ጓደኝነትን ከማሪያም

  Рет қаралды 31,643

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

4 ай бұрын

Пікірлер: 104
@RedietNegesse-ry2qd
@RedietNegesse-ry2qd 4 ай бұрын
,ድንግል ማርያም እኮ ከሀልዮ(ከሀሳብ) ከነቢብ(ከመናገር) ከገቢር(ከመስራት) ሀጢአት የነፃች ናት።እና ሊያዉም በዚህ ዘመን ማነዉ ቢያንስ ቢያንስ እንኳን ባንናገረዉም እና ባንሰራዉም ከማሰብ እንደመቤታችን ንፁህ ልንሆን የምንችለዉ?? በደንብ አስበዉ ባቢ በተረፈ አሪፍ ሀሳብ ነዉ በርቱ
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 4 ай бұрын
ምርጥ ቆይታ ነው ሳም ሁሉም ሴት በቃል ብቻ ታምናለች በምቱሉት ሁሉም ሴት አይስማማ ተግባር ሚገዛት ሴት አለች 😊
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 4 ай бұрын
እኔ ተግባርም ቃልም እጅ እና ጓት ናቸዉ ለእኔ መስማት ፈልጋለዉ ማየትም ፈልጋለዉ ምክንያቱም እኔ በቃል እስከሚበቃዉ ነዉ ምነግረዉ ተግባርም የምችለዉን ጥራለዉ በኔ መነፅር ነዉ ማየዉ
@seraye9862
@seraye9862 4 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏 የትዳር አፍቃሪ ነኝ ስለትዳር ተናግሬ አልጠግብም ሀሳባቹ መልካም ነው ትዳር ለሃገር ምሰሶ ናት ትውልድ እንዲድን ትዳር ላይ እንስራ ፡ጽዕታዊ ግንኙነትን በግልጽ ከስብእና ጋር ልንሰራ ይገባል ፡የሴትን ክብር በድንግል ማርያም መመሰልህ ደስ ይላል ለሴት ብቻ ሳይሆን ለሰው ሁሉ የፍጽምናና የቅድስና የንጽህና የባህሬአችን መመኪያ ናት።💚💛❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 4 ай бұрын
እኔደእኔ ነው እኔም ስለ ትዳር ብሰማ ብማር አይሰለችኝም ግን እኮ እማራለው ማግበቱን እፋረለው
@user-kl1uq8zk8u
@user-kl1uq8zk8u 2 ай бұрын
🎉😮😢
@SULTANMURAD-wd2te
@SULTANMURAD-wd2te 4 ай бұрын
ፍቅር በወሪ አሎድም 😂😂ሆደን አይሞላ ፍቅር በቃላት ለኔ እየሳቀብኝ ነው የሚመስለኝ ኖሮ ያሳየኝ።
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn 4 ай бұрын
ሳሚዬ እውነትክን ነው ወንድ እና ሴት ቤስት ፍሬንድ መሆን የለባቸውም ከሆኑም ሁሉም ነገር ልክ አንተ እንዳልከው ነው ሚሆነው ።ይኸው እኔ ከቤስት ፍሬንዴ ፍቅር ይዞኝ መናገር ፈርቼ ማስረዳት አቅቶኝ መጎዳትና ግራ መጋባት ከጀመርኩ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ከሱ መራቅም መናገርም አልቻልኩም ያለሁበት በጣም ከባድ ከመሆኑ የተነሳ አደለም ለሱ ለእህትና ጓደኞቼም መናገር አልቻልኩም ምን እነደማደርግ ግራ ገብቶኛል አንተ ምን ትመክረኛለክ ከቻልክ በቀጣይ ፕሮግራምክ ላይ ትንሽ ምክር ቢጤ እድትለግሰኝ እያልኩ በአክብሮት ጠይቅሀለው🙏🙏🙏🙏🙏
@EdenMengistu-mu6ks
@EdenMengistu-mu6ks 4 ай бұрын
ESu slanchi mn ysemawal?
@Mariam-jw2ys
@Mariam-jw2ys 3 ай бұрын
እኔ ራቂው ነው የምልሽ 😢
@hiwi99
@hiwi99 4 ай бұрын
የባቢ ተከታዮች አላቹ❤
@MillionfikreselassieKets-zp7nu
@MillionfikreselassieKets-zp7nu 4 ай бұрын
መጨረሻ ላይ በተነሳው ሀሳብ እንደኔ ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ እራሱን መቆጣጠር ለሚችል ሰው ይሰራል ሳሚ ባነሳው የስሜት ትስስር እስማማለሁ ለፍቅረኛ የምንሰጠውን የስሜት ትስስር ለሌላ ማድረግ ግንኙነቱን አደጋ ውስጥ ይከተዋል ። ሀሳብ አመንጭታችሁ የምትገልፁበት መንገድ የሚደንቅ ነው ዋውውው
@faizaethiopian2090
@faizaethiopian2090 3 ай бұрын
እኔ የሳሚ ሀሳብ 100% ትክክል ነው የሙስሊም እምነትም ተከታይ እደመሆኔ
@AddisEndalew
@AddisEndalew 3 ай бұрын
አንድ ዘመን የራሱ የሆነ የብርሃን ጨለማ አለው አባቶቼ ዘመን ምቀናው ነገር አለ ማልደው ነገር አለ ምክኒያቱም የኋላ ከሌለ የለም የፊቱ በሚለው እስማማለውው
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 4 ай бұрын
በጣም ነው የወድኩት best friend መሆን ይቻላል ዋናው የልብ ጥንካሬ እና ገደቡን ማበጀት ነው። ፍቅርን በአንድ መንገድ ለሚያስብ ሰው ግን best friend ከባድ ነው።
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 4 ай бұрын
ባል እንጀራህን እንደእራስህ ውደድ I agree with Babi 100%
@yeshiworkerstu
@yeshiworkerstu 4 ай бұрын
ya it is true thank you babi sijemer memeretin yiteyikal bebezu neger yesewu leji yifetenal yan fetena degemo mashenef memereti nw bezih gudayi bezu malet neber mefelegewu eskahun yaltenesa hasab wawu babi 🥰@@SelamawitAssfaw-fn3jd
@faizaethiopian2090
@faizaethiopian2090 3 ай бұрын
አይ ሰው የፈጠረን አሏሁ ሱበሀኑ ወተአላ ከባላችሁ ወጭ ለሌ ወንዶች ተሸፈኑ የተባለው ለምን መሰላችሁ አ ምክንያቱም ከኛ በላይ አፈጠጣረችንን እና ማንነታችንን በደብ ስለሚያውቅ መሰለኝ ብቻ
@itsselam4495
@itsselam4495 4 ай бұрын
Wow, he has a beautiful mind 😍. The way he looked up things surprised me.
@user-ee5ws1xo7b
@user-ee5ws1xo7b 4 ай бұрын
በጣም ገቢ ሀሳብ አግቼበታለሁ ከትዳር በኋላም ቤስት ፍሬድ ቢኖር መኖሩ እደኔ አመለካክት ጠቃሚ ነው ያስፈልጋል ባይ ነኝ
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 3 ай бұрын
ላንች ጥሩነው ግን ለኑሮሽ ተፅኖ ያደርሳል አይረዳሽም የኑሮ አጋርሽ እኔም አሳብሽን እደግፈዋለሁ ደግፌውም ወድቄያለሁ 😢😂😂
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 4 ай бұрын
በቃ ሴትና ወንድ ቤስት ፍሬንድ መሆን አይችሉም በሁላችንም የደረሰ እምነት ነው እኮ ።የሳሚ ሃሳብ ይገዛኛል ።
@TGST645
@TGST645 4 ай бұрын
ስታምሩ❤ ምርጥ ሀሳብ ነው በርቱ❤
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 4 ай бұрын
በመልካም ነገር ላይ በርቱ። እናመሰግናለን!
@FgjjHsgf-dd3uz
@FgjjHsgf-dd3uz 3 ай бұрын
ባቢ እናመሠግናለን ምርጥ ቆይታ ነበር ሳይሸለች የሚዳመጥ መልክት ነበር እግዚያብሔር ያክብርልን እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 4 ай бұрын
በጣም ❤ይመችኛል ልጁ በርቱ❤
@alfuhyru6122
@alfuhyru6122 3 ай бұрын
ወይኔ ዳስ ሰትሉ በውለታቹም ምርጥ ትምህርት ታማርኩ ❤❤
@user-fr8dd4gr3e
@user-fr8dd4gr3e 4 ай бұрын
አረ ሁሌት ምርጥ ሰዎች ወላሂ ስወደችው❤❤❤
@user-oj7ho3pf7f
@user-oj7ho3pf7f 3 ай бұрын
Babi bexam naw miwedik ye inatin simet tawqale inameseginalen nurilign ❤❤❤
@EduEyob-td6sm
@EduEyob-td6sm 3 ай бұрын
አሪፍ ቆይታ ነበር ግን በድጋሚ ተገናኝታችሁ መጨረሻውን ባቅ ደስ ይለኛል
@user-rn5qk3ft8t
@user-rn5qk3ft8t 3 ай бұрын
ቤስ ፍሬንድ መኖር የለበትም ከሳም ጋር ነኝ❤
@Habeshawit011
@Habeshawit011 4 ай бұрын
ያቀረብካቸውን አብዛኞቹን አይቻቸዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት በርታ❤ እንደዚ ደግሞ የሀሳብ ሙግት( ክርክር ሲኖርበት ደስ ሲል የበለጠ ያምራል 😊 ሳሚ ያነሳኸው ሀሳብ ተመችቶኛል በሴትና በወንድ መቀራረብ ላይ ያለ መሳሳብ የተፈጥሮ እንጂ የመቻልና ያለመቻል ጉዳይ አይደለም ። ደግሞ ሁሌ ከወንዶች በኩል ስለሚታይ ነው እንጂ ከሴቷም በኩል የፍቅር ስሜት ሊፈጠር ይችላል ። አብሮን የሚሆን ፣በምናደርገው ነገር ላይ የሚደግፈን ፣ እንደምንችል የሚነግረን የሚሳየን፣ ሀሳባችንን የሚጋራ ሀሳቡን የሚያጋራንን ሰው አለማፍቀር አንችልም እኛ ሴቶችም እንደኔ ይህ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ፣ልክ እንደ መሬት ስበት😊
@akiyabogale8893
@akiyabogale8893 4 ай бұрын
tebararek wedaje tebarek ymr fetari bante yenageral
@seada9327
@seada9327 4 ай бұрын
በእዉነት ባልና ሚስት ሀሜት አይደረግም ልክ ናቹሁ ሳሚቾ ባለፈወ ምን ሰማሁ የሴት ጓደኞቸ ጓደኛ ነዉ ዱባይ መጥቶ ነጋዴ ነገር ነው እና ሚስት ዳሩኝ ሚስቴ እንዲዚህ እንደዚያ ነች እያለ ለነሱ ያማል እሷ ሀገር ቤት ባል አለኝ ብላ እየጠበቀች
@nefisamahmud
@nefisamahmud 3 ай бұрын
ባቢ እየሞገተለት ያለዉ ለ ቤስት ፍሬንድነት አይደለም ገለጻዉን ካስተዋልን ለ ጓደኝነት የምንሰጠዉን እንክብካቤ ነው፤ ይህ ደግሞ ሳሚም ሚስማማበት ነው። የሳሚን ሃሳብ ለመረዳት የ ቤስት ፍሬንድን ምንነት በደንብ መረዳት ያስፈልጋል፤ ነገሩን ይበልጥ ሚረዳው ደግሞ የፍቅር ኝኙነት ወይም ትዳር ዉስጥ ያለ ሰዉ ነው።
@AbduBey1520
@AbduBey1520 4 ай бұрын
እንደኔ ሴት ልጅ ለወንድ best firend መሆን አትችልም። ምክንያቱም እኛ የሰው ልጅ እስከሆነን ድረስ መሸነፋችን አይቀርምና ።
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 3 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ❤❤❤ይደገምልን የባቢ ምክር
@Etech1616
@Etech1616 4 ай бұрын
You can find friendship out side romantic relationship , but you cannot form physical intimate relationship(i can't even think about it) outside romantic relationship[its expensive to find even]... as a Christian also as a girl(unless she go for money). So forming best friend relationship with opposite sex possible and very helpful to know about man and woman in general
@sebleyic7667
@sebleyic7667 Ай бұрын
ዋውዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 4 ай бұрын
ሁለትምርጦችእኳንበሰላምመጣችሁ❤❤❤❤
@user-nz4ms1hp5k
@user-nz4ms1hp5k 3 ай бұрын
❤❤Swedachihu Maryamn Yene Enkuwechi❤❤
@user-em3ny9go6j
@user-em3ny9go6j 4 ай бұрын
ሀሪፍፕሮግራምነዉበርቱ
@bouzalabouzala7326
@bouzalabouzala7326 4 ай бұрын
Babiya wow astesasbk des yelal ❤
@AzebMeasho
@AzebMeasho 3 ай бұрын
አኛ ሴቶች ወይም ወንዶች የ አረዳድ ችግር ነዉ መወለድ ምን ድነዉ ይባል የለ ወንድሜ ን ማፍቀር አልችልም ያ ሰዉም የሰጠሁት ቦታ የሱን ያክል ልሆን ይገባል ያኔ አሱም አህቱን ማፍቀር አይችልም ስለዝ አሳም ይሄን ቦታ ለ ጋደኛዋ መስጠት አለባት አኔ የ 2 ዓመት best friend አለኝ ሁለታችንም በዚ ሃሳብ አንስማማለን best friend መሆን ይችላሉ
@senatolera9855
@senatolera9855 4 ай бұрын
Part 2 yeketil yemitilu❤ Ene part 2 yeketel bay negn Altegebkum😅😊
@RahelHadish-xp8jr
@RahelHadish-xp8jr 4 ай бұрын
Babiye yehgna mekari wendm gena bzu tseraleh twld mekrest tchilaleh bertalgn yena tnkarea
@user-sl9vs3gj4e
@user-sl9vs3gj4e 3 ай бұрын
Amen.3
@user-pm3nb7of9r
@user-pm3nb7of9r 4 ай бұрын
Jeles siberetek chirash edel aysetim man😂😂 yeteteyekewin lemeredat enkuan fikadegna adelem😅
@hdhd2473
@hdhd2473 4 ай бұрын
Enkan Gabezekelen 🙏🙏yemakeberew Lij
@almaze214
@almaze214 3 ай бұрын
ሁለት እቁወች አቦ ተባረኩልኝ
@tigistbekele7862
@tigistbekele7862 3 ай бұрын
Wow❤😇🙏
@whsbbabwb39
@whsbbabwb39 4 ай бұрын
ዋውው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hayim12
@Hayim12 4 ай бұрын
ስንት አስተዋይ አለ❤ በፈጣሪ
@HappyFlipFlops-rn6vn
@HappyFlipFlops-rn6vn 4 ай бұрын
ሣሜ በርታልን ግን በግል የምክር አገልግሎት እፈልጋለሁ 😢
@user-mq9zo8gp2q
@user-mq9zo8gp2q 3 ай бұрын
tekekel samiye
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq 4 ай бұрын
የፈለገ ቢሆን የሴትም የወዲም የሆነ ሠአት ክፍተት ቢፈጠር መግባቱ አይቀርም ስለዚህ ለፍቅረኛሞችና ለባለ ትዳሮች የጠለቀ የልብ ትስሥር መኖር የለበትም ብየ አምናለሁ
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 ай бұрын
ahun gena ye liben bahir nw yetenagerligne gn chegru yemirda sw yelm hul gize yetesebr lib bicha hulum godito yemihed nw 😮😊😊😊
@tigistsinno5110
@tigistsinno5110 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ErmiyasMechal-fk9xm
@ErmiyasMechal-fk9xm 4 ай бұрын
asabu yegebaw aymeslegnm😂😂
@user-jm4gg6ne6n
@user-jm4gg6ne6n 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-tw5we3fo9u
@user-tw5we3fo9u 4 ай бұрын
Babey aglaleteh yeleyal eyetah yelayal
@user-ii9oo3wg9t
@user-ii9oo3wg9t 4 ай бұрын
@user-pq1vn8ej9t
@user-pq1vn8ej9t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hjffggjjgggjyg8831
@hjffggjjgggjyg8831 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq 4 ай бұрын
ሳሚ እኔ ባተ ሀሳብ እስማማለሁ
@user-dp7cn1xq4d
@user-dp7cn1xq4d 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@galzamgal7940
@galzamgal7940 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@RahelTesfaye-co4cj
@RahelTesfaye-co4cj 4 ай бұрын
የአሁኑ መሪማ የሚሄድበት ቀን ነዉ የናፈቀን
@Etech1616
@Etech1616 4 ай бұрын
የሚመጣውንስ ለመቀበል ተዘጋጅተሻል
@selamandualem3820
@selamandualem3820 4 ай бұрын
Simeslegn babi best friend n ena friend n leytek yawekh aymeslegnm 😊
@user-tv3ym6kw9g
@user-tv3ym6kw9g 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 4 ай бұрын
ሳሚሻ እና ባቢ ❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rw6yd8tz4g
@user-rw6yd8tz4g 2 ай бұрын
Betam des mil hasab neber dgami btawerubet gn des ylegnal
@munaofficialfmh8820
@munaofficialfmh8820 4 ай бұрын
እረ ላሽ ስለ ፍቅር ይሻለናል ፖለቲካ ይብራብን 😅
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@BetelhemAdane-gd1ft
@BetelhemAdane-gd1ft 3 ай бұрын
Swdacuhi ❤❤❤❤❤
@whsbbabwb39
@whsbbabwb39 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 4 ай бұрын
በፍቅር እጅግ ከመጎዳቴ የተነሳ ስለ ፍቅር መስማት እንኳ አልፈልግም
@MillionfikreselassieKets-zp7nu
@MillionfikreselassieKets-zp7nu 4 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ምንም ችግር የሚመጣው ሊያጠነክርሽ ነው ካስተዋልሽው ላንቺ ያለው ደግሞ የትም አይሄድም ስለማይጠቅምሽ ይሆናል የቀረብሽ stay strong
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 4 ай бұрын
@@MillionfikreselassieKets-zp7nu እስኪ ይሁን
@tsitube5713
@tsitube5713 4 ай бұрын
ቆይ ማን ነግሮክ ነው የኔ.......
@selamlove1913
@selamlove1913 4 ай бұрын
Yewenat lene Telahel babi zare yene yehulgeze Teyake new yemaleskilegn ene b Best friend Amenalew le fikiragney beyew Godagnochan Matew Alchilem kesu befit enasu new yemawkechow lene betam telike waga Alechow godagnocha Samiye anten betam new yemiwede Arif Arif nager testamirale enamesagenale
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 4 ай бұрын
የኔ አስተዋዮች ስዎዳችሁ በሬቱ
@sarinatube5630
@sarinatube5630 3 ай бұрын
እንዳንተ ዓይነትባል ቢኖረኝ ብዪ ተመኘሁ😋
@hayathayat6918
@hayathayat6918 3 ай бұрын
ዘዲሮአስተማሪበዛግንቺግሩአልተቀርፉም
@Rozi199
@Rozi199 3 ай бұрын
እኮ
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 4 ай бұрын
ባቢ ሳያውቀው ፍቅር ይዞታል ማለትነቅ 😊😂
@user-em3ny9go6j
@user-em3ny9go6j 4 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂
@Zion338
@Zion338 3 ай бұрын
I really like this podcast but you guys took too long speaking about being best friend with different genders it works for some peoples and not for others it only depends on how you handling the relationships not need to be an argument
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 4 ай бұрын
የወንድ ቤስት ይቻላል
@whhagggsgegehiwifkrr5741
@whhagggsgegehiwifkrr5741 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው❤❤
@user-pu4zc5jx8e
@user-pu4zc5jx8e 4 ай бұрын
አዎ በሃሳብ መሞገትጥሩነበር ነገርግን ሃሳባችሁ በጣም ተራራቀ ነው
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ እውነት የሆነ ገንቢ ውይይት ነው❤❤❤❤❤❤
@sarahailo-zg8pr
@sarahailo-zg8pr 3 ай бұрын
አማርኛ ፊልም ካካ ነው 😂
@Weleteselase-cn6hw
@Weleteselase-cn6hw 4 ай бұрын
Part 2 gedeta nw 😮😮😮
@user-pu4zc5jx8e
@user-pu4zc5jx8e 4 ай бұрын
ዮሴፍና ማርያም ቤስት ፍሬድ አልነበሩም እጮኛ ነበር ከክርስቶስ መወለድ በኃላ ተጋብተው በጋብቻ ኑረዋል ልጆችም ወልደዋል መፅሃፍ ቅዱስ ማበብ ጥሩ ነገር ነው ወንድና ሴት ቤስት መሆን አይችሉም ።
@Rozi199
@Rozi199 3 ай бұрын
በትንሹ ዋሹ😂
@BanchiBadege
@BanchiBadege 3 ай бұрын
Betam yichilalu kamenibet yemaychali neger yelem.
@fregt5276
@fregt5276 3 ай бұрын
@serawitgot1645
@serawitgot1645 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
በተገፍውበት ቦታ አሸናፊ መሆን ፈልጋለው :- መልካም ቆይታ  ከ ሰሙቲ ጋር
1:05:15
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 21 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 45 М.
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
Amazing 3 iPhone Trick Shot
0:32
That's Amazing Shorts
Рет қаралды 70 МЛН
Не уступила место беременной и начались роды 😮
0:49
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,1 МЛН
Заботьтесь о любимых❤️🫶🏾 инст:sarkison7
0:58
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 2,9 МЛН
Funny Escalator #katebrush #shorts
0:11
Kate Brush
Рет қаралды 3,8 МЛН