No video

ህልም ፍቺ ** ሰው ወይም አውሬ ሲያባርረን

  Рет қаралды 66,425

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

4 жыл бұрын

እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን! #AddisAbaba #Ethiopia #Amharic

Пікірлер: 202
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
የበርካታ ህልሞች ፍቺ ለመመልከት ይህንን መጫን ይቻላል። አመሰግናለሁ kzfaq.info/get/bejne/l8lhe5R7sZrQoac.html
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ፍቱልኝ ህልም ጎረቤታችን ናት ትንሽ ራቅ ይላል ቤቷ የሷ በር ፊለፊት ውሃ ልቀዳ በበርዋ ላይ ላልፍ ብየ የያዝኩት ባልዲ ውስጥ ውሃ ነበር ትንሽ ውሃ ነው እሱን በርዋ መተላለፊያላይ ደፋውት ሁሉንም ልክ እንደዳፋው በጣም ተናድጀ ለምን ደፋውት እንደገና የሷ በርላይ ብየ ተበሳጭቸ በሷ በር ላይ አልፌ ቁልቁል ሄድኩ ልቀዳ የሄድኩበትም ቦታ ውሃ አልቀዳ ብስጭት ውስጥ ስለነበርኩ ፍቱልኝ
@user-zk2vd2rb3y
@user-zk2vd2rb3y 4 жыл бұрын
ጅብሴያበረኝአያለው በጣምወደነቅርብ ሆኖአያለው
@user-zk2vd2rb3y
@user-zk2vd2rb3y 4 жыл бұрын
ሰላም እኔንእናቴንዝናብሲዘንብብን አየሁ እባክፍታልኝ
@dubaiqween1213
@dubaiqween1213 4 жыл бұрын
YaYa Tube ያያ ቲዩብ በህልም ብዙ ብር መቁጠር ምድነው
@tafersisay6233
@tafersisay6233 4 жыл бұрын
በህልም ጸጉርመታጠብምንድነው
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
ያያ ቲዩብን ለማበረታታት እና ምርጥ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
@leenaleena8166
@leenaleena8166 4 ай бұрын
በትክክል የእኔ ህይወት እና ህልም ፍች እውነት ሆኖ አግኝቸዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
@ajjsjs8127
@ajjsjs8127 4 жыл бұрын
የምር ወንድሜ እኛ በርቀት ያለን ሰዎች ባለብዙ ህልመኞች ነን...እና በየቀኑ የምናየው.ህልም.መፍታት ያላስቻለን ..ያገራችን ጉዳይ ነው...ስው ህልሙን ይዞ ተሰዶ .ህልሙን ፈቶ ካልተመለሰ....ባይተኛና ባያልም ይሻለዋል....እና.እኛ..በምንተኛባት ጥቂት ሰአት...የምር የምነግርህ ሁሉም የቤተሰቡን ናፍቆትና ፍላጎት ነው የሚያልመው...ምን ለማለት ፈልጌነው...ተፈትቶ አያልቅም...
@missfatma3577
@missfatma3577 25 күн бұрын
እናመሰግናለን
@yayatube4875
@yayatube4875 15 күн бұрын
ከልብ እናመሰንግናለን። ቤተሰብ
@emane6288
@emane6288 4 жыл бұрын
ኧረ እኔደሞ 14 ልጅ ባንዴው ወልጄ አየሁ ግን ደስ ብሎኝ ነበር ለካስ በሕልሜ ኖ እስቲ ተርጉሙልኝ በዛው እየመረቃቹ ይደጉልሽ በሉኝ😂
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 4 жыл бұрын
ሀሳብሽን ተገላግለሻል ይባላል በቤቶቻችን
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l 11 ай бұрын
በትክክል ኡነት ነው እኔም ገጥሞኛል
@hiwotalemu2752
@hiwotalemu2752 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል የኔ አንበሳ!!
@yayatube4875
@yayatube4875 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ Hiwot!
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
ትክክል ነው
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። የበርካታ ሌሎች ህልሞችን ፍቺ ለመመልከት ይህንን መጫን ብቻ በቂ ነው kzfaq.info/get/bejne/l8lhe5R7sZrQoac.html
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
@@yayatube4875 እሽ ደምሪኝ
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 3 жыл бұрын
Bare siyabarireni ayichalawu buzu gize min yihuni ibaki fitalini ande neci ande tikuri hono
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ🙏🙏
@nuhaminzewd
@nuhaminzewd Жыл бұрын
Abrang ymtmar guadengaya nat tkur bra be hlma ymtlekebeng Ena btam sesek nbr esua Ena hula be class tefokakarim nen Ena 4 esua 5 nw ymtotaw
@tig346
@tig346 4 жыл бұрын
አደኛ ነይ ዛሬ እና እኔ ብር አለኝ ግን የት እዳለ አላውቅም መጠቀም ስፍልግ ማግኘት አልችልም እና እናደዳለው
@JjjJ-ul2sm
@JjjJ-ul2sm 5 ай бұрын
አላህነውእሚፈታው አትለፍልብን በዚህ አላምንም
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 2 жыл бұрын
አልሐምዱሊላ
@MesaratFeyisa
@MesaratFeyisa 5 күн бұрын
ine milew wandime ganfo mablatis min yihun
@selamselamawit5187
@selamselamawit5187 4 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ ሁሌም በህልሜ ድሮ የተማርኩበትን ት/ት ቤት ሁሌም ት/ት ቤት ግቢውስጥ ሁሌም እራሴን አያለም ምንይሆን??
@maremmo1698
@maremmo1698 4 жыл бұрын
እኔም
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ተመሳሳይ ሕይወት ነው ሲባል ሰምቻለሁ እና ለመቀየር መፀለይ ነው
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
በህልም ድሮ የተማርንበትን ትምህርት ቤት መመልከት ያለውን ፍቺ አዘጋጅተንላችኋል። ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ተመልከቱት። ላይክ ሼር ማድረግ አትርሱ: አመሰግናለሁ kzfaq.info/get/bejne/l8idltaappmymXk.html
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 4 жыл бұрын
እኔም
@Hayat-gv6jd
@Hayat-gv6jd 4 жыл бұрын
እኔም እረፍዶብኝ የቤት ስራ ሳልሰራ እረ ስቱ………
@allaama9702
@allaama9702 4 жыл бұрын
ሠላም ወንዳም እኔ ሁሉም ሆሮቅ መናገዳ እሄደለሁ ግን አልደሰም አንደንደ ቤቱ ክርስቲያን ዉሰጥ እገባለሁ
@bezabezay8844
@bezabezay8844 4 жыл бұрын
ያያ እናመሰግናለን ዛሬ ገና ነው ያየሁህ ውድ ወንድማሽን በርታልን
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
አሜን ቤዛ:: በጣም አመሰግናለሁ
@nadiyamoonlight8657
@nadiyamoonlight8657 4 ай бұрын
Neber keneljochu mayet menedenew
@EmuEmebetemu-wb2xr
@EmuEmebetemu-wb2xr Жыл бұрын
Gosh seyabariregn ayehu mindin new
@user-lg2he9wy1s
@user-lg2he9wy1s 3 жыл бұрын
ነብር ሲያባርረኝ አድሬ ትርጓሜ ስፈልግ አንተን አገኘሁ ☺😊
@yayatube4875
@yayatube4875 3 жыл бұрын
ሌሎችም በርካታ ህልሞች ከነ ፍቺዎቻቸው አቅርበናል ተመልከቺልን። እናመሰግናለን
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
አይገባም በጭራሽ
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
90%
@frewineyalem8363
@frewineyalem8363 4 жыл бұрын
Sew seyabareh awerem seyabereh kayeh menafesetoch nachew pray
@saharyimer9400
@saharyimer9400 Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ዮቱብህን ጎበዝ ቀጥል
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። እንኳን ደህና መጣችሁልን። አብራችሁን ቆዩ
@user-gn4ut8gw7g
@user-gn4ut8gw7g 2 ай бұрын
የሆነ ሰው ሲያባረን ወደ ሰማይ መብረር ምንድው
@halemahasan8575
@halemahasan8575 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው እኔ ደሞ አገራ እድሄድ ሰወችያባሩርኛ ሳልፈልግ ከዛም መምጣት እፈልጋለሁኝ ሁሊም ነውየማየው ምድነው
@godismylifebdb1817
@godismylifebdb1817 4 жыл бұрын
Please ine hulem betam fitnet balew mekina sihed ayalew min yihun yemiyak sew kale please fitulign
@NetsanetNetsi-ud2sy
@NetsanetNetsi-ud2sy 9 ай бұрын
Be hilm kemote saw gar mahon turgum mindenaw
@yayatube4875
@yayatube4875 8 ай бұрын
ከሞት ጋር የተያያዙ ህልሞችን ፍቺ አዘጋጅተናል። ይህንን ትጭናችሁ ተመልከቱት። kzfaq.info/get/bejne/fs1ho7Jku9S2qIk.html&lc=UgwFGNmhzonPRlAGIc54AaABAg
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
ያያዬ ሠላምክ ይብዛልክ
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር - - - አሜን። በጣም አመሰግናለሁ
@azooz7923
@azooz7923 4 жыл бұрын
Enamesginalen.ene.buzu.geze.hilm.mayewu.be.haruwusx.megibat.naw.min.yihon??
@yohanistilahun5578
@yohanistilahun5578 2 жыл бұрын
Yemechehe yarada leg
@user-ge5wv9ks5z
@user-ge5wv9ks5z 2 ай бұрын
ዞብሎ ውርማለውርማ መሮጥስ
@nebutinaabatie1860
@nebutinaabatie1860 Жыл бұрын
በሬ በየደጋጋሚ ያባር ረኛል
@hikmuhika5306
@hikmuhika5306 10 ай бұрын
tedar new
@biruklemma2186
@biruklemma2186 2 жыл бұрын
Anbesa kehone mndnw...
@shumetdagne7497
@shumetdagne7497 7 ай бұрын
አንበሳ ናፖሊሰ፡ሲያበርረኝ፡በህልሜአይቻለሁ፡ፈቺውምንድነው?
@bizuyafikera3060
@bizuyafikera3060 4 жыл бұрын
Ere wedime zarenew yayhut enem behilme liglugn adiftew wedoch ameltalhu sil ber eykfthu yedersubgn simslign kukutawen akilchew esus behilme new yewent nerwal kuku yalkut lezawm esew bet nberkugn sew tesebsbo binn sil sew besw zuryaye o amlak yhlim sikay ayadrsbachu
@aurorakmichael4681
@aurorakmichael4681 4 жыл бұрын
Zendo ሲያባረኝ አይቼ አውቃለው ግዜው ግን በጣም ድሮ ነው
@fakrafakra7550
@fakrafakra7550 Жыл бұрын
Wendme ebaki fetalign 2 wendoch legalugn yararutagnalu keft Ena kewal nachew ene mahl mengad layi nagn wed gon lamlt sel ebab lendfagn wedne yemtal
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
ከዚህ ህልም ፍቺ ውስጥ ስለ መባረር ያለውን በደንብ ከተመለከታችሁት ለህልሙ የሚቀርብ ፍቺ አለው። እባብን በህልም መመልከት ብዙ ትርጉሞች አሉት፣ አንዱ ከህወታችን ማውጣት ያለብን አስቸጋሪ ወይም መርዛማነት ያለው ሁኔታ ባህሪ ወይም ክፉ ነገር እንዳለ ሊያሳይ ይችላል። በሌላ በኩት፣ እባብ ፈውስን እና መድሃኒትነትንም ያመለክታል። በሰፊው ትርጉሙን የያዘ ቪዲዮ እንሰራለን። ሰብስክራይብ አድርጋችሁ አብራችሁን ካላችሁ ታገኙታላችሁ። አመሰግናለሁ
@user-ru8mm5ff7d
@user-ru8mm5ff7d 4 жыл бұрын
እረ መኪና መንዳት ምድነው በመኪ ና መጓዝ ባህርብውስት መዋኘት በጣም ደጋግሜ የማያቸው ግን የማላውቀው ትርጉም አይጥ የምተኛበት አልጋላይ ስትሄድ ማየት ብዙ ጊዜ የማያቸው ናቸው ተባበሩኝ በውሀ መበስበስ ብዙጊዜ
@kesstekesste195
@kesstekesste195 2 жыл бұрын
Yih fich betinkola new weys be hahaymanot Endet awek ??
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj 8 ай бұрын
እሺአድስነኚ
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 6 ай бұрын
ነብር ሲያባርኝ ግን የሞተችብኝን እናቴን እኔን ለማዳን ስትል እሷን በላብኝ በማርያም መልስልኝ በማርያም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 3 ай бұрын
ሠላምወነድሜለቤተህአድስነኝ ከቻልክመልስልኝ ሰዉዬዉንአላዉቀዉምብዙህዝብመሀል ገብቶየሁሉንምእጅበስለትቆረጣቸዉ አኔደግሞእያባረረኝስለት ይዞአልቆረጠኝምአመለጥኩ
@yayatube4875
@yayatube4875 2 ай бұрын
አንድሰው ስለት ይዞ ሲያባርረን መመልከት፣ ከሚገባው በላይ አላስፈላጊ የሆነ ጭንቀት ይሚያስጨንቀን ጉዳይ እንዳለ ያሳየናል። ህልሙ አላስፈላጊ ጭንቀትን አስወግደን እንድንረጋጋ የማንቂያ ደወልም ተደርጎ ይወሰዳል። ስለዚህ አላስፈላጊ ጭንቀትን ማቆም።
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 ай бұрын
@@yayatube4875 ልክነህበጣምእጨነቃለሁ ስለመለስክልኝአመሠግናለሁ
@አሊያ
@አሊያ 3 ай бұрын
እኔ ባሌ ሰው መሀል እያለሁ አፍኖ ሊወስዴኝ ይመስለኛል ከዛ ስሮጥ ዴከመኝ ጥቅጥቅ ያለባሀርዛፍ ውስጥ ገባሁ ከዛ ዴረሰብኝ ከዛም ወጣሁ እና አለቀስኩ ሳለቅስ ስቅስቅ ብየሳለቅስ ነቃሁ ግን ባሌን እጠላዋለሁ በእውኔ ምክነያቱም ያስጨንቀኛል እኔ እጠላዋለሁ
@GhGh-ml5de
@GhGh-ml5de 6 ай бұрын
😊
@zebenayababu9661
@zebenayababu9661 4 жыл бұрын
ምን አይነት ፍቺ ነዉ ምንም የማይገናኝ ።
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
Zebenay - እስከመጨራሻው ተካታትለሽው ይሆን? ስለ ህልም ፍቺው የተናገርኩት አለ። አመሰግናለሁ
@beshedaboke3375
@beshedaboke3375 4 жыл бұрын
❤ ❤ ❤ ❤
@kasutesfae3681
@kasutesfae3681 4 ай бұрын
እኔ ዛሬ በእልሜ ከዋላሄ በጣም የሚያስፈራ ነብርም ውሻም የሚመስል ብዙ ጥርስ ያለው ከዋላሄ መቶብኝ ሳባርረው ነው ያየሁት ምንድነውእባክህ
@yayatube4875
@yayatube4875 4 ай бұрын
የአውሬ የማባረር ህልሞች ባብዛኛው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተገለጹት ፊቺዎች ናቸው። በድጋሚ ቪዲዮውን ተመልከቱትና ከናንተጋር የሚሄደውን ፍቺ ለማግኘት ሞክሩ። እናመሰግናለን
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
በህልሜ ፍቅረኛየ እሰረቤት ገብች ነበር አለኝ ምንድነው ፍቺዉ ፈታልኝ ፕሊሰ ወንድሜ በርታ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@yayatube4875
@yayatube4875 2 жыл бұрын
ሰላም ቤዛዊት - ብዙ ጊዜ በህልም እስራት መመልከት አዲስ የህይወት ምዕራፍን ሊወክል ይችላል።
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Belim sewun mefirates
@semirateha4696
@semirateha4696 4 жыл бұрын
አየር ለይ መብር ምንድነው
@samigosssg
@samigosssg 11 ай бұрын
Ebde syabarhs?
@yayatube4875
@yayatube4875 11 ай бұрын
አብዛኞቹ የማባረር ህልም ፍቺዎች እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ካሉት ፍቺዎች ጋር የሚሄድ ፍቺ ነው ያላቸው። እናመሰግናለን
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 4 жыл бұрын
ወይ በቀደም ጅብ ሲያባርረኝ ነበር ያየሁት ምን ይሆን በእግዚአብሔር
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
ያጃማአ ቂያማ ስትፈርስአዬሁ ጨርቃስትስነጠቅ ከስማይ ስወች ሲወርዱአዬሁ እዴትይጨቃል በህልም የጨነቀ በተግባር ስትመጣ ምንይውጠን ይሆን😢 ቂያማን በህልም ማዬትስ ምዲነው መልስልኝ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 4 жыл бұрын
እኔ በብዛት እባብ ሲያባርረኝ ነው የማየው ለምን አልጠቀስከውም
@nei8025
@nei8025 4 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ሲባረኝ ነበር ቀጠን ያሉ ሁለት ጥቁር እባብ ግን ነድፈውኛል ከዛ ልቤን አውልቄ ጣልኩ ካወቃችሁ ንገሩኝ
@maryamhussain8044
@maryamhussain8044 4 жыл бұрын
እበብ ሰይጣንነው አሸንፍት በሃይመኖታችሁ
@maryamhussain8044
@maryamhussain8044 4 жыл бұрын
@@nei8025 ሀየታል ኩርሲ ዱራቱል እክለስ ሱራቱል ነስ ቃርታሽ ተኚ
@nei8025
@nei8025 4 жыл бұрын
@@maryamhussain8044 እሺ እህት ጀዛ ካላህ ኸይር
@star-hb6hw
@star-hb6hw 4 жыл бұрын
ጥሩእሺ ህልም መንገድ ሲጠፍ ምድነው
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 3 жыл бұрын
በጣም እደነግጣለሁ
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 2 жыл бұрын
Ebakhn wendme endtfetalgn sew yalhone erkus menfes tlk atfar yalew enega ytegnal gin lene aynekagnim gin besmab beweld bemnfes kudus s'il aywed ychehal tenesto yhedal
@yayatube4875
@yayatube4875 2 жыл бұрын
Sohia - በስመ አብ ፣ ወወልድ፣ ወ መንፈስቅዱስ ስትይው ስለሚሄድ መልካም ነው። አትፍሪ። አስቸጋሪ ነገር ሲገጥምሽ የፈጣሪሽን ስም መጥራት ነው።
@user-nb5xl7fe3d
@user-nb5xl7fe3d 5 ай бұрын
ስላም ነው ወንድሜ ደጋግሜ ሰሞኑን የማየው አዲስ ልብስ ነው ሊላም ስው እልም አየንልሽ ሚሉኝ ሰወች እንደዚው ነው አዲስ ልብስ ለብሼ ነው እባክ እልሙን ፍታልኝ
@yayatube4875
@yayatube4875 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፍቺ ያለው ህልም ነው አዲስ ልብስ ለብሶ በህልም ማየት። ዋና ፍቺዎቹ መታደስ፣ ማደግ፣ ወደመልካም ለውጥ መግባት ያሳያል። አብራችሁን ስትቆዩ ሌሎች ዝግጅቶችንም እናቀርብላችኋለን። እናመሰግናለን።
@user-sv2bc1ze5s
@user-sv2bc1ze5s 3 жыл бұрын
ወድሜንገረኝ ሁለቱንምሰወች አላቃቸውም በህልሜ ጎዳኋቸው አዱ ሲሞት አዱተነሳ እናዛሬደሞ አባቴ ሰፊበሀርላይ ገብቶብቻውን እርዳታሲጠይቅአየሁ ውጭ ብዙሰወችአሉ እኔግንከሱአይኔንልነቅልአልቻልኩምነበር ከዛወጣና አቅፌው ማልቀስጀመርኩ ፍቹንበአላህንገረኝ 😥
@yayatube4875
@yayatube4875 3 жыл бұрын
ባህር ውስጥ መስጠም በህይወታችን ያለብንን ጫና ያመለክታል። ከባህር ውስጥ በሰላም መውጣቱ ደግሞ ጫናው እንደሚቃለልና ደስ የሚያሰኝ ነገር እንደሚገጥም ያመላክታል። ጥሩ ህልም ነው።
@bizushiferaw5729
@bizushiferaw5729 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ጅብ ነው ሁል ጊዜ የሚያባርርኝ የአላህ
@user-mc8nm7jn8b
@user-mc8nm7jn8b 5 ай бұрын
Wendme jeb miabareh kehone kefugna mifetateneh ye buda menfes new behaymanoteh tsena kebad endayhonbeh
@tube-wc8nx
@tube-wc8nx 2 жыл бұрын
እኔ እገላቸዋለሀ ግን ግመልና እባብን የሚያሩርጥኝ ና ፓሊስ ❤
@yayatube4875
@yayatube4875 2 жыл бұрын
የማሯሯጥና የማባረር ፍቺዎች በዋናነት እዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንደተገለጸው ነው። እናመሰግናለን
@AaAa-tk7mc
@AaAa-tk7mc 2 жыл бұрын
ከሰው. ወረቅቀምቼእለብሥአለሁ ሤተይዋንወርቁላንች. አይገባሽም. ሥላት. ሁሉንምየጣቶቿንሁሉንምሠጠችኝ. ይህምድነው የሽህ
@uhhggh3503
@uhhggh3503 3 жыл бұрын
አምልጬ ወርቃማ የለበሱ ልጆች ተሰልፈዋል እኔም አብሬያቸው ተሰለፍኩ
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 4 жыл бұрын
ፀጉር መርጀም በህልም ምንድን ነው
@maremmo1698
@maremmo1698 4 жыл бұрын
ሊያድግልሽ ነው ክክክክክ
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 4 жыл бұрын
@@maremmo1698 😂😂😂😂
@abebagirmay708
@abebagirmay708 4 жыл бұрын
ብር ነው እህቴ
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 4 жыл бұрын
@@abebagirmay708 😍😍😍😍😍😍 ያድርግልኝ
@mamekasu8565
@mamekasu8565 6 ай бұрын
በህልሜ አዞ ሲያባረኝ ከአየው እባክህ መልስልኝ
@sanetsanet6996
@sanetsanet6996 3 жыл бұрын
በህልም በተደጋጋሚ ጊዜ ቤተክርስቲያን ገዳም መሄድ ምን ድነው
@user-ru9gr3dz6r
@user-ru9gr3dz6r Жыл бұрын
እደወፍ መሳፈፍስ ምን ይሆን😢
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
እደወፍ መሳፈፍ ህልም ፍቺ kzfaq.info/get/bejne/qs2RaKZ-p9q5nIU.html
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Fitz-10
@Fitz-10 20 күн бұрын
ሁለተኛ ህልም እንዳትፈታ
@yayatube4875
@yayatube4875 15 күн бұрын
ለምን ?😂
@hyuuwaloo7076
@hyuuwaloo7076 3 жыл бұрын
Ere ine demo ሁሌም ህልም እማየው ውንዶች siyabrugn. ነው imayew. Gin. amaltapew
@user-em3hi4lu7l
@user-em3hi4lu7l 4 жыл бұрын
እኔ በእልሜ ከቤቴ ድመት ሳሶጣ 2 ቴ አየው በዚህ ሳምንት : ድመት ምንድንስት ?
@talakusemere3822
@talakusemere3822 Жыл бұрын
በሽጉጥ መደብደብ ምን ማለት ነው
@uaeuae9958
@uaeuae9958 6 ай бұрын
የሞተሰዉ መቶ ሲያባርር ማየት ሊደበድብ ሽመል ይዞ አባት ወይ እናት አይተሕ ዝም እዳትለኝ በፈጣሪ ንገረኝ??
@yayatube4875
@yayatube4875 6 ай бұрын
የሞቱ ዘመዶችን በህልም መመልከት ናፍቆትን ሊያሳይ ይችላል። በህልም የሞተ ሰው ሲያባርረን መመልከት ደግሞ ልንተወውና ወደተሻለ ሁኔታ ልንራመድ የሚያስፈልገን ጉዳይ እንዳለ ያመላክታል። ህልሙ ምንም የሚያስጨንቅ ትርጉም የለውም። አብራችሁን ሁኑ። መልካም ጊዜ
@uaeuae9958
@uaeuae9958 6 ай бұрын
@@yayatube4875እሺ ከልብ አመሰግናለሑ ወድሜ
@madinamadina1852
@madinamadina1852 Жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናልህን ላክልኝ
@yayatube4875
@yayatube4875 11 ай бұрын
ለጊዜው በዩቲዩብ ኮመንት ብቻ ነው ከናንተ ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንገናኘው። ወደፊት አስተካክለን ሌሎች መንገዶችን እንጠቀማለን። አመሰግናለሁ
@user-pv1mr6ch3o
@user-pv1mr6ch3o 7 ай бұрын
በሕልም ልጅ ማየት ምንድ ነው
@zekebekele657
@zekebekele657 4 жыл бұрын
ክክክክ ታስቃለህ ቄሮ እና ጁሀር ደግሞም የኢትዬጽያ ፖለቲከኜች መቼ አስተኙን እና ነው ህልም የሚታይው ። ነው ቀን ቀን መታየት ጀመረ እስቲ ግለጹልኝ ህልም በመለስ ጊዜ ቀረች አባቴ ህልሙዋ ታለመች በሱ ጊዜአሁን መቼ ተኛን እና እናያለን
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
ahaha
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
@Zeka YOU MUST BE???
@destawnday314
@destawnday314 4 жыл бұрын
በሳቅ ልሞት ናው ክክክክክክክቂቂቂቂቂቂቂቂ
@user-qm7ui5gb9m
@user-qm7ui5gb9m 4 жыл бұрын
እባብ። ነክሶኝ። በህልሜ
@frewineyalem8363
@frewineyalem8363 4 жыл бұрын
Mekega aganet new degemet pray
@mhretyoutube2073
@mhretyoutube2073 2 жыл бұрын
ሰዎቼ ሲያባሩሩኝ አደርኩ
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ጅብ ሲያባርር ምንድነው?
@netsanetasefa6169
@netsanetasefa6169 3 жыл бұрын
ማንኛውም አውሬ በህልም ሲታይ ሰይጣን ነው በሬም እንደዛው። ይህ በአይማኖት ሲፈታ ነው
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@BougaliJabak
@BougaliJabak 4 ай бұрын
ዒበደ.ዒየበረረነ.የሰተዒበደ.ተበረረኗለቸ.ለተየዘኗ.ቀረቧለቸ.አለዘቸኗመ.አመለጠከወተ
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y 4 ай бұрын
የሆነ ጎረቤቴና ዘመዴ ካላገባሁሽ ብሎ በጉልበት ሰፈር ለሰፈር ሲያሯሩጠኝ አደርረ እቤቴ ገብቸ እደበቃለሁ ስልም እናቴና ወንድሜ አግቢው ብለው እንዳላመልጥ እጀን ሲዙኝ እህ እናንተም ብየ በጥፊ መትቻቸው አመለጥኩና ከጎረቤት ተደበኩ ከዛ ሊያገኝኝ ይችላል ብየ በስጋት እንዳለሁ ነቃሁ
@sanetsanet6996
@sanetsanet6996 3 жыл бұрын
በህልም በባስ መሄድ ምንድነው?
@MimiMimi-ur8pn
@MimiMimi-ur8pn 4 жыл бұрын
😳😳
@nuriahassen943
@nuriahassen943 4 жыл бұрын
በህልም ፎቶ መነሳት ምንድነው።
@lucyethiopa8265
@lucyethiopa8265 4 жыл бұрын
nuria hassen ስኬት
@nuriahassen943
@nuriahassen943 4 жыл бұрын
@@lucyethiopa8265 በጣም አመሰግናለሁ ህልሜን ሰለፈታሽልኝ።
@user-ru9gr3dz6r
@user-ru9gr3dz6r Жыл бұрын
እኔ ጅብጋ እጣላለሁ የጅቡን ፊቱን እነክሰዋለሁ ከዛ እሱ ለመሸሽ እንደባደባለን ከዛ አምልጨ እዳሞራ ያበረኛል በተደጋጋሚ አያለሁ 😢
@user-dg1cy5if8z
@user-dg1cy5if8z 3 жыл бұрын
ኧረኔ የሳዉድ ሹርጣ ሲሯርጠኝ ነዉ የማድረዉ
@zelalemdesalege2956
@zelalemdesalege2956 8 ай бұрын
በህልሜ ቸርች ውስጥ ያለሁ ይመስለኛል ከጓደኞቼ ጋር ተቀምጫ የመስለኛል ነብሁ የመጣና አነሱን አልፎ ለኔ በትንሽ ወረቀት የተፃፈ ወረቀት ሲሰጠኝ አየሁ
@yayatube4875
@yayatube4875 7 ай бұрын
ከቸርች ጋርይ የተገናኙ ህልሞች ብዙ ፍቺዎች አላቸው። አንደኛው ፍቺ መልስ የምንፈልግለት የህይወት ጥያቄ እንዳለን እና በተገቢው ሁኔታ በርትተን ከተንቀሳቀስን የገጠመንን ሁኔታ እንደምንወጣው ያሳያል። እናመሰግናለን
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ☕
@elyanatewodros1322
@elyanatewodros1322 3 жыл бұрын
አንበሳ ከሆነስ
@amnatebrahem738
@amnatebrahem738 4 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ብዙ ግዜ ውድ ሴያባርርኝ አያለሁ ሁለተኛ የሞተ ሰው ብር ሰጭኝ እያለ ይጠይቀኛል
@zeynebabelay1697
@zeynebabelay1697 4 жыл бұрын
ለኡለማወች አማክሬያቸው እህት ዝምአትበይ
@user-zl1kc4xg2j
@user-zl1kc4xg2j 3 жыл бұрын
ብር ስጭኝ የሚልሽ የሞተው ሰው የምታውቂው ወይም ቤተሠብሽ ነው ?
@Hayat-gv6jd
@Hayat-gv6jd 4 жыл бұрын
ገደር ሲገቡ (ሲወድቁ)
@uhhggh3503
@uhhggh3503 3 жыл бұрын
በህልሜ ፈረንጆች እያባረሩ እየሮጥኩ ትልቅ በር በቁልፍ ተቆልፎ አለ የእን ንበር አንድ ሰውዬ ክፍት ያረገልኝ እየሮጥኩ ቤተክርስቲያን አማኑኤል የሚባል በዛ ቤተክርስቲያን ሹልክ አመለጥኩ
@mekyiaomar5606
@mekyiaomar5606 9 ай бұрын
እኔ አድ ጥያቄ አለኝ
@yayatube4875
@yayatube4875 8 ай бұрын
ጥያቄውን ንገሩን እንቀበላለን።
@ezanatube2517
@ezanatube2517 2 жыл бұрын
እባብ ከነከሰንስ
@abigiyamekonnen3616
@abigiyamekonnen3616 2 жыл бұрын
እባብ ካየሽ በጣም ፀሎት አርጊ የኔ እህት እርኩስ መንፈስ ነው
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
በህልም አበጣ ሲያባርርስ ምድነዉ
@yayatube4875
@yayatube4875 Жыл бұрын
የመባረር ህልሞች ልክ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንደተነገረው አይነት ፍቺ ነው ያላቸው። አባራሪው አንበጣም ቢሆን። እናመሰግናለን
@user-mw8qu1mm2d
@user-mw8qu1mm2d 4 жыл бұрын
አባቴ ሞቷል ዛሬግን በህልሜ ወደኔ ብዙ. እቃ ይዞ ሲመጣ አየሁ.የምታቁ መልሱልኝ
@mahletregasa397
@mahletregasa397 4 жыл бұрын
የሞተ ሰው ካየሽ ለኔ ቢጢ ሳቲም ወይም ዝቅር አውጪ
@frewineyalem8363
@frewineyalem8363 4 жыл бұрын
Pray yemote menefes new
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 96 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 148 М.
የወላጅ ሞት፣ የህጻን ሞት ህልም ፍቺ
7:48
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 37 М.
ጨረቃና ክዋክብት፣ ሰው መደብደብ
17:11
AddisView
Рет қаралды 6 М.
የበርካታ ህልሞች ፍቺ በ ቤተልሄም ለገስ ክፍል  10
15:01
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 90 М.
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 520 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН