ህልም እንፈታለን || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 22,275

Minber TV

Minber TV

6 ай бұрын

ዛሬም በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ለህይወት ቅርብ የኾኑ ጉዳዮችን እያነሳሳን አብረን እናመሻለን።
ከሸይኻችን ጋር የበርካቶች ጥያቄ ስለኾነው "ህልም የማየትና የማስፈታት" ሥርዓት እየተወያየንና በጉዳዩ ዙሪያ አዳዲስ ነገሮችን እየቀሰምን የምንቆይ ሲኾን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ደግሞ በተውበት ጥላ መቆየት ጊዜያዊ ተግባር ሳይኾን የህይወት ዘመን ተልዕኮ መኾኑን እያወሳንና፤ ወደ አላህ ለመመለስ ከአሁን የተሻገረ ቀጠሮ እንደማያዋጣ ከኡስታዝ በድር ሁሴን እያደመጥን እናመሻለን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 107
@Fatiya.N
@Fatiya.N 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በየሳምንቱ በጉጉት የሚጠበቀው ኸሚስ ምሽት ፕሮግራም የሼኻችን ዳዕዋ በየቀኑ ብሆን እንዴት ደስ ይላል። መሀመድ እና ሁሴን አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ በርቱ። የመዳም ቢሮ ሰራተኞች አላህ ለሀገራችን ያብቃን❤
@user-lm7eh9wh4m
@user-lm7eh9wh4m 6 ай бұрын
አሠላሙአለይኪም በሳኡድ እስርቤትለሚሰቃዩወድሞችችን ድምፁሁኑን 😢😢😢
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 6 ай бұрын
አላህ ይሁናቸው ያረብ😢😢😢
@hussenali6748
@hussenali6748 6 ай бұрын
አመት ታስሮ ሀገር ገብቶ ደግሞ ለመጣ ብዙም አያስጨንቅ መንግስት ደስ ባለበት ሰአት ይቀበላቼው
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d 6 ай бұрын
ህልም በእስልምና የሚፈታልን አጥተናል መፃሀፉን አስተዋዉቁን እዲናነበው
@user-ee6bw1us2e
@user-ee6bw1us2e 6 ай бұрын
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሀቢቡና ሙሀመድ ሰሏዋለይሒ ወሰለም 💓💓🌙🌙🌹🌹
@user-jy9hp2oq1z
@user-jy9hp2oq1z 6 ай бұрын
ውዱ ኡዝታዛችን እና አቅራቢ ወንድሞቻችን አላህ ረጂም፡እድሜ ከ ምቾት ጋር አላህ ይስጣችሁ ❤ እወዳችኋለሁ አላህ ይውደዳችሁ
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o 5 ай бұрын
አሚን ጀዛኩሙሉሀ ከይረን ቡዞቹሂልም መጠያቅ ይፈልገሉ
@user-kz5bn1zl6q
@user-kz5bn1zl6q 6 ай бұрын
ሸሀችን አላህ ይጨምርለዎት።ወላሂ በጣም ነው የምወደወት ።አላህ ይውደዲዎት።ምንም ያክል ደጋግሜ ብሰማዎት አይሰለቸኝም።ስራ ስሰራ ሁልጊዜ እናንተን እየሰማሁ ነው። እንደት ደስ እንደሚለኝ ።አልሀምዱሊላህ።ሜሜ ሁሱ ለአላህ ብየ እወዳችኃለሁ። ወንዲሞቸ።በዱዐችሁ አትርሱኝ።
@temutube6321
@temutube6321 6 ай бұрын
አሚንንንን የኔ አባትዋ ❤❤❤ ያረብ ሚንበር ፕሮግራምን ሳይ ልክ ቤተሰቦቸ ጋር ያለሁ ነዉ የሚሰማኝ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ ለሀገራችን ያብቃን ከቤተሰቦቻችኔ ጋር ያገናኘን ያረብ !
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 6 ай бұрын
አሚን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
አላሁመ አሚን
@user-md5zl9zy6e
@user-md5zl9zy6e 6 ай бұрын
Mesha allaha
@Maryam-ms4ut
@Maryam-ms4ut 6 ай бұрын
አህለን ኡስታዝና በጣም ነው ምንወዶቶ
@redwanmohamed1792
@redwanmohamed1792 6 ай бұрын
ውድ የእሰላም ሀብቶች በርቱ አለህ ይጠብቃችሁ
@user-gk9tf8uj4o
@user-gk9tf8uj4o 6 ай бұрын
ግንበ ላጩማ ዉረት ነዉአ ለማዉረት ህልሙ ንስናይ
@nebilakelifa8148
@nebilakelifa8148 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እኔ የሆነ ልጅ ለትዳር ይጠይቀኝ ነበርና ስቲኻራ ሰግጄ ነበርና በህልሜ እኛ ቤት ገብቶ ወጥቶ ሲሄድ አየሁት በሌላ ቀን ደግሞ ጓደኛዬ እያት እዛ ጋ አለች እያለች ስሜን እየጠራች ልታሳዬው ብትሞክር ዞሮ አያየኝም ነበር ከዛ በእምቢታዬ ፀናሁ በወሩ እንዳገባ ሰማሁ በቀጣዩ ወር ደግሞ እንደተፋታ ሰማሁ አላህን አመሰገንኩ ምናልባት ይሄ የኔ እጣ ይሆን ነበር። የሆነ ጊዜ ላይ አባቴ ሁለተኛ ሚስት ሊያገባ የሚያምር ሱፍ ለብሶ አየሁት በዛ ላይ ፊቷን ማየት ባልችልም በጣም ቆንጆ ወጣት እንደሚያገባ ስሰማ አባቴ ላይ እያለቀስኩ እንዴት እናታችን ስንት ችግር ካንተ ጋ አሳልፋ አሁን በቆንጆ ልጅ ትቀይራታለህ ብዬ እያለቀስኩ በቃ አንተ ሂድ እናታችን ለኛ ተውልን ስለው አየሁ በሰአቱ አባቴ ታሞ ህክምና ላይ ነበር ውስጤ ፍርሃት ሲበዛበት ቅዠት እንዳልሆነ እንኳን እያወቅኩ ቅዠት ነው ለማለት ሞከርኩ ግን አልሆነም የፈራሁት ሆነ አባቴ በሃያት የቆየው ለሶስት ሳምንት ነበር ሼህ እንዳሉት አላህ እያማከረኝ ነበር ይሄንን ህልም ካየሁ በኋላ ስለአባቴ የሆነ ነገር እንደምሰማ ራሴን እያዘጋጀሁ ነበር😢😢😢 አላህ ይርሃመው ዱዓ አድርጉለት።❤
@mohammedadem7435
@mohammedadem7435 5 ай бұрын
አሏህ ይርሃመዉ
@lubabamekonen
@lubabamekonen 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እኔ በህልሜ የጆሮየ ወርቅ ሲጠፋብኝ አየሁ በማግስቱ አባትን አገኘሁትና ስነግረው ኸይር ነው አለኝ ፍችውን አውቀው ነበር ግን ጠፋብኝ አልኩት።ከዛ በማግስቱ ነፍሰጡር ነበርኩ አስወረደኝ።
@azebhdg5106
@azebhdg5106 6 ай бұрын
አሳላም አለይኩም እኔ በህልም አምናለሁ በአጠቃላይ ህልሜ ቀጥተኛ ንው መሂድ ክሁነ መሂድ ነው እቃ ጠፍቶብኝ ካገኘሁኝ በህልሜ ያን እቃ በውን አገኛለሁ። ❤
@heatubehabeshaethiopiaabys1723
@heatubehabeshaethiopiaabys1723 6 ай бұрын
Thanks for this very interesting program. Many years ago in my dream, I was in a house. I was locked inside. I didn’t have the key for it. At that time I was in jail for being suspected for a stuff I didn’t do. Anyway, In my dream, I saw my mom opened that locked door for me. The next day, the charge was dropped and the judge let me free.
@fafihussien2863
@fafihussien2863 6 ай бұрын
aslamualikom mtefu helm setay sdeka btam true new ene holgze helm bmyet ytweku sew nen gen bsdeka yalfu kfu helm alle
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 6 ай бұрын
subhnelah
@user-wb7kh5oc4p
@user-wb7kh5oc4p 6 ай бұрын
Selamu aleykum yemirebshcg tyake ale bealah meteyek echlalehu
@babsab8487
@babsab8487 5 ай бұрын
❤❤
@Kedrfurniture
@Kedrfurniture 6 ай бұрын
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊ ሰይዲና ሙሀመድ
@user-gn3oy9vu8o
@user-gn3oy9vu8o 4 ай бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 6 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር
@yimamseid8469
@yimamseid8469 6 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈል
@mohammedabdo8485
@mohammedabdo8485 6 ай бұрын
እኔ ያምኖራዉ ከእትዮጵያ ዉጭ ነዉ በእትዮጵያ ዉስጥ ተወልጄ ያዳኩበት አከበብ ዘመድ አዝመድ እና ጎዶኞቼ ከመሞታቻዉ በፍት ቃድሜ ህልም አያለዉ ።
@user-mz1js9ji7r
@user-mz1js9ji7r 5 ай бұрын
ህልም በማታ አይነገርም የሚባልም ነገር እሰማ ነበር እናቶቻችን እስኪ ማሜ ጠይቅልን😂😂
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ☝️🤲🤲🤲🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹
@FatumaEdiris-gm7yb
@FatumaEdiris-gm7yb 6 ай бұрын
አሳ ጎርጓሪ ዘዶ ያወጣል አሉ ጥያቄህ ሁሉ ያስቃል ማሜ አጠያየቅህ የማይዋሽ ሰው ህልሙ እውነት ነው አሉ ሼህ
@user-ci8dx9yv8j
@user-ci8dx9yv8j 6 ай бұрын
አሚን ያረብ አላህ እድሜና ጤና ይጣችሁ በጣም ፕሮግራማችሁ ይመቻል ቀጥሉበት
@mohammedseid4581
@mohammedseid4581 6 ай бұрын
Amen ya Allah
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 6 ай бұрын
አጃኢብ ነው👍👍👍👍
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 6 ай бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መንበሮች እሥኪ ለአማራ እንተርኔት ፍትህ በሉልን 🎉🎉አላህ ይጠብቃችሁኡስታዞች🎉🎉
@GgYg-ek7zt
@GgYg-ek7zt 6 ай бұрын
እዃን ደህና መጣችሁ
@Song-Ram
@Song-Ram 6 ай бұрын
እቺን መልእክቴን ለሁሴን ንገርሉኝ ሀሳብ አስጨርስ ሲያወራ በመሀል እየገባህ ስታስቆም እንዴት እንደምታናዳኝ😊 ብቻ እስዋን አስተካክል በተረፈ እወደሃለዉ ሚስኪን እንደሆንክ ታማኝ ሰዉ ነዉ የምትመስለኝ እንደ አየዉክ ነህ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ሁላቹንም እወዳቹሀለዉ
@assajod5093
@assajod5093 6 ай бұрын
ምላለበት እህቴ ዝም ብለሽ ብታዳምጭ
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 6 ай бұрын
As wr wb eunete new
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካቱህ መሻአላህ ሸሀችን ረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ሙሀመዱና ሁሴን ማሻአላህ
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ቆንጆ ትምህርት
@user-kh6qv6nl1c
@user-kh6qv6nl1c 6 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እኔ በህልሜ ሁለት የፊት ጥርሶቼ ሲወልቁ ደንግጬ አፋኔ ይዜ ባነንኩ ከዛም ብዙ ሳይቆይ የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ እህቴ አረፈች ከዛም ከወራት በኋላ አባቴ ተከተለ አላህ ይርማቸው ያረብ
@nomore6978
@nomore6978 6 ай бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ❤❤❤
@makkaajeilaan-qf7pg
@makkaajeilaan-qf7pg 6 ай бұрын
Baayee nuu barbaachisa jabaadha
@yousraadam2327
@yousraadam2327 6 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ አልፍ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ow2yq4qt5o
@user-ow2yq4qt5o 6 ай бұрын
ሼኪ ጀዛኩምላህ መሐመድ ምታነሳው ጥያቄ ሁሴን ቀጥልበት ጀዛኩምላህ. 👌👍
@Mohammed-7salah
@Mohammed-7salah 6 ай бұрын
جزاكم اللة خير
@semiradelilabdo638
@semiradelilabdo638 6 ай бұрын
Velkommen ustaz og Husen, Muhammed ferge merhaba 👏
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱላሂ ወበረካቱ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@temutube6321
@temutube6321 6 ай бұрын
ሱበሃን አላህ አጅብ ነዉ ወላሂ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ስወዳችሁ ❤❤❤ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አቦ ያረብ ይችን ኮመት የምታነቡ እህት ወድሞቸ ደምሩኝ ሱበሃን አላህ የሚገረም ነዉ የዛሬዉ ፕሮግራም ምክናየቱም ስንቶቻችን ነን ስለ ህልም የምናዉቀዉ ሱበሃን አላህ
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 6 ай бұрын
ነይ ውዴ
@temutube6321
@temutube6321 6 ай бұрын
እሽ እማየ ሰብ አድርጊየ አለሁ​@@hmerEthotube1122
@youmy2361
@youmy2361 6 ай бұрын
ሱበሀን አላህ. የህልሙ ነገር በጣም አሥተማረም አሳሳብም ነው. አብዘሀኛው ግን. ህልም በተቃራኑው ፈቱት ይሉናል.
@semirayonis6804
@semirayonis6804 6 ай бұрын
Suban. Allha
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂሂወሳህብሂወሰለም
@kadheejaksa272
@kadheejaksa272 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@muka3115
@muka3115 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤
@sarahagos2584
@sarahagos2584 6 ай бұрын
❤❤❤❤aminnnn
@user-eb4yn3vk3z
@user-eb4yn3vk3z 6 ай бұрын
ኣሚንኣሚንይረብ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 6 ай бұрын
Allhamdulilah
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 6 ай бұрын
እዃን ደህና መጣቹህ አላህ ይጠብቃቹህ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-ll2sn1ps8s
@user-ll2sn1ps8s 6 ай бұрын
Aww behelem seb weyem metal metalat Minden new
@user-cw3ku7dk1u
@user-cw3ku7dk1u 6 ай бұрын
Wl Wr Wb ❤❤❤🎉🎉🎉 ሚበሮች አላ ይጠብቃቹ
@EsEs-qm7xn
@EsEs-qm7xn 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@assajod5093
@assajod5093 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሚበሮች መጥፎ ህልም አይቼ ብንን ካልኩ ዱአ አርጌ መልሸ እንቅልፍ ከወሰዱኝ ያ ያኝሁት ጥሩ ሁኖ ሲስተካከል አያለሁ አሁን ግን አረብ ሀገር ካለሁ ምን እደሆን አላቅም ቅዠት ነው እማየው
@user-cw3ku7dk1u
@user-cw3ku7dk1u 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅🎉
@MintesnotMulugeta-rz9hx
@MintesnotMulugeta-rz9hx 6 ай бұрын
አሰ ሟ ወ ወ
@user-gm1lp3nr9h
@user-gm1lp3nr9h 6 ай бұрын
አሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚንንንንንንንንንን
@user-tm3uo9nd7g
@user-tm3uo9nd7g 6 ай бұрын
As wr wb teyaqe neberegn andsew teru helm beyaye ena endefetalet befelege le man nw menager weyem masfetat yalebet google lay ye tefser alahlam yemel selayehu nw jezakumullahu keyra
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 6 ай бұрын
አህለን ❤❤❤❤❤
@AliMohammed-bv5zo
@AliMohammed-bv5zo 6 ай бұрын
ኡሰታዝ በሕልሜ ጅብሲበላኝአየሑኝ።
@user-vz3ht7og2l
@user-vz3ht7og2l 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይቀበላቹ
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d 6 ай бұрын
አይ ወዲም ሁሴን 😂😂 አላህ ዉዲድ ያርጋቺሁ
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 6 ай бұрын
Jzk menberoch
@AlBb-ue4ez
@AlBb-ue4ez 6 ай бұрын
እንዃንደህናመጣችሁ❤❤❤❤
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 6 ай бұрын
እኔ ህልም የማየወን አውቃለወ 🤔የ ማየይውን ተረጉማለወ 🤔ይከስታልም
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d 6 ай бұрын
እህለን ቢኩም
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 6 ай бұрын
አአህለን ወሳህለን ሚበሮች❤❤❤
@Maryam-ms4ut
@Maryam-ms4ut 6 ай бұрын
a s wr wb ኡስታዝና የኔ ህልም የሚገርመኝ ቀጥታ ነው ሚታየኝ ፍቺ አያስፈልገውም ሰው ሞቶ ካየሁ ይሞታል ሲያገባም ካየሁ ያገባል ቀጥታ ነው ፍቺ አያሰፈልገውም ሌላ በጣም የሚገርመኝ በህልሜ ያየሁትን ሰው ገና ፊቴን እንካን ሳልታጠብ በጠዋት ካጠገቤ አየዋለሁ በጣም እደነግጣለሁ በህልሜ ያየሁት እንዴት ፊት ለፊቴ መጣ ብዬ እና ቶሎ ቶሎ አላይም ህልም ቆይቼ ነው ማየው ደግሞ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 6 ай бұрын
😳እኔም እንደዛው
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 6 ай бұрын
ይገማል እኔም እንደዛው ነኝ
@nurethassen9696
@nurethassen9696 6 ай бұрын
Aslam walykum members, yemote sew mayet bemn yeftal?
@xoxo816
@xoxo816 6 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 6 ай бұрын
እኔ አጎቴ ሊሞት ሲል አይቻለወ የ አጎቴም ልጅ ምን አይነት ቤት አካባቢ ቬት እንደምግዛ ብዙ ነግሮችን ያየኡት ተከስትዋል 😳ህልሙንም እኔወ ፍትቼወ 😳እና አዑን ሽህ ሲሉ ስማወ ወሽታም ስው ያልኦነ ስው ትክክል ህልም ያያል አሉ 😳እኔ ታማኝም ወሽትም ማወራት አልወድም ቀጥታወን በመናግሪም ባለማስመስሌም ብዙ ስው ይ ርቀኝል 😳
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 6 ай бұрын
አህለን ሚንብሮች
@user-eo4yq9ix4f
@user-eo4yq9ix4f 6 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ አዎ ስንቱ ፕራንክ እያሉ ትልልቅ ሰወችን አዛ አድርገዋል
@user-so6yr2sl7q
@user-so6yr2sl7q 6 ай бұрын
Asslamualleyechum Tik tok lay emifetute gare masefetata yechalal endy???
@seadllahabdulkader2838
@seadllahabdulkader2838 6 ай бұрын
አጂብ
@user-wl7uc2lu6e
@user-wl7uc2lu6e 6 ай бұрын
አህመድ መካ ቢወለድ.....ሰይዲ አበራ የወር መንገድ.......... እስቲ ዳርዳሩን እንሂድ..... ሚስጥሩን ይዘን በሆድ ...ሰይዲ።
@habtamuDodo.O
@habtamuDodo.O 6 ай бұрын
አሰላሙ ዋለይኩም
@modinali3987
@modinali3987 6 ай бұрын
Yemaynegeru hilmoch yinoru yihon? Kalus min aynet hilmoch nachew?
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 ай бұрын
ቅመም የሆኑ ሸኽ አላህ ያቆይልን ከከከከ ሁሴንን ዶሮ ቢቆረቁረው ዶሮ ሊገዛ ነው ወይ መሀመድ ፈረጂ ከከከከ
@yimamseid8469
@yimamseid8469 6 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም እንዴት ናችሁልን
@user-mm5jv5en2q
@user-mm5jv5en2q 5 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም አንድ ጥያቄ አለኝ አንዳንድ ወንድሞች ወደ ውጪ ሀገር ሂድው መኖርያ ፍቃድ ለማግኝት እምነታችውን ይቅዕይሪሉ ግን ለውርቅቱ ብቻ ነዉ ። ስለዚህ ፍታሪን ክደዋል ወይ?
@user-vv6jm9gy9m
@user-vv6jm9gy9m 6 ай бұрын
Set yewerk seat bitayes?
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 4 ай бұрын
በህልሜ ያየሁት በእውኔ ይሆናል ምን ማለት ነው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 6 ай бұрын
እኔ ምለወ 🤔እንዴት እናወቃለን ከተረግመ ☝️ስው ጋር አብሮ መኖርችንን?የ ውደፍት ባል ወይም ሚስት እንደተረግሙ እንዴት እንወቅ ኡስታዝ 🤔🤔
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 5 ай бұрын
ኧረ ለይኩ ሀባይብ ምነው
@HimanotArmeda-nl8xi
@HimanotArmeda-nl8xi 6 ай бұрын
Aaww members azgagoch husetaze blame ewdachhulhe
@HimanotArmeda-nl8xi
@HimanotArmeda-nl8xi 6 ай бұрын
Clkachune lakulg
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
"የማምንብህ አንተ ማንህ?___" በፓ/ር ቸሬ ____እመኑት!
41:32
Я НЕ ОЖИДАЛ ЭТОГО!!! #Shorts #Глент
0:19
ГЛЕНТ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,6 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 94 МЛН