የአያቴን ወርቅ ሰርቄ ተሰደድኩኝ ስመለስ ግን አርፋ ጠበቀችኝ || ልብ የሚነካው የወጣቱ ታሪክ | እንተንፍስ 5

  Рет қаралды 100,838

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

8 ай бұрын

ይህ ሰዎች ሜታቸውን የሚተነፍሱበት ታሪካቸውን የሚያጋሩበት ሾው ነው::
የዛሬው ባለታሪክ ሚኪ ይባላል::
የስደት ታሪኩን እና ለማመን የሚከብደውን የቤተሰቡን ታሪክ ያጋራል::አዝናኝም ነገር አለው::

Пікірлер: 418
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 8 ай бұрын
አቦ ሳቅህን ቀንስ ቁምነገር ላይ መገልፈጥ ደስ አይልም 🤯
@tersite858
@tersite858 8 ай бұрын
የሚያሳዝን ቦታ ላይ የማይሆን ሳቅ ያስጠላል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
እኔም ግራ የገባኝ ሣቁ ነው😊
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 8 ай бұрын
አያትህ በጨዋነት ጥንቅቅ እድገው ኑው ያሳደጉህ ነፍሳቸውን ይማርልን🙏🏿ወንድሜ በዚች አጭር እድሜህ ሂውት ብዙ አስተምራሀላች አይዞህ በርታ
@almazabebe7185
@almazabebe7185 8 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ አንተ ጋ በመምጣቱ በጣም ይናደዳል ሀሳቡን ለመናገር ወይንስ የአንተን መገልፈጥ ለመስማት ነው የመጣው 😮
@hiwotm5527
@hiwotm5527 8 ай бұрын
Interview madreg ayichilim minim ewket yelewim
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 7 ай бұрын
አንዳንዴ ተፈጥሮ ነው ልተው ቢልም አይተውም በተናደድው ሰው እሚስቅ እኮ ሞልቷል እንዴት አትረዱም
@mytube2450
@mytube2450 6 ай бұрын
Betikikil👍
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
ጋሽ ማኔ ሳቀዎትን ይቀንሱ እንዳምጥበት😂
@businessbyyared2801
@businessbyyared2801 8 ай бұрын
ህይወት ያስተማረችው ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው ።በርታ ወንድሜ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 8 ай бұрын
ሀሳቡን የሚገልፅበት መንገድ በጣም ደስይላል !!!
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 8 ай бұрын
ማርያምን መሬት ላይ ያለውን እውነታን እሚያውቅ ሀቅ እሚያወራ ሰው ዛሬ አቀርብክ
@Kachaho
@Kachaho 8 ай бұрын
ማኔ ሠዉየዉ ቁምነገር እያወራሕ ሣቅሕ ለከት አጣ
@taychmechal348
@taychmechal348 8 ай бұрын
በጣም
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 8 ай бұрын
ትክል ለመሳቅም ቦታ አለዉ እኮ
@ethiopia6030
@ethiopia6030 8 ай бұрын
Endee esumko in a funny way new eyawera yalew of course yasekal menew setet felagi honachu yelik ke tariku temaru
@yonasmulualem2450
@yonasmulualem2450 8 ай бұрын
🤣🤣🤣 እኔ ብሆን አጮለው ነበር በጥፊ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 8 ай бұрын
ለማስተካከል ይሞክር ከሰማ
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 8 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር። ከዚህ የተማርኩትሁሌም ይቅርታ ስናረግ ለራሳችን እንደሆነ ማወቅ እንዳለብን ነው።
@hanabekele5517
@hanabekele5517 8 ай бұрын
ምንያስቃል ልብ ይሰብራልእንጅ ማኔ ታዘብኩህ ሳቅህ ለምን???
@hareg6874
@hareg6874 7 ай бұрын
ሳቁ በጣም ያስጠላል፡ ስርአት የለውም፡፡ ምንድነው እንዲህ የሌለ ማስካካት 😩😩😩😩😩
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 8 ай бұрын
ወንድሜ ቆንጆ ድሐ አይደለህም ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ራስህን የምታውቅ ነቄ ነህ በርታ, 💚💛❤️
@almazmalu6956
@almazmalu6956 8 ай бұрын
ችግሩን በነጻነት ሐሳቡን ለሚያካፍልሕ እንደዚህ መሳቅ ነውር ነው
@senytekassa8003
@senytekassa8003 8 ай бұрын
ወይ የአዲስ አባ ልጅ ወይኔ. ወኖድሞቼ ስደተኛው ይቆጨኛል አገር ውስጥ. ያለውሞ እኔጄ. ብቻ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 8 ай бұрын
የዛሬው እንግዳ ያራዳ ልጅ ደስ የሚል አገላለፅ እውነቱን ነው 😊 ዝኩኒ ተመችቶኛል 😅
@melatcode4111
@melatcode4111 8 ай бұрын
የፈረንሳይ ልጅ አይዞህ ከጎንህ ነን ብቻ እሚገርም ስብእና መልካም ነፃ ሰው ነህ. እንዳንተ ያለውን ያብዛልን . አይዞህ በቤተሰብ መካድ መጎዳት ማዘን ሁላችንም ጋር አለ ሆኖም ይቅር ማለት ነው እሚሻለው በርታ
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 8 ай бұрын
የሚገርም ባለ ታሪክነው ማኔ እናመሰግናለን አነጋገሩ ይማራኳል,, እግዚአብሔር የተትረፈረፈ እንጀራ ይስጥክ❤❤
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 8 ай бұрын
ማንያዘዋል ልክ እንደ አህያ አፉህን ከፉተህ አትሳቅ ታሪኩ ምርጥ ነው ለተመልካች ክብር ይኑርህ ቦለቄ በጣም አብዝቶ መብላቱ እንዲ ያስቃል ሆ ምትስቅበትን ቦታ ለይተህ ሳቅ
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
ትክክል
@mytube2450
@mytube2450 6 ай бұрын
😂😂😂😂👍👍👍👍
@SyeAhmed
@SyeAhmed 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
Wow የዛሬው ይለያል ህይወቶ ያስተማረችው ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው ።በርታ ወንድሜ❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 8 ай бұрын
ማኔ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ይህንን ፕሮግራም ልጁ ሲያወራ በጣም ተጨንቄ የሱን ጥንካሬ ለራሴ ትምህርት ወሰድኩበት ግን ይህን ፕሮግራም ማየቴን በጣ ተናደድኩ ለምን እሱ ያሳለፈውን ችግር ሲያወራ አንተ በጣም ገለፈጥክ አንተ አልታወቀህም በጣም የሚያም እና ትምህርት ሰጪ ነው ልጁን ይቅርታ ጠይቅ ለወደፊት እንደዚህ አይልመድህ ስትሳሳት ዝም ብዬ ማለፍ ስላልፈለኩ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ አድናቂህ ነኝ
@alemmersha360
@alemmersha360 8 ай бұрын
አገላለፁ እኮ ነው የሚያስቀው
@marthaasrat993
@marthaasrat993 8 ай бұрын
ተባረክ ይህንን አስተያየት የሰጠህ ገለፈጥክ አልክ ደግሞ የውሸት ሳቅ
@mulusedeta4941
@mulusedeta4941 8 ай бұрын
ሳቅህ ግን በጣም ያስጠላል ገደብ የለውም ልክ ያጣ ሳቅ
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 8 ай бұрын
በጣም ጥንቁቅ አቤት ጨዋነት የቃላት አጠቃቀምህ ጥንቅቅ ያልክ የሰው ልክ ነህ በእውነት እግዚአብሔር የሚስፈልግህን ይስጥህ ዋናው ጤና ሰላም አይፈግህ ❤
@appseth8007
@appseth8007 8 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው ነህ በርታ የቤተሰብ ብር ንብረት እደማይጠቅም አሳይተካል ልቤነው የተነካው ባለቤትህን ልጅህን ጤና ይስጥልህ
@fatiya8477
@fatiya8477 8 ай бұрын
ማንያዘዋል ዝምብዬ ይመቸኜ ደስ ይለኛል ቀለል ያለሰው ነው ብቻ አድናቂክ ነኝ የወንድማችን አስተማሪ መሳጭ ታሪክ ነው እናመሰግናለን አላህ አገራችንን❤ሰላም ያርግልም ስደተኛዋ የማዳም ቅመም ነኝ ማኔ አድናቂህ ነኝ🎉
@user-eh7fd7yq5i
@user-eh7fd7yq5i 8 ай бұрын
በስማም ሳቅህ እንዴት እደሚያስጠላ መልሰህ አዳምጠዉ እዉነት ቀፋፊ ነገር ነህ ልጅ ግን ታሪኩ ደስ ይላል
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 8 ай бұрын
ሚሥኪን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 ай бұрын
ታሪኩ ደስ ካለህ አንተም ደጋግመህ እያዳመጥህ መንተክተክ ነዋ። ያሰዝናል ነው የሚባለው።
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 8 ай бұрын
የሚገርም የሐሳብ አገላለጽ የሚገም ልቦና ያለው አስተዋይ ወንድማችን ነህ እግዚአብሔር በበረከት በፀጋ ይጎብኝህ🙏❤
@yonasmulualem2450
@yonasmulualem2450 8 ай бұрын
ማኔ አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን አሳሳቅህ ያበሽቃል
@grmanesh
@grmanesh 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ ምን ሆነህ ነው ማንያዘዋል እምትስቀው በጣም እኮ ነው እሚያሳዝነው ታሪኩ ይቅርታ ኣርግልኝና ሲናገር ደሞ ኣታቋርጠው እስኪመልስ ኣትጠብቅም በተረፈ ቆንጆ ነው
@kedist1978
@kedist1978 8 ай бұрын
ትክክል ያንቀዠቀዠዋል
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 8 ай бұрын
ምርጥዬ ወጣት ዘመንህ ይባረክ
@Mrkull010
@Mrkull010 8 ай бұрын
ወይኔ እንዴ የልጅነት ሕይወት ወስድኸኔ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ህይወትኸ ቤትኸን ባለቤትኸንም ልጅኸንም ።
@godisgood1473
@godisgood1473 8 ай бұрын
ወይ ሚኪ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ ነበር እንዲህም ሆነህ ስላየውህ እግዚአብሔር ይመስገን
@selamhaile5222
@selamhaile5222 8 ай бұрын
በጣም ልብ ይነካል ሁሉም ያልፍ በጣም ደስ ይላል ነጥብ ያለው ንግግር ያለው ብዙ ሰው ትምህርት ተምሮበታል ተባረክ ወንድሜ
@selamselina1321
@selamselina1321 8 ай бұрын
ህይወት ያስተማረው ምርጥ አራዳ ወደፊተት እንጂ ያለፈ ህይወቱ ታሪክ ሆኖ ያስቀረ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 8 ай бұрын
ሰው የደረሰበትን መከራ ሲነግርህ ታሽካካለህ እንዴ #ፀበል መሄድ አለብህ
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RahmetYimer
@RahmetYimer 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tinaabtew7534
@tinaabtew7534 8 ай бұрын
በፈጣሪ ሳቅህን ቀንስው ግፍ እንዲይሆንብህ ድሃን አስብ
@mamayteklu-he4no
@mamayteklu-he4no 7 ай бұрын
ህይወት እንደመራሃት የምትመራ ምርጥ ጉዳኛ ናት ና የገጠመህ የህይወት ልምድ ስላካፈልከን ናመስግናልን አዞህ በርታ
@seventube794
@seventube794 8 ай бұрын
ያራዳ ልጅ ማለት ይሄ ልጅ ነዉ የገባው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leola369
@leola369 8 ай бұрын
አይገርምም❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
እንግዳዉ ጨዋ ነዉ ማንያዘዋል ግን መረን ነዉ
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 8 ай бұрын
ቃላት የለኛም ከአንደበትህ የምወጣዉ ቃላት ማንንም ልብ ይነካል እመንኛ የተመኛህበት ቦታ ትደርሳልህ
@kedist1978
@kedist1978 8 ай бұрын
ውይ ጠያቂው በጣም ፋራ ነው ባይናገር ይመረጣል ። የራሱን ድምፅ በጣም የሚወድ ሰው ነው መገልፈጡ ምን ሆንኩ ነው ???
@saribelay2404
@saribelay2404 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የሚገርም ታሪክ ነዉ ያለህ።
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 8 ай бұрын
በእውነት መልካም ሰው ትመስለኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-cg5kc6wh1h
@user-cg5kc6wh1h 7 ай бұрын
አንተ ደግና ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ባለቤትህንም እግዚአብሔር ይባርካት የኔ ጀግና
@hiwe569
@hiwe569 8 ай бұрын
32🤔 እሱን እመለስበታለሁ . ኢትዮጵያ ውስጥ ለፍቼ አምሮብኝ መኖር እንደ ሀጥያት ለምን እንደሚቆጠር አይገባኝም .እንደ አህያ ለፍተህ እንደ ንጉስ ካልኖርክ life ❤ጣዕም የላትም😔 ያማረበትን ከምንተች እኛ እዛ ለመድረስ ተፍ ተፍ እንበል ወገን 🚶‍♂️እረ ድህነት የፍላጎት አለመሟላት ስለሚያመጣ ደባሪ ነገር ነው ፈጋለሁ የእረፍቴን ቀን ፏ ፈሽ ስል ይመቸኛል 🥰🤩 ስሩ ፈታ በሉ አለቀ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ተጨዋች እና ኮሚክ ሰው ነው, እርጋታው ያስደስታል::
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 8 ай бұрын
ማንያዘዋል ግን በጣም ትገርማለህ፣ ልጁ በጣም ቁምነገር እያወራህ አንተ እንደው ፈገግ የሚያስብል ነገር እንኳን ቢሆን በትንሹ ፈገግ ይባላል፣ ግን አንተ በጣም ታስካካለህ ምን ያስቃል አሁን ይኼ? ለቃለ መጠይቅ ምንም አትመችም ደግሞ። ባለታሪኩ ወጣት ግን እጅግ እጅግ ግሩምና አስተዋይ እንዲሁም አስተማሪ ነው። እንደዚህ ያሉትን ወጣቶች ያብዛልን። ያውም በ tplf ጊዜ ??? እግዚአብሔር አስመልጦታል እንጂ ❤❤❤❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
ማንአለብህ ቢስቅም የልጅ አነጋገር ስለሚያስቅነው እሱም ተርቦያውቃል ማደሪያ አጥቶ ያውቃል ግን እንደወርቅ ተፈትኖ አሁን ካለበት ቦታ ደርሷል ቢስቅ ቢሞላቀቅም ጊዜ ሰጥቶታል የስልሳ ሚሊየን ብር ወጣት በደሀ አገር ይገርማል አይዞህ በርታ
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 8 ай бұрын
እናቱ አባቱ ከመሞቱ 40ቀን በፊት ነው ህይወትን በአዲስ የጀመረችው ሆኖም የአብዛኛው ሰዎች ህይወት ነው ያስተምራል ገንዘብ በተመለከተ አሁን ብዙዎቻችን ከመጠቀሚያ ውጪ እያመለክነው ነው
@tyke6060
@tyke6060 8 ай бұрын
ጠያቂው ፡ ሳቁ ሲዳብር ፡ የሚስቅበትን ፡ እኮን ፡ አያቅም ፡ ባለታሪኩ ፡ ተባረክ
@belaygezahgn6239
@belaygezahgn6239 8 ай бұрын
አሁን ይህ ታሪክ ምኑ ያስቃል?ከንቱ ወንድሜ አንተ ግን በርታ ነገ ከተራራው ጫፍ እንገናኝ🥰
@melatcode4111
@melatcode4111 8 ай бұрын
በስማም ንግግሩ በጣም እሚገርም ነው ድንቅ ነው ችግሮችን አይቶ ትምህርት ያገኘ ሰው ነው. እንደ ፊልም ነው ያየሁት እንደ ትረካ ነው የሰማሁት ይገርማል ድንቅ መልእክት ነው. ግን ወንድሜ እድሜው ግን ???? 32 ???
@weynitiga8280
@weynitiga8280 2 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ደግሞም አስተማሪም ነው ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነበር አሁንም እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው ፕሮግራም አቅራቢው ማንያዘዋል ግን ገና ብዙ ስልጠና ላንተም ያስፈልግሀል ምክንያቱም እንደው በእመብርሀን ሰው እንደዚህ የሚያሳዝን ታሪክ ሲወራ ምን ያስቃል ያውም እንደዚህ የሚዘገንን ሳቅ ምንም አያስቅም ባለታሪኩ ግን ያራዳ ልጅ ነው ትግስተኛም ነው ምክንያቱም ከ አነጋገሩ ያስታውቃል እኔ ግን ተምሬበታለሁ እናንተስ?💚💛❤️
@netsanettowlde2395
@netsanettowlde2395 8 ай бұрын
ማኒ ስትስቅ ደስ ትላለህ ክብዙ ውጣ ውርድ ብሐላ መሳቅ አለ i am appreciate you bro kip going on
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 8 ай бұрын
እናት ሁሉ እናት አይደለም እናቶች አሉ ለራሳ ክብር እ እናት እኔ እወዳታለሁ እሶግን እሩብ ያህል ፍቅር የላትም ምንም ማረግ አይቻለም ተፈጥሮነዉ 😭😭😭😭😭😭ናምቾት የምታስበልጥ ለምሳሌ የኔ
@zola3464
@zola3464 6 ай бұрын
የእኔም እናት የተረገመችና የጥላቻ እናት ናት 🥺🥺🥺
@hibisttadesse1343
@hibisttadesse1343 8 ай бұрын
ሚኩዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@amytk6095
@amytk6095 8 ай бұрын
ስሚማ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ሀይስኩል ተምሯል ይሄ ልጅ?
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 8 ай бұрын
እኔ የልጁ ታሪክ መስጦኝ ነው እንጂ ሳቅህ እንዴት እንዳስጠላኝ ሳቅ ይኮረጃል በጣም ደባሪ ነህ
@yamtube8790
@yamtube8790 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ይስጥህ ወንድሜ ጠንካራ ሰው ነህ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🤲🤲🇪🇹
@tinaabtew7534
@tinaabtew7534 8 ай бұрын
ታሪኩን ሲነግርህ መሳቅ አይገባም ማዘን አለብህ
@user-fe7yw4rh1x
@user-fe7yw4rh1x 8 ай бұрын
ደስ ሲል ንግግሩ
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 8 ай бұрын
ጠያቂው ሰውዬ ምነው ከሌላ planet እንደመጣ ሰው መገረምና ማስካካት አበዛህ የጋበዝከው ሰው የሚያቀውን የገረመውን ለአድማጮች ሲገልጽ አንተ ነገሩን በፌዝ አይነት እየወሰድክ በሆነ ባልሆነው እያስካካህ ፕሮግራሙን ለዛ አሳጣኸው። comedy ከሆነ የፈለከው ለምን comedian ጋብዘህ ሁላችንም አብረን አንስቅም? እባክህን ሳቅህን ቀንስና የሚለውን እናዳምጥበት።
@kokob1227
@kokob1227 8 ай бұрын
እውይይይይ ስያስጠላ እንዴት ነው የሚስቀው አንደነኛ ቁሙ ነገር እያወራው ምናመጣው እንደዚህ ሳቅ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 8 ай бұрын
ተጠያቂው ኮስተር ብሎ ሲያወራ አነተ ትገለፍጣለህ ሀሳቡን ታስጠፋዋለህ እግዳ ጠርተህ አደህፃን አትሁን 😢😢😢😢
@jesusway3790
@jesusway3790 8 ай бұрын
ወይ ሳቅህ በስመአብ አስተካክል አስካካህእኮ እሱ የልቡን ቁም ነገር ያወራል አንተ ግን ግራ ታጋባዋለህ ዝም ብለህ አዳምጥ ብዙ የሰውን ሀሳብ ለመረዳት ይቀርሀል ካንተ በእድሜ ያንሳል እንጂ የሚበልጥ አይመስለኝም ነገሮች አታጋን
@tigistmekonnen6663
@tigistmekonnen6663 8 ай бұрын
Wow desi yemil Tarik New Melikam Yesira Zemen Yigitemih
@biniman4546
@biniman4546 8 ай бұрын
አንተ ሳትሆን ልጁ ነበር አነቃቂ መሆን ያለበት
@kedist1978
@kedist1978 8 ай бұрын
እንዴ አነቃቂ ነው እንዴ ? እንዲህ አይነት ሰው ?
@biniman4546
@biniman4546 8 ай бұрын
@@kedist1978 እሱ ነኝ ይላል እንግዲህ
@hanasweetsweethane4271
@hanasweetsweethane4271 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ልጅ አገላለጸ ሰርአት አንደኛ ማኔ ግን እደው መረዳት ብትችል ብዙ ባትሰቅ
@gfgv9953
@gfgv9953 8 ай бұрын
ለዚህ ልጅ ችግሬን ከማወራው እራሴው ብችል ይበልጠኛል
@yeshi2661
@yeshi2661 8 ай бұрын
ትክክል
@mytube2450
@mytube2450 6 ай бұрын
😂👍👍👍
@YNESaFekr
@YNESaFekr 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ።ምንም ቢሆን ወልደሀልና በልጅህ ታገኘዋለህ❤ አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 8 ай бұрын
ሳቅክ ረበሸን ተመስጠን እየሰማን በመሀል በሳቅ ታበላሸዋለህ😂
@bizuayehuabebe5665
@bizuayehuabebe5665 8 ай бұрын
i have no word to say : he is a really man, decent and so all . i know the same person like him. and some of his personality is like my husband. for this reason i saw and hear the all story, temesche and seraye teche newe yayehut enam betam asazenekegn geta yasebeh. mane is doing the best and go ahead
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከተጥየቄው ይሁን ድስ ይላል
@honadellak3495
@honadellak3495 8 ай бұрын
ህይወት አንደበቱን አስውባዋለች ድንቅ ንግግር ከውብ አገላለፅ ጋር
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 8 ай бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው ሁሉም ይቀይራል በእምነትህ ፅና!!!
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Egziabeher Ymesgn. Jegna neh.
@henokmolla3538
@henokmolla3538 8 ай бұрын
ፈጠሪ ያሰብከውን ይፈፅመለክ ማአኔ ሰላምእ ይበዘለክ❤❤❤❤❤
@KaluKal-kn3ht
@KaluKal-kn3ht 8 ай бұрын
Benatik atisak lismabet tarikun lisma weyes yeaten sak lishish😢
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 8 ай бұрын
ኢሔ ፖሮግራም እደኔ ጨርሶ ያየው በጣም ብዙ ነገሮች አልፎ ምንም እኳን ባይኖረውም ትዳር መስርቶ ልጅ ወልጇል ተመስጌን ፈጣሪ በሁሉም አይጥልም ባዱ ብንወድቅ በሌላ ነገር ያነሳናል ከሁሉም ያዘንኩት ያያቱ መሞት ባያት እጅ ስላደግሁ ያያት ፍቅር ከናት ይበልጣያ ያየ ሰው ነው ሚረዳው ያቅማችን ብንረዳው ጥሩ ነው ከሱ ውጣውረድ የሒወት ታርክ ብዙ ትምርት ወሰድን❤❤❤❤❤
@likuamsalu18
@likuamsalu18 8 ай бұрын
Man its is good ongoing process. Man keep it up
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
ወላሂ ማንየ የወለደ ያውቀዋል የልጅን ናፍቆት😢😢😢😢
@tigesttakele6452
@tigesttakele6452 8 ай бұрын
እስኪ ዝምብለህ አትሳቅ😎
@fikerblackdiamondonelove3101
@fikerblackdiamondonelove3101 8 ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር መልካም ነው
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 8 ай бұрын
ይኸን ልጅ እተርቪ ማረግ የነበረበት ሰዉ እሸቱ ነበር
@mikiscell6705
@mikiscell6705 8 ай бұрын
ታድላ ምስትክ❤❤❤❤❤
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 8 ай бұрын
ቁምነገር ላይ ምን ያስገለፍጥሃል እረ ልክ አበጅለት
@user-hq5pk8ym2l
@user-hq5pk8ym2l 2 ай бұрын
እሄ ሰዉየ ሁሌም ሲስቅ ሲጮህ ነዉ የማየዉ ዛሬ ግን በጣም አናደደኝ በተለይ ስለ ሰደት እያወራዉ ስደት ላይ ያለዉን መከራና ስቃይ ባይሞክረዉም መረዳት አይከብዲም እዛ ላይ ምንም የሚያስቅ ነገር የለም ብቻ አተጋ የሚመጡት ሰወች ምስኪን ያሳዝኑኛል ባለታሪኮች እሸጋ ሂዱ እሱ ሰዉ ሲከፋዉ የሚያለቅስ ሲስቁ የሚስቅ አዋቂ ጥበበኛ ሰዉ ነዉ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳህ ከቤተሰብህም ጋር ሰላሙን ያውርዳልህ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 ай бұрын
የሚያስቅና የማያስቅ ነገሮችን መምረጥ የማያውቅ እንከፍ። ኤጭ!
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 8 ай бұрын
ማን ያዘዋል ዝም ብለክ አትሳቅ የሜአወራው ትልቅ ቁምነገራ ያለው ነገራነው ይህን አስተካክል
@ethiopianhagere6235
@ethiopianhagere6235 8 ай бұрын
Ewunet sakih zare betam yabesachal techegrek yemitawu alasmeselkm Yasaznal enji ayasikm
@helensema7904
@helensema7904 8 ай бұрын
ሳቅህ ይረብሻል
@newcitycollege6996
@newcitycollege6996 8 ай бұрын
ልጅ የምሩን ነው የሚያወራው አንተ ግን ንግግርህ ሆነ አሳሳቅህ የማፌዝ ነው ብትረጋጋ ጥሩ
@sunset3977
@sunset3977 8 ай бұрын
ድሮስ ደቡብ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 8 ай бұрын
እናቱ ግን የተረገመች ናት ይሄን የመሰለ ልጅ ከውርስ ውጪ አድርጋ እንዲቸገር ማድረጓ እግዚአብሔር የእጇን ይክፈላት አንዱን ከአነዱ ልጅ ማበላለጥ እንዴት ይቻላል
@betibruk2559
@betibruk2559 8 ай бұрын
Anegageru betam des yemil tru lib aleh
@netsanettowlde2395
@netsanettowlde2395 8 ай бұрын
He's realy cool
@SenaitAlemayehu523
@SenaitAlemayehu523 8 ай бұрын
ሚኪ በጣም ደስስስ የሚል የህይወት መራራ እውነት ነው ያጫወትከን ሲኖር ከባድ እንደነበረ አውቃለሀሁ ሲወራ ትንሽ ነው ወንድሜ በርታ ጨዋነህ ኮሜዲ ነህ ታጋሽ ነህ ለእኛ እንድንማርበት ስላጫወትከን ምስጋና ይገባሀል ከፍፍፍ ብለህ ማየት ጸሎቴ ነው በጣም አዝኛለሁ ወርቅ ነህ ከወርቅም በላይ ነህ አሁን አንተ በቀላል ብርአትገዛም መደሀኒአለም ይርዳህ
@fitsumamsalu214
@fitsumamsalu214 8 ай бұрын
Best conversation ❤
@mimitamrat
@mimitamrat 2 ай бұрын
አትሳቅ የምትሉ ሰወች ግን ምናቹን ነው የምያማችሁ ሆ
@amiramitiku-fb2is
@amiramitiku-fb2is 2 ай бұрын
የእዉነት ወንድ ነህ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ጀግና
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 8 ай бұрын
እውነት ነው ሴት ልጆች ስሞ እባካችሁ አታስድባን እድቅማችን እንሁን
@user-ig3iw6ex2k
@user-ig3iw6ex2k 6 ай бұрын
Tinish bitkenisew mesakun betam abezak
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 8 ай бұрын
ማንያዘዋል ፕሮግራሙ አሪፍ ግን ያንተ ሳቅ ኤክስቲርም ነዉ በልክ አድርገው በተረፈ በጣም ነው
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 101 М.
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 13 М.
ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተጠንቀቁ!| እንተንፍስ #9
1:09:35