ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1

  Рет қаралды 1,020,231

Salkan Tube

Salkan Tube

2 ай бұрын

ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1

Пікірлер: 760
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 2 ай бұрын
የሰዉ ልጆች ሁሉ❤ የቅድስት ስላሴ ጥበቃው የመድሐኔ አለም ቸርነቱ የወለላይቱ ማርያም እናትነት የቅዱሳን መላእክት እርዳታ የፃድቃን የቅዱሳን ጸሎት በምንኖርበት የአለም ጥግ ሁሉ አይለየን❤🎉❤🎉
@amyentadese6914
@amyentadese6914 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ccvcf7964
@ccvcf7964 2 ай бұрын
ኣሜን
@user-us1wi7te2n
@user-us1wi7te2n 2 ай бұрын
Amen Lehulachin
@user-et4by4hh2i
@user-et4by4hh2i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tesemeabekele5088
@tesemeabekele5088 Ай бұрын
አሜን❤
@AtoMedia
@AtoMedia 2 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@metageskasahun8156
@metageskasahun8156 2 ай бұрын
ይሄ እርኩስ አስረገዘሽ አደል ወይኔኔኔ
@user-sb8zn1tk9i
@user-sb8zn1tk9i 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@metageskasahun8156
@asenakuzewde9627
@asenakuzewde9627 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-um6zg8cv5m
@user-um6zg8cv5m 2 ай бұрын
Embat mselam tglaglh ❤
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 2 ай бұрын
ስትወልጂ ንገሪን ታብ ታብ እናደርጋለን😂😂😂
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 2 ай бұрын
የሚያጉዋጉዋ ድራማ ነው አደራ እንዳታቁዋርጡት በዛላይ ተዋኒያኖቹ ምርጦች የሚወደዱ ናቸው❤❤❤❤❤
@amytk6095
@amytk6095 2 ай бұрын
መቋረጡ አይቀርም 😄
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
​@@amytk6095😂😂😂😂
@g-rainentertainment986
@g-rainentertainment986 Ай бұрын
ካላቁዋረጡማ ምኑን ሰሩት 😅
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh Ай бұрын
ጠብቂ ይቆረጣል
@mesiabrha1501
@mesiabrha1501 Ай бұрын
😂​@@g-rainentertainment986
@otelootelo9172
@otelootelo9172 2 ай бұрын
ችግሩ እኮ ጀምራችሁ እማትጨርሱት ነገር ነው የሚደብረን ግን አክተሮቹ ወሳኝ ናቸው አደራ እንዳታስከፉን ሳትጨርሱት ሰላማቹ ይብዛ 🎉🎉🎉🎉
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 2 ай бұрын
ሲያቋርጡት እኛም ላሽ ነዋ ደሞ ለድራማ ተጨንቀሽ
@TamiruzewdieMeketa
@TamiruzewdieMeketa Ай бұрын
የእውነት እኔን መሠለኝ
@user-jz8ye8jk1q
@user-jz8ye8jk1q Ай бұрын
የምር ጀምረው የማይጨርሱት ነገር ያናደኛል አሪፍ አርገው ይጀምሩና
@madenamadena711
@madenamadena711 Ай бұрын
የቱርክ ፊልም ይኑርልንጅ እሰከሚበቃን እናያለን😂😂
@Absalat700
@Absalat700 Ай бұрын
። መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ኢየሱስ ብቻ ያድናል
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@ShalomMekonen-iy9jn
@ShalomMekonen-iy9jn Ай бұрын
Amen
@HlinaNegusu
@HlinaNegusu Ай бұрын
በስሜ የመጀመሪያው ድራማ 🙄 ላይክ አድርጉልኝ😉
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij Ай бұрын
ታድለሽ አንቺ ቢያንስ በስምሽ አንድ ድራማ አለሽ ይብላን ለኛ😢😜
@EmeyoshiemyoshiE
@EmeyoshiemyoshiE Ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅
@kimo428
@kimo428 10 күн бұрын
ስሙን ይዘሽዋለ ህሊናስ አለሽ?
@HayatHasan.N
@HayatHasan.N 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@kimo428
@tuuilgig
@tuuilgig 4 күн бұрын
​ቢያንስ ሞክሻችን ሆኖ የሰራ አለ በሱ እንጽናና😂😂😂
@Naniya254
@Naniya254 Ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ሀሳቡን አብሶ ሁሉም በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ሀላፊነት ሚሰማው እንዲሆን ያስተምራል❤
@MekdesSisay-sd9cb
@MekdesSisay-sd9cb Ай бұрын
በመሀል ከሜራ የምትል የሴት ድምፅ የሰማ መጀመርያ አካባቢ😂😂😂
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 24 күн бұрын
እኔ😅
@BettybogeRubi-et3cq
@BettybogeRubi-et3cq 24 күн бұрын
8:20 አካባቢ 😂
@MekdesSisay-sd9cb
@MekdesSisay-sd9cb 23 күн бұрын
@@BettybogeRubi-et3cq የምሬን ነዉ
@GXz-zr6bf
@GXz-zr6bf 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ድራማ መጀመር እንጂ መጨርስ አያውቁም ይጀምራሉ ያቆሪጣሉ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 2 ай бұрын
ሰልቺወች ናቸዉ ጥቅመኞችም ናቸዉ የተሻለ ሲያገኙ ጥለዉት ይሄዳሉ
@user-oh3mv7nl9l
@user-oh3mv7nl9l 2 ай бұрын
ልክ ነሽ ልክ እንደ አምባር
@user-mg2tx1rg8s
@user-mg2tx1rg8s Ай бұрын
በትክክል ሰለቸን እፉ😢
@user-mg2tx1rg8s
@user-mg2tx1rg8s Ай бұрын
❤❤❤❤
@semeruroba4734
@semeruroba4734 2 ай бұрын
የተሰደዳችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ በሀገር የላችሁም ሰላሙን ይስጣችሁ
@MeazaKebede-kj8cv
@MeazaKebede-kj8cv 2 ай бұрын
ከዋላ የሚገባ ድምፅ አለ ይስተካከል በተረፈ ምርጥ ነዉ
@wasihunmulisa2030
@wasihunmulisa2030 2 ай бұрын
ጎበዝ አዳማጭ
@hareghareg9473
@hareghareg9473 2 ай бұрын
እኛም አዲስ ነገር ስናይ አናልፍም እናተም ጀምራችሁ አጨርሱም እስቲ አሰደስቱን በመጨረስ ሰው ተከታታይ ድራማ ከማቆሙ በፊት 😂😂
@hiwiamila6628
@hiwiamila6628 2 ай бұрын
Exactly 👌
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 2 ай бұрын
😂😂😂😂100% ewanat new
@fgujkngjkun9954
@fgujkngjkun9954 2 ай бұрын
ትክክል
@yemahlet
@yemahlet Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Leyuwork
@Leyuwork Ай бұрын
የልቤን ነው ከአምባር በኋላ አላይም ብየ ምየ ነበር😂😂
@barqibarqi4327
@barqibarqi4327 2 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
አሜን
@Yamrotsisay
@Yamrotsisay Ай бұрын
አሜን❤❤
@crestinaamarche
@crestinaamarche Ай бұрын
Amen amen amen
@user-jz8ye8jk1q
@user-jz8ye8jk1q Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤😊
@user-ho4wh9xv9h
@user-ho4wh9xv9h Ай бұрын
amen❤❤❤❤
@AlmazAbabu
@AlmazAbabu 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው መጀመረ እንጂ መጨረሰ!!!! አታቁ አምባር ይህወ የውሀ ሸታ ሆኖ ቀረ!!!!
@Nejat104
@Nejat104 2 ай бұрын
እንዴት እንደሚያቃጥሉ አምባርና ሰኔ እና ሰኞ አቋረጡት
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 2 ай бұрын
በጣም😔
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 2 ай бұрын
በጣም እንጂ ይሄ ከተቋረጠ ሌላ ድራማ አልከታቴልም
@user-dv2jm9jq8x
@user-dv2jm9jq8x 2 ай бұрын
በጣም እኔ ከኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ አንደኛ እርኛዬ ነው👌👌👌ሌላው ሰስፔንስ አድርገውን ይጠፍሉ
@user-ee3ux6fm3w
@user-ee3ux6fm3w 2 ай бұрын
Ehew be gugut 3wer molag😢
@EKRAM357
@EKRAM357 2 ай бұрын
እሺ ድራማው ሀሪፍ ነው ያው ግን ከተቀረፀው ውጪ ሌላ ድምፆች አሉ አስተካክሉ መልፋታችሁ ካልቀረ ሌላ እንከን አላየሁም ስተቶቻችሁን መንገራችን እንድታስተካክሉ ይረዳችሀል በጣም በጣም እወዳችሀለሁ አንጋፋ ተዋናይዎች ሁላ ተሳትፈዋል ማስታወቂያ ላይ አይቻችሀለሁ በርቱልኝ ትወናችሁ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 2 ай бұрын
Awo enam samichalew
@user-yh7wx1sv7s
@user-yh7wx1sv7s 2 ай бұрын
አንዳንዴ ኤዲቲንግ ላይ የሌላ ሰዉ ድምፅ ይሰማል አስተካክሉ በተረፈ ቆንጆ ጅማሬ ነዉ በርቱ❤❤❤
@user-eh9xb1cm1v
@user-eh9xb1cm1v 11 күн бұрын
ጀግና ኣባት በዝህ ኣጋጣሚ ፎቶ ኣንሽዎች ልትማሩበት ይገባል😂😂❤❤❤
@user-xw8xc9kw7z
@user-xw8xc9kw7z Ай бұрын
Ethiopian drama መጀመር እንጂ መጨረስ አያውቁም ፈናን ስለምወደት ልጀምረው ነበር እድሜ ለቱርክ እና ለኮርያ ድራማ my best 🇹🇷
@awegechewawono8330
@awegechewawono8330 Ай бұрын
ቱርክ ለቅሶ ነው ኢትዮጲያዊያን ማልቀስ ስለምትወዱ እዩ
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 Ай бұрын
Enem esan byenew
@user-jl3by3qx4h
@user-jl3by3qx4h Ай бұрын
እንዴ እኔ comenent እያየ ፈታ ምለው ማነው ❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Ай бұрын
መጀመር እጅ መጨረሥ አታውቁም ከጨረሣቹህት አጀማመሩ ቆንጆ ነው ❤❤❤
@zebenemulatu
@zebenemulatu Ай бұрын
ፊልም ማየት ብዙም አልወድም ይሄ ግን በጣም እያዝናናኝ ነው😅😅
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 2 ай бұрын
እንግዳ ሰው ና ተሻለ ወርቁ በጣም ነው የምወዳቹ
@tuuilgig
@tuuilgig 4 күн бұрын
እኔም
@astertalahon6375
@astertalahon6375 2 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ መጨረሸውም ያማረ ይሁን ጀምራችው እዳትተውት
@user-yr3zm7lg9h
@user-yr3zm7lg9h 2 ай бұрын
ምርጥ ይመሴላል ተዋናዮቹን እወዳቸዋለሁ ግን እንዳታቋርጡት እባካችሁ እኔ ተስፋ ቆርጨ ነበር ባንባር የተነሳ ግን ስለምወዳችሁ ልየው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pq9su4ji4q
@user-pq9su4ji4q Ай бұрын
ሁሉም ተዋናዮች 1ኛ ናቸው የመሳይ ግን ልዮ ነዉ ምክንያቱም በዚ ልክ አልጠበኩትም ነበር ዘፈን ላይ ብቻ ጀግና ትመስለኝ ነበር actingm ይዋጣልካል በርታልኝ ሜስ Love You
@like-ps9so
@like-ps9so Ай бұрын
me to love mic
@user-nt5bl9ix9b
@user-nt5bl9ix9b Ай бұрын
Yihe ko yemejemeriyaw ayidelem lelochim seretual gn gobez nw
@hirutdaniel-dn7kv
@hirutdaniel-dn7kv Ай бұрын
Ke wow besteker algelshewme❤❤❤❤
@gfgghh3486
@gfgghh3486 2 ай бұрын
ዋው ምርጥ ጥምረት ምርጥ ቅንብር አመሰግናለሁ ደስ የሚል ነው በርቱ
@metikyeenatua
@metikyeenatua 2 ай бұрын
demo endatakaritut aref new yemehachu😍😍😘😘
@honadellak3495
@honadellak3495 2 ай бұрын
the best of best
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh Ай бұрын
ባታቋርጡት ጥሩ ነበር ግን ይቋረጣል ጥሎባችሁ ጀምሮ መጨረስ አትችሉበትም ጥፍጥ የሚል ድራማ በተለይ ሳሚዬ ሙዚቃው ልብ ይነካል❤❤
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Ай бұрын
መጨርሻችሁን ያሳምርው 😂
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Ай бұрын
አጀማመሩ በጣም ደስ ይላል ተወዳጅ ተዋንያኖች ያሉበት ❤እባካችሁ አታቋርጡ😢
@BiniyamAsfaw-xd6lt
@BiniyamAsfaw-xd6lt 2 ай бұрын
Pls part two likakulin i can't wait ❤ betam yemiwedachew actress and actorch alachiw astayet demo lela sound eyegeba new astekakilu much love ❤
@amarechBrhnu
@amarechBrhnu 2 ай бұрын
በሰላም እደጀመራቹ በሰላም ያስጨርሳቹ ምርጥ ስራ ነው❤❤
@henisoleyanatube3671
@henisoleyanatube3671 2 ай бұрын
አጀማመሩ በጣም ደስ ይላል እንዲሁ እንዳማረበት እንዲቀጥል ጠንክራቹ ስሩበት👍
@mulualemkelemu240
@mulualemkelemu240 Ай бұрын
I love the way it started
@hafti.tekeste
@hafti.tekeste 2 ай бұрын
thanks❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
ሀሪፍ ተከታታይ ድራማ ነው ቀጥሉበት👌💐💐💐
@yishaktamaman6495
@yishaktamaman6495 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን።
@MimiJawar
@MimiJawar 2 ай бұрын
Betam Arif drama
@sisayb1
@sisayb1 2 ай бұрын
Keep up on the hard work! Go Salkan Tube🎉🎉🎉
@user-Tamirat
@user-Tamirat 2 ай бұрын
Wow amazing ❤❤❤
@mitikub6064
@mitikub6064 2 ай бұрын
Good move
@asdaasd2662
@asdaasd2662 2 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ነበር 🎉🎉
@mickey_tube
@mickey_tube Ай бұрын
ከዋላ የሚገባ ድምፅ አለ ይስተካከል በተረፈ ምርጥ ነዉ👍👍👍
@ethiopian6259
@ethiopian6259 2 ай бұрын
bravo ....
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 Ай бұрын
Wowww
@asnetechtube9296
@asnetechtube9296 Ай бұрын
Hulu negeru des yemil drama new. I think it is something fantastic after a long time of ridicules movies and dramas. Thank you Guys!
@ZerayMena
@ZerayMena Ай бұрын
በ ስሜ ድራማ በመሰራቱ ደስ ብሎኛል ከዚህ ይልቅ ያስደሰተኝ በጣም የምወዳት ተዋናይት ፍናን ህሊናን ሆና በመስራቷ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@user-lq5de9un2t
@user-lq5de9un2t Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zc1yq1pt9m
@user-zc1yq1pt9m 2 ай бұрын
Wow be1kfl nw yewededkut ymeshashu❤❤❤
@user-jg6ib6pb6o
@user-jg6ib6pb6o 2 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ አክተሮች ነው የአሉበት አሪፍ ይመስላል ❤❤
@eskendir.tseaba2127
@eskendir.tseaba2127 2 ай бұрын
አቦ ስትችሉ ምርጥ ጀማው በርቱ ወደፊት ነው በቃ ያዝልቀው አቦ በግሸኗ ሲያምር ፍኑ መሱ ታሜ ስትለዩ በቃ ❤👍👌👌👌😇😇😇
@mitychery9600
@mitychery9600 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ በጣም የሚያጓጓ ድራማ እየተጀመረ ይቋቀረጣል አደራ እንዳታቋርጡት
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 2 ай бұрын
አሐዱ ባንክ ማስታወቂያ ስታዩ ምን ተሰማችሁ? አሐዱ ባንክ የውላችን ባንክ እኔ ብዚህ ምክንያት ድራማውን እከታተላለሁ ❤
@memi443
@memi443 2 ай бұрын
Wow betame Nice
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c Ай бұрын
ዋው ገና አሁን ምርጥ ድራማ ጀመራቹ መጨረሻውን ያሳምረው
@KalkidanMeles-hc1qv
@KalkidanMeles-hc1qv 2 ай бұрын
ትክክለኛ የዘመኑን ሁኔታዎች የሚያንፀባርቅ ነው
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 8 күн бұрын
ምርጥድራማ ❤❤❤🎉🎉🎉
@selamselam625
@selamselam625 2 ай бұрын
አሪፍ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉበት አደራ እንዳይቆም❤
@mekdeseyob3153
@mekdeseyob3153 2 ай бұрын
Super ❤
@YishakasalifewAbosse-wr9ks
@YishakasalifewAbosse-wr9ks 2 ай бұрын
Merge sewochii yimchachihu❤
@MeseGere-du3lb
@MeseGere-du3lb 2 ай бұрын
Ajimameru arif new yemecheres yabkachu
@EyobYared
@EyobYared Ай бұрын
Wow yamral betam❤
@entu750
@entu750 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 Ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-ri2we6ln8f
@user-ri2we6ln8f 2 ай бұрын
yemr andegna nachu degmo tolo tolo lekulen 🥰🥰🥰🥰
@rehima4916
@rehima4916 2 ай бұрын
ዋው
@melatmelat8307
@melatmelat8307 2 ай бұрын
አሪፍ ነው መጨርሽው ካማረ🎉🎉😊
@SiqeaAbebe
@SiqeaAbebe 27 күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyuelBasha
@EyuelBasha 2 ай бұрын
Next pleas
@user-YomTube
@user-YomTube 2 ай бұрын
Wowwww quality 👌🏾
@SiqeaAbebe
@SiqeaAbebe 27 күн бұрын
Wow❤❤🎉
@TesfayeYilma-ri8qi
@TesfayeYilma-ri8qi Ай бұрын
ላረግዝነው መሰል ላይክ አማረኝ
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 Ай бұрын
ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@thaybaahmed2441
@thaybaahmed2441 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ በዝ ቀጡሉብት
@user-go3us1db1p
@user-go3us1db1p Ай бұрын
መጀመርያ በጣም ያምራል እዳታቋርጡ አደራ❤❤❤❤
@Nati_vip
@Nati_vip 2 ай бұрын
ምርጥ ስራ , በርቱ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Ай бұрын
አጀማመሩ..አሪፍ..ነዉ
@etayen-
@etayen- 2 ай бұрын
good job
@fvv1680
@fvv1680 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 ማሳይ ተፈራ❤❤❤ ዋውውው
@user-tt1zu2zu2y
@user-tt1zu2zu2y 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የንግዳ ሰውን ተከታታይ ድራማ ወድጄው ነው ማየው ነገርግን አንድኛቸውም ፍፃሜ አላገኙም ጀምሮ ማቆም ልምድ አይሁን እባካችሁ።
@user-mx4wy4kr1l
@user-mx4wy4kr1l 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ቆንጆነዉ
@tsihonbekele4266
@tsihonbekele4266 2 ай бұрын
jimarew arif new gn endatakomut
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤🎉
@MaeregSiyoum
@MaeregSiyoum 2 ай бұрын
ስላሴ ይባርኩላችሁ ቤኪ አንተ እኮ ጀግና ዳይሪክተር ነህ ከዚህ በላይም እጠብቃለሁ ስለማወቅህ ዲቭ ደግሞ መካተቱ ደግሞ እራሱን የቻለ ሊላ አቅም ነው መስ ስትተውን ደስ ነው የምትለኝ ጠና ኤልያስ ነኝ በርቱቱ
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w Ай бұрын
መስሻ ምርጥ ነው አብሶ tame bepoto ተመቸይኝ በርቱ 🙏🙏🙏
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij Ай бұрын
🥹 እንደ ልማዳቹ ካላቁዋረጣቹት ቆንጆ ነው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Ай бұрын
ዋው ደስ ይላል እንዳታቋርጡ
@zelalemarch5733
@zelalemarch5733 Ай бұрын
Wow 🎉
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp 2 ай бұрын
Wow betam yemwedachw actroch Wow ❤❤❤ pls endatkwrtute
@firahiywot
@firahiywot 2 ай бұрын
አሪፍ ይመስላል ካላቆረጣችሁት
@HayderKedir-pt3eb
@HayderKedir-pt3eb 10 күн бұрын
It's so nice movie keep it
@user-rt1gs7qo5b
@user-rt1gs7qo5b 2 ай бұрын
manew endiene 8:02 lay liela demetse yesema??
@Caanu57
@Caanu57 Ай бұрын
Quality 100percent
@yiboali
@yiboali 2 ай бұрын
8:03 lay additional voice ale
@sise2758
@sise2758 Ай бұрын
ጅምሩ ጥሩ ይመስላን👌
@tejiemakdaz8823
@tejiemakdaz8823 2 ай бұрын
Wow betam des yelal ❤❤❤❤
@asereworku
@asereworku 2 ай бұрын
ተሻለ ወርቁ ❤
@AbubakarEthio
@AbubakarEthio 2 ай бұрын
ሀይ አለም ❤❤❤❤❤
@DagmawiAby
@DagmawiAby Ай бұрын
bravo messay.....
ህሊና ድራማ ክፍል 2 - Helina Drama Part 2
42:59
Salkan Tube
Рет қаралды 804 М.
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
መንሱርን ሙስሊሞች አወገዙት |ከነ አሲያ ተፋጠጠ
8:04
Journalist Abdlwehab አብዱ
Рет қаралды 2,5 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 9 - Helina Drama Part 9
35:01
Salkan Tube
Рет қаралды 395 М.
amazing ethiopia film trilars @@##
5:55
ፏ ፊልም ፕሮዳክሽን Fao film prodaction
Рет қаралды 23 М.
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.
Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1
36:55
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 2,1 МЛН
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 2,6 МЛН
Он пропал без вести😱
1:00
Следы времени
Рет қаралды 1,4 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,9 МЛН
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 2,6 МЛН
ХАН АТА НАЛЕТЕЛ НА ХАСАНА
0:45
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 1 МЛН
Сумел остановить эскалатор🤯
0:40
WORLD TOP
Рет қаралды 3,1 МЛН