KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩታን ከቤት ይዣት ወጣው.ደስተኛ ሆነች💕❤️
15:02
የሚገርም ለውጥ ያየሁበት የፀጉር ውህድ👍 የግድ መጠቀም አለብሽ You must use this hair mask ተልባ..
11:41
【斗罗大陆】唐老六辛苦工作帮唐舞麟买超大糖葫芦!#斗罗大陆#唐舞麟#小舞
00:48
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
Решение задачи про лжеца и честного охранника
00:59
She’s Giving Birth in Class…?
00:21
ፅጉርሺ እየተጎዳ እየተስባበር እየደረቀ ካየሺው ይህን ተጠቀሚለት በወር ሁለቴ ብቻ
Рет қаралды 107,061
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 11 М.
Hanaሀና Tube
Жыл бұрын
ተመስገን
Пікірлер: 175
@user-gi4jo6qm9l
Жыл бұрын
ምግብ እራሴላይ አላወጣም ሀገሬ ስንት ሰው ፆሙን እያደረ ቅባት ተቀብቸው ያላመረ ፀጉር. ድብንይበል ማለይሽ
@user-ps1wi1qj4g
Жыл бұрын
ከጠቀመሺ ተጠቀሚ ከልብሺ እምታዝኔ ከሆነ የወር ደመወዝሺን ግማሺው ስጭ
@user-po9se4kn8r
Жыл бұрын
እደው ለብር እያሉ ስቱን ሰሩት ፅጉርም ሾርባ አስፈለገው😂ይልቅ ከሆደ አላስገባውም ወፈር አርጌ ሰርቸ😂
@mekiya917
Жыл бұрын
@@user-po9se4kn8rkkkkk
@bezamengesha22
Жыл бұрын
@@user-po9se4kn8r 😂😂😂😂😂😂ይሻላል እማ
@user-np9qq8gg4m
Жыл бұрын
@@user-po9se4kn8r ፈገግ አደረግሽኝ😅😊
@zedibeletewyoutube6725
11 ай бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልን እናመሰግናለን አዉቀትሸን ሰላካፋልሸንታድያ እኛንም ላይከሼር አበረታችን አብረን እንደግ
@qaws7708
Жыл бұрын
እናመሰግናለን እንሞክራዋለን
@hairme5723
Жыл бұрын
*እናመሰግናለን ውዴ*
@marthamamo4917
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@user-zx1px4im7i
Жыл бұрын
ማሻአላህ ቆንጆ ፀጉር አለሽ ❤️❤️
@zinuzinu6046
11 ай бұрын
Thank you sis ❤
@ermi3973
Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ እውነት ጥንካሪሺን ሳላደንቅ አላልፍም
@zinetawol3777
11 ай бұрын
በፊትአጭረነበረፀጉሯ እውነት እረዝሟል
@user-vw5zk4zm7y
Жыл бұрын
አበብ በይለው ከሁለት ወር በፊት አይቸሺ ተጠቅሚው ዋለው ያለስልሳል አሪፍነው
@zed8332
Жыл бұрын
አይዛሽ በርችልኝ እሸ እንሞኩረለን💕💕💖💖💖
@ayelechabreham3603
Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እሺ የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤👍
@hayathmuhammed2254
Жыл бұрын
ምበላውም አላገኘሁ እኳ ንየምቀባው
@salamasefa6526
11 ай бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጅች እንካን ደና መጣሽ እህታችን በቅንነት በተስብ እንሁን
@asnawb4341
Жыл бұрын
አዳሜ የፈረስ ጭራሽን ተሸክመሽ ከምትዞሪ ተቀቢ ተብለሻል ተቀቢ ዩትበሮችን ካላመናችሁ ጎጉል ላይ ገብታችሁ አንብቡ ዝም ብላችሁ አትበጥረቁ ልጅቷ ትክክል ናት ተጠቀሙት መጠቀም ካልፈለጋችሁ ግን አትሳደቡ ማወቅ ጡሩ ነው ያላወቁትን ማሳወቅ ብልሀት ነው
@user-by3mq8xl3n
Жыл бұрын
እኔ የሆነች ሱዳኔ ስታስተምር አይቻት ተጠቅሚለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ግን የተረፈንን ብናስቀምጠው ይበላሻል መልሽልኝ
@bilenfanu8524
11 ай бұрын
እሞክረዋለሁ በወር 2 ጊዜ ከተባለ እስከ ስንት ወር ነው መጠቀም ነው የምንችለው
@user-em9yn7yy5y
5 ай бұрын
❤
@rahmarhama2201
11 ай бұрын
እሥኪ እሞክረዋለሁ😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@temadesalotamaam4434
Жыл бұрын
ባርብee. ሽሩ. ሱክርት.
@qazwsx7497
Жыл бұрын
ውይ ጌታሂ ሰው ይቀልዳል እንዲ አንድ ኪሎ ለማይሞላ ኩከር 280 አላሀ ምን ይለናል ግፈ ነው ውዲ አንቺ ያለሽበት አገር ቅናሽ ከውነ ጥሮ ነው እኛ አብይ እያራራጠን እንኩን እሱን ልንቀባ የኒ ውድ ግን ሰላሳየሽን እናመሰግናለን አገራቸን ሰላም ሲውን ሲቀንስ በደንብ ሰርተን እንቀባለን እሰከዛ ውዲ አንቺ ጠንክሬ
@hanatube2337
Жыл бұрын
ውይይይ እንደዚህ ተወዶል
@qazwsx7497
Жыл бұрын
አይ አው አር ብቻ አልሀምድሊላ
@HabibaKabadi-yl2
11 ай бұрын
❤❤❤
@Mohmmad-vh9qv
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TujubeDefa-tk6dg
6 ай бұрын
የኔ በጣም ስስ ነው በዛላይ አጭር ነው እንድ በዛና እንድ ረዝም ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ መፍትሄ ስጭኝ እህቴ
@KaleEbabu-fs8eu
Жыл бұрын
ለኔም ስሪልኝ ከፊቴ ተቆራርጦብኛል
@mahletfnte4909
11 ай бұрын
አውነትነው
@best.haremeko8506
11 ай бұрын
👍👍👍👍
@AskAsk-ct8ln
Жыл бұрын
😮ዋዉ
@adu286
11 ай бұрын
Selam lanch yihun betam migermew neger mistrun ahun agegnewut ameseginalew beft ine sewunete indayiwofr itekem neber malete Cook arge ibelalew beteley tiwat Lela migib alibelam neber balefo amet keza akimikut betam migermew neger yane yeneberegn tsegur be Tamir alimeles alegn mekebat bicha sayihon inde amarac mebilatim yichilal tebarek yemir ❤❤❤❤❤ silastawoshign ye tseguren chgr yenegrshign yakil kotralew geta kefekede be hiwot kenoriku gezalew ketty wor jemiralew kiluwachin erasun indayicemirim yiredal be negerachin lay❤❤
@fatealanzi7368
11 ай бұрын
🌹🌹
@idrisahmad6297
Жыл бұрын
ወይጉድ የማታመጡት ጉድ የለ የገብስ ሹረባ እኔ ደክሞኛል ብሬንም ጨረሻለሁ ያልሞከረኩት ጉድየለ
@hayatemohammed1158
11 ай бұрын
ልሞክረውናእነገርሻለሁ
@RihamwGlbejnn-dk4kz
11 ай бұрын
የተጠቀምሹው መጭመቅያ ጨርቅ ምንድነው ማሬ
@kezltukezltu15
11 ай бұрын
ገናዛሬአየሁእደሚሰራ🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@bettyashenaf6223
10 ай бұрын
ዉዴ የትኛዉን እንጠቀም በቋምነት
@hayatseid6406
Жыл бұрын
ለኔ ስሪልኝ እስኪ ከጫፉ ይሰበሰባል
@MamaMama-ui3fs
11 ай бұрын
አሰራርሽ ደስ ይላል ይልመድብሽ
@hanatube2337
11 ай бұрын
😍😍😍
@EeEe-nq5dg
11 ай бұрын
❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
እንምክራለን እኔስ እይተስባበር እስችግርን
@tijitiji6257
11 ай бұрын
ለለሰላሳፀጉርይሆናል
@user-hb3jd7xc9g
25 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatumayimer8537
11 ай бұрын
ቆንዶ በርበሬም አሪፍ ነው ሲባል የሠማ አለ ልክ እንደኔ እና ፍልፍል ሩሚ የሚባለው ጥሩ ነው የሚባል አለ 😂😂
@Rahu-kb2ur
26 күн бұрын
አህቴየሰራሁነዉ
@Fatuma_Abdu
11 ай бұрын
✅✅💯💯💯
@noormazin9051
11 ай бұрын
Gobez brehelj❤
@HabibaKabadi-yl2
11 ай бұрын
እረ ለኮትሺረን ፀጉሩን እማይታፀብአይገኝም ምነዉ
@Biniyam365
11 ай бұрын
ለምን ያህል ግዜ ተጠቀምሽው የልጄ ሙሉና ወፍራም ነው እዴት ነው
@user-wb5di3nb7j
Жыл бұрын
ወይኔ🙉ሹርባ እራሴ ላይ ኣያርገውም ከቻልሽ የሽሮም ስሪልኝ🙈😉
@beminethabta1505
11 ай бұрын
የሽሮ አሪፍ እደሚሆን አልጠራጠርም የምር
@user-wb5di3nb7j
11 ай бұрын
@@beminethabta1505 የባሰ አታምጣ 😀😉
@beminethabta1505
11 ай бұрын
@@user-wb5di3nb7j ክክክክክ የምር ፀጉራቹማ ተከባከቡት
@lobabahuseen6134
11 ай бұрын
ላይክ
@kashif-du7ck
Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉
@FatmaKh-dz8kk
3 ай бұрын
ጥሮነው
@messiphone-qi6se
Жыл бұрын
ወደ ገደለው
@KsaKsa-up8si
4 ай бұрын
😢❤❤❤❤❤
@tronasholsa9772
8 ай бұрын
Mami. Simi. Mindinaw
@LubabaYimer-io6yd
5 ай бұрын
ነው የገብስ በደብ አብራሪልኝ
@user-ck6xu9ui4n
Жыл бұрын
ሀይ
@jameelajameela595
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤uuuuuuupha marr marr
@haymi2935
11 ай бұрын
ቅባቱ ለፊታችን ችግር የለውም
@FfdDgh-ic9s
Жыл бұрын
የኔ ውድ ልብሱ ከለለነስ በምን መጠቀም እችላለን
@user-by3mq8xl3n
Жыл бұрын
በንፁህ ካልስ ተጠቀሚ ምርጥ ነው አድስ ካልስ ካለሽ ተለቅ ያለ
@Miskosman7479
11 ай бұрын
እረ ስቱን ሞከራችሁ አሁን ደግሞ ሽሮና በርበሬ ወጥ ሰርታችሁ መቀባት ነው የቀራች እሱንም እንጠብቃለን ትሰሩት ይሆናል😢😢
@kezltukezltu15
11 ай бұрын
🌺🌺🌺🥀🥀🥀🌹
@user-mb8zn1zq4c
Жыл бұрын
ኧረ እኔ ጸጉሬ ደህና ነበር አሚላ የሚባል ቅባት ገዝቼ ተጠቅሜ ነቃቅሎ ጣለብኝ 🤔🤔
@smarthabesha3170
Жыл бұрын
የስው ምክር በተለይ የነዚህ ዩቲቨር ተብዬዎችን እሚያጨማልቁትን ነገር ይህን ቅባት ቀቡ ይህን አድርጉ የሚሉትን አንዱንም አትሞክሪ የእህትነት ምክሬ ነው በፊት እምትጠቀሚው ሲስማማሽ የነበረ ቅባት ካለሽ እሱን ብቻ ተቀቢ እሽ
@user-mb8zn1zq4c
Жыл бұрын
@@smarthabesha3170 አመሰግናለሁ እሺ የዎ የሚስማማኝ የእሬት እኔ ድስክ አረንጓዴው ነበር ከቤት መውጣት ስለማልችል ሳልቅብኝ ዝብዬ ከሱቅ ገዝቼ ተጠቀምኩት የመነቃቀልም አይነት አለው
@MesiMeskram
Жыл бұрын
❤❤whg
@sadahussen620
Жыл бұрын
በርበሬ ብቻ ነው የቀራችሁ😂😂😂
@ritahaile1787
Жыл бұрын
Esunem 1 mankeya chemerebet. 😂😂
@kookoo1474
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hanatube2337
Жыл бұрын
እሱም ይስራል ቃሪያ
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
ክክክክክ እው የቀር በርበሬ ነው 😂😂😂እና
@fathiakhader4452
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@selamberhe3467
Жыл бұрын
መን የባላል ብኣረብ የኔ ውድ
@amitube4935
11 ай бұрын
ኩይከር
@beminethabta1505
11 ай бұрын
ሽፎን ይባላል በወረቀትም የሚሸጥ አለ ከፈለግሽ ደቃቅ ከፈለግሽ ተለቅ ተለቅ ያለ
@beminethabta1505
11 ай бұрын
ሹፋን
@mekdis1238
11 ай бұрын
👈❤❤👈❤👈❤❤
@user-md1vj6os8b
Жыл бұрын
በራድ ዉሥጥ ነዉ እሚቀመጠዉ ወይሥ ዉጭ
@hanatube2337
Жыл бұрын
በራድ
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
ወይ ጉድ እር ማር እዳትቀብ በጣም ያሻብታ
@bint_mohammed
Жыл бұрын
አያሸብትም እንደውም ፀጉር ያለሰልሳል
@leloangasu2520
Жыл бұрын
,ajanew
@hapitamahmad8755
Жыл бұрын
ማንኛውን ም ትሪትመት ሥንጠቀም ሥንት ማንኪያ ቅባትእንጠቀም
@abebtube9771
Жыл бұрын
እንደፅጉርሺ ውዴ ፅጉርሺ ብዙ ነው ወይስ ትንሺ
@hanatube2337
Жыл бұрын
እንደፅጉርሺ ብዛትነው
@hapitamahmad8755
Жыл бұрын
አጭርነውእጅብዙነው
@LubabaYimer-io6yd
5 ай бұрын
ምድነው እሱ አጃነው እደ
@LubabaYimer-io6yd
5 ай бұрын
መልሽልኝ
@ramatoyoub9669
11 ай бұрын
የመዳም፣ቁርፍድ ትዝ ብና ተልባ ሸፍን ፍርድ ብር መዳምእካትለያለች።
@tersite858
11 ай бұрын
ይሔ የዩቲዩብ ብር ማያመጣብን ጣጣ የለም እግዚአብሔር በተፈጥሮ የሰጠሽን መልካም ፀጉር በዚህ አደገ ስትይ አታፍሪም?
@hanatube2337
11 ай бұрын
መጀመሪያ ቢዲወውን ማየት አይደቅምም ካስተያየቱ በፊት ግን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
@lobabahuseen6134
11 ай бұрын
ሠብስክራብ
@user-tz7uu5xs9t
11 ай бұрын
ተይ ተይ የኔውድ ምነው ወደሆደ ባሰገባው ያሰተካክለውየለደ ካለኝ ሆሆሆ
@hanatube2337
11 ай бұрын
ይቻላል
@tigistbalcha-mw4kt
11 ай бұрын
እሕቴ ይሔን ሾርባ እንዳልጠጣ ዘጋሽኝ
@hanatube2337
11 ай бұрын
ይቅርታ
@tigistbalcha-mw4kt
11 ай бұрын
ችግር የለውም ይቅርታ ማለትሽ እራሱ በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ቆንጆ
@fatumayimer8537
11 ай бұрын
እንደው አንደ ቀን እባብም ለፀጉር አሪፍ ነው ተጠቀሙ የሚልም አይጠፋ ጠበቁ😅😅
@laylaabdullah6816
11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Tglove
6 ай бұрын
እንደ ምን ማለት ነው ደግሞ ሆ አረ እባካችሁ የምንናገረውን እንውቅ😢
@serien6170
Жыл бұрын
Yennnn wddddd yeeeee mejmryaaa yecmrshu mindnawwww yennn wdddddd filsss❤❤❤❤
@elfiesebesebea
Жыл бұрын
Ppo
@elfiesebesebea
Жыл бұрын
Ppo
@elfiesebesebea
Жыл бұрын
Up
@meseretendale2426
Жыл бұрын
አጃ ፈጭተን አመቀን ብቀንባስ አይሆንም
@ayinadisadmasu
Жыл бұрын
😊
@mekasja6442
11 ай бұрын
ትቀልጃለሽ ትውስጥ እምሙላው ባገኛሁ
@hanatube2337
11 ай бұрын
የት ነሺ እኔ ያለ ውበት አገር ከሆንሺ አብሺሪ
@hanatube2337
11 ай бұрын
የት ነሺ እኔ ያለ ውበት አገር ከሆንሺ አብሺሪ
@user-oq6cj9ph6q
3 ай бұрын
ፀጉርተፈጥሮነውእኔእናቴቨጣምፀጉራምናትሀታአትከባከበውምነበርግንተፈጥሮነውእኔጭራሽየለኝም
@Saron-kc5ue
Жыл бұрын
ደሞ ሰፍ ብየ መየት መጀመሬ😅😅😅
@user-xt8tj3cj8f
Жыл бұрын
እኔስ ብትዪ😂😂😂😂😂
@user-xt8tj3cj8f
Жыл бұрын
እስከዛሬ ያላየሁት ሳላጣ ብቻ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂
@idrisahmad6297
Жыл бұрын
ሳላጣም ጅረጅረ አለ 😂😂
@mariamnogus3567
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😁😁😁
@rahmarhama2201
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tekuret
9 ай бұрын
Beqa ene b selaxa mexalew ene menem lesegure aleqebam gen comment yazenanaghal yene becha new belto yemayaqew
@zamzamzam5637
Жыл бұрын
ምነው አቺየ ሠው እሚበላ አቶ
@LERASE
Жыл бұрын
ብሏ ማን ከለከላችሁ ለሚበላ መስሏችሁነው videoውን ያየችሁት
@messimessi7609
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zinatrashad-px9ym
11 ай бұрын
ኩከር ኢትዮጵያ ስንት እንደገባ ብታቂ ፀጉራቹ ላይ ተቀቡት አትም ነበር 😢
@zinet8600
5 ай бұрын
250 birr
@morielim9149
Жыл бұрын
😂
@LERASE
Жыл бұрын
ማር አያሸብትም Never
@user-ck6xu9ui4n
Жыл бұрын
ሀይ 7:44 7:45
@lekebalakere6831
Жыл бұрын
በጣምነው ምታስቂው ድምጽሽ አይሰማም በዛላይ ፍጥነትሽ
@HirutMekuria
Жыл бұрын
ድምጽ አለመሰማት ምን ያስቃል ደግሞ ከዚህ በላይ በማይክራፎን አታወራ
@hairme5723
Жыл бұрын
*ድምጽዋ በደብ ይሰማል የስልክሽ ችግር ይሆናል ሲቀጥል የምትፈጥነውን ሳይሆን ድምጽዋን ነው መስማት ያለብሽ*
@netsaneta9349
Жыл бұрын
Ay and and saw hoo
@hanatube2337
Жыл бұрын
አውቂነው እማሮሩጠው እኮ ለማስጠር ኢዲት ሳረግ
@user-vf6pp6wq5p
Жыл бұрын
@@hanatube2337ማፍጠንሽ ጥሩ ነው እህቴ
@zahra-iy8ll
11 ай бұрын
❤
15:02
ሩታን ከቤት ይዣት ወጣው.ደስተኛ ሆነች💕❤️
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 105 М.
11:41
የሚገርም ለውጥ ያየሁበት የፀጉር ውህድ👍 የግድ መጠቀም አለብሽ You must use this hair mask ተልባ..
Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ
Рет қаралды 459 М.
00:48
【斗罗大陆】唐老六辛苦工作帮唐舞麟买超大糖葫芦!#斗罗大陆#唐舞麟#小舞
萌萌与舞桐
Рет қаралды 21 МЛН
00:14
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
BongBee Family
Рет қаралды 6 МЛН
00:59
Решение задачи про лжеца и честного охранника
Artur Sharifov
Рет қаралды 7 МЛН
00:21
She’s Giving Birth in Class…?
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 4,6 МЛН
11:17
HOW TO know something is WRONG with your NATURAL HAIR ROUTINE
Coily Diaries
Рет қаралды 17
10:16
##ፀጉር ያለማቋረጥ ያሳድጋል #ሽበት እንዳይበቅል ያደርጋል@Rozaguraga @comedianeshetu
Roza ጉራጌ
Рет қаралды 139 М.
11:32
ትግስቱን ስጠኝ ያአላህ እኔ እየደከመኝ ነው
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 29 М.
19:01
🛑 እዉነታዉ ለመናገር ተገደድን ማርኬና ሄሉ ዩቱዩብ How to make money online #makemoneyonline #onlineshopping
Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Рет қаралды 37 М.
14:45
የቫዝሊን አጠቃቀም ስህተቶች/ Mistake s when using Vaseline ( petroleum jelly)
Melat Demessie
Рет қаралды 146 М.
14:20
ፊቴን ፅድት የማረግበትና ለደረቀ ለጠቆረ ከንፈር የሚሆን ቤት የሚሰራ ስክራብ// my face and lips care
Meski Tube
Рет қаралды 498 М.
12:06
የሂና አዘገጃጀት እና አጠቃቀም .How to use Henna.حنة
Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት
Рет қаралды 26 М.
20:15
ፐርም መጠቀም ቀረ 👌የድንችና የበቆሎ ዱቄት ውህድ👌 በ1ቀን ለማለስለስ ለደረቅ ፀጉር ብዙ ጥቅም እንዲያገኝ ማድረግ👌#youtube #ebs #donkey #art
የማርያም ስጦታዬ ነሽ tube
Рет қаралды 3,5 М.
8:56
ፅጉርሺ ያለማቆረጥ እንዲረዝም እንዲበዛ ከፈለግሺ ተጠቀሚው ለኔየጠቀመኝነው
Abeb Tube
Рет қаралды 610 М.
16:04
በጣም የሚመቸን 👍 ለፀጉራችን እድገት እና ብዛት የጠቀመን የፀጉር ውህድ አሰራር You must use this hair mask ሙዝ..
Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ
Рет қаралды 165 М.
00:48
【斗罗大陆】唐老六辛苦工作帮唐舞麟买超大糖葫芦!#斗罗大陆#唐舞麟#小舞
萌萌与舞桐
Рет қаралды 21 МЛН