በነፃነት ነው ሰው የሚሸነፈው.... ላንተም....ላንቺም.....Ahadu podcast

  Рет қаралды 63,832

ahadu media

ahadu media

8 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 437
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383
እኔም አልፍልግሽም.ተብዬ😢በዙ.ለፍቸነው.የድንኩት❤እግዚአብሔር ይመስገን ላስተመር🎉ሲፍልግ😊ቆጠጥ🎉አድርጉነው❤አሁን🎉እግዚአብሔር ይመስገን እንዱውም አልፍልግሽም🎉ሰላለኝ።አመስገናዋአለሁ❤መስመሰሉ.በዝቱበትነው😊ግን ውድቸ ያልፋል🎉እኔ አልፍልኛል🎉እኔ ያልፍኩብትን።ብነግራችሁእኮ በጣም😢ታዝናላችሁ😊ግን ያልፍል😊ብፊት ልምንድነው ይህንን ያልኝ።ምናም አያልኩ.እራሴን ሳስጨንቅ😊😊😊❤ነበር።አሁን።እንድዚህ ላመሰግነው😢
@SihanS-ln2vm
@SihanS-ln2vm
እኔ ያጋጥመኝ ለትዳር ብቁ አይድለሺም ካለኝ ብሆላ ሁለት ወር ቆይቶ ይቅርታ በስአቱ ተናድጀ ነው አለኝ እኔ ግን ባይ ወዳጅ ነግ ድጋሜ ስትናድድ አልፍልግሺም ልትለኝ ነው ብየ ብልክ አርኩት ግልግልልል
@mimiberket3575
@mimiberket3575
ኪራ በውነት ከኔ ሂወት ጋ እያንዷንዷ የተናገርከው ነገር ገልፀከዋል ። እኔ ለአንድ አመት አብሮኝ የነበረ ጓደኛ ነበረ እና አመት ሙሉ አብረን ስንኖር ሁሌም ጭቅጭቅ ነበረ እና እሱም አንተ ገልፀከዋል ሴቶች ቺት ሲደረግባቸው ይታወቃቸዋል ብለሀል እና ይታወቀኛል ከዛ ስናገረው ለምን ትናገሪያለሽ በቃ ሁሌም ትጨቀጭቂኛለሽ ይለኝ ነበረ እንደዛ እያለን በጭቅጭቅ አመት አሳለፍን ። እና ደሞ ሌላው የመጨቃጨቂያ ርእስ ደሞ ጊዜ ስጠኝ አልሰጥም ነበረ እና በቃ ብሎክም አደርገው ነበረ ከስልኬ ከዛ ብሎኩን አንስቼ እጨቃጨቅ ነበረ ከዛ አንድ ቀን ከወር በፊት በቃ ካንቺ ጋ በእንደዚህ አይነት መቀጠል አልችልም ከዚ በኋላ እኔም የራሴን ሂወት ኖራለው አንቺም የራስሽን ሂወት ቀጥይ አለኝ በሰአቱ በጣም አመመኝ ህመም አይገልፀውም ምንም አላልኩም አሺ አንተ ወስነህ ካልክ ሂድ ይቅናህ ብዬ አልኩት ከዛ ብሎክም አላደረኩ ምንም ነገር ከዛ በኋላ አልደወልኩ አላወራው ዝም ብዬ ራሴን ማስታመም ጀመርኩ በቃ ይሄ ሂወት እዚ ድረስ ነው በቃ ብዬ ራሴን አሳምኜ ስራዬን እየሰራው መኖር ስጀምር አልፈልሽም ብሎ የሄደው መደወል ጀመረ እና ናፈቅሽኝ ለምን አንገናኝም እያለ ቴክስት ይልክልኛል እና ያንተን ቪዲዮ ላይ መልሶቹን አገኘው እና tnx በርታ ጭራሽ ለካስ እያልኩ ራሴን ይበልጥ አበረታታው
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116
አልፈልግሽም ወይም አልፈልግሕም ማለትኮ በእውነት ጠንካራ ያደርጋል መገፋት ዋጋ አለው ታግሶ ላለፈው ይበልጥ ሕይወት እዴት እደምጣፍጥ ተመስገን ተገፍቼ አልፌ የዛሬዋ ሕይወቴ ጣፍጭ ናት አምላክ ይመስገን❤
@user-fq1cn6lp1x
@user-fq1cn6lp1x
በጣም ከባድነው አልፈልግሽም መባል እደሚወድሽ ሲነግርሽ ከርሞ ባድት ቅፅፈት አልፈልግሽም ሲል ልብይሰብራል ኡፍፍ የኔ ሂወት ነወይ ይሄ ግን ላለማልቀስ እየሞከርኩነው ህመሜን በልቤ አፍኘ ለመያዝ እየሞከርኩ ነው ብቻ አልሀምዱ ሊላህ አላህ የስራውን ይስጠው ልቤስብር ብር ብሌል
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu
የኔ ባለቤት ስደት ሁኛ ሳንጋባ ነው የተሰደድኩት ግን ስድስት አመት ጠብቆኛል እኔም አልገፍውም ከወደደኝ ይጠብቀኝ ብየ አሁን አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባል ሁኖልኛል
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x
እኔም ካገባሁ ገና 3 ወሬ ገና ግን ገዘብሽን እየሰራሽ ካላመጣሽ እፈታሻለሁ አለኝ እኔ ደግሞ ከፈለክ እኩል እናደባልቅ ወይንም እየሰራን አጠራቅመን እኩል እናደባልቃል ብለውም እሽም አላለኝ ሁሉንም ደመወዝሽን ካለመጣሽ እፈታሻለሁ አለኝ ጥርግ በል ከፈለክ አልኩት ባሁኑ ዘመን ብር ብቻነው የሚፈልጉት ዎዶች
@user-tq3jy3mv4p
@user-tq3jy3mv4p
እኔማ ስደውል አያነሳ ቴክስት አይመልስ አውቆ አይደውል በመጨረሻ ካሁን በሀላ አብቅቶል አልኩት ሀሳብ አይግባሽ መገድን ጨርቅ ያርግልሽ አለኝ ሰድቤው ስለነበር ይቅርታ አልኩት ብሉክ አረገኝ አይ ሰው ሰውኮ ያልተነበበ መጸሀፍ ነው
@netuhaba7898
@netuhaba7898 7 сағат бұрын
እኔ ደሞ አምስት አመት ሙሉ ባሌን አልፈልግህም ልቀቀኝ ብለዉ አልፈታሽም ብሎ ተቀምጦ ከርሞ አሁን በፋኖ ህግ ከሶኝ የአምስት አመቱን ገንዘቤን ከኔ ቀምተዉ ለሱ ሰጡት አልሀምዱሊላህ ያልፋል😢😢😢
@Berhelilay
@Berhelilay
እኔ 9አመት በስልክ ብቻ እናወራ ነበር እስዎ ውጭ ናት መጨረሻ ስጨንቀኝ ፍቅርዋ ነገ ርካት እንደ ወንድሜ ነው እምወድህ አለችኝ እንደ እህት ህ እየኝ አለችኝ እና እናትዋ ዶሞ ቱኑሽ ታግዘኝ አለች ከበደኝ ብሪክ ለማረግ
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373
እድው በእግዚአብሔር ልለምንህ የዋህ አፍቃሪ ለሆኑ ሴቶች ቶሎ ለሚወዱና ለማፍቅሩ ለማይርሱ ሴቶች በለቅሶ ራሳን ለምትጎዳ 😢😢😢
@liliyoyo2901
@liliyoyo2901
ይሄ ፕሮግራም ከምንም በላይ ሃሪፍ ነው ቀጥሉበት ❤
@zainabzainab-jf1gb
@zainabzainab-jf1gb
በኔ ህይወት ያለፈ ነው እወነትህን ነው እኔ እወደዋለሁኝ እሱ ግን አሰመሳይ ነው አሁን ወደራሲ ተመልሻለሁ አልሀምዱሊላህ ወዲሚ ጡሩ ምክረ ነው በረታልኝ🎉🎉🎉🎉
@wengelab-zt6ln
@wengelab-zt6ln
ሊቅ ነህ! የምታወራው ነገር እየገረመኝ ነው የሰማሁህ እኔ ያለፍኩበትን አቋም ነው እያወራህ ያለኸው ግን አውሪ ብባል በእንዲ ቋንቋ መግለፅ አልችልም አገላለፅህ ደስ ይላል like!
@liliyoyo2901
@liliyoyo2901
ሁላችንም በዛች ግዜ አልፈናል አልፈልግሽም አልፈልግህም የተባልንበት ግዜ ጠንክረን ያችን ግዜ አልፈናል ለነሱም እግዛብሄር ጥሩ ኑሮ ይግጠማቸው😊
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t
ወንዶች ሲቀርቡ ያስመስላሉ በሁለት ማሊያ ይጫወታሉ ሰውን ወደ መስመር ያስገቡና ሰው ይጎዳሉ
@sebleyic7667
@sebleyic7667
ኪራዬ ግን ስለሁሉም ማነው የሚነግርህ ማለት እድሜ እንዳላስተማረህ ሀቅ ነው ምክንያቱም የኔ ታናሽ ነህ እና ከላይ ነው ወይስ በትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ የእውቀት አድማስህን ያስፋልህ
@habiba3933
@habiba3933
በትክክልል ወላሒ ሤቶች ቆፍጠን በሉ ❤❤የምን ልመና😊
@hanadangchewe596
@hanadangchewe596
ሴቶች ወንዶች አልፈልግም ካሉሽ በቃ አራት እግርህን ብላ ብለሽ መሔድ ነው እዬዬ ብትይ የምታተርፊው ነቀት ነው አለቀ
@abc12452
@abc12452
በጣም ትክክል ነህ እኔም በጣም እየተዋደድን የተለያየዉት ሰዉ አለ ግን በቃ አብረን መሆን ስለማንችል ተለያየን ግን እንዳልከዉም ፎቶዉን ቴክስቱን ቶሎ አላጠፋዉም ግን ስልኬ ውስጥ በመኖሩ ምንም ነገር አልፈጠረብኝም እሱ ኖርማል ሊያወራኝ ፈልጎ ነበር ግን አናዉራ አልኩት አቆምን እግዚአብሔር ይመስገን ሕይወት ይቀጥላል እሱም ኑሮዉን ይኑር እኔም ኑሮዬን እኖራለዉ አበቃ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!!
30:16
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН