#4ለ4ውይይት

  Рет қаралды 59,841

Faruq media

Faruq media

10 ай бұрын

subscribe ower channel • Video
@ኡመር_ኮምቦልቻ ‪@MuaZ‬ ‪@alfarukmultimediaproduction‬
‪@minbertv1‬ ‪@nesihatv‬

Пікірлер: 448
@Elham_545
@Elham_545 Ай бұрын
Alah tekklegmawum menged ymran
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar 2 ай бұрын
እኔ ጨት ቀሚ ነኝ ጨት ጎጂ እንደሆነ አቀወለው ጥቅም ዬለውም በቡዙ ነገር ከሰለት ከስራ የስተጏግለል እና ለጨት የተከራከርከው ኡስተዝ ስሜትህን ነው የተከተልከው፡፡
@h.m5642
@h.m5642 2 ай бұрын
😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 ай бұрын
አቦ ተባረክ❤
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz 2 ай бұрын
1000000000000%% RIGHT
@user-ym3wi1ol8p
@user-ym3wi1ol8p Ай бұрын
ወንድሜ ሙሀመድ ፈፅሞ ወንጀልህን ትንሽ ይሁን የተለቀ ለሌሎች ማስተማሪያ ወይም ለማስረዳት ስትል አትናገር ከባድ ጥፋት ነው በተለይ ከላይ በክርክር ባሉ መሰሎቻቸው መጥፎ ስለመሆን ከልክል አባካኝነት በአላህ ዘንድ እደሚጠላ መሆኑን ተናገር እንጂ በፍፁም ወጀልህን አንዳትናገር ለወላጆችህ እንኴን ከወላጅ በላይ ሚቀርበን የለም ከአላህ በታች ከምታስበው በላይ በደለኞችና ውሸታሞች ሙሽሪክ ሽርካዎች ህውከተኛ ከነሱ ወደ እኛ ውሸታም በደለኞቻቸውን ጅኖች ያብራሉ ከማንኛውም ሰው ላይ ከተናገርክ በመልካም እኴን ሲያዙህ በመልክቱ መመሪያ ቃሉ አላህን በመታዘዝ በመሆን ታዘዝ የረሱል ትዛዝ በሚል ሰበብ ቢዙህም እጅግ ከባድ ውጥረት ውስጥ ነን ይሄው እስልምናን ከተቀበል ዘመናቶች አስቆጥረናል ለውጥ የለም የተስተካከልነው የለም ይልቅ ክርክርና መለያየት ሆኗል ምክንያቱ በመልክቱ መሪ ቃሉ አላህን አልታዘዝንም እየታዘዝን ያለነው የመክሉቅን ሀሳብ የውሸት ዝንባሌን ነው እየታዘዝ ያለነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። በነገሩ ከተረዳህ ለሌሎች ወድሞችህ እዲጠነቀቁ መሹራ አርጉበት።
@Imaan-sc3rw
@Imaan-sc3rw Ай бұрын
saa
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 2 ай бұрын
ኡሥታዛችን ዉዱ አሊማችን ሸይኽ ኢሊያሥ እንወድሐለን አላሕ ይጠብቅሕ እንወድሀለን እድሜና ጤና ሁሥነል ኺታምን ይወፍቆት
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin yarbi👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 3 ай бұрын
አስተግፍሩላህ ከናንተ እና ከሼይጣን ይጠብቀን ኣላህ ከአርርሽ በላይነው ጌታዬ ጥራት ይገባው☝
@DanielAwetehey
@DanielAwetehey 3 ай бұрын
ምንአይነት ንግግርነው አቶጥንብር
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z 3 ай бұрын
አሚንንን
@SalaYusuf-nb1of
@SalaYusuf-nb1of 2 ай бұрын
ካፊረ ነሽ ከዋሀብያ ተንኮልና ከኩፋራቸው አለህ ይጠብቀኝ
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 2 ай бұрын
አዬዬዬዬዬዬ ዮውመል ቅያማን እየካድክ እንደ ሆነ እየ ታወቀህነው ግን ተቆጣጥሮውታል አላላቹሁም ምድረ ጫታም 😂😂😂😂​@@SalaYusuf-nb1of
@ayshamo7118
@ayshamo7118 2 ай бұрын
​@@SalaYusuf-nb1of Ante enkuwan be allah miyamenen sew kafir malet atchilem ahun kafir nesh alkat kafir kalhonech eko kuferu wede ante new mimelsew sewn kafir nesh kafir neh kemalet tekoteb
@Emuisa64
@Emuisa64 2 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሸይኽ ኤሊያስ አህመድ አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ይቺ ዱንያ ትንሺ ጊዜ ናት ደግሞ አኼራ የዘለአለም ሒይወት ነዉ ቲቢተኝነት ተሸናፊነት ሳይሠማን እዉነትን ለማወቅና በእዉቀት አላህን ለማምለክ እንማማር አላህ ሒደያዉን ይስጠን ያረብ በአሁኑ ሠአት የዲን ትምህርት እዉቀትን ከየት መዉሰድ እንዳለብን እንጠቀቅ የኛ መመሪያ የአላህ ቃል ቁረአንና የነብዩ ሙሀመድ ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ሀድስ ወይም ንግግር ብቻ ነዉ።
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv Ай бұрын
👍👍👍👍☝☝☝
@internationalmuslims8792
@internationalmuslims8792 3 ай бұрын
❤ጀዛከላህ ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ❤ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ وَأُولِي الْأَمْرِ مِنكُمْ ۖ فَإِن تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًا እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ፡፡ በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው፡፡
@internationalmuslims8792
@internationalmuslims8792 3 ай бұрын
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 3 ай бұрын
Ayyy abubekr yetebalewwehabyyoch abdul wehabya resulullah yilalu yale sewnew
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Kenerie
@Kenerie 2 ай бұрын
መወያየት እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው። የሰው ልጅ ትክክለኛውን መንገድ መከተል አለበት በርቱ።
@ajushhwueuwu142
@ajushhwueuwu142 3 ай бұрын
ከፍ ያለው የላቀው አላህ ሸህ ኢሊያስ አህመድን በጥበቃው ያካቦት ❤❤❤❤❤❤
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiin yarb👍👍👍👍👍👍
@SeadahasenHassen
@SeadahasenHassen 3 ай бұрын
አላህ እዲሜና ጤናይስጥህሽሀችን ኤሊይስ
@FhCgh-hc9wo
@FhCgh-hc9wo 2 ай бұрын
አላህይጠብቅህ ኢሊያሥ ጀግና
@abdulqaderalm7810
@abdulqaderalm7810 2 ай бұрын
ጄዛአከአላህ ኸይር ኡስታዝ ኢልያስ
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 2 ай бұрын
ኢናልላሂ ወኢና አለይሂ ራጅዑን ቁርአን የአላህ ቃል አደለም እያሉ ነውደ ያረብ ከአህባሾች ጥመት በአንተ እጠበቃለሁ 🤲🏻
@user-ie1qz2ei1q
@user-ie1qz2ei1q 2 ай бұрын
Email team qal new aln Enante Adele’s yesew mgr ye allah. Qal quran algebachu. Kesdb such min taqalachhu Migbare bilshuwech Manchu abu
@tadelemekonnenyihun8901
@tadelemekonnenyihun8901 Ай бұрын
Jahil nesh:: Jahil degmo sewu maskeyemu aykerm
@fatumahassen2923
@fatumahassen2923 2 ай бұрын
ሸኾቻችን ሸኽ ኤልያስና ሸኽ መሀመድ ሀመዲን እረጅም እድሜ ኑሩልን አደባችሁ እራሱ ማሻአላህ ነው :: ይሄኛውን ሼኽ አላህ ይመልሰው
@ahammadahammad3976
@ahammadahammad3976 2 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸህ ኤሊያሥ አላህ ከጥመትይጠብቀን
@Abumahir-qt2fg
@Abumahir-qt2fg Ай бұрын
እነሱ እንኳን አይሰሙም ምክንያቱም ( فطبع على قلوبهم فهم لا يفقهون ) ግን መብራራት ስላለበት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ኡስታዙና
@user-xi2ld5pv1t
@user-xi2ld5pv1t 19 күн бұрын
ያረብ ከጠራችዋ የረሱል ጎዳና አትከርብተን (ሰዎቹ ጥመታቸውን በፍልስፍና ለማስረዳት ከመሰቃየት አርቆ የተውባ እድልን ያጎናፅፋቸው ንግግራቸው ሲከረፋ ሱብሃነካ ረቢ የሱና አርበኞቼ አለህ ያበርታችሁ
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 2 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው አላህ ያወረደውን ቁርአን ሽምጥጥ አድርገው ክደው ጥመትን ልያስተምሩ ይሞክራሉ ከአሕባሽ ጥመት አላህ ይጠብቅን ዓሊሞቻችን አላህ ይጠብቅልን አሜን ❤🎉❤ለኡስታዞቻችን❤🎉❤የአላህ ❤🎉❤ጥላ ያጥልላቸው❤አሚን❤
@HussenMuhammed-hw8sq
@HussenMuhammed-hw8sq 2 ай бұрын
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
ሳህ😢😢😢
@MohaChena
@MohaChena 3 ай бұрын
Jazakallah ustaze eliyas
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv Ай бұрын
አሚን
@ShemsuShems-bs5qt
@ShemsuShems-bs5qt 2 ай бұрын
Mashalah
@user-wk1oz9ek6j
@user-wk1oz9ek6j 2 ай бұрын
አማኑኤል ሆስፒታልን ያጨናነቀው ቃሚ ነው።
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz 2 ай бұрын
BETAM BETAM
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
ክክክክክክ እኮ😅😅😅😅
@salehadnmehamed6207
@salehadnmehamed6207 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ኤልያስ ሀፊዞሁሏሁ ተአላ ዘርህን 'አሏሁ ሱ.ወ' ያብዛዉ አህባሽን ከኛ አሏህ ያርቀዉዉዉዉ
@user-uo8yx3jc3f
@user-uo8yx3jc3f 2 ай бұрын
አላህ ጠመው ከሚያጠሙ አህባሽ ይጠብቀን
@ahmedyasinyasin8093
@ahmedyasinyasin8093 2 ай бұрын
መሸ አለህ እውነትው ለሀቅቀ የአለህ መጨራሸችንን አሰምርልን ።
@user-lr4im1eo2k
@user-lr4im1eo2k 2 ай бұрын
ኡስታዝ ኤሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
@HayatBaba-qb1fj
@HayatBaba-qb1fj 2 ай бұрын
ኡስታዝ ኤልያስ አላህ ይጠብቃቹህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
@abuabu4272
@abuabu4272 2 ай бұрын
ሡብሃን አለህህህህህ
@user-db9sl6oc6y
@user-db9sl6oc6y 2 ай бұрын
የተወሂድ ጀግኖች አላህ ኢጠብቃቹ አህባሹች አላህ ሂዳያ እስጣቹ
@user-zd7ch3ou9c
@user-zd7ch3ou9c 2 ай бұрын
ያ¡ አለህ ከአህባሽ ጥሜት ጠብቀን ቀጥተኛውንም መንገድ ምራን
@Shkur-jg5ok
@Shkur-jg5ok 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fatimamohammed1686
@fatimamohammed1686 10 ай бұрын
ጀዛኩሙሏሕ ኸይረን ሸሕ ኢሊያሥ
@BorTolaa-pg1jd
@BorTolaa-pg1jd 2 ай бұрын
ከሁሉም በላይ አንድነት ነው የምበጀዉ።
@mohamedjud5037
@mohamedjud5037 2 ай бұрын
ለጫት የሚከራከር ኡስታዝ አይወክለንም ጫት አስካሪ ነው
@behredinnuri7100
@behredinnuri7100 2 ай бұрын
ትክክል ብንቅምም ሀራም መሆኑን እናውቃልን አላህ ይዘንልን
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 ай бұрын
Sah👍👍👍👍
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 ай бұрын
ውድ ወንድሞች ሃቅ ይውጠለችሁ ከጫት ማቀም የርቀችሁ❤❤❤
@ZahraZahra-qe2uq
@ZahraZahra-qe2uq 2 ай бұрын
eliyas ahmad jzaklah kayr👍👍👍
@ahmedyasinyasin8093
@ahmedyasinyasin8093 2 ай бұрын
እነዝህ በጭራሽ አኛን አለዋቅዎችን በመስመሰሰል እየተለሉ በብደአነ በሽርክ እየስተመሩን ጨራሱን እኮ አሁኑመ አለሐምዱልለህ እየነቀን መተነል አለህ ለሁለችንም ቀጥቸኛውን መንገድ ይምራን
@user-nd4jp1sb5h
@user-nd4jp1sb5h 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቆት ሼህ ኤልያስ
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 ай бұрын
Amiiiiiiin yarbi👍👍👍👍
@user-le9ky1fu2z
@user-le9ky1fu2z 2 ай бұрын
እኔ መቸም ተወዛገብኩ አሏህ እውነቱን እንድመራኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁላቸውም አሏህ ይላሉ አድማጮችም በኮሜንት የተለያየ ሀሳብ ትናገራላችሁ እኔ ፊትለፊት ተቀራርባችሁ ተወያይታችሁ የእኛን የጃሂሎቹን ፈተና አስወግዱልን በአሏህ አታወዛግቡን
@husnatube6943
@husnatube6943 2 ай бұрын
ምንም መወዛገቢ የለውም። ጫት እንደሚጎዳ ታውቂያለህ/ሽ አህባሾች ሀላል ነው ስላሉ ሀላል አይሆንም በሸሪዓችን የሚጎዳ ሁሉ ሀራም ነው አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑም የማያወዛግብ ግልጽ ነገር ነው በቁርአንም በሱረቱ ጠሃ አራህማን ከአርሽ በላይ ሆነ ይላል ይህንን የማይቀበል ሰው ቁርአንና ሀዲስን የሚቃወም ሰው ነው እነሱ የፍልስፊና ሰዎች ናቸው
@Abumahir542
@Abumahir542 2 ай бұрын
ዉዝግብ በዱንያ ላይ አይጠፋም እስከ ቂያማ ቀን ዱንያ የፈተና ዓለም ነች ተማር ወንድሜ ሀቅን መፈለግ የሁላችንም ግዴታ ነው ከ ሠዎች አትጠብቅ
@Kenerie
@Kenerie 2 ай бұрын
ችግሩ እናንተ አትመረምሩም ፤ ለ አይሁድ እና ክርስትና መጽሐፍት ባላችሁ ጥላቻ ምክንያት እውነት ተደበቀችባችሁ። ቁርዓንም በብዙ መደበላለቅ የተሞላ በመሆኑ ውዝግቡ ይቀጥላል።እንደነ ዶ/ር ዛኪር ናይክ ያሉ የውሸት አስተማሪዎችን ከማዳመጥ እና ወደ ገሃነም ከመውረድ ይልቅ በጊዜ ራስን ነጻ ማውጣት ያስፈልጋል። ትልቁ ችግራችሁ የቤተሰባችሁን ልብ ላለመስበር እንዲሁም ከለመዳችሁት ላለመውጣት አታነቡም።
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz 2 ай бұрын
@@Kenerie MINBET NEH YEYESUS AMLAKI OR ??
@Kenerie
@Kenerie 2 ай бұрын
@@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz ስለ ዕምነት ለመወያየት የግድ እስላም መሆን ያለብኝ አይመስለኝም። የሀይማኖት ዓላማው ትክክለኛውን መንገድ ማሳየት ነው።
@HayatTeshale
@HayatTeshale Ай бұрын
የኛ እንቁ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ደግኖች አላህ እዲሜና ጤና ከሙሉ አፊያጋር ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@HayatTeshale
@HayatTeshale Ай бұрын
ዶክተር አቡበክር የኛ ጀግና🌹🌹🌹
@losetube3044
@losetube3044 2 ай бұрын
الله يحفظك يا شيخ الياس نسال الله ان يهدي بك الضلين والمضلين
@ademahmed8539
@ademahmed8539 2 ай бұрын
ሸህ ኢልያስ ጀዛከላህ
@Sofiabd883
@Sofiabd883 2 ай бұрын
Allah ewketn yichemrelewot oztaz elias jezakellah
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp 21 күн бұрын
Alahsubahanehu.teala.kearshe.belay.new
@ashrusiraj914
@ashrusiraj914 2 ай бұрын
ሼህ ኤልያስ አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አላህ ይጠብቃቸው
@user-jg3dw9ho5r
@user-jg3dw9ho5r 2 ай бұрын
الرحمن عل العرش استوى
@user-rn8ob4eg7h
@user-rn8ob4eg7h 2 ай бұрын
ከአሕባሽ እና ከሸይጧን ተንኮል እንድሁም ከነፍሴም ክፋት በአላህ እጠበቃለሁ።
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 2 ай бұрын
ዐርሽን እሏህተቆጣጠረው ከተባለ ዐርሽን ማነውየፈጠረው ማንንስ አሸንፎነው የተቆጣጠረው????????????
@tahirmohammedtijan4364
@tahirmohammedtijan4364 2 ай бұрын
እኒ የምለው ይህን ነገር ማለትም አላህ የት ነው መቀመጫው ተብለን የምንጠየቀው መቸእና የትነው? ቀብር ላይ ነው ወይስ የትነው እንድንዘጋጅ፡፡ እረ በአላህ አርካኑለ ኢስላምም/ኢማን ላይ ሆነ ሸሀደተይን ላይ የሊለ ነገር እያመጣችሁ እኛ እነሱ እያላችሁ ይህ ልክ ይህ ኢክስ እያላችሁ የሙስሊሙን ኡማ አንድ እንዳይሆን በመከፋፈለ አጀንዳ የተጠመዳችሁ ሙስሊሞች ከሆናችሁ አላህን ፍ፡ አላሁ አእለም ሙስሊሙ አንድ እንዳይሆን በተልኮ የሚንቀሳቀሱ ተላላኪዎችም ከሆኑ ሙስሊሙ ሊነቃ ይገባዋል ፍርዱን ለአላህ ትተን ንትርኰን አቁመን ለእስልምናችን የሚበጀን አንድ መሆኑ ነውና ሙሰሊሞች ንቁ ንቁ ንቁ፡፡
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 2 ай бұрын
አድልንሆን የምንችለው በተውሂድ ላይ ነው
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp 21 күн бұрын
Ahbashe.tewhidn.ayweklem
@mikimiki-sh4xz
@mikimiki-sh4xz 27 күн бұрын
Hiwetachinin abelashew allah chatn yatfaln
@muhammedawolali
@muhammedawolali 2 ай бұрын
Dr. Shekh AbuBekr Sulaiman ❤❤❤
@user-bd5se7ft3w
@user-bd5se7ft3w 2 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኡሰታዝ ኢሊያስ አህመድ፣ በጥበብ እና በእውቀት የተሞላ መልስ ነው የሰጠው፡፡
@ahbabwerku925
@ahbabwerku925 2 ай бұрын
Ustaz eliyas Allah yetebekeh
@user-yl8cy6lj5z
@user-yl8cy6lj5z Ай бұрын
ሸህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ያረብ እሱ እይጠብቅህ
@M-ex6ut
@M-ex6ut 2 ай бұрын
መጠኑ ከበዘ አይደለም ጨት ሁሉም የምጐዳ ነዉ ስለዝህ አለህ ከፈታ ነ ጠብቃን እኔ ሀቅን እንጅ ሰው ብዘት አልከታልም
@Abumahir-qt2fg
@Abumahir-qt2fg Ай бұрын
አረ ኡስታዝ አታንገላቷቸው ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@umasam6820
@umasam6820 3 ай бұрын
Masha Allah Rejim Eidmena tena yistachu shekhe Mohammed Hamidin Jazak Allahu khyer
@yasminahmed6373
@yasminahmed6373 3 ай бұрын
Sheikh ilyas ahmed allah edmen ke tena gar ywefqachu allah ytebqachu...
@Abdo-yf6be
@Abdo-yf6be 2 ай бұрын
Shek Eliyas Allah jezawon yikfelot indezih Ahbash ye Allahin qura'an mekeyer yifeligalu indezih lehidachew yaderu mushrikoch
@gabbeeqalaxaaArsi
@gabbeeqalaxaaArsi 2 ай бұрын
Alim malet ye she elyas ahmed aynet new bemeraja
@Abdo-yf6be
@Abdo-yf6be 2 ай бұрын
Hustaz Allah irsonina ke irsew gar dinun lemetebek lemitiru hulu Allah Hayatachewun bezih midir lay yakoyachu !!!! Wede timet ayinachewun afitew yale minim ifret yimitarutin ye Ahbash telalaki wushochin Allah yatifachew
@ahmedseid636
@ahmedseid636 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሽኽቻችን ስለጫት ጠንከር ባለ ሁኔታ ሊነገር ይገባል ወንድሞቻችን አበዱ በጫት
@user-uo9zw1jd4p
@user-uo9zw1jd4p 2 ай бұрын
አላህንበአካልእናበቦታከሚገልፁሙጀሢማወች አላህአነተ ጠብቀን
@abuabdirohman6344
@abuabdirohman6344 2 ай бұрын
እንደአህባሽ የከረፋ ቡድን ስምቼ አላቅም ስራቼው በሙሉ ፍልስፍና አላህ በግልፅ የተናገረውን በአእምሮዋቸው ልክ ካልሄደላቸው ይክዱታል
@abu10012
@abu10012 2 ай бұрын
አያተን ሙተሻቢሁን በግልፅ ነው የተናገረው ስትል ትንሽ አይከብድህም? ታዲያ ኢማም አጦሀዊይን (ከሰለፎች ናቸው) ጨምሮ ስንቱ ዑለማ አላህ በስድስት አቅጣጫ አይገለፅም ያሉት አህባሽ ሁነው ነውን?
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
ጀዛኪላህ ሺይህ ኢለያሥ አደም እድሜናጤናይስጠለን ሺህ ሀሚድ ሀሚድንም አላህይጠብቃቸሁ ያደምሞ አላህ በቁረአን እኔ እስካሁንበቀራሁበት አላህ ከአረሽበላይእደሆነ 5ቦታአይቻለሁ እሱእደት ሊያወጣዉነዉ በቅረቡ ሱረቱ ጡሀ አቀፅ 5አህማኑአለል አረሹ እተዋ ይላል እደትሊቀነሰዉነዉ ሲቀጥል ጫት አያሥክረም አያደነዝዝም ኢስራፍአያረግም ያለዉ አሰድነዉ ከሳይንስእኳ ጫት እደሚያሠክርአደሚያነዝዝነዉ ለብዙበሽታዎች ችደሚያጋልጥነዉ እስካሁን የተገኘዉ እሱኪትአገኘዉ
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
መሀመድሀሚድን ሰምተሣሥቻለሁ
@user-zi4rp2vz2b
@user-zi4rp2vz2b Ай бұрын
መቶ በመቶ ጫት ሁሉንም ነገርችን ጎጂ ነው ። በአጠቃላይ በአጭሩ ጎጂ ነው እንደኔ አስተሳሰብ ። ጫት ምንም ጎጂ አይደለም ሀለልም ነው ቢቃምም ችግሪ ዬለውም የሚሉ ሰዋችም ይሀን እስተዋዞች በጣም ተሳሰተዋል ። ወላሁአለም
@user-bx9ji7qw9c
@user-bx9ji7qw9c Ай бұрын
ሰመይና ምድርንስ ማነው ምቆጣጣረው?
@M-ex6ut
@M-ex6ut 2 ай бұрын
73 ይከፈለል እስልምነ አኬረ ዘመን ስለዝህ የመጀመርየዉን እንደትለቅ አሀለ ሱነ
@Abdo-yf6be
@Abdo-yf6be 2 ай бұрын
Aww ? Shek Eliyas Allah jezawotin bejenet yikfelot inezih ye Ahbash telalakiwoch
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c Ай бұрын
ከአህባሽ ራቁ ሹበሀቸዎ አደጋ አለው ወላሂ ሱፍዮችም እደዛው
@BirhanYemer
@BirhanYemer 3 ай бұрын
ከቁርዓን ሌላ ማን ይንጣልን ቁርዓንን እንከተል አህባሾች ተመለሱ 17:38
@mahfuuzshekumar3552
@mahfuuzshekumar3552 2 ай бұрын
فإذا لم تقل فيها فهمت الفارق بين الأمثلة الذكر _ من الحي والسميع والبصير_ وبين آية الاستواء
@TofikMurid
@TofikMurid 2 ай бұрын
ሚሉት አያጡም ቁርአን እየሀለፈ መሆኑ አያቅም አያቅም መሠለኝ አረብኛ እንዲማር እርዱት የአህባሹ መሪ
@user-zf6hv4xr1l
@user-zf6hv4xr1l 2 ай бұрын
sh k Elias ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdellahseid2201
@abdellahseid2201 2 ай бұрын
Ke ahbash tenkolna machiberber allah yitebqen.
@MohammedKassaw-pu8ow
@MohammedKassaw-pu8ow 2 ай бұрын
Sigemer wuhabya kerbew meweyayet meche yichlalu adelem kerto chirash sle mezhab yaweralu mezehab meketel shirk new blew yelende alalum yemtlu kitabachewn mayet keza wuchi bchachrwn sihonu bcha new yemiyawerut sint gize nu tebalu hizbe muslimu be misemabet program teyizo tebalu feru sewyew bchawn huno sletesadebe sleketefe besewlay wushet meletef masrega ayihonm
@user-su7dp3qx4j
@user-su7dp3qx4j 4 ай бұрын
@HajiNure-dw2nb
@HajiNure-dw2nb Ай бұрын
Kijibdota midia kijiba ribbin si arga❤
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp 21 күн бұрын
Yezarew.tqmatqm.ayredanm.
@user-nl1pz3yo7o
@user-nl1pz3yo7o 2 ай бұрын
Sle Allah. Kesu belay. Awkalehu. Kemilut ahbash. Beallah etebekalew
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 9 ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ የሚመልስ ካለ ?
@user-ye7xj9qm5s
@user-ye7xj9qm5s 2 ай бұрын
ጠይቂ
@user-xm2eg3ix1r
@user-xm2eg3ix1r 2 ай бұрын
ማሻአላህ አሊሞች እዲማችሁ ይርዘም
@hayathayat3587
@hayathayat3587 2 ай бұрын
አያተል ሙተሻቢሀ ነው ከጥመት አላህይጠብቀን ውሀብያ አድስ መጤእምነት ነው ሀቂቀትን አላህን ፍሩ ምንም የማያውቁትን ሰዎቹ አታጥሟቸው የሙጀሲማዎች እምነት ሀገር እያለሁውሀብያ መኖሩን አላውቅም ሰው ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገሩ ይመጣል እናንተደግሞ ከፍራችሁ ትመለሳላችሁ ኢማሙ ሻፍእይ ረደሏሁ አንሁ ታለቁ አሊም አላህ ከአረሽ በላይ ነው ወይም አረሽ ላይ ነው ያለሰው ይከፍራል አልሀምዱሊላህ አረቦችም ከጥመት የፀዳእምነት ነው ያላቸው ثم الحمد لله❤❤❤❤❤
@user-vu2vo8wv6c
@user-vu2vo8wv6c Ай бұрын
ሳህ ወላህ
@user-ew3vw9dd1c
@user-ew3vw9dd1c 3 ай бұрын
ኡስታዝ ኢሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
@mubeyezeyne4510
@mubeyezeyne4510 12 күн бұрын
Haq layi nen kalachihu lemn fit lefit atkerbum video eyakenaberu yerasn edefelegachihu eyaregachihu yelelochin be achir eyaregachihu ewnetegnaw menged be sheyih abubekr suleyman bekul new alah hidya yistachihu wehabyawechi
@user-mk2gb8dt4l
@user-mk2gb8dt4l 2 ай бұрын
ያ አላህ አነጋገር ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 2 ай бұрын
ሸህ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀የኛ ጀግና ዱኒያ ወል አሄራህን አላህ ያሳምርልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 2 ай бұрын
ስለ ሺዳ ጠሪቃ አንድ ቪዲዮ ስራልን
@user-ud3ni3nr2i
@user-ud3ni3nr2i 2 ай бұрын
جازاك الله ياشيخ ابوبكر ❤❤❤ إلياس الله يهديك فانت ضال مضل 😢😢
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo 2 ай бұрын
ነብዬ ሰ አ ወ ሶላትን የት ነው የተቀበሉት አርሽ አድል አላህ ይመልስህ አቦከር አህልወሱናን አላህ ያብዛልን
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ሽህ ኤልያስ አላህ ለራሱ ያረጋገጠውን እናረጋግጣለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@MohamedSeid-jt2dg
@MohamedSeid-jt2dg Ай бұрын
ጀግና እውዝታዝ
@user-tn9rx7cv9g
@user-tn9rx7cv9g 2 ай бұрын
ጃዛ ካኣለህ ሻክ ኤሊያስ ኣለህያህፍዛኩም ያራብ ካኣህባሾች ታኮል ጉትጎታ ኣለህ ይጣብቃን ያራብ ካቲማችንን ኣሳምር ያራብ
@mahadabdalla4500
@mahadabdalla4500 2 ай бұрын
Eliys jagna
@musematoleha7243
@musematoleha7243 2 ай бұрын
ሸህ ኤሌያስ አላህ ይጠብቅህ
@user-jg3dw9ho5r
@user-jg3dw9ho5r 2 ай бұрын
ستسال يوم القيامه امام ربك
@modinali3987
@modinali3987 2 ай бұрын
Chatin halal lemadreg memoker nege kamrim hashishim zinanim halal halal liyadergu yemifeligu afechole yesetan meliktegnoch nachew
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp 21 күн бұрын
Ahbashochn.tewachew.beacus.yadenegralu.alah.hidaya.ystachew
@Abumahir542
@Abumahir542 2 ай бұрын
እኛ ፊደሎችን ስንጠቀም ፍጡር ናቸዉ እሱ ሲናገርባቸው ፍጡር አይሆኑም የሱ የሆነ ነገር በ ፍጡር አይገለፅም
@kedirabdulkadir208
@kedirabdulkadir208 8 күн бұрын
አሏህ ይጠብቃቹህ ሸዀቻችን እነሱማ የህባሽ ቅጥረኞች ናቸው
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp 21 күн бұрын
Bidyan.entenkek.lemanem.adelem.lerasachihu.new
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 4,3 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ከባድ ሃይማኖታዊ ኪርኪር
17:20
hanani tube
Рет қаралды 185 М.
ሽህ ዑመር ኮምቦልቻ እና ወሃብያ
10:22
Mizan Media
Рет қаралды 24 М.
ኢኽዋን ማለት ምን ማለት ነው
16:48
Ahmed Tube 11
Рет қаралды 19 М.
Shiicada Muslimiin mayihiin? || Sh Maxamed Umal
34:35
Salafmedia
Рет қаралды 136 М.
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 24 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,8 МЛН