ህዝብ እንደጎርፍ የተገኘበት የአስፋው መሸሻ የቀብር ፕሮግራም || Asfaw meshesha funeral

  Рет қаралды 735,115

Abugida Entertainment

Abugida Entertainment

6 ай бұрын

ህዝብ እንደጎርፍ የተገኘበት የአስፋው መሸሻ የቀብር ፕሮግራም || Asfaw meshesha funeral
Follow us on
IG - abugida_enterta...
Tiktok - vm.tiktok.com/ZM8hF5TC9/
Tags:- asfaw meshesha,asfaw meshesha funeral,asfaw meshesha ebs tv today,asfaw meshesha ebs,አስፋው መሸሻ,የአስፋው መሸሻ ቀብር,አስፋው መሸሻ የቀብር,seifu on ebs,ebs tv

Пікірлер: 975
@lili-of7qm
@lili-of7qm 6 ай бұрын
በስልክ.የምትቀርፁ.ሰወችግን.እጃችሁ.ይሰበር😭😭😭😭💔💔
@user-vn9dw2kp9m
@user-vn9dw2kp9m 6 ай бұрын
አሜን ማርምን በጣም ይስፍራል ሰርግ መሰላቸሁ ምድር ደነዝ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 6 ай бұрын
እያለቀሰች የቀረፀችው ሴትዮ 😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
እረ አሜን ይሄ ቆሻሻ ትዉልድ ነዉር የማያዉቁ የሱን ቀን ይስጣቸዉ ለወሬ እንዴት ሰዉ ይሄዳል ለዛዉም ወንድ ወረኛ
@user-dn6fe5hi8z
@user-dn6fe5hi8z 6 ай бұрын
Betam balege nachew
@Feruzaahmed-pl7vl
@Feruzaahmed-pl7vl 6 ай бұрын
​@@Hy-zh6es😂😂😂
@lidujesuse910
@lidujesuse910 6 ай бұрын
እንባ ሰውን ከሞት የሚመልስ ቢሆን ኖሮ ዛሬ አስፊቲ ይመለስ ነበር ነብስህ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ የሁልጊዜም መልካም ሰው መቼም አንረሳህም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ባይ አስፊቲ😢😢😢😢😢
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 6 ай бұрын
ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን። ነፍሱን በገነት ያኑርልን አምላክ ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን።
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
ጨካኝ ነዉ ሞት እህህህህህህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም ለሁሉም መፅናናትን ይስጥልን ነብስህን ይማረዉ አስፍዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samira7639
@samira7639 6 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 6 ай бұрын
ገንአልተቀበረም አይድለ😢😢😢
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 6 ай бұрын
ሞት ጨካኝ ሆኖ አይደለም እኮ መወለድ እንዳለ ሞትም አለ።።።ግን ቀን አታል ሆኖ ነው።አሰፍዬ ኡፍ ያማል መለያየት ዳግም አለመገናኘት ።።ሃዘን ማብዛት የለብን ሩጫውን ጨርሶ ሔደ በቃ።ህክምና የማያድየው የነፍስ መነጠቅ።ነፍስ ወደፈጣሪዋ ስጋም ወደአፈሩ ይሆን ዘንድ ተፅፏል
@user-cz4ug2kq3i
@user-cz4ug2kq3i 6 ай бұрын
ጃፒዬ ግራ ገባው 😭😭😭😭እናትም አባትም ሆኖ ያሳደቀውን ብርቁን ጀግናውን የዋውን እሩሩውን አባቱን እያየው እየሸኛው ነው😭😭😭😭😭እኔ ልቃጠልል አምላክ ብርታቱን ይስጥ
@rachelclavier9421
@rachelclavier9421 6 ай бұрын
Betam enem leju asazenegne 😢😢😢😢😢
@adinasrat2411
@adinasrat2411 6 ай бұрын
ኑሮ ተወዶ ሰው የረከሰበት ዘመን አስፍዬ የኔ አባት ነፍስህ በገነት ትረፍ
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 6 ай бұрын
እኛ በስደት በአረብ ሃገር ያለን የመዳም ቅመሞች ሲከፋን ኢቢኤስ አስፍቲን እያየን እንስቅ እንዝናና ነበር ድብርታችንን በአንተ ነበር የምናሳልፈው 😢😢😢😢😢 የሳቃችን ምንጭ ነበርክ😢😢😢 ነፍስህን በሰላም ትኑር ለሁላችሁም መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢😢
@user-du4qb3tq6t
@user-du4qb3tq6t 6 ай бұрын
በጣም😭😭
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 5 ай бұрын
😢
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix 6 ай бұрын
አስፊቴ መታደልነው ህፃን አዋቄውን ያስለቀስክ በሁሉም ልብ የነገስክ የነቡቡ ደግ ነፋስህ በሰላም ትረፍ የሁላችን አባትነበርክሁሊም በልባችን ትኖራለህ❤❤❤
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 6 ай бұрын
ሀዘን ይበቃል ሁሌም የማይረሳ በደግነቱ የሚወደድ ነው ሀዘን በልባችን ውስጥ ነው ያለው ለሱም ብዙ ለቅሶ አያስፈልግም ለሁሉም ቤተሰቦቹ ለልጁ ለሥራ ባልደረቦቹ ለጠቅላላ የኢትዮጽያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን በጽሎት አስቡት እኛ ከአፈር ነው የተፈጠርነው ወደ አፈር እንመለሳለን ።
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 6 ай бұрын
ነብስ ይማር አስፊትዬ የኔ ሆደቡቡ የዋህ😭😭😍😍🙏🙏እግዚአብሔር ነብስህን ከደጋጎቹ ጋር ያኑራት 😍😭😭🙏🙏
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 6 ай бұрын
ልጀሰለቀሰየምደረሰነወየመሰለወ።አባቴንበሰደትነወየአጣሁትሀልጌዘምለቀሱነወ
@Almiab
@Almiab 6 ай бұрын
ayzoshe yena enat nbshwen ftare ykbellen ​@@hayathayattadese9518
@kidist1955
@kidist1955 6 ай бұрын
ኣሜን ፫🙏🙏🙏
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 6 ай бұрын
በእውነት እንዲህ ክብር ለሰጣችሁት ክብር ይገባቹሀል አስፋው መሸሻ ትልቅ ሰው ህዝብን ያከበረ ተናፋቂ እና ተወዳጅ ነበር ነፍስህ በአጸደ ገነት ያኑርልን
@gutamesele5604
@gutamesele5604 6 ай бұрын
አስፍዬ ደጉ ሰው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው:: ለመላው ቤተሰቡ እና ለኢቢኤሶች የስራ ባልደረቦቹ በሙሉ ሀዘናችሁ ጥልቅ ነው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ!
@SOLOMONWSILASE
@SOLOMONWSILASE 6 ай бұрын
ነብስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርው ደግሰው ፡፡
@hawatube4864
@hawatube4864 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በቃ ቻው አስፍየ 😢😢😢😢😢 አይኔ ብቻ አይደለም የለቀሰው ልቤም ነው 😢😢😢😢😢 ተሰፈሰፍኩልህ😢😢😢😢😢 ምን አለ ባላወኩህ😢😢😢😢😢 ተቃጠልኩ ሞት ፈርድ ነው ግን ደግሞ ለደግ ሰወች ይፈጥናል 😢😢😢😢😢😢
@user-mh5rb1mj5g
@user-mh5rb1mj5g 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@Samiraderebe
@Samiraderebe 6 ай бұрын
ሰደቅ እረሱል ሰለለሁ አለይ ወሰለም ሴት ቀብር አትሂድ ጫጫታቸው ዝም ብለው አያለቅሱምዴ
@user-ku8pq8rr9h
@user-ku8pq8rr9h Ай бұрын
Sallalahu Aleyhi Wasalam Habibi Ya Rasoolallah ❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
አስፊቲ ነብስህን ከደጋጎቹጋ❤❤❤፣ የሕዝብን ፍቅርና የሐገርህን አደራ ለንዋይ ማለትህን ከንዋይ ደበበ ስሰማ አለቀስኩኝ😢😢😢 እናመሰግናለን እኛም እንወድሐለን ወንድምዬ❤❤❤❤
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 6 ай бұрын
አስፍቲ ነብስህን ይማረው የኔ ደግ ቡቡ ሰው መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነው ለቤተሰቡ እና ለመላው ወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 6 ай бұрын
እናንተሥ አልቅሳቺሁ አፈር አለበሳቺሁት እኛ በሰዉ ሀገር እንባቺንንኳ በነፃነት ማፍሰስ ያልቻልነዉ ይብላኝልን ኡፍፍፍፍፍ እኔ ብደብቀዉ ፊቴ እየተናገረ ተቸገርኩ
@nefisasemane
@nefisasemane 6 ай бұрын
Eneme edited negh Ken demeter yekerale beza laye alqash negh man endagre makqse yemanchlbet esre bet
@angaroemebet527
@angaroemebet527 6 ай бұрын
አይዞችሁ በርቱ እመቤቴ ማሪያም ፅናቱን ትስጣችው ትስጣችው አይዞችሁ በርቱ ወንድማችንንም በዓፀደ ገነት ያኑርል
@user-fk2nu5iv2g
@user-fk2nu5iv2g 6 ай бұрын
አስፊቲ ውድ ወድማችን ነፍስህ በአፀደገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ መጽናናትን ይስጥልን ።
@GirumgebreGg
@GirumgebreGg 6 ай бұрын
አስፊቲ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው የድሀ አባት ብትለየንም እኖድሀለን
@liyuworkabebe3608
@liyuworkabebe3608 6 ай бұрын
አሰፈተ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረው። ከደጋጎቹ ከአብርሀምና ከይሳቅ ጋር ያስቀምጥልን።
@AminatGeta12
@AminatGeta12 6 ай бұрын
አይ በጣም ያሳዝናል ግን የሆነ ነገር ያልገባኝ መቃበሩ እዴ በጣም ይቅርታ በትህትና የምታውቁ መልሱልኝ ለምንድነው ከመሬት የማይቀበረው ማለት በክርስትና ሀይማኖት ከመሬት ተቆፍሮ አይደለም እዴ የሚቀበረው እኛ አፈር ነን ወደ አፈርም ተመላሾች ነን ግን ከዝህ መቃበሩ ለኔ አድስ ነገር ነው የምታውቁ በትህትና መልሱልኝ ……????
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 6 ай бұрын
አወ አዲስ አበባ አብዛኛዉ እንደዚህነዉ ለቦታ እንዲበቃነዉ የመሬት ቁጠባነዉ
@saratadesse7569
@saratadesse7569 6 ай бұрын
አስፍዬ ምን አባቴ ላድርግህ አንጀቴ ተንሰፈሰፈልህ ምን አለ መመለስ ቢቻል ግን አይሆንም እ/ር የወደደውን አደረገ ነብስህ በሰላም ትረፍልን እድሜ ልካችንን አንረሳህም
@MekedesZekaryas
@MekedesZekaryas 6 ай бұрын
የኔ ደግ አባት የዋህ ምርጥ ሰው መሞትህ በጣም ልብ ይሰብራል ግን ምን ይደረጋል መሞት የማይቀር ነው ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመጆቹ ለጓደኞቹ በጠቅላላ መፅናናት ይስጥ አስፍዬ መቼም አንረሳህም እኖድሀለን Rip.......
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 6 ай бұрын
እደሞት ምን ጨከኝ አለ ውይይይይ አስፍየ እኔ በቲቪ ብቻ አይቸህ እደዚህ የተቃጠልኩ እናተ ምን ትሆኖ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢 ፈጣሪ ነፍሱን ይማር 🙏☦️🌿 ለቤተሰቡ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጣቸው 🙏
@betelhembeti7284
@betelhembeti7284 6 ай бұрын
አስፊቲ ነብስህንዐበአፀደ ገነት ያኑርልኝ 😭😭😭😭😭
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ነፍስህን እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጉን ያቁምልን ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር የምድሩ እንዳማረለት የሰማዩን ያሳምርለት 😭😭😭
@frafirfr4856
@frafirfr4856 6 ай бұрын
ጥሩ ሰርቶ ማለፍ ነው. ነብስህ በሰላም ትረፍ 😢
@As-th8jg5mb4j
@As-th8jg5mb4j 6 ай бұрын
የEBS ሰራተኞች አግዚአብሔር ያፅናናቹ😢😭😭😭😭
@MeazaMeokene
@MeazaMeokene 6 ай бұрын
በውነት ምርጥ ሰው ነበር እግዜአብሔር በደጋጎች ጉን ያስቀምጣው ለልጅ እና ለቤተሠቦች መፅናናትን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢😢 ከባድነው ኢትዮጵያ መልካም ሰው አይበረክትባትም መሰል ግን የቀብር ስና ስራአቱ ምንም አልገባኝ ለምን የመጣው ከአፈር ነው የሰውልጅ ወደ መጣበት ስመለስ ወደ ልብሱ አፈር ነበር የመጀመሪያ ግዜ እንድህ አይነት ቀብር ሳይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xc9qf9sz4z
@user-xc9qf9sz4z 6 ай бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አስፊቲ
@Samiraderebe
@Samiraderebe 6 ай бұрын
አለህ ሆይ መጨረሻየን አደራ
@user-ku8pq8rr9h
@user-ku8pq8rr9h Ай бұрын
አው ወላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ።
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 21 күн бұрын
አሚንንን ያረብ ሙስሊም አድርጎ ይወሰደን
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 21 күн бұрын
እኔምለው ቀባሪዎቹ የለበሱት ልብስ የሙሽራ ልብስ ነውሳ ደሞ አንድ አይነት እ
@user-nh5fl3zp1b
@user-nh5fl3zp1b 6 ай бұрын
የ ሀይለ ገብርኤልን ነፍስ ቅዱስ እግዚአብሔር በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን🤲
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
የኔ 🥲ምስኪን ይሄ ላንተ ትልቅ ዓለም ነዉ አልሞትክም አባቴ 💞ነብስህን ሰላም ያሳርፋት ቅዱስ አባታችን 🥲ለዘመድ አዝማድ ቤተሰብ ጓደኛ መፅናናትን ይስጥልን 🥲💔አቤት ቆመህ ብታይ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 6 ай бұрын
እዚው አሜሪካ ቢቀበር ይሻለው ነበር🤷🏽‍♀️ Atleast አፈር ይለብስ ነበር'' እንደዕቃ ኪስ ውስጥ አስገብተው ጭጭ🤔 ለልጁም እዚ ቢሆን ይሻለው ነበር ሲናፍቀው መቃብሩ ጋር💐 እየያዘ Visit ያደርገው ነበር!! አሁን ተቀበረ ማለት ነው በቃ?! 💔😢
@GoodNewsHere
@GoodNewsHere 6 ай бұрын
😢😢😢😢So Sad
@salamonefitwi528
@salamonefitwi528 6 ай бұрын
ነብስህን ይማረው እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርህ አስፋው
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 6 ай бұрын
ኡፍ አስፍዬ እኔ አልቻልኩም እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት መቸው መቸም አረሳህም የኔ ሩህሩህ ብበ ባሻ የኢቢኤስ ድምቀታችን😭😭😭💔
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ውለታ የማይረሳ ህዝብ ነው ኢትዮጵያዬ ለሚወድሽ ለአስፋው ሽኚት ስለተደረገው አገረን ውደድኳት የበለጠ😢😢❤
@Dior768
@Dior768 6 ай бұрын
ወይኔ ኢቢኤስ ታኮራላችሁ❤
@GalaxyAs-qe3ry
@GalaxyAs-qe3ry 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭 ሁሌም በልባችን አለህ
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 6 ай бұрын
ምን አይነት ሠው ነሽ እንደት ትቀርፃለሽ 😭😭😭💔💔💔እንደቴ አሥቻለሽ 😭😭😭💔💔💔💔
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 6 ай бұрын
ጥሩ የሰራ በህዝበ የተወደደ እንደዚህ የማይረሳ መታሰቢያ ይሰራለታል አስፊቲ ከሳቀ ጋር ስቆ ካቀሰ ጋር አልቅሶ ነው የኖረው መልካም አባት ነበር አስፍዩ ነብሰህ ከደጋገቹ ጋር ይሁን አስፍዪ የደሃ አባት ነማን እንደአንተ ጉዳችን ፈላ አሰፍዪ ለራሳችን ነው የምናለቅሰው ደግ ሰው አረፈ
@seniyecrkosewa5647
@seniyecrkosewa5647 6 ай бұрын
ነብስ ይማር ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢
@healthyfood7119
@healthyfood7119 6 ай бұрын
በጣም ደጎ ሰው አስፊቲ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያርገዉ ግን በጣም አንዳንዶች ሰዎች አልቃሽ ይመስላሉ ግን ፊታቸዉ ላይ ደቅየዉ ሞባይላቸዉን ይቀርጻሉ አይ ሰው ነገ እሱም ሞች አይምስለዉም ጌታ ይቀር ይበላችሁ ። ለአስፍዉ ልጅ ለቤተሰቡ ለመላዉ ወዳጆቹ ጌታ ጽናት ይስጣችሁ ።
@lilitylility4864
@lilitylility4864 6 ай бұрын
ምን ኣይነት ጪካኔ ነው ስው እያለቀስ መቅረፅ😢😢😢😢😢😢 ልቦና ይስጠን😢😢😢
@fi3096
@fi3096 6 ай бұрын
it's breaking heart 💔💔💔😢😢😢
@betty8479
@betty8479 6 ай бұрын
ማርያምን ምንም አይነት ልባችሁ ጨካኝ ቢሆን ነዉ ስልክ አውጥታችሁ የምትቀርጹ 😭😭💔በእውነት ጨካኝ ናችሁ
@mimigirma8094
@mimigirma8094 6 ай бұрын
Betam chekagn nachew, yegna sew endet kifu honual😢
@Rakb553
@Rakb553 6 ай бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ አስፋው መሸሻ ለልጅህ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ጀግና ሞተ የምር 😥😥😥😥
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 6 ай бұрын
እውነት ነው የአስፊቲ መሞት ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ሀዝን ነው ከዚህ ቦሀላ እኝ ወደ እርሱ እንጂ እርሱ ወደ እኛ ስለማይመጣ በሁሉ የፈጠረንን አምላክ ማመስገንነው የእርሱ ፈቃድ ሰልሆነ መፅናናት የግድ ነው በጣም ሀዘንን ስናከር ሀዘን ሀዘንን ይስባል የከፋ የባሰ ነገር እንዳይመጣ ይብቃ እግዚአብሔርን አንተ የወደድከው ሆኖል እንበል ትንሹ ትልቀ በእግዚአብሔር ተፅናና እይዞችው በርቱ አሁን በቃ
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 6 ай бұрын
ውይ ምነው አፈር ቢቀምስ ልጁም እኮ አፈር ሲመልስ ጥሩ ነው
@hggfggbggh4789
@hggfggbggh4789 6 ай бұрын
እኔ ምንም አልገባኝ😢
@user-iq2yc9fi5x
@user-iq2yc9fi5x 6 ай бұрын
አይቀበርምደ ሊቀመጥ ነዉ😢😢
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 6 ай бұрын
አስፍዬ የኔ አባት በቃ ሞት እዲ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@alambeyene4130
@alambeyene4130 6 ай бұрын
ነፍስህ በሠላም ትረፍ አስፍዬ ሁሌም በልባችውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ አንተን ግን ለመርሳት ከባድነው 😭😭😭😭😭😭😭ሀገሬምነው መልካም ሰው አልበረክት አለሽ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 6 ай бұрын
እኛን ለማን ተውከን???? ሁላችንም እኮ ሀጆች ነን ሚቀር የለም ግን ወደዬት እደምንሄድ እደምንገባ መስራት ያለብን ሰአት ላይ ነን መግቢያ ቤታችንን የሲኦል ነው ወይስ የገነት ቤት ምንገነባው???😎
@seyatube5967
@seyatube5967 6 ай бұрын
ምንውስጥ ነው ሚከቱት😢 ስራት ያለው አቀባበር አይቀብሩትም እንዴ😢
@hirutmekonnen4365
@hirutmekonnen4365 6 ай бұрын
ይህ:ዘመናዊ:የቀብር:አይነት:ነዉ:ከቦታ:ጥበት:የተነሳ
@tuluretta6489
@tuluretta6489 6 ай бұрын
4 🎉❤😊​@@hirutmekonnen4365
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 6 ай бұрын
ኢቢስ እውነተኛ ጏደኞች መሆናችሁን አሳያቹ ቃልዬ መቅዲዬ ሁላችሁም በተለይ ቃል የኔ ቆንጆ ሊያዬም❤❤❤
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 6 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ነብስህን በሰላም ያሳርፋት 😢😢
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 6 ай бұрын
የሰው ልጀ ተውልጆ በምደር ላይ የተወሰነለትን ዕዲሜ ኖሮ መሞት ማይቀር ነው ግን አሰፊት ይለያል😭 ፈጣር ከበጎች ጋር ... ግን እያለቀሱ በሰልክ የምቀረፁት ምን ማለታቼው ነው😲
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 6 ай бұрын
እኔ ግን ቀብሩ ተቀበር ማለት ነው ግራ ገባኝ አስፍቲ የኔ አባት እህህህ
@nasrzannasrzan5113
@nasrzannasrzan5113 6 ай бұрын
እኔም ቤት ውስጥ ነው እንዴ😢
@wibserawerkuwibserawerku2640
@wibserawerkuwibserawerku2640 6 ай бұрын
አስፊቲ ነብስህን ከደጋጎች ጋር ያኑርልን እንወድሃለን
@wibserawerkuwibserawerku2640
@wibserawerkuwibserawerku2640 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 6 ай бұрын
My dear you are alive forever.No you hear in this world I wish nifty we have more Ethiopians Like you good example of Ethiopians. Iam so sadnand proud of you too.long live for your name in this world and RIP in heaven thank you all Ethiopians for that you are nice too.for kind people. GOD Bless You.
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 6 ай бұрын
የክርስቲኖች የድሀና የሀብታም መቀበሪያ ለምድን ነው እሚለያየው ለድሀው ኮሳሳ ሳጥን እና ትንሽየ የመደብ ሲቢቶ ለሀብታም ህፃ ቤትና ውድ ሳጥን እሚሆን እላችው ውድድር ይመስላል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ ሁላችንም አድ አይነት አቀባበር ነው ያለን ለምን አለምን አይገዛም ሲሞት እኔ የለበስኮትን ለብሶ ብቻ ነው መሪት የሚገባው
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 እኔምግራገባኝ ድላብነዉያስገብት
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 21 күн бұрын
ትክክል ግን አሳቅሽኝ ሀቂቃ ይገርሙኛል ሁሉም ሰው ሰው ነው ደሞ መኪናው የሰርግ ጌጣጌጥ ለብሶ ከሆላ ጡርንባ እዬነፉ ኧሯ ሹ ሀዲ እኔ በሞተው ሳይሆን የነሱ ስራ ነው ያሳቀኝ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 6 ай бұрын
በስመ ሥላሴ የመቃብር ቦታው ግን ለምንድን ነው እንደዚህ የሰሩት😢 አፈር መቅመስ አለበት እኮ😢😢 እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ታይ😢 አስፍየ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭💔💔
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 6 ай бұрын
እኔም ገርሞኝነው
@wazircell4191
@wazircell4191 6 ай бұрын
እኔም😢😢
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l 6 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ምክንያቱም አፈር መቅመስ አለበት ግን አላረጉለትም😢😢😢😢😢😢
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 6 ай бұрын
ግንኳ አይሸትም እንደ እንዴዚህ በሣጥን ማሥቀመጥ በርግጥ ህንዳዊያን መርፌ በመውጋት እንዴሀውልት አድርቀው ያሥቀምጣሉ ,ግማሾች በፍርንአድርቀውይፈጩእና እንዴእጣንያጨሣሉ ግማሾቹ በእሣትያቃጥላሉ ... ታዳ አሁን የአሥፍው መሸሻ ልክ ነው ብየ አላሥብም ክርሥቲያኖች አንዳንዶቹ ቀብርው ይገነቡታል ሁሉም ልክ አይደለም በእሥልምና ግን ፐራዘንዳንትም ቢሆን ራሡ አፈርውሥጥ አለምንም ሥሚንቶ ነው የሚቀበርው .. እና የፈለገ ብር ቢኖርም ራሡ ፈጣሪ የሚወዴውን ማድርጉ የተሻለ ነው ቢቀብሩት ጥሩ ነበር
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 6 ай бұрын
የቤተሰቦቹ ፉካ ነው
@sisayt5318
@sisayt5318 6 ай бұрын
ነብስ ይማር ደግነት ለራስ ነው ከሱ ብዙ መማር ይገባናል ዘረኝነት አድሎ ክፋት ከራሳችን ማስወገድ ብዙ ብዙ ነገር አስተምሮን አልፎል ይብላኝ ለእናቱ
@kechomimo2358
@kechomimo2358 6 ай бұрын
አሰፋው ፈጣሪ ነብስን ከአብርሀምና ከይሳቅ ከጀጋጓች ጉን ያኑርልን😭😭😭😭😭😭
@MmMm-ec5ux
@MmMm-ec5ux 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
ኮሜንት ባትፅፊስ ቆይ
@rahelsamuel7077
@rahelsamuel7077 6 ай бұрын
ደደብ ንፍጥ ጭንቅላት
@user-rm7wj8fc8y
@user-rm7wj8fc8y 5 ай бұрын
Balega
@samc9420
@samc9420 6 ай бұрын
እኔ እምለው ከመሬት ውስጥ ተቆፍሮ መቅበር ቀረ እንዴት
@betelihemtafese2811
@betelihemtafese2811 6 ай бұрын
አልቀረምእህቴበኦርቶደክትቤተክርስቲያንአመኝየሆኑትቡቻየተዘጋጀቦታነው😭😭
@mengeshayimam5319
@mengeshayimam5319 5 ай бұрын
​@@betelihemtafese2811አትሳሳች እህቴ ቦታ ስለሌለ ነው ቅድስት ስላሴ መቃብር ቦታ ሞልቶዋል😢 ለዛ ነው
@gedam626
@gedam626 6 ай бұрын
ነብስን ከደጎጎች ጎን ያደረግለን አስፊቲ ደናሁን ላትመለስ ሄድከ😢😢😢
@user-fp8gi3mt6f
@user-fp8gi3mt6f 6 ай бұрын
አስፊቲ እንግዲህ ምን ይደረጋል እኛ ነን እንጅ አንተ ወደኛ አትመጣም እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀ ገነቱ ያኑርልን በምድር ያ የነበረህ ደግነት ይከተልህ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 6 ай бұрын
ምን አለ አፈር ብታቀምሱት 😢😢😢😢
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 6 ай бұрын
አዎ እኔም እያልኩ ነበር
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 6 ай бұрын
አይቀብሩትም እንዴ😮😮😮
@Bintmusatube
@Bintmusatube 6 ай бұрын
@@user-er6xl3fh4p ተቀበረኮ 😢
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 6 ай бұрын
ጥያቄነው መሬት አይቀበርም እንዴ?😢
@user-cb2xx4wc3r
@user-cb2xx4wc3r 6 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 6 ай бұрын
ሳልፈልግማ አታ---------
@wazircell4191
@wazircell4191 6 ай бұрын
የኔምጥያቄነው😢😢😢
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 6 ай бұрын
ፉካ ነው
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
አር የቦታ ጥበት ይሆናል😢😢😢😢
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ግን መሬት መቀበር ቀረ እንደ እዚህ ላይ የስቀመጡት 😢😢😢 ፈጣሪየ ሆይ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 6 ай бұрын
የኔ እባት እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍ 😢😢😢😢😢
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 6 ай бұрын
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በቀና መልስ መልሱልኝ ይሄ ሁሉ አበባ ውድ ሳጥን ምድነው ጥቅሙ ሰውየውንምኮ ምስጥ ይበላዋል ወይስ የተለየ ነገር አለ ለማወቅ ፈልጌ ነው ስለገረመኝ
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k 6 ай бұрын
ምነያቃሉ 10ቀንሙሉአስቀምጠዉ
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 6 ай бұрын
አስረ ቀን የተቀመጠው ከሀገር ውጪ ስላለ ነው
@user-fg5ww6mk5k
@user-fg5ww6mk5k 6 ай бұрын
@@yeneneshbeyene7155 አናእዛዉአይቀበሩትም
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 ай бұрын
ነብሱን በሰላም ትረፍ 😂😂😂😂
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 6 ай бұрын
😂❌😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 6 ай бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ብሎ ሳቅ ምነው?
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
በስህተት መሰለኝ
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 6 ай бұрын
​@@user-qk7kq3gv9zአይታችሁ እለፉ😢 በስህተት ይመስለኛል😢
@user-dw2ny5lg6y
@user-dw2ny5lg6y 15 күн бұрын
I am never stop crying 😭😭😭 ye wulum abate Asfiye😭😭😭😭😭
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 6 ай бұрын
የኔ አባት የኔ ደግ የኔ አስተዋይ አይ ሞት ክፊ ያማል ነፍስ ይማረ አስፊቲይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@firewhotkitaw718
@firewhotkitaw718 6 ай бұрын
አስፊቲዬ እምባዬ ጨረስኩልክ እኮ የኔ ሩሩ 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አይሳሳትም ከኛ የበለጠ እርሱ መርጦ ወዶ ጠርቶካል እና ነብስክን ከአብረሀም ከይሳቅ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 🙏
@tsehayworknehchanal4496
@tsehayworknehchanal4496 6 ай бұрын
የእኔ መልካም ሰው እስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 6 ай бұрын
Asfaw Wendemachen Mengeste Semay Yawarseh🙏 Fetari b Genet Yanureh 🙏🛐⛪️✝️😭😭😭
@HEYATN-hs7cu
@HEYATN-hs7cu 6 ай бұрын
አያችሁ ልዩነቱን ግን ከዛሬ ሶስት አመት ጀምሮ ዛሬ ድረስ የሚሞቱት ወድሞቻችን የኢትዮጲያ ልጆች የአውሬ እራት እየሆኑ ለሀገር ለኛው ብለው የሚሞቱት ማንም ስማቸውን አያነሳቸው አላህ ሆይ አሁንም ነገም ዛሬም እለምነሀለሁ ፋኖ ወድሞቸን አተ ጠብቅንኝ ያረብ
@weloyewa1
@weloyewa1 6 ай бұрын
😢😢
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 6 ай бұрын
Great n good man gone One love
@user-kd6ef9mc1l
@user-kd6ef9mc1l 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር የኛ መልካም የሁሉ አባት 😭😭😭😭😭
@mayamuna4327
@mayamuna4327 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አስፍዬ የኔ መልካም አባት አራ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ምን ልበል አባየ እኔ በሚዲያ ነው ማዉቂህ ግን መልካምነትህ እንዴት ይረሳል አፈር ጨካኝ ናት አንተን የነተቀችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ ናፍስ ይማር ብሎ መታው ከበደኝ አልቻልኩም አስፊት በስደት ሆነን ስናይህኮ አገራቺን ይናፍቀናል የደጋጎች አገር የነአስፊት 😢😢
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢የኢቢኤስ ጓዴኞቹ የኔ እስፍስፎች 😢😢😢😢😢😢😢😢
@bellav6686
@bellav6686 6 ай бұрын
በመሞቱ አዝናለሁ እጅጉን:: ይህ ሁሉ ስነስርዓት ለምስኪኑ ወገኔ መቼ ይሆን የሚደርስው የግድ ታዋቂ መሆን አለበት ?? አይ እኛ ::
@kloukuicahyi
@kloukuicahyi 6 ай бұрын
ናፋቂ ቃል መቅዲ ፀጊ ዳጊ ዮኒ ትንሱ አብርሽ ሉናዬ ሊያዬ የኔ ቆንጆዎች በጣም እጅግ በጣም ነዉ ጓደኛ ማለት አብሮ መስራት በእዉነተኛ ፍቅር ላይ የተመሠረተ እደሆነ በግልፅ ያሳያችሁን ካሜራን ሳታስቡ ነገ ምን ይሉናል ብላችሁ ሳትጨነቁ የምትወዱትን የስራ ባልደረባችሁን አደራሳችሁ የቤተሰብ አባል አርጋችሁ መሸኘታችሁ በእዉነት ነዉ የምንላችሁ በጣምነዉ ያኮራችሁን መቅድዬ አራስ ነበርሽእኮ የኔ ቆጆ ማነዉ ይህን የሚያረግ ለስራ ባልደረባዉ!ሊያዬ ሁላችሁም የEBS ሰራተኞች እጅግ በጣም እናንተንም EBSንም እድንወድ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን አሁንም ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ብርታት ይስጣችሁ እንወዳችኋለን❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 6 ай бұрын
አስፍዬ ደጉ መልካም ሰዉ ለሰዉልጅ በሙሉ አዛኝ ነበርክ አላህ ይዘንልህ አባቴ ነብስ ይማር
@ytub8615
@ytub8615 6 ай бұрын
እስፍየ ነብስ ይማር እፍፍፍ ግን ደግሞ እድለኛ ነህ ስንት ወዳጅ እንዳለህ አይተሃል ፅናትይስጣቹ ለመላው ቤተሰብ ና ወዳጆች
@YodaheBogale
@YodaheBogale 6 ай бұрын
ነብስ ይማር አባታችን
@diborawerku7146
@diborawerku7146 6 ай бұрын
አስፋው ምን ማለት አልችልም በቴሌቪዥን ነበር የማውቅህ የክፍላገር ልጅነኝ አዲስ አበባ ሁኝ ብገኝ ደስ ባለኝ አልቅሼ በወጣልኝ ግን አልችልም አምላክ ነፍስህን ይቀበል ወድሜ ❤❤❤❤❤በቃ አልቻልኩም
@user-zb8hj5ec2q
@user-zb8hj5ec2q 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር የኔ አባት😢😢😢
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 6 ай бұрын
😢😢😢😢 ነፍስህን ይማረው ሌላ ምንም አልልም 😢 ለቤተሰቦቹም እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😢
@user-sd8fw7ll9r
@user-sd8fw7ll9r 6 ай бұрын
ነብሱ ብገነት ቱኑር ኣሰፍዬ ደጉ ሰው የዋህ😢😢😢
@aneshamood6033
@aneshamood6033 6 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ላይ ተደርጎ የማያውቅ ለአሰፋው መሸሻ ይህ የመሰለ የህዝብ መወደድ ተደርጎም አያውቅም ለመንግሰትም ይህ ማለት ለሰው የሰራው ጥሩነቱ አያችሁ የመጨረሻው ሲያምር ከደሃ ተካፍሎ በልቶ አልቅሶ አባት እናት አክብሮ በዚህ ትልቅ ነገር የማይረሳ በአለም ላይ የሰው መወድድ የተሰጠው ማንም እንደአሰፋው መሸሻ አያገኝምም አይፈጠርምም ኢቢኤሰ ትልቅ ጀግና ሰው ነው ያጡት ግን ሰራው ጥሩ በመጨረሻው አያችሁ የዚህ ጥሩ ሰራው ተከፈለው ከበላይ ይህ መታደል መመረቅ ነው በፈተና ሁሉ አልፎ መጨረሻው ሲያምር ማየት ደሰ ሲል ኢቢኤሰ መቼም ከሰራተኞች እስከ ባለቤቶቹ ለሰራተኛ የሚምት መሰሪያ ቤት በአሜሪካም በአለምም አይቼ አላውቅም ኢቢኤሰ ለዘላለም የማይረሳ ሰጦታ በዚህ አይነት ተንከባክባችሁ በመሸኘታችሁ ሁሌም የደሃ ቤት የምትረድ ሰንቱ ይነገር ሰለኢቢኤሰ አላህ ይጨምርላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም መቼም ማናጅመንቱን ባለቤቶቹን የማይረሳችሁ በሙሉ በአለም ላይ ያለ የኢቢኤሰ ጣቢያ በቤተሰብ ማገናኝት ደሃን በመርዳት ሰንቱን ልናገር ሰለናተ መፅሃፍ አይበቃውም አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ አሰፋውን መሽሻ በዚህ አይነት መቀበር በጣም የጀግኖች መቃብር ነው ሲያንሰው አቤት የሰው መወደድ ይሰጠኝ ትል ነበር ድሮ እናቴ እውነትዋን ነው አበ ጎደኛ ሳይሆን ወንድም በላይ ራኬል እሷም ጎደኛ ሳትሆን እህት በሙሉ የኢቢኤሰ ሰራተኞች አለምን ጉድ አሰባላችሁ ይህ ነው ፍቅር በጣም የሚመሰገን የአለማችን ቴሌቭዥን ጣቢያ ኢቢኤሰ ብቻ ዘር አይማኖት ገለመሌ የማይል ጣቢያ ይህ ፁፍ ትዝታ ለአቶ አሰፋው ለተደረገለት በአለም ላይ ባሉ ኢትዮጵያን ሰም ከልብ ሁሉንም ለተባበራችሁ ከኢቢኤሰ ጋር በጣም አመሰግናለሁ የኢትዮጵያ ን ስም በርቱ ሰል ሁሌም ይህ ትዝታ ይቀመጥ ታሰቦ ጥሩ ሰው የእውነት አሰፋው ታድሎ ልጅ እንዳለው ዛሬ አልምተም የዚህ ደሃ ህዝብ እንባ ያጠባቸው ዛሬ ሰራውን ከሱ አገኘ አያችሁ ይህ ነው ጥሩ ሰራ ለራሰ የሚባለው ለሁሉም ቤተሰብ ትልቅ ነገር ጥሎ ሄደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-tp5fc1co5j
@user-tp5fc1co5j 6 ай бұрын
አስፊቲ ነብስክን ይማረው የኔ መልካም
@user-pu2ew1ci8y
@user-pu2ew1ci8y 6 ай бұрын
ፈጣር ለቤተሰቡና ለሥራ ባልደረቦቹ እንድሁም ለመላዉ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ።
@GodadaDarge
@GodadaDarge Ай бұрын
ነብስህ በቅድሳን እቅፍ ያኑርህ ኣስፊቲ😭😭😭😭😭😭😭
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 21 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 5 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 8 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 23 МЛН