 10 ай бұрын
ያማል
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 11 ай бұрын
Nefs ymar 😭
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 7 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 11 ай бұрын
ትሽ ታስሮ እንጀራ ይበላል ምኑን ተቀጣ ታድያ ተሰቅሎ ብገደል ያንሰዋል
@mugrukamugruka9947
@mugrukamugruka9947 10 ай бұрын
Wly izayachu polis betam jegina gobez nachu
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ሠው ነው
@user-ec3nw6gk1n
@user-ec3nw6gk1n 11 ай бұрын
ፍጣሪ ሆይ ይቅር በለን ምን አይነት ግዜ ደርስን 😢😢😢😢😢 አላህ ይማርሽ
@user-gr5ie1yx8l
@user-gr5ie1yx8l 6 сағат бұрын
ነፍስ ይማር 💔💔😭😭😭
@user-ws7rc5pd9p
@user-ws7rc5pd9p 5 ай бұрын
nefs yimar😢😢
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ምነው ኢትዮጵያ እረሳሀት 😭😭😭😭
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 7 ай бұрын
Nefs yimar 😢😢😢😢
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 7 ай бұрын
Uuuufff nefis yimari😢😢😢
@user-ox6vi5do2u
@user-ox6vi5do2u 9 ай бұрын
ፈጣሪ የሰራውን ይክፈለው ።
@mariam3292
@mariam3292 11 ай бұрын
ፋርዲ ፋርዲ ይህ ከአመታት በሆላ በብር ይወጣል
@user-lh3dm8cv9b
@user-lh3dm8cv9b 11 ай бұрын
ነብስ ይማር እሡን አደባባይ መስቀል ነዉ
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 11 ай бұрын
ይገደል
@Tsedeniya-pc8hj
@Tsedeniya-pc8hj 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ነብሰሸ ይማር😭😭😭
@neza6422
@neza6422 11 ай бұрын
😢 😢😢😢 መገደል ነበረበት
@hirutyekidanemeheret9638
@hirutyekidanemeheret9638 8 ай бұрын
Abet Egzio Abetu maren yikerem belen Nebsuan begenet yanurew
@demitdiamond4560
@demitdiamond4560 7 ай бұрын
Sawuyee gidaluti 😢😢😢😢😢😢😭😭💔🖤🖤🖤🖤
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 11 ай бұрын
እግዚኦነብስይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZaraZara-op1hz
@ZaraZara-op1hz 6 ай бұрын
🎉❤yes
@user-pl4lb1qn3e
@user-pl4lb1qn3e 9 ай бұрын
መገደልአለበት😢😢😢
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 7 ай бұрын
Yesew awire
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 7 ай бұрын
አሪፍ ፍርድ ነው መገደል ነበረበት ግን ይሻላል ብቻ
@asasasas2169
@asasasas2169 11 ай бұрын
Egziu marene krestu 😢😢😢😢
@kamela951
@kamela951 7 ай бұрын
ኢናሊላሄ ወኢናሄ እራጂኦ በጣም ያዛዝናል
@user-cl8bl2uo4m
@user-cl8bl2uo4m Ай бұрын
😢😢😢
@hayattesema4388
@hayattesema4388 11 ай бұрын
ፈጣሪውን ሣይፈራ ለሠይጣን ተጋግዞ ሠውን ከገደሉ ማንኛውም ሠው የገደለ ይገደል በቃ አቀልቡ አሥራችሁ የገደለ ይገደል
@user-oc9uy6es6s
@user-oc9uy6es6s 4 ай бұрын
😢😢
@user-yy9tm3hm5c
@user-yy9tm3hm5c 6 ай бұрын
😢😢😢nabes yimare
@Youtb68
@Youtb68 7 ай бұрын
Nefsani yimari 😢😢😢
@Medidesalegn-ki1kc
@Medidesalegn-ki1kc 11 ай бұрын
አይ አስተሳሰብ የ7የልጆች እናት ጨካኝ የሞት ፍርድ ይፈረድበት 😢
@AbiAlulaAshu
@AbiAlulaAshu 29 күн бұрын
Rip
@RoziAldaban
@RoziAldaban 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y 11 ай бұрын
😭
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 7 ай бұрын
አላህየምንድነዉየምታሠማኝለሀዉላወለተቢላ 😢😮
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 11 ай бұрын
Bee iyesus sim abeet amakee way💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@user-mo8gm5yc2k
@user-mo8gm5yc2k 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍእዉነትበጣምያማልነስይማር😢😢😢😢😢😢😢
@muke614
@muke614 11 ай бұрын
ችግሩ እኮ እስር ቤት እየበላ እየጠጣ ይኖራል ህጉ መጠንከር አለበት ሚስቱን እንደገደለ አድርጎ ይገደል። ፖሊሶች ምስጋና ይገባቸዋል።
@romangina5121
@romangina5121 11 ай бұрын
😢😢😢😢 ወይ የጭካኔ ጥግ እግዞ
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ummymaaar7621
@ummymaaar7621 11 ай бұрын
😭😭😭🥺🥺
@user-kh6wm8mg1u
@user-kh6wm8mg1u 7 ай бұрын
😢😢😢😢 maal jechuudha gochi suukanneessaan Akkanaa
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 Ай бұрын
Egzyo mhrn keratosis men aynt chanel new
@TakaLachTakaLach
@TakaLachTakaLach 20 күн бұрын
😮😮😮
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@hrjdkdkeojrjfk8104
@hrjdkdkeojrjfk8104 11 ай бұрын
😭😭
@rrrfff7927
@rrrfff7927 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nuradismaryee5540
@nuradismaryee5540 11 ай бұрын
ፈጣሪሆይ አይታይ አይሠማ የለም አቅም አጣሁኝ አይ ሠውነት ያረብ ምኑን አመጣህብን😢😢😢አይ ኢትዬ እድህ ህግ አልባ ሆንሽ እደዚህ አይነትን አረመኔ አስሮ መቀለቡ ለምን አስፈለገ ባደባባይ ረሽኖ ለሌሎች መማሪያ ማድረን ነበርጅ😢😢
@fanoskechaw4446
@fanoskechaw4446 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 11 ай бұрын
እድሜ ልክ? ይገርማል ቤት ቀይሮ ኑሮ ያለ ወጪ ጀመረ ምን ተጎዳ.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
ወደ ጅብነት የተቀየረው ወጣት PROPHET MENTESNOT BEDILU
14:44
Prophet Mentesnot Bedilu
Рет қаралды 338 М.
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 76 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,5 МЛН