የቫዝሊን አጠቃቀም ስህተቶች/ Mistake s when using Vaseline ( petroleum jelly)

  Рет қаралды 167,178

Melat Demessie

Melat Demessie

3 жыл бұрын

Пікірлер: 215
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ስው በተለይ አበሻ ቤት ባዝኒል የሌለበት ቤት የለም በጣም ጥሩ ትምህርት ንው የስጠሽን እኔ በበኩሌ ባዝሊን ስቀባ እጠቁራለሁ የማይስማማው አለ ትክክል
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደናመጣሽ እናመሰግናለን
@mekdeshailu4549
@mekdeshailu4549 3 жыл бұрын
ከተወለድኩኝ ጀምሩ እሱን ነው ምቀባው ምንም ነገር ፌቲ ላይ ጥሩ ነው ለኔ ።ትምህርቶችሽ ጥሩ እና. አስተማሪ ናቸው እህቲ
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 3 жыл бұрын
Thank you Melat, it is big Lesson with clarity.
@yeworkliben
@yeworkliben 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ Nice explanation !❤❤❤
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@roberaephrem4703
@roberaephrem4703 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር አመሰግናለሁ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ጠቃሚ መረጃ ነው: አመሰግናለሁ
@memsalma8996
@memsalma8996 Жыл бұрын
ቫዝሊን ለፊት በተለይ ዋው ስትአመቴ የፊቴን ቆዳ ወፍራም ያልተጎዳ ቆዳ አርጎ የያዘልኝ ከሱሌላ ምርጫ መስማዬ ጥጥ ነው I love Vaseline 🥰🥰👌
@user-pn1oc6gb3r
@user-pn1oc6gb3r 9 ай бұрын
እንዴት. ነው የምትጠቀሚው
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 3 жыл бұрын
Meluye my love how are you? Meluye I swear almost I stopped for 2 years using vasilen but now I will start especially for my lip and for my under eyes thank you meluye God bless you
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን,እሕታችን
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 3 жыл бұрын
ሜሉዬ መረጃሽ ጠቃማ ነው
@helentefera2903
@helentefera2903 3 жыл бұрын
እነመሳግነሌን ጥሩ ማረጀ ነዉ ሜላትዬ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
መረጃዎችሽ 1ኛ ናቸው👌
@haderakelati1160
@haderakelati1160 Жыл бұрын
በእነቱ ጎበዝ ነሺ ጥሩ ትምህርት ኣሳልፈሻል በተለይ ለሜክኣፕ የሚጠቀሙ ኣብዛኛው ሴቶች ምንም ጥቅሙንና ጥፋቱን ሳያውቅ ኣይተናል ብሎው ይጠቀሙና የከፋና የባስ የቆዳ መቆጣት ወይም ኣለርጅ ያጋጥማቸዋል። የነበራቸውን ተፈጥራዊው ውበታቸው ጠፍቶ ፊታቸውን ይባላሻል። ይክ ኣለማወቅና ኣለመጠየቅ ቅድመ ሁኔታ ነው በዚህ ሁሉን ችግር የሚገቡት። ይሰማሉ ግን ኣያዳምጡም ያያሉ ግን አያስተዉሉም!!! ይክ ሁሉ የሰጠኽን ትምርት በጣም ጥሩ ነዉ። ግን ኣንድ ነገር ልንገርሽ በምትናገርበት ጊዜ ኣጠር ባለ መልኩ ሰውን በሚገባው መልኩ ጽድት ባለ ብታስተምሪው በጣም ጥሩ ና ውጤታማ በሆነ ነበር። እውቀት ኣለሽ ባገላለጥ ግን ትንሽ ያስቸግሪሻል። ይቅርታ ኣጠር ባለና ኣፍራሽ የሌለው መሆን ኣለበት። ለምሳሌ ይህል ስለ ባዝሊንና ጥቅሙን ከምን እንደተሰራ ጉዳቱን አጠቃቀሙን ኣለቀ። እኔ ኣይጠቀምም ኣይስማማኝም ማ ጠየቀሽ ኣንቺ ኮ ባለ ሞያ ኣስተማሪ ሁነሽ ነሺ የቀረብሹ ማመጣሽን ትምህርት ጨሪሸሽ ቁጭ። ኣመሰግንሻለሁኝ እቅርታ በድጋሚ በሌላ ትምህርት ብቅ በይ❤❤❤።
@huriamahmud3619
@huriamahmud3619 3 жыл бұрын
መላትየ የምትሰጭን ሐስቦች በጣም ጥሩ ናቸው ተባረኪ የጧትና የማታ skinroutine የራስሽ ብትነግሪነ
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
ሜላት እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ 👍🙏
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 жыл бұрын
እሕት አለም ሜሉየ እናመሰግናለን
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 3 жыл бұрын
Maleye Thanks for you
@hdu4612
@hdu4612 3 жыл бұрын
ሰላምላንቺይሁን፣እህታችን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣሽልን፣በጣምነው፣የማመሰግንሽ፣ተባረኪልኝ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሰላወኩሽ ደስብሉኝል ጥሩ ገለፃ ነው በርቺ
@rosealemayew4684
@rosealemayew4684 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም እስካሁን የምጠቀመው እሱን ነው ተባረኪልኝ ሜልዬ
@blentefera4281
@blentefera4281 3 жыл бұрын
You are #1 💞 tnx 💞
@kwkk6984
@kwkk6984 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ለፀጉር ስ አይሆንም አንዴ ለጫፋ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ፀጉርሽ ወፍራም ቅባት የሚቀበል ከሆነ ትችያለሽ መቀባት
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ።።🙏🙏🙏🙏
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Күн бұрын
አመሰግናለሁ እኔ ቫዝሊንና ግሪሲሊን አይመቼኝም እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekdeskassahun6095
@mekdeskassahun6095 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-vs3oq6md6k
@user-vs3oq6md6k Жыл бұрын
thankyou👍👍👍
@biln8843
@biln8843 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
Yes yes yes young lady ባዝሊን ማለት the best the best ቅባት ነው ቫዝሊን ተቀብተንስላደግን ነው ቆንጆ ቆንጆ ቆዳ ያለን!!! እንዳልሽው ፓርን ይዘጋል ነው ችግሩ ወሬ ነው እንጂ ከልጅነት እስከ እርጅና ሲቀቡ እንዳማሩ ነው እሚኖሩት ማንኛውም ነገር እንደሰውየው ነው!!!! እንጂ ባዝሊንን እሚያልክ ቅባት የለም!! እንዳልሽው እሚስማማው እማይስማማው አለ ግን ባዝሊንን የመሰለ ቆዳ እሚይሳምር የለም እወቁት!!!
@firehiwotb
@firehiwotb Жыл бұрын
thanks🙏
@hanagabremichael9424
@hanagabremichael9424 17 күн бұрын
ቨዝሊን አሪፍ ነው ምንም አያደርግም እኔ በጣም እጠቀሚለሁ ቆዳዬ እንዴት እንደሚያምር
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Thanks sis konjo 🥰
@akramakra6196
@akramakra6196 11 күн бұрын
እናመሰግናለን እውነት ነው ያልሽው በተለይ የመዳም ቅመሞች ዘይት ለሚጠብሰን በሱነው ያለሁት እኔ😢
@melkamlove2830
@melkamlove2830 3 жыл бұрын
tnx for sharing konj🌼🔥
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 3 жыл бұрын
Megemeriy gize new yayehush betam amesgnalew vaseline tekmognal Ahun gin Nivea cream iyetekemku new isunim bit negren des yilegnal tebareki🙏
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ኒቪያ ብዙ ግዜ ሽታ አለው fragrance free ( ሽታ የሌለው ኒቪያ) ካገፕሽ ተጠቀሚ ሽታ ካለው ግን ጥሩ አይደለም
@keto327
@keto327 3 жыл бұрын
Tnx to share in
@ZekaryasTsadik
@ZekaryasTsadik 15 күн бұрын
Thanks
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
Enamsgnalen meluiye❤
@selamteressa9658
@selamteressa9658 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
እኔ ይህዉ ከልጀነት እሰዉቀት እቀባለሁ ምንም አልሆንሁም ሜካፕ ከምትቀቡት የተሻለ ፌት ነዉ የአለኘ
@yordanostadesse784
@yordanostadesse784 2 жыл бұрын
ኦርጂናሉ በምድነዉ የሚታወቀዉ በናትሽ ንገሪኝ ልጠቀም
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 Жыл бұрын
ታዲለሽ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
እረ እውነትሺነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
እኔም 🥰🥰❤️
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
እኔምከባልዚንወጭሌላአልጠቀምምቫሊዚንምአዳደየነውበብዛትለጀናእግሬኘውየምጠቀመውፊቴምንምነጥብጣብየለበትምአለሀምዱሊላ፦
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ከጥንት ይህውእድከዛሬቫዚሊንእጠቀማለው ያለቫዝሊን አንድቀንማደርፈልችልም ማታማታ ሁለምእቀባለውእናማ ቫዝሊንለኔ ኢትዩም ይህው ስደት ላይም ትልቅባለውለታዬነው እህታችን ሜላትዩ አድናቂሽነኝ ስለመረጃሽእናመሰግናለን
@user-nr6de1sy2t
@user-nr6de1sy2t Жыл бұрын
ለፊትስ አያጠቁርምእደ
@carksonic1237
@carksonic1237 3 жыл бұрын
Thanks Meluye!!!
@lelomtt6503
@lelomtt6503 3 жыл бұрын
Selam Melat, My skin type is combination of dry and oily , I use Clinqe Moisterzier and cleaning liquid soap .Now, Which kind of Vitamin A do you recommend to use? Thank you for time!!
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
If the product you are using now is free of fragrance, then keep using it . If not switch to fragrance free cleanser and moisturizer. Vitamin A ( Retinol) 1. Paula’s choice retinol 0.3 % or ( fragrance free) 2 . Neutrogena raid wrinkle regeneration retinol ( Fragrance free)
@adiitechnology
@adiitechnology 3 жыл бұрын
thanks konjo
@hannabekele4017
@hannabekele4017 3 жыл бұрын
ehete betam new Yemamesegnew tebarekilgn
@enattube5456
@enattube5456 3 жыл бұрын
እረ ቫዝሊን አሪፍ ነዉ ማታ ማታ ተቀብቼ ጥዋት በሳሙና ሙልጭ አደርጌ እታጠባለዉ ፅድት ነዉ እሚያደርገዉ
@zharaa882
@zharaa882 Жыл бұрын
ለምን ለፊት ነው ለፀጉር ይሆናል
@FasilAdmasu-cf8ts
@FasilAdmasu-cf8ts Ай бұрын
@@zharaa882 ለጸጉር ጫፍ ላይ ይሆናል
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
አንቺ ጎበዝ ነሽ በእውነት የምፈልገውን መረጃ ነው የምታቀርቢው በጣም ነው የማመሰግነው 🥰🥰🥰 ሜላትዬ ስሞት ስለአኤግዚማ ቪዲዮ ስሪልን ልጄ በጣም ተሰቃየችኝ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
እሺ እሰራለሁ የኔም ልጆች ነበራቸው አሁን ሲያድጉ ተዋቸው እራሱ
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 thank you ውዴ የኔ መልካም 🥰❤🤗
@maymunaseid6839
@maymunaseid6839 3 жыл бұрын
መልካም
@yemeserachendale6762
@yemeserachendale6762 3 жыл бұрын
Betam teru mikir new yemitsechiw lene tekimognal teru research sertesh new yemitasrejiw thank you for sharing yiur konwledge
@madenayoutube5487
@madenayoutube5487 3 жыл бұрын
እንዛመዲይ
@netsanetdesta527
@netsanetdesta527 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሜሉ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጥያቄ ነበረኝ በሰን እስክሪን ላይ ፓውደር መቀባት ችላለው? የኔ ቆንጆ መልሽልኝ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ትችያለሽ
@netsanetdesta527
@netsanetdesta527 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 eshi tnx melu
@alemrodas4838
@alemrodas4838 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግን ኣለን እህቴ ስለ collogen anti ageing ኣጠቃቀሙን ያለው ውጤቱ ብትነግርኝ እጠይቅሽ ኣለው ኣመሰግን ኣለው
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Collagen supplement ከመውሰድ ይልቅ vitamin A ( retinol) መቀባት collagen ምርት እንዲጨምር ስለሚረዳ እሱን መጠቀም ነው የሚሻለው
@chinamisrak2196
@chinamisrak2196 3 жыл бұрын
Thanks 👍
@dvdv3479
@dvdv3479 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው thank you
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛልሽ እህቴ በጣም ጠቃሜ መረጃ ነው እናመሰግናለን እኔን ያስቸገረኝ ማድያት ነው ምንም ባደርግ አልጠፋ ያለኝ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ስለ ማድያት ቅባቶች ቪድዮ አለኝ ፀሀይ መከላከያ ተቀቢ ቫይታሚን ኤ ተጠቀሚ
@senaityonas4139
@senaityonas4139 3 жыл бұрын
Tnx for sharing meluye
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
ለማዳት ስሪልን እስኪ ሜልዬ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
እረ አለሽ ወይ ጠፋሽ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 3 жыл бұрын
👍👍👍
@bruker129
@bruker129 3 жыл бұрын
Ja ja btaemi xbuk timhrti eza haftey natey(chanal tezaweri Sub gerelki aleku💕👍👌
@rukyaaden3958
@rukyaaden3958 3 жыл бұрын
Enamesegnalen keayn sr lemiweta yeqoda meshebshb btseriln
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
የአይን ስር ቅባቶች የሚል ቪድዮ አለኝ ዋናው ነገር አይናችን ስር ያለው ቆዳ በጣም ስስ ስለሆነ የምንጠቀመውን ነገር ለይተን ማወቅ አለብን ፊታችንን ከታጠብን በኃላ ምንም ሽታ የሌለው የፊት ክሬም አይናችን ስርም መቀባት እንችላለን ድርቀትን ለመከላከል ሌሎች ተጨማሪ ቅባት ዝርዝሮች ባልኩሽ ቪዲዮ ላይ ታገኛለሽ
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 3 жыл бұрын
thank you for sharing 👌
@jamilajamila8807
@jamilajamila8807 3 күн бұрын
ok👍👍👍❤❤❤
@user-dn5wv2xf2v
@user-dn5wv2xf2v Жыл бұрын
ከዛሬ ጀመረ እሞክራሎ
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 Жыл бұрын
🙏
@asssmariymkeshtikeshti2734
@asssmariymkeshtikeshti2734 Жыл бұрын
😍😍😍
@user-bq1nt9yv4v
@user-bq1nt9yv4v 3 жыл бұрын
የኔ አማካሪ እንኩዋን ደህና መጣሽ የ vasilin ተጠቃሚ ነኝ, ስለ ግሪስሊን ነገሪን ለፊት ጥሩ ነው
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ግሊሲሪን በጣም በብዙ ምርቶች ውስጥ አለ ለቆዳ በጣም ተስማሚ ነው ነገር ግን ክሬሞች ውስጥ ሲገባ እና ቀጥታ ስንቀባው አንድ አይደለም ውጤቱ ቀጥታ ከተቀባነው ከፊታችን ላይ ሲደርቅ መልሶ ቆዳችንን ስለሚያደርቀው ቀጥታ መቀባት የለብንም
@user-bq1nt9yv4v
@user-bq1nt9yv4v 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 እሺ ሜሉ አምሰግናለሁ የኔ መልካም
@hewanderbew800
@hewanderbew800 3 жыл бұрын
🌸😍🌸
@zerihunyeshi6935
@zerihunyeshi6935 3 жыл бұрын
What about the PERFECT BLEACHING CREAM please can you tell me?? I want start to use le Madyat.
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Oh No , do not use it ! Instead of bleaching cream you can use vitamin A ( retinol) . I already have a video on how to use it .
@zerihunyeshi6935
@zerihunyeshi6935 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 tenx dear, but i already start it can i stop?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@zerihunyeshi6935 yes, Stop using it . It has strong side effects
@zerihunyeshi6935
@zerihunyeshi6935 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 God bless you dear😍
@zerihunyeshi6935
@zerihunyeshi6935 3 жыл бұрын
Weatching you form Switzerland
@amelemelese3151
@amelemelese3151 3 жыл бұрын
ሜሉየ እንካን መጣሽልን እናመሰግናለነ
@user-rm7rq8fw2v
@user-rm7rq8fw2v Жыл бұрын
የፊት ጥቋቁር ማጥፊያምንድንነው እህቴ
@MahlanHatijam
@MahlanHatijam Жыл бұрын
Selam ehte Vitamin c serum ketetekem buhala kelay cocoa butter metekems enchlalen
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Melat baxam enamasaglen
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ልጆቻችንን ፊታቸውን ምን እንቀባቸው እባክሽ ንገሪኝ ።
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ለልጆች Aveeno ቆንጆ ነው ውጪ ሀገር ከሆንሽ Eucerin , Simple ቆንጆ ቅባቶች ናቸው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 የኔ ቆንጆ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@user-dn5wv2xf2v
@user-dn5wv2xf2v Жыл бұрын
❤❤❤❤
@wubitarefe9494
@wubitarefe9494 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Amina-iq7xt
@Amina-iq7xt Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እውነቱን ለመናገር በህይወቴ ሜካፕ ተቀብቼ አላውቅም ግን ፊቴን ቫዝሊን ስጠቀም ኦልሞስት አስር አመት ሞልቶኛል ምንም አላመጠብኝም በእውነቱ ለኢንፎርሜሽኑ አመሰግናለሁ እህቴ
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 Жыл бұрын
እንደት ነው የምትጠቀሚው እናስ ጣት በሳሙና ነው የምትታጠቢው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
እኔም ማሬ 🥰❤️❤️
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
​@@eman.nurhussenonlyone8948 እኔ ማታ ተቀብቼ ጠዋት እታተበዋለሁ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
​@@nigestadmase6358 እኔም
@raeyyohannes4735
@raeyyohannes4735 3 жыл бұрын
Melu ebakish sile Cetaphil gentle skin cleanser & moisturizer sirelen
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
እሺ
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@memomukap3353
@memomukap3353 3 жыл бұрын
ሀይ ሚል እንኳን ደና መጣሽ እባክሽን በምንሰቅ ሰአት ከአፋጫ እስከንፈር ለሚወጣአ መስመር ስሪልን 30ቤት ነኝ ግን መስመሩው እየወጣብኝ ነው plz 🙏
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
የቆዳ ድርቀት ለፀሀይ መጋለጥ አመጋገባችን ሽታ ያላቸው ነገሮችን ፊት ላይ መጠቀም ፊታችንን ያለግዜው ያስረጃል ስለዚህ ማታ ማታ ፊትሽን ለፊት ብቻ በተሰራ ፈሳሽ ታጠቢ ከዛ ወድያው እርጥብ እንዳለ ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ የማታ ቅባቶች እንደ ሬትኖል ቫይታሚን ኤ ተጠቀሚ ( አጠቃቀሙን መጀመሪያ እይው ቪዲዮ አለኝ ) ጠዋት ሚኒራል ሰንስክሪን ተቀቢ
@memomukap3353
@memomukap3353 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 አዎኦ ፌቴን ምንም አይነት እንክብካቤ አላደርግለትም አሁን ያችን ቪዲዎ እተከታተልኩ እክብካቤኤ ጀምሪያለው ግን መስመሩው ካፍጫዬ እስከከፈሪ ድረስ ወቶብኛል እባክሽን መፍቴኤ ንገሪኝ እዲጠፋልኝ🙏አመሰገናለዉ😍😍
@amusweet9817
@amusweet9817 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 አነመሰግናለን ሜሊዬ ትያቄ ልጠይቅሽ edmye 25 new fetye demo oily eskn new ena olye 7in one betkme yegodege yehune?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@amusweet9817 ስለ Olay ምርቶች የሰራሁት ቪዲዮ አለ እይው Olay ብዙም የሚመከር ብራንድ አይደለም በተለይ ሽታ ካለው አትጠቀሚው
@amusweet9817
@amusweet9817 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 eshi ehtye amsgnalhu ehtye
@user-dr2zl8qf2k
@user-dr2zl8qf2k Жыл бұрын
Yene weddd le madiyet yemihon medanit or kebat negren
@yordanostadesse784
@yordanostadesse784 2 жыл бұрын
ኦርጂናሉ በምን ይታወቃል በናትሽ ንገሪኝ 🙏🥰
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h Жыл бұрын
ኦርጅናሉ ሰማያዊ ክዳን ያለው ነው NEWእሚል ፁሑፍ ያለበት
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ቫዝሊን በጣም ጠቃሚ ቅባት ነው ግን እውነተኛውን ቫዝሊን መለየት አቃተኝ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
ፈርማሲ ይሸጣል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
@@asterisayas8522 እሺ ሆዴ አመሰግንሻለሁ
@user-dn5wv2xf2v
@user-dn5wv2xf2v Жыл бұрын
ኣጠቃቀሙ ንገርኝ ለፀጉር
@husniyaseman8863
@husniyaseman8863 3 жыл бұрын
ውጪ ነው የምኖረው አሁ በቅርቡ ልመጣ ነው ቤተሰብ ጥየቃ ፊቴ ተበላሽቶብኛል እባክሽ ልታይልኛ ትቺይለሽ ወይ?? እንዴት ነው ይምትገኛው??
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ፊትሽ ከተጎዳ የቆዳ ሀኪም ነው ማየት ያለብሽ
@user-eh7yq4yf6w
@user-eh7yq4yf6w Жыл бұрын
Endy ene nefese kaewekuge gemero ekebalwe feete nesue newe makeup altkememe 20 amte blay mat mat ekebalwe tewate soop etatebalwe
@tsegayzenfo4536
@tsegayzenfo4536 2 жыл бұрын
ለመላጣዎች ፀጉር መብቅያ ልትነግርኝ ትችያለሽ
@yegetaneshkassahun7509
@yegetaneshkassahun7509 2 жыл бұрын
Nivea cream ለፊት ጥሩ ነው ወይ ?
@woitay2011
@woitay2011 Жыл бұрын
ለፊት 10q Nivea ቆንጆ ነዉ ለፊት።
@hanamulugeta6055
@hanamulugeta6055 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እባክሽ እንዴት ላግኝሽ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Facebook ( messenger)
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 3 жыл бұрын
Ethiopia nw ende yemtnoriw?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አሁን እዚህ ነኝ አ. አ
@mohammedamin8394
@mohammedamin8394 Жыл бұрын
ጥሩ advice ሆኖ ሳለ ብዙ አይነት ተመልካች ይኖርሻል እና ለምሳሌ irritation.intact skin.some of reaction. it's more of medical word. so ባደግንበት ብንገልፅ. አንዳንድ አለን english word እንደ እርድና ምንቆጥር.
@ferahiwotyohannes3293
@ferahiwotyohannes3293 3 жыл бұрын
Ewnet nw Enamsegnaln ebaksh sl Nivia craim betnegrgne des yelgnal selmetkmaw
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
እሺ እሰራለሁ
@munaabdallah8669
@munaabdallah8669 3 жыл бұрын
ፊቴ ወዛም ነዉ ግን ጠቆቁር ነገር አስቸገረኝ ምን ላዲርግ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ፀሀይ መከላከያ ( mineral tinted sunscreen) ተቀቢ
@dnknesh2957
@dnknesh2957 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉየ በጣም ለሚደርቅ ፀጉር ሎው ፕሮስቲ ለሆነ ጫፍ ጫፉ ቫዝሊን ብንቀባው ችግር አለው
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ትችያለሽ የሚጎዳ ነገር የለውም ለፀጉር የሚቀቡ እና የሚስማማቸው ሰዎች አሉ
@dnknesh2957
@dnknesh2957 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 10Q
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Жыл бұрын
​@@melatdemessie808ሜሉ እስኪ ላስቸግርሽ ሆደ ይቆስልብኛል ስራ አይደለም እራሴን መቻል እራሱ አቃተኝ ኩንትራት ቤት ነኝ ሀኪም ቤት አይወስዱኝም መፍትሄ ካለሽ እባክሽ አትለፊኝ???
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 333 М.
15 የቫዝሊን ጥቅሞች/ 15 vaseline beauty hacks.
9:33
Tina Habeshawit
Рет қаралды 563 М.
የጭን መጋጠሚያ ጥቁረት / Inner thigh pigmentation
17:02
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН