"ልጄ ቢኖር የሚያሳየኝን ክብር ነው የሰጣችሁኝ "... የአስፍዬ እናት በእናቶች ቀን //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 436,131

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

በመግቢያ የእናቶች ቀንን በማስመልከት የአስፋው እናት አባዬን አቅራቢዎቹ እና የልጅ ልጃቸው ጃፒ እንኳን አደረሰሽ ብለው፣ ተመርቀው፣ ኬክ ቆርሰው እና የጋቢ ስጦታ አበርክተውላቸው በዓሉን አክብረዋል
On Mother's Day, Asfaw's parents, along with the presenters and their grandson, Japi, celebrated by cutting a cake and exchanging gifts, capturing the joyous spirit of the occasion.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 1 900
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 Ай бұрын
ebs ማለት ላስፋ ቤተሰቡ ነው እጅግ በጣም ደስ የሚሉ አስቲን አለመርሳታቸውም በሱ ቦታ ልጁን መተካካታቸው በጣም የሚከበሩ ሰዎች ናቸው ❤❤❤❤❤❤
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 Ай бұрын
😢😢😢
@genetbelete9303
@genetbelete9303 Ай бұрын
ጃፒ እንዴ አስፈው እኮ ነው አታሥቡ
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b Ай бұрын
ኢቢኤስ የአስፊፊቲ ውለታ አለበት ebs#1
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 Ай бұрын
@@genetbelete9303 አሁን እኛ ደስታችን ገለጠን እንጂ ሀሰብና አልነሽ አትነጅሱ ንጃሳ
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ቻፒ ድምፁ እራሱን አስፋው እራሱን ተክቷል 😢 እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ❤❤
@weyni-si4uc
@weyni-si4uc Ай бұрын
የአስፍዬ እናት ሳያቸው አስለቀሱኝ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሶት እንዲሁም ለሁሉም እናቶች🙏🙏🙏
@MesiGalaso
@MesiGalaso Ай бұрын
Enime😢😢😢😢😢😢
@user-eu2mj4sk1x
@user-eu2mj4sk1x Ай бұрын
እኔም ወላሂ
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
😢😢😢😢
@narditube4378
@narditube4378 Ай бұрын
ቆይ መቼ ነው የእናቶች ቀን
@yayushalemu175
@yayushalemu175 Ай бұрын
💔😭
@addisalemmoges1599
@addisalemmoges1599 Ай бұрын
ጃፒ አስለቀሰኝ ለአያቱ የሚጨነቅበት መንገድ ሲያሳዝን እንዴት ምርጥ ልጅ ነው አስፍዬ ያለው
@haweFekerReem
@haweFekerReem Ай бұрын
ዛሬ ዳኒ ለአስፋው እናት ያሳየኸው ፍቅር ልቤን ገዝቶታል ትልቅ ሰው ነህ ከምር አከበርኩህ 🙏
@Abawtes
@Abawtes Ай бұрын
You speak my mind 🙏
@addismyway64
@addismyway64 Ай бұрын
አላህ ፅናቱ ይስጦት እናትዬ የልጅ ሀዘን ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭የስራ ባልደራዎቹ ግን ይለያሉ ደግነት እስከ ጥግ❤
@samuelgetu1261
@samuelgetu1261 Ай бұрын
Melamine ye mom Ken yhunlot
@senaitwelaa
@senaitwelaa Ай бұрын
ጋሸ አስፋው ስሙ ሲነሳ እኔ ብቻ ነኝ ልቤ የሚረበሸው ብቻ አላውቅም ትልቅ ትዝታን በህዝብ ልብ አስቀምጦ ስላረፈ መቸም አይረሳም ጃቢም እናቱም ጡሩ አባት ጡሩ ልጅ ስላላችሁ ልትደሰቱ ይገባል ebs ድርጅትም ሊመሰገን ይገባል በእውነት
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
Ene were yaregeghle
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz Ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የአስፊቴ ስሙ ሲነሳ እንባየ የሚቀድመኝ 😭💔የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናወት❤😥❤👏
@hayatnurye8478
@hayatnurye8478 Ай бұрын
እኔምምም
@user-kq4wj9eq3x
@user-kq4wj9eq3x Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እኔም😢😢
@user-gz9rf4hf3e
@user-gz9rf4hf3e Ай бұрын
ጃፒ የልጅ አዋቂ አባትህን በሰው ሀገር ያሰታመምክ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክህ አቤም ምርጥ የቁርጥ ቀን የአሰፍቲ ጓደኛ ዕድሜ ከጤና ይሰጥህ እማማም እግዚሐብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጦት።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Ай бұрын
ኡኡኡኡኡ ebs ሶች በጣም እናመሰግናለን!!!!እውነት አስፊቲ አልሞተም ልጁ ጃፒን እናቱን በዚእ የህል ስላከበራቹአቸው እኛም እናንተን እናከብራለን❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅም ዕድሜ ለእናቶቻችን!!!!!!!!ebs ሶች ትለያላችሁ❤🎉🎉🎉ሉላዬ መቅዲ ጃፒዬ አጠቃላይ ebs ሶች❤❤❤❤ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን ebs።
@user-ny9fg6yk4x
@user-ny9fg6yk4x Ай бұрын
እግዚ ያጥናዋት
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Ай бұрын
የአላህ ኢቢኤሶች በጣም ክብር ይገባቹዋል በጣም ነው የአስለቀሱኝ የአስፊቲ እናት አላህ ሰብር ይስጦት😢😢
@bintyesuf1725
@bintyesuf1725 Ай бұрын
ልጅ የወለደ እና ግቢውን ያጠረ ዘላለም ይኖራል እንደተከበረ ። የወለደ ሰው መቸም አይረሳም። የአላህ የተወለዱትን አሳድገህ ልጅ ላልወለደ አንተ ለልጅ አብቃቸው
@reshaahmed7578
@reshaahmed7578 Ай бұрын
amen
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z Ай бұрын
አሜንንንንንን
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Ай бұрын
Ebs ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ መልካም የናቶች ቀን አስፊቲ ሁላችንም በልባችን ነክ ❤❤
@genitube9112
@genitube9112 Ай бұрын
አስፍየ እኳን ለናት እና ለልጂ ቀርቱ አይደለም እኔ እራሱ አልወጣልሽ ብሎኛል 😭😭ጃብየ የአስፍቲ ምትክ ነህ 😭እረጂም እድሜ ለናቱቻችን
@butajrawit
@butajrawit Ай бұрын
😢😢 ኡፍፍ ያማል ብቻ ጀፒ እንደ አባቱ ጀግና 😢😢❤
@user-fg2sx5hc6z
@user-fg2sx5hc6z Ай бұрын
በጣም😢
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
አስፊቲ ነፍስክን ይማረው የኢትዬጲያ ሕዝብ መቼም አይረሳክም😢😢😢😢 እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት❤❤❤❤
@kidstdegu1472
@kidstdegu1472 Ай бұрын
ebs ማለት ለአስፋው መሸሻ ቤተሰብ ትልቅ ውለታ ነው እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ እድሜና ጤና ያድልሽ ❤❤❤
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 Ай бұрын
አስፋና የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ አረሳውም በተለይ ebs እናመሰግናለን የአስቲን እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
እህቴ ስብስክራይብ እርጔኝ ክፈልግሽ አንችንም አርግሻልሁ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
❤❤❤
@metigudeta3717
@metigudeta3717 Ай бұрын
❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
@@metigudeta3717 ውደሰብስክራይ እርጌኝ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ወላሂ ebs ድረጅት የምገልፅበት ቃል የለኝም😢😢😢😢ማዘረየ አንጀቴን በሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አስፍቲ የሁሉም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቁስል ነው መቅድየ የኔ ገራገረ ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho Ай бұрын
Enem ❤
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko Ай бұрын
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
ሙሉ የኢትዮጵያ እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሠላም አደረሣቹሁ አሥፉቲ ሁሌ እናሥታውሥሀለን እንወድሀለንን
@abebadarege7643
@abebadarege7643 Ай бұрын
መቼስ የebs እና የሚወዳት መቅዲን ትህትና መግለጥ ይከብዳል ፈጣሪ እድሜ ከሀብት ይስጥልን ሙት አስታዋሽ ናችሁ ታዲያ የኔ ወርቅ መቅዲ የአስፍሽ መታወሻ ነሽ የኔእናት ❤
@JannatAbbew
@JannatAbbew Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zone8505
@zone8505 Ай бұрын
የወለደ አይሞትም የሚበለው እውነት የመደም ቅማሞች ለኘም አለህ ሷሊህ ጥሩ ልጅ ይስጠን
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
አሚንን
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Ай бұрын
እሚን እህቴ እኔስ አስለቀሱኝ አስፍቲኮ ሆደ ባሻ ነበር
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t Ай бұрын
አሏሁመ አሚንንንን
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z Ай бұрын
አሜንንንን ያርብብብብ
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d Ай бұрын
Ebs መስራችና ሀላፊ እንዲሁም የጣቢያዉ ስራተኞች በሙሉ ትህትናቸዉ በምን ቃል ይገለፃል በተለይ ዛሬ ደግሞ የእስፊቲን እናት ዳኒየ ሲስማቸዉ ❤❤❤
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Ай бұрын
ኢ.ቢ.ኤሶች የአስፋውን እናት በማቅረባችሁ እናት የሚሰማቸው ደስታ ታየኝ 👍👌 በጣም የሚመሰገን ስራ ነው የሰራችሁት።
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Ай бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት እኔም ወድሜን አጥቻለሁ እናት እደት ሆንሽው እይ ዱኒያ🎉🎉🎉🎉
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Ай бұрын
አላህ ይራኸመዉ አንችንም አላህ ያፅናሽ ሀቢበቲ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Ай бұрын
@@seadamelaku3377 አሚንንን ያረብ
@AdanaS-ch5zs
@AdanaS-ch5zs Ай бұрын
😢😢😢
@weyni-si4uc
@weyni-si4uc Ай бұрын
እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ😢😢😢
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w Ай бұрын
እኔም የምወዳቸዉን በኔ ዉስጥ ትልቅ ቦታ ያላቸዉን ለኔ ብዙ መስዋትነትን የከፈሉ እናቴንና አክስቴን አጣዋቸዉ በጣም በጣም ከባድ ነዉ አልቻልኩም እኔስ ያ አሏህ ፌርዶሰል ጀነትን ወፍቃቸዉ 😢😢😢😢😢በሀያት ያሉትን ደግሞ ጠብቅልኝ ሀገራችን ሰላም ሁኖ በቅርቡ የምንገናኝ አድርገን
@abelbikila6372
@abelbikila6372 Ай бұрын
በጣም ልብ እሚነካ እና ሁሉም ሰው እናቱን ዞር ብሎ እንዲመለከት የሚያደርግ ፕሮግራም ነው፡፡ እናት ማለት ከምንም በላይ እንደሆነች ያለሷ ሁሉም ነገር ጨለማ መሆኑን ሁላችንም ልንገነዘብ ይገባል ባይ ነኝ!! ምንግዜም ክብር እና ፍቅር ለእናቶቻችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን፡፡ 🙏🙏🙏🙏
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 Ай бұрын
ኡፍ ሲያሳዝኑ መልካም የናቶች ቀን እናት ለሆነ ሁሉ የልጅ ሞት ከምን በላይ እደሚጎዳ አይቸዋለሁ በህቴ ሞት😢😢😢😢😢 እናቴ ምን ያህል እደተጎዳች ለዘላለም ትኑር አሜን
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Ай бұрын
የአስፍዬ እናት ሳያቸው አስለቀሱኝ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሶት እንዲሁም ለሁሉም እናቶች
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu Ай бұрын
አይይይይ እናት የልጅ ሀዘን የተዳፈነ እሳት ነዉ አይዞዎት ማዘርየ 😢
@butajrawit
@butajrawit Ай бұрын
ትላልቅ እናቶች ሳይ አያቴ ይመስሉኛል 😢አያቴ ኑረሽ በጦርኩሽ ውለታሽ መክፈል ባልችልም እህህህ የእግር እሳት ሆነብኝ ብቻ ሁሉም ሟች ነው አላህ በጀነት ያገናኘን 😢😢😢
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj Ай бұрын
😭😭 እኔም አያቴን በጣም ነዉ የምወዳት እናቴ ሁለ ነገሬ ነበረች ያኡሚ አሏህ ይረሀምሺ በኔ ደክማ አሳድጋኚ እኔ ግን ሳልጣራት የአሏህ ቀድር ደረሠ ኡሚ እወድሻለሁ አሏህ ይረሀምሺ
@user-yc7tf6gb6k
@user-yc7tf6gb6k Ай бұрын
እኔምምምም😢😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
😢😢 እኔም ብቻ አልሀምዱልላ
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Ай бұрын
ወላሂ እኔም በጣም የምወዳት አሳዳጊዬ አያቴ እኔቴ ነበረች ብቻ በስደት እያለሁ ወደ አኺራሄደች አላህ ይረሀማቸው
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
እኔም😢
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Ай бұрын
የልጅ ሀዘን ከባድነው የኔ እናት አላህ ፅናቱን ይሥጠወት የአሥፊቲም ልጅ መልካም ልጅነው የልጀወ የሥራ ባልደረባወችም በጣም መልካሞችናቸው አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ሀገራችነን ሠላሟን አላህ ይመልሥልን አሚን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ሉላ በጣም ነው የምወድሽ ብዙ ጊዜ እሰማሻለሁ የፈለገ ብትቀርቢያቸው በእድሜአቸው ትልቅ ሰወችን አንቱ ማለት መልመድ አለብሽ ክብር ነው ይሄንን የመሰለ ባህላችን እሴታችን አታበላሹ ።
@Aste221
@Aste221 Ай бұрын
የአስፊቲ እናት እፍ መልካም የእናቶች ቀን😢😢
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Ай бұрын
የእናት ሀዘን ክባድ ቢሆንም አይዞዎት እንኳን አደረሳችሁ የኔ እናት እንኳን አደረስዎት 😢❤😊
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Ай бұрын
አስፊት እንኳን ልጅ ኖረህ እውነት ስምህ መቼም አይረሳም እናቴ ፅናቱን ይስጣችሁ ልጅ የሌላችሁ እግዝአብሔር ልጆች ይስጣችሁ ebs እናመሰግናለን
@abelb5604
@abelb5604 Ай бұрын
መወለድ ደስ የሚለው ይኸ ነው አስፍቲ ጃፒን ስለተካ አስፍቲ ያለ ነው የሚመስለው መልካም የናቶች ቀን ያስፍቲ እናት በማቅረባችሁ ebs በጣም ልትመሰገኑ ይገባል
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
Ebs በቃ ለእናንተ ምንም ቃል የለኝም ድንቅ ሚድያ ↪️የአስፍቲ እናት↩️ እህህ የኔ እናት በዚህ እድሜ ሀዘን💔😭
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 Ай бұрын
በጣምእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።። ሉላየ መቅዲ ጃፒ ዳኒ።።መላ ebs ሰራተኞች ኤራሱ ebs ሀላፊዎች የምታደርጉት ሁሉ የሚያስደስት ስለሆነ ተባረኩ።።ሁላችሁንም ፈጣሪ ያክብራችሁ።።እናንተንም እንኳን አደረሳችሁ።።።
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Selina21214
@Selina21214 Ай бұрын
Ebs. በጣም እናመሰግናለን የእናቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ የአስፋቲን እናት መድረክ ድረስ ስላቀረባችሁ ደስ ብሎናል እናመሰግናለን
@kukugirma2033
@kukugirma2033 Ай бұрын
የአስፊቲን ሀዘን እንደገና ቀስቅሳችሁ ብታስለቅሱኝም ግን ኢቢኤሶች ድንቅ ናችሁ እውነት ለባልደረቦቻችሁም ለኢትዮጵያ ህዝብም የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃል የለኝም ግሩም ፕሮግራም ነው እሁድን እና የእናቶች ቀንን አስውባችሁታል መልካም የእናቶች ቀን 💐🙏🍀🌼🌺
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Ай бұрын
Ebs መመስገን አለበት በእውነት
@uaruae4388
@uaruae4388 Ай бұрын
ebs
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
እህቴ ስብስክራይብ እርጔኝ ውድ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Ай бұрын
@@LUbabayimer-nf7wc እሸ እህቴ አድረጌሻለሁ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
@@AlAlmas-xf6vw አመስግናለሁ ውድ ፈጣሬ ያክብርልኝ
@tigist9632
@tigist9632 Ай бұрын
*_Ebes ትለያላችሁ በእዉነት😢😢😢ለእናቶች ሁሉ መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤_*
@TeslaneshOkomo
@TeslaneshOkomo Ай бұрын
♥️♥️♥️❤️❤️
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit Ай бұрын
የወለደ አይሞትም እውነት. ትልቅ ክብር አለኝ ለኢቢየስ ፈጣሪ ያክብራችሁ.
@Hail-gj8uj
@Hail-gj8uj Ай бұрын
የኔእናት አያልቅሱ አስፋዉ የኢትዮጵያህዝብ በሙሉ ይወደዋል እሱንየመሰለ ተክቷል ጃቢ ደግሞ በጣም ጥሩልጅነዉ
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b Ай бұрын
አስፊቲ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው !
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j Ай бұрын
የእኔ እናት አይዞወት እረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት ለእናት የልጅ ሀዘን ከባድ ቢሆንም እንዳሉት እንደሱ ጀግና ልጅ ተክቶሎወታል ስለዚህ እሱኑ ያኑርለወት ❤
@dao-107
@dao-107 Ай бұрын
ልመርቃችሁ … እናቴ…እናቴ … ይበሉ … ልጆቻችሁ …ልጄ ልጄ …ከማለት ይሰውራችሁ …!!! በኢየሱስ ስም ….! የጌታ እናት ማሪያም … በነብስሽ ..ሰይፍ…ያልፋል ተባለች … ኢየሱስን የሚያህል …ልጅ … በግፍ ሲገደል …አይታ … ከባድ ሀዘን ነበር … በልብዋ ቢነገራትም …. እንደሞተ …አልቀረም ተነሳ….ለናቱም መፅናናት ሆነ…! ከወለደችበት ይልቅ …ከሞት በመነሳቱ … ለማሪያም …ድንቅ ነበር ….!!!
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es Ай бұрын
አረ ጌታ ሙቶ ተነሳ የገደሉትን ለምን አይገላቸውም እንደት ጌታን አይሁዶች ሊገሉት ይችላሉ ለምን ከምድር አያጠፋቸውም
@dao-107
@dao-107 Ай бұрын
@@Hy-zh6es ተፅፎ የተሰጠህን የአረብ ፖለቲካ ተውና እውነት ነው ወይ ብለህ ጠይቅ ::አጥፋ ግደል እስልምና ነው
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Ай бұрын
#ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን የአስፋውን ልጅ በቦታው መተካታቹህ ክብር መስጣቹህ ክበርሉን ኢቢኤስ እናቱንም እድሜ ጤና ይስጠጣቸው😢😢😢😢😢አስፋው አንረሳውም
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r Ай бұрын
ወላሂ በለቅሶ ጀመረኩት በለቅሶ ጨረስኩት😭😭አይ ሞት መከራሽ ሁሌም አዲስ ነን
@FjiHcc
@FjiHcc Ай бұрын
😢😢😢😢እኔም💔💔💔
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
እኔም😢😢😢
@rgdhghsuj9300
@rgdhghsuj9300 Ай бұрын
እኔም😢😢
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 Ай бұрын
ጃፓዬ አሣዘነኛ እናቱማ አላህ ይርዳቸው በጣም በጣም ያሣዝናሉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ከልጆቻችን ቅድሚያ ስጠን እግዚአብሔር ሆይ አደራህን እናት የሚያደርግ ግሩም አባት ፈጣሪ ብቻ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን በመላው ዓለም የምትኖሩ እናቶች በሙሉ እንኳን ያደረሳችሁ ! አስለቀሳችሁን ይሄ ወጣት መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አባት ነህ ተፅናኑ RIP
@meskeaddis8231
@meskeaddis8231 Ай бұрын
በእውነት ገና ከመጀመሪያው ጀምሬ ነዉ ማልቀስ የጀመርኩት የአስፊቲን እናት ሳይ ተረበሽኩ በእውነት ኢቢኤስ ለናንተ ቃላት ያጥረኛል እንደዚህ ያለ መልካምነት በእናንተ ውስጥ ሀገሬ ኢትዮጵያን ነዉ ያየሁት ለምታደርጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
አልቅሼ አልቅሼ ያልወጣልኘ ሀዘን ቢኖር አስፊቲ ነበር. ፈጣሪ እረፍትን ይስጥህ አስፍዬ ሁሌም እንወድሀለን ለእናትዬው ከላይ ፅናትን ፈጣሪ ይላክላቹ ጃፒ ትልቅ ሰው😢
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
ሉላዬ እንደኔው ሆደቡቡነሽ እኔም ራሴንመቆጣጠርአቃተኝ አላህ ፅናቱን አብዝቶ ይስጦህ እማዬ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Ай бұрын
ebs ሁሌም በሰራቹሁ የምትከበሩ ናቹሁ ትልቅ ነገር ነው የሰራቹሁት አሰፈዬን የመሰለ መልካም የማይረሳ ልጅ ሁሌም ነብሱ በሰላም ትረፍ የኔ እናት እነኳን ለእናቶች ቀን አደረሶት ዛሬ የማልቀሰ ቀን ዓይደለም ጃፒን የመሰለ ልጅ ትቶሎታል እና እግዚአብሔር አመሰገኑ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክሎት ebs ድርጅቱን ከነመላው ሰራተኞቹና ባለቤቶች ጭምር ጤናና ዕድሜ አብዝቶ እነዲሰጣቹሁ ሁሌም ምኞቴ ነው !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Ай бұрын
🙏👍
@sikosilo715
@sikosilo715 29 күн бұрын
ebs ዎች በጣም ትመሰገናላችሁ የአስፊቲን እናት በማክበራችሁ በጣም ከቃላት በላይ ነዉ አላህ ያክብራችሁ ዳኒ የሰዉ ዘር ከምር ትልቅ ሰዉ ነህ አላህ በልጆችህ ያስደስትህ
@bitybity4949
@bitybity4949 Ай бұрын
አይይይይ አልቅሼ መሞቴ ነው የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አስፋዬ ሁሌም በልባችን ይኖራል ጃፒዬን የመሰለ ልጅ ሰቶን ስላለፈም እናመሰግነዋለን ለመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ happy matherse day ለውዷ እናቴም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ የኔ የመኖሬ ምስጥር ደስታዬ ነሽ እንዳንቺ አይነት እናት ስላለኝ ሁሌም ክብር ይሰማኛል ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
እኔ እንኳን አፈር አልብሻታለሁ። ዛሬም አለቅሳለሁ።
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
እኔም እንደዛው 😢😢😢
@ramla-tk1or
@ramla-tk1or Ай бұрын
አስፊቲ ሁሌም በልባችን እለ ህልም የሚመስል ነው
@user-uh1jk8sn1p
@user-uh1jk8sn1p 26 күн бұрын
EBS የእውነት ትለያላችሁ አስፊትን መርሳት ይከብዳል እምዬ ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn Ай бұрын
ኢቢኤሶች በምን ቃል ልግለፃችሁ Wow🎉🎉🎉🎉🎉
@natanadmasu8334
@natanadmasu8334 Ай бұрын
የእናት ልጆን መቼም አትረሳ እንኳን የአስፋው ቦታ ላይ ተቀምጣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 Ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች በስደት ያላችሁ እህቶቸ በሰላም ያገናኛችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤
@AdanaS-ch5zs
@AdanaS-ch5zs Ай бұрын
Amen
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
አሜን
@tiruneshegebretsadik
@tiruneshegebretsadik Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x Ай бұрын
አሜን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
የኔ እናት የልጅ ሞት አንጀትን ነው የሚያሳርረው እድሜና ጤናውን ይስጦት እርሶ በጃፒ መፅናናት ነው ያለቦት አስፊቲ ነፍሱን ይማረው
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
የአስፊቲን እናት ገና እዳየሇቸዉ እባ ቀደመኝ ጃፒን ሆሌም ባየሇት ቁጥር ሆዴ ይባባል 😢😢😢አላህ ብረታቱን ይስጣችሆ እረጂም እድሜና ጤና ኑሮላቸዉ ኑሮልን❤❤
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Ай бұрын
ebs በምን ቃል ልግለፃችሁ ኑሩልን ምርጥ ሚዲያ 🙏🙏🙏🙏
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
የአስፋዬ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰወት ለአለም እናቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የእናቶች ቀን አስፍው ሁሌም በልባችን ይኖራል❤❤❤❤❤❤
@aynalove3382
@aynalove3382 Ай бұрын
ebs ሶች ክበሩልን ያስፍዬን እናት ስላስታወሳችሁ ❤❤❤😢😢😢ጃፒንም አደራ አደራችሁን እዳትበሉ ከጎናችሁ አትለዩት 😢😢❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
ዳኒ ትሁት ሰው፣ በእውነት ደግሞ በጣም ጎበዝ ለቦታው ምትመጥን ሰው ነህ
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Ай бұрын
እህህህህ የኔ እናት እኳን ለእናት ለቤተሰብ ወላሂ እኔም ከልቤ አልወጣም ብሎኛል😭😭😭😭😭😭
@zainasied615
@zainasied615 Ай бұрын
😢😢😢በጣም ወላሂ እኔም
@YeEhr
@YeEhr Ай бұрын
እኔስብትይ
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
😢😢 እረኔም ያሣዝነኛል ሀቅን ሣይዝ በመመቱ 😢😢 አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Ай бұрын
@@ttww9470 በጣም ወላሂ እጅግ መልካም አዘኝ ሰዉ ነበር መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt Ай бұрын
አለማልቀስ አልቻልኩም ሁፍፍፍ😭እናት ያላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ🙏
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Ай бұрын
አሚን እማዬ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r Ай бұрын
ወላሂ ለክ እደ ሞተ ቀን ነወ ያለቀስኩት😭
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Ай бұрын
ኢቢኤሶች የመር በጣም ጡር ሠው ነችሁ ጋዜጠኛቹ በተለይ ዳኒአላ አላህ ያክብርህ እማማየ አላህ ያፀናወት❤❤❤❤❤
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
የኔ እናት በመጦሪያቸዉ በሐዘን ተቃጠሉ ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጦዎት 💖🌹ጃፒዬ💝💪በርታ
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r Ай бұрын
ወላሂ የአስፊቲን እናት ስላየሇቸዉ በጣም ደስ ቦሎኛል እማየ እረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት አስፊቲ የኔ መልካም ሁለየም በልባችን ትኖራለህ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Ай бұрын
ebs እናመሠግናለን የአሥፍየን እናት ሥለአሥደሠታችሁ ጃፒንም ከናተጋ እዲሠራ ሥላደረጋችሁ በለቅሶ ጨረሥኩት
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Ай бұрын
በቃ ኢቢኤስ 1ኛ ነው❤❤❤❤❤❤thankyou
@frubezofrubezo8782
@frubezofrubezo8782 Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ebs ye አስፊዬ እናት እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣቸዉ ፈጣሪ አምላክ ❤ ohhhh japi ተባረክ 🙏🏻
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጃፒንና አያቱን ስለገከባከባችሁ ። ይህ ትልቅ ሥራ ነው። የተጉዳን መዳሰስ በጣም ምንም አይተካውም ። እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ
@mimieska2802
@mimieska2802 Ай бұрын
ዳንኤል ተገኝ አክባሪ ትልቅ ሰው ጨዋ ተባረክ❤❤❤❤
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
በጣም
@timnithaile9385
@timnithaile9385 Ай бұрын
ኤቤሶች ባላቃቸውም በአስፋው እናት ያደረጋችውትን ከበሬታ በእባ የታጀብም ቢሆንም ከበሬታችሁ በጣም ደስ ይላል
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
በጣም እጅግ ጥሩናቹህ የኢብኤስ ትለያላቹህ አሲፊ መሸሻ በሂወት ባይኖርም ልጁን በመተካት ያላነው ያስመሰሉት ❤የኔ እናት ትግስት ይስጥሽ ያሉትን ያኑርልሽ ❤ ጃቢ ን ያኑርልሽ❤አስፊቲ መቸም አንረሳህም ❤❤❤❤❤ኤብኤስ ትለያላቹህ❤ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልቹህ አባያ ❤ጥሩያስፊቲ እናት ነሽ❤ከባድነው እናት ኑራ ልጃሲሞት ❤ለዘላለም አዘን ከባድው❤ ❤❤❤❤❤
@user-pp4dv9ln3e
@user-pp4dv9ln3e Ай бұрын
እኔም የሁለትልጆች እናትነኝ ከመዳም ቤትነኝ እኮን አደረሠሺበሉኝኝኝ❤❤❤
@nas7117
@nas7117 Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ውዴ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
@tsehayhabtamu922
@tsehayhabtamu922 Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ልጆችሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ
@tem3718
@tem3718 Ай бұрын
እካን አደርስሺሺሺሺሺሺሺ❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭እኔ ርሱን ሳንብ ነው ኡምባሄ የመጣ 🥰🥰🥰🥰ሁንኬን አደሬሶት እናታቺን ባ አሌም ዙራ ላላችሁ እናቶች ባሙሉ ሁነን አዴረሳችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@stenabereket5563
@stenabereket5563 Ай бұрын
የኔ እናት አስፍቲ ምጥት አለብኝ አላሉም እፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ቸሩ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ተመኘሁሎት ።
@AyishaAyisha-rd5kv
@AyishaAyisha-rd5kv Ай бұрын
የኔ እናት በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
ልጅ መኖሩ ጥሩ ነው ❤❤ጃፒ እግዚአብሔር ይባረክ ለእናታችን እግዚአብሔር እድሜ ስጣችው❤
@frehiwotzewde3618
@frehiwotzewde3618 Ай бұрын
እውይ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝሎታለን
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed Ай бұрын
በንባ ነው የጨርስኩት አስፍዬ የኔባት ነብስህን በገነት ያኑርው ይሄን የመሰለ ልጅ እራሱን ተክቶ ነው የሄ ደስ ኢቢሶች እጅግ ለነተ ክብር አለን ክብር
@FasikaTamene
@FasikaTamene Ай бұрын
Ebs አስፋውን በተመለከተ እያደረጋችሁ ያለው ነገር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ አሁንም አስፋው አደራ እንዳላችሁ ልጁንም እናቱንም እንደዚሁ አስደስቶቻዉ እናመሰግናለን
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
የዝህን ፕሮግራም አቅራቢወች ትትናቸው መለካምነታቸው በጣም ይለያል ፈጣሪ ያክብራችሁ ሀባየ መልካም የናቶች ቀን ፈጣሪ እድሜና ጤናወትን ያብዛለዋት 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Ай бұрын
እናተን አለማድነቅ አይቻልም እውነት ፍቅር አለ በዚ ቤት አይወሰድባቹህ በርቱ
@mhiretmar8140
@mhiretmar8140 Ай бұрын
ebs የሚገርም የሚደንቅ ስራ ነው የምሰሩት አብሮ መኖርን መስራትን በተግባር ነው የሳያቹን ለምሰሩት መልካም ስራ በጣም እናመሰግናለን መቼም ዛሬ ሁሉም ቤት የአስፊቲን እናት ሲያይ ተመሳሳይ ስሜት ነው የሚኖረው በየቤቱ ባጠቃላይ ለምትሰረት መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bj8fv1gf4w
@user-bj8fv1gf4w Ай бұрын
ያላሰብናቸው ነገሮች እየገጠሙን ማልቀስ ብቻ!! አይዞት የኔናት ሐዘኑ የሁላችን ነው ።ጃፒዬ በርታ አያትሕን አጽናናቸው። ኢቤስንና ባልደረቦችንን እናሠግናለን
@telilatelila4375
@telilatelila4375 Ай бұрын
ዳፒ ፈጣርያክብርህ ለሁሉም እናቶች እካን አደረሳችሁ
@bmm3152
@bmm3152 Ай бұрын
መልከም የእነቶች ቀን የአስፍት እነት አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
እንኳን እሳቸው ለኛም የማይረሳ ሰው ነው አስፊቲ በህይወት ዘመኑ መልካም ስላደረገ
@Abawtes
@Abawtes Ай бұрын
Big respect for EBS for everything you have done for the Asfaw family. The way Dani treats mother is so humble, bless you🙏
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
የኔ እናት ሢያሣዝኑ በዚህ እድሜያቸዉ ሀዘን እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ😢😢😢😢😢😢😢
@FjiHcc
@FjiHcc Ай бұрын
❤💔💔💔💔💔😢😢❤በጣም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
እንኳን ኖሩልን የአስፋው መሸሻ እናት ጃፒ የአስፋው ማስረሻ❤❤❤ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልዎ 🌼🌸🌺 አስፋው የማይረሳ ሰው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
አቤት ድምጻቸው ደስ ሲል እነ መቅዲ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ 🙏
@user-bq7oz5gm8u
@user-bq7oz5gm8u Ай бұрын
ዋውውውው ኢቢኢሶች ወላሂ ቃል የለኝም ምስጋናየ ይድረሳችሁ ሁሌም አይቀይራችሁ ማሚ አይዞወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 301 М.
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 31 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Abet Kitfo Catring Service PT.6
4:55
Abet Kitfo Catering
Рет қаралды 1,9 М.
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 184 М.
ЗНАКОМСТВА С ЛУЧШИМ ЗЯТЕМ 😂😂 #копы
0:42
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1 МЛН
СПАС СИТУАЦИЮ😂
0:53
Чистая Линия
Рет қаралды 3 МЛН
Please be kind🙏
0:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН