ጓደኛዬ ቅጨኝ ብሎኝ ቀጨኝ! ባለታሪክ ሙሉጌታ መንግስቱ...

  Рет қаралды 18,347

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

6 ай бұрын

ሙሉጌታ መንግስቴ 0967192317 ባንክ አካውንት 5033256484011 ዳሽን ባንክ

Пікірлер: 165
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 5 ай бұрын
ሙሉጌታ መንግስቴ 0967192317 ባንክ አካውንት 5033256484011 ዳሽን ባንክ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን በሉ ወገን ለወሀኑ ነው ወንድማችን እናግዘው😢😢😢😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ በስደት አለም ያለን ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን
@tube-627
@tube-627 6 ай бұрын
አሜን
@Arabarab-uz6sr
@Arabarab-uz6sr 6 ай бұрын
የኔ አባት ያገሬ ልጅ አይዞህ ነገ ድነህ እደምናይ ተስፋ አደርጋለሁ እባካች ውድ የኢትዮጵያ ልጆ ወድማችንን ያቅማችንን ልንረዳው ይገባል
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 6 ай бұрын
እህቶቸ የሰደት ጥረ ይለዉም የትም ቢሆን የትም ሰደት መጨረሻዉ አያምረም ይሰዉ አገረ የሰዉ ነዉ አገራችን እግዚያቤሔረ ሰላም ያድረግልን
@mulubirara7956
@mulubirara7956 6 ай бұрын
ውነት ነው እኔ እራሴ ያየሁት መከራ መከራ አልነበረም ግን ሰው በሰው ኑሮ ስለሚቀና ዓንድ ስው ተው እያልኩት የጉአደኞቹን ምክር ሰምቶ ቤት አፍርሶ እኔ ከተማ መጣ በኔ ቤት ተመዝግቦ በሂደት ማደሪያ ተሰጠው, ሥራ አገኘ ግን ደስተኛ አይደለንም ቀን ቀን ሶፋዬ ላይ እየተኛ ለራሴ ጉዳይ እደልቤ መደወል አልችል በሰቀቀን, በክርክር ናላዬ ዞሮ ቀረ አንዳንዴ ጸጉር ቤት ስሄድ በሩን ካልቆለፍሽበት አይለቅሽም ይሉኛል ስራው አድክሞት ክስት ብሎ ትናንትና ሄጄ ተጣላሁ አገር ቤት ስሄድ ለዓንድ ሰው ብቻ ስጦታ አምጣ ዓሉኝ እንዴት ትላለህ ሌላው ውስን ሰው እንኩአን ምን ይሰማዋል?ብዬ ተጣልተን ስራ ላቆም ነው ሲል ነበር ጠዋት, ጠዋት ይመጣል ግዜዬን በከንቱ ይጨርስብኛል አንተ ጥሩ ሰው ስለሆንክ የኖርን መስሎሃል እንደድሮው ሰው መጣ መጣ ቢል ዓሉ ተባሉ ያፋጀን ነበር እያልኩት ተከራይቶ መውጣት አይፈልግም ግን ከባድ ነው አያድርስ ነው ብቻ ሆድ ይፍጀው በዊልቸር,በክራንች ኢትዮጵያ ገብቼ ፈውስ አግቼ ተመለስኩኝ በዚህ በኩል እግዝያብሔር ይመስገን በሂደት በቀን እስከ ዓስር ኪሎ ሜትር ያለክራንች መራመድ ችያለሁ!
@emu9044
@emu9044 6 ай бұрын
አይ ገኒ ሁሉም ቤት ይዞት እንጅ ስንት አይነት ታሪክ አለ መሰለሽ ሆድ ይፍጀው😔😔 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@kokokko8695
@kokokko8695 6 ай бұрын
ዛሬ ስድስተኛነኚ😂😂 እኳን ዴህና መጣችሁ የመዳም ቅሞሞች አብሽሩ በዛውም ትምርት እየቀሰምን እሽ ዝብሎ ማዳመጥ ብቻ በቂ አይሆንም ኢሻአሏ አድቀን እኛም ያልፍልናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ገኒየ በርችልን
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 6 ай бұрын
አሜን
@kweesweet8802
@kweesweet8802 6 ай бұрын
የሰደት ስቃይ ተነግሮ አያልቅም😢 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሕ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 6 ай бұрын
ልክነሽየኛታርክ ተወረቶ አያልቅም ተፅፎ አያልቅም ብቻ ሁሊም ያልፈል ወንድሜአላህ አፊያህን ይሠልስልህ
@user-ri2dm2yd7e
@user-ri2dm2yd7e 6 ай бұрын
😢😢😢ዴሞኮ ሲያምር❤
@aliy274
@aliy274 6 ай бұрын
ገኒ ምርጥ ሰው እኮ ነሽ ቤተሰቦችሽን አላህ ይጠብቅልሽ ❤❤
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@user-nc1yd1ii9h
@user-nc1yd1ii9h 6 ай бұрын
የኔወድም አብሽር ባቅማችን እንረዳለን አይዞሽ ገኒየ አላህ ይስጥሽ ጨየኔእናት አይ ስደት
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
እሙየ ደምሪኝ ሀቢበቲ
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 6 ай бұрын
እባካችሁ ሚዲያዎች ለሳውዲ ስደተኞች ድምፅ ሁኑ ወገን አለቀ በእስር ቤት ፍትህ ለእስረኞች
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 6 ай бұрын
እዚህም እያለቀሰ ነው
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 6 ай бұрын
ግን የስደቱ ከባድ ሀገር ላይ መሞት ይሻላል
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ውዶቸ ደምሩኝ
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f 5 ай бұрын
የኔ ወንድም አሏህ ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ እህት ወንድሞቸ ያለንን አምስትም አስርም እንርዳው ገና ወጣት ነው ብዙ ህልም ያለው ወንድማችን ነው 50 ሎሚ ላንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጡ ነው አይደል የሚባለው እኛ ብዙ ነገር እያደርግን ነው ለዚህ ለወንድማችን ደግሞ አያቅተንም አለንልህ አብሺር እንበለው ሀባይብ
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 6 ай бұрын
ውይ ሙሌ የሀገሬ ልጅ😥 አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ🙏
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 6 ай бұрын
የሙጃዋ ንግስት የወንዚ ልጅ 😊
@hdjid988
@hdjid988 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እናተ መልካም ኢትዮጵያዊ እባካችሁ እጆችሁን ዘርጉለት የኔ ሥደተኚ እግዚአብሔር ይማርህ ኡፍፍፍፍ ህይወትኮ ምን እንደሚገጥምህ አይታወቅም
@Haregi849
@Haregi849 6 ай бұрын
እባካችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እርዱት
@user-lr2sd7wk3e
@user-lr2sd7wk3e 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሰልህ ወድሜሜ
@user-lc5by3xv9e
@user-lc5by3xv9e 6 ай бұрын
ፀበል ያደነ ዋል
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 6 ай бұрын
ወድምአለም አላህ ያሽርህ ገኒ እባክሽ ለስረኞች ድምፅ ሁኒ እራብና ብርድ እየሞቱነው ወድሞቻችንና እህቶቻችን እባካችሁ😢😢
@qwqw3440
@qwqw3440 6 ай бұрын
ገነትንጋቱ በጣም እናመሰግናለን
@Amhariafano
@Amhariafano 6 ай бұрын
አየ የሥደት መከራ ምንተነግሮ ያልቃን ወንዴሜ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሥልህ
@user-em7oo5kj5q
@user-em7oo5kj5q 6 ай бұрын
አላህ ያሽርህ የሚረዳውንሰው ያለውን አላህ ይላክልህ ያረብ
@user-uo2sw9pe3o
@user-uo2sw9pe3o 6 ай бұрын
አላህ አፊያህን ጤናህን ይመልስልህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ሁሌ ስናማር የባሰ እዳለ ማስብ መልካም ነዉ
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 6 ай бұрын
የኔ ማር ደሞ ሲያምር😢😢😢😢😢
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 6 ай бұрын
በጣም ገኒዬ እኔ ማዳም አልጋ ግፊ ብላኝ እውነት ነው የምላቹ የነሱን አልጋ ታውቁታላቹ በዛ ላይ ምንጣፍ ካለበት አይገፋም እኔ ግን እገፋለው ብዬ ማህፀኔን እንዴት እንዳመመኝ የተሰነጠቀ ሁሉ ነበር የመሰለኝ እህቶቼ እባካቹ እራሳችንን እንጠብቅ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ
@kebernsh208
@kebernsh208 6 ай бұрын
እኔም ካዝና ለማንሳት ስሞክር ወገቤን ታምሜ ቀረው በተለይ ትንሽ ተሽሎይ እያለ የሆነ ነገር ሳነሳ ወድያው ነው እሚነሳ እግሬ ጭምር ነው እሚያመኝ አየ ስደት😢
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 6 ай бұрын
@@kebernsh208 አይዞሽ እህቴ ሙቅ ውሃ ያዥበት ማታ ማታ በተቻለን አቅም እራሳችንን እንጠብቅ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 6 ай бұрын
ገኒ ዉድድድድ❤❤❤❤
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 6 ай бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይማረህ
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
ማን ሂዱአላቸው እስርቤት የገቡት አንጮህም በቃን ሰለቸን አትምጡ ቢባል እየመጡ እኛን ችግር ውስጥ አስገቡን መግስትም አትሂደሐ ቢል አልሰሙም የራሳቸው ጉዳይ
@EmuNasser
@EmuNasser 6 ай бұрын
እኔምእዳንችውቅጥልነውያደረጉኝ
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 6 ай бұрын
የኔ ወንድም አሏህ አፊያህን ይመልስልህ
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 6 ай бұрын
እባካችሁ እርዱት የስደትን ስቃይና እግልት ያያችሁ ሁሉ ስለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
@youtube1745
@youtube1745 6 ай бұрын
ኡፍ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ😢
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ውደ እንደማመር
@hayati1840
@hayati1840 6 ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ዶክቶሮች ለዝህ ነዉ የምፈራቸዉ ኡፍፍ ያ አላህ አላህ ሆይ የሄንን ወጣት በምሕረትህ ጎብኘዉ ኢላሂ 🌹
@Haregi849
@Haregi849 6 ай бұрын
የኔ ጌታ የኛ ስደተኞች መጨረሻ አብዛኛው በሺታ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እንዴት እንዳስለቀሰኝ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 6 ай бұрын
አይዛህ ኢሻ አላህ
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 6 ай бұрын
የአገሪ ልጂ እሰኪ ልሰማው😢😢
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
እባክሽ ገንዬ ብዙ የኢትዮጵያልጆች በእስርቤት መከራ እያዩነው እባካችው በዚ ጉዳይ አርቲስቶችን አስተባብራችው መንግስት ካለ ዜጎቹን ከእስር እንክዋን እንዲፈቱ ታገሉልን የሰውልጆች ናቸውና 😢😢😢😢😢
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ውዷ እንደማሐር
@fatymashamin278
@fatymashamin278 5 ай бұрын
Allah afiya yargih insha allah siyasazin wellahi 😢
@hdjid988
@hdjid988 6 ай бұрын
ማሣዘንክ
@user-vs8rn8wc4b
@user-vs8rn8wc4b 6 ай бұрын
Ya allah afiya site lazie bilatena💔💔💔♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯
@Thutttttt
@Thutttttt 6 ай бұрын
ገኒ ከቻልሽ ሊፍት ያለበት ህንፃ ብትከራዪ ከይቅርታጋር
@addisbroom682
@addisbroom682 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ😢
@frehiwetgebretsadik2186
@frehiwetgebretsadik2186 6 ай бұрын
Egziyabiher yemark wendm alem🤲🤲🤲💔😭
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 6 ай бұрын
የኔ ወደም እግዚአብሔር ይማርህ የሠዉ ልጂ ሀብቱ ጤናዉ ነዉ 😢😢
@sarameereee7669
@sarameereee7669 6 ай бұрын
ወንድማለም አላህ ይርዳህ😢😢😢
@AliMohammad-uk1of
@AliMohammad-uk1of 6 ай бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወድም
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 6 ай бұрын
አየ ስደት ሆድ ይፍጀው ስንቱ ተወርቶ ያልቃን በተለይ በሳኡዲ ብሃር በየመን በረሃ የመጣን ሲቃይውን እናውቀዋለን 😢 ፈጣሪ ይማርህ😢😢
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n 5 ай бұрын
አላህ ያሽርክ ያረብ😢😢😢
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 6 ай бұрын
ገኒየ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
@frehiwetgebretsadik2186
@frehiwetgebretsadik2186 6 ай бұрын
Genuye yene Enat tebaerki
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 6 ай бұрын
አብሽር ወንድሜ አላህ ያሽርህ
@EnenaEsa-
@EnenaEsa- 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳው
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 5 ай бұрын
አይይይ የኔወድም አላህ ያሽርህ አይይይ ጤና
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርክ ወድሜ😢😢😢
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 6 ай бұрын
EGZABHAR yemarh wedmachn
@askaleshenkut6306
@askaleshenkut6306 6 ай бұрын
Ayzoh wedma lewegen derash wegen new tebabren enasakmew ayzoh berta
@hayati1840
@hayati1840 6 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ያሺርህ
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ውደ እንደማመር
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 6 ай бұрын
ወንድ ስለሆነ በደብ ስላላወራውነውጂ በጣም ስቃይ ላይ ነው
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 6 ай бұрын
አላህ ያሽርህ የኔወንድም አብሽር ትሽራለህ😥
@addistechere5449
@addistechere5449 6 ай бұрын
የኔወንድም😢😢
@NurraNurra-fi6tq
@NurraNurra-fi6tq 6 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ አላህ ያሽልሀል😢😢😢😢😢😢
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
እህቴ እንደማመር
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@Saron21
@Saron21 6 ай бұрын
Egziabher yimarh wondme
@kokokko8695
@kokokko8695 6 ай бұрын
ያርብ አላህ አፍሀን ይመልስልህ 😢😢
@maryetube14585
@maryetube14585 6 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግህ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 6 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ጤናህን ይመልስልህ አንጀቴን ነው የበላሀው አስለቀስከኝ እስኪ እህቶቼ በቻልነው መጠን እንርዳው ለታዋቂ ሰወች ሸር እናድርገው አብሽር አይዞክ ነገ ሌላ ቀን ነው ትድናለህ ኢንሻ አላህ
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ውድየ እንደማማር
@rahelhabtom5130
@rahelhabtom5130 6 ай бұрын
Egzabiher ymark yene abat
@yggg2896
@yggg2896 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድምየ😢
@Ergoye
@Ergoye 6 ай бұрын
አይዞህ የሀገሬ ልጅ
@user-bemin
@user-bemin 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት አይዞህ
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
ነርሱዋ ናትኮ ሽባ ያረገችው አጥንቱን ነክታ መክሰስ አለበት ሆሆሆሆሆ ህክምና😢😢😢
@user-eh9qo3oy2i
@user-eh9qo3oy2i 6 ай бұрын
አላህያሺርህወዲሜ
@GANAT22JUMARA-qf9gs
@GANAT22JUMARA-qf9gs 6 ай бұрын
ቦለቅያ ገኒ እ 😅😂😂😂እግዜቤር ይማርህ ወድሜ ከባድ ነዉስደት😢😢😢😢😢😢
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 6 ай бұрын
እህህ. የኔውድም. አላህይድረስልህ. በዚህእድሚህ
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 6 ай бұрын
ፋትህ ሀእሥረኞች የኔ ባል ከታሠረ 5 ወር ሁናታል
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 6 ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉ ወንድሜ እመብርሃን ትርዳህ😢😢😢😢😢
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድም
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 6 ай бұрын
💔😭Thank you Geni
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 6 ай бұрын
አርቲስቷ የሳውዲ ህግ ምንም አላጠፋ ጥፋቱ የራሳችን መንግስት ነው
@user-vp8kg2dx5p
@user-vp8kg2dx5p 6 ай бұрын
አላህያሽርህ😢😢
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 6 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይማርህ😢🙏
@amaamm2402
@amaamm2402 6 ай бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድሜ 😢😢😢😢😢
@dubainew9577
@dubainew9577 6 ай бұрын
አኔምተነሸረዳዋልሂአካዉነተአሰ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 6 ай бұрын
ሊፍት የለዉም ፎቆ 😢😢
@zaynaba4355
@zaynaba4355 5 ай бұрын
Uuuuuufff miskin 😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭☝️
@solomontessema9176
@solomontessema9176 6 ай бұрын
Egzeabhre yemarehe
@user-uz6ye4fc8s
@user-uz6ye4fc8s 6 ай бұрын
አረየኒወዲም የሂበሀኪምአይደለም በሀገርቤትነዉ እኔሀገርቤት ነዉ የሻርኩት ደሞያተ ቆይቷል ወገቤላይቦይ ሥዘል ደጋዉ ተፈቅሎከዛ የሆነነገር ተሰማኚከዛቀጥማለት አልቺልም ነበርገንያተ በጣም ቆየ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሥደት ተርፊ
@fekertube6857
@fekertube6857 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ህክምና ማድረግ ይከብዳል ያለ እውቀትነው መርፍፌ እሚወጉት ከአስረኛ ክፍል የወደቀ ሁላነው በግል እየተማሩ ነርስ እሚሆኑት እህዝብላይ እየቀለዱነው
@Ftaumatube
@Ftaumatube 6 ай бұрын
ዕላህ ያሽርህ
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
ውድየ ደምርኝ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 ай бұрын
😢የኔ ወንድም
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ😢
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ😢💔
@ZemenTube2024
@ZemenTube2024 6 ай бұрын
ተባረኪ ገኒ እርግጠኛነኝ ታክመህ ድነህ እደምናይህ አይዞህ
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
እንደማመር
@hannaassefa289
@hannaassefa289 6 ай бұрын
Egzihabehir yimamareh
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም አለም አይ ስደት መጨራሽው ይኸው ነው
@EttRtty
@EttRtty 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ ወድም
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 6 ай бұрын
አላህ ያሽርህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
እንደማመር
@user-sr2nu7zg8k
@user-sr2nu7zg8k 6 ай бұрын
Ayzog abate😢
@meskerembekele8410
@meskerembekele8410 6 ай бұрын
ገኒ ከነቅጣዉ ጋር አገናኝዉ ከቻልሽ
@EeEe-if9ig
@EeEe-if9ig 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወድሜ
@maizeiadah152
@maizeiadah152 6 ай бұрын
Egiziyabhair Amilaki cheriso Yimarihi 😢😢
የምርቃት ቀን ቤተሰቦቼ ሁሉ ቀሩ::ባለታሪክ ሸዋዬ ሙላቴ...ክፍል 2 ..
25:52
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН