ህይወት በዚህ ጎጆ! ልጄን የት ጥያት ልሙት... Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 43,344

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 366
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሀን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ከእስራትሽ ትፍታሽ የክሱሟ የጊሸኗ የፃድቃኔዋ የአርሴማዋ የወይብላዋ የእጦጦዋ እመ ብዙሀን በአማላጅነቷ ተፈውስሽ በቃ ትበልሽ
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 8 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።ነጻ የሚያወጣ ኢየሱስ ብቻ ነው። እነዚህ ሁሉ ስልጣን የላቸውም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
አሜን፫
@MaryDesta-ol1yr
@MaryDesta-ol1yr 8 ай бұрын
Aman enata emabrehan tedabesat fatary cheresho yemarat
@mimimola7057
@mimimola7057 8 ай бұрын
​@@helenkibrom4031ተይ እንጂ አዉርተሽ ጨረስሽ
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 8 ай бұрын
@@mimimola7057 ገና አልጀመርኩም ስለ እግዚአብሔር ተናግሮ የጨርሰ የለም አይኖርምም
@sameraheb4449
@sameraheb4449 8 ай бұрын
ይሔ የመናፍት ስራ ነው. አባትና እናቷ ንስሀ ግቡና ስጋወ ደሙን ተቀበሉ እሷንም ጸበል ትጠመቅ የሰው እጂ ነው ክፋቱ😢😢😢
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q 8 ай бұрын
መተት እግዚአብሄር ይደምስሰው 🥲በእየሱስ ክርስቶስ የፈረሰ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@MUKTARKEYRIYA-xf3kw
@MUKTARKEYRIYA-xf3kw 8 ай бұрын
ያረቢ ማራት ለነሱ የእጃቸውን ክፈል 🤲🤲🤲🤲
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 8 ай бұрын
ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል እንደዚ ያደረጋችኋት ሰዎች የዘራችሁትን እጨዱ እህቴ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
ወይኔእድሌ እኔ አፈር ልብላ በስተርጅና የእነሱ ስቃይ ማየት አመመኝ 😢😢😢 የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው እናተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያን እንደ ሁልጊዜአችሁ እነዚን ሚስኪን ወገኖች አስቧቸው በልጆቻችሁ በቤታችሁ በኑራችሁ ትባረካላችሁ።
@Sara-zb1pv
@Sara-zb1pv 8 ай бұрын
እንደዚህ አድርጋችሁ የዚህን ቤተሰብ ሕይወት የመሰቃቀላችሁ እግዝአብጌር ይፍረድባችሁ:: አግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ🙏
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
እባከሽ መሲየ ንገሪልኝ እናት እና አባት ንሰሀ ግቡና ቆረቡ እነመምህር ግርማ ቀሲስ ሔኖክ አባ ባታለም ከአንዳቸው ይውሰደት ናዝሪትም አካባቢ አሉ አባቶች ትድናለች ያይል የእግዚያብሔር ነው ሳይጣን ሀይል የለውም ትልቁ ነገር ንሰሀ ነው እመቤቴ ጨርሳ ትማራት😢
@selamselam366
@selamselam366 8 ай бұрын
ሰው በእግዚአብሔር ልጅ በማመን ከየትኛውም እስራት ይፈታል እስራትን የሚበጣጥስ ኢየሱስ ብቻ ነው መዳን በእርሱ ብቻ ነው
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 8 ай бұрын
ልክ ነሽ
@Emanu2018
@Emanu2018 8 ай бұрын
ፀበል ሄጄ ለውጥ የለም አሉሽ እናቷ ተረት ተረት አታውሪ
@bereketgeorge9275
@bereketgeorge9275 8 ай бұрын
genzeb kelelesh memher griman atggm amlkshn bnesa tykew
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 8 ай бұрын
አረ ተረተርት አልሽዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
ምንም የማይሳንህ ጌታ በምህረትህ ጎብኛት አምላኬ በስተርጅና መንከራተት በቃችሁ በላቸው😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
😂አሜን
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
ኡፍ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭 ለምንግን????😭ምን ሊጠቀሙ?? አይዟችሁ እማማና አባባ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ፈውሱን ልኮላት ቤታችሁን በደስታ ይሙላላችሁ🙏
@messiessi3635
@messiessi3635 8 ай бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ተበቃይ አምላክ ነው ይበቀል ሎታል ቀን ነው የሚፈጀው😢😢😢
@jesusislord246
@jesusislord246 8 ай бұрын
ለጌታ ኢየሱስ የሚሳነዉ ነገር የለምና አጸልዪላት
@Selamwak
@Selamwak 8 ай бұрын
ከሰማይ በታች ልንድንበት የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ሁሉን ይችላል🙏
@user-zj3sw2gv6g
@user-zj3sw2gv6g 8 ай бұрын
እውነት ያማል !!እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበረ ልጄ ላይ እንጪኒ ጊዮርጊስ ይዤ ሄጄ በጣም ለውጥ አላት እናንተም አባትና እናት ንስሀ ግቡና የሚታዘዝላትን ፀበል አስጠምቁ እኔ አንድ ዓመት ሙሉ እያስጠመኩ ነው መሄድ ከፈለጋችሁ በሆለታ በኩል ነው ከአቶቢስተራ ቀጥታ አለ በጉዞ መኪናዎች አሉ እግዚአብሔር ይማርላችሁ!!
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 8 ай бұрын
እግዞ መሀርና ክርስቶስ እግዝያብሔር ይማርሽ ብዙ የአፍሪካ ልጆችን ወደ ኃላ ያስቀሩ መተተኞች በመድኃንያለም ፊት መታየታቸዉ መቀጣታቸዉ አይቀርም ከንቱ ድካም ይደክማሉ ጌታ የፈጠረዉን ሰዉ ህይወት እያበላሹት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
ህህህ ፈጣረ ይመራት
@BayushAdebebe
@BayushAdebebe 8 ай бұрын
የእመብረሀን ልጅ ታማኙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይምርሻል ይብላኝ ለነሱ😢😢😢😢😢
@tsigeredarosemengistu9026
@tsigeredarosemengistu9026 8 ай бұрын
ምነው አምላኬ ለዝች ቆንጆ ልጅ መልስ ስጥ
@tisi3500
@tisi3500 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅላችው፣ መሃሪ ነው ተማፅናችው ለምኑት ስለ እናቱ ብሎ በዚህ ቤት ሰላም ይግባ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
😂አሜና
@adissbelete403
@adissbelete403 8 ай бұрын
የኔ እናት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ይሄንን ችግር ሊፈታ የሚችለው የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው እውነቴን ነው የትም ቦታ የሚደርስና እንቆቅልሽን የሚፈታ ጌታ ይድረስላት ኡፍ በጣም ያሳዝናል።
@selam7747
@selam7747 8 ай бұрын
ምንም ምንም አባ አባ የሚባል ነገር የለም ቀጥታ ፀበል እና የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣላት መድኃኒአለም ይርዳችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kasswolde9565
@kasswolde9565 8 ай бұрын
ወይ እናቴ በጣም አሳዘናችሁኝ እግዚአብሔር ይማራት ትድናለች የዘረያቆብ እመቤት የፄድቃኔዋ ማርያም ትዳብስሽ!!😭😭😭
@bute5158
@bute5158 8 ай бұрын
ፀሎት ቤት ሞክሩላት ሀይማኖት መለወጥ አይደለም ድግምት ነው ልክ ናቸው በሰውም አስወስድዋት መሄድ ባትፋልጉ ለልጅ የማይከፈል የለም ፀሎትና ፀሎት ነው መፍትሄው እባካችሁ ሞክሩላት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
አይ የወላጅ ጭንቀት አባት ሲያለቅሱ ማየት ያማል አይዟችሁ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይማርላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 8 ай бұрын
ሀበሻ ምቀኛ ነው መቸም ሰውን አሰናክሎ ማስቀረት 😢😢😢😢 ሰው ክፉ ነው ግን ለምን እውነት ደስተኛ ሆነው ይሆን ይሄን ያደረጉ በዝህ ክፋታችን ታዲያ እንዴት ከድህነትስ እንወጣለን በክፋት ተሞልተን ሰው ለምን ተሽሎ ተገኘ ምቀኝነት ማስተዋሉን ይስጠን 😢😢😢😢😢 ያሳዝናል በጣም
@hanakasahun383
@hanakasahun383 8 ай бұрын
ስንቱን ከንቱ አስቀሩት የሀገራችን መተተኞች 😢😢😢
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 8 ай бұрын
የኔ እናት ይቺን የመሰለች ልጅ እንዲ ያደረጋቹ ሰዎች የስራችሁን ይስጣቹ እንደው ቤተሰቦቿ ፀበሉላይ ብትበረቱ ጥሩ ነው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ማህሪነው ይማራት😢😢ፀበል ሳትረለችሁ ውሰዱዋት😢😢ሰውክፉነው መመትአድርጎባትነው፣ወላችሁ አይዛችሁ😢እንዲ ያደረጋችሁ ሰዎች የናተም ይወት ይጨልም😢ህክምናም ብትጀምርጥሩነው😢😢
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 8 ай бұрын
እስዋ ፀበል ማስቀመጥ ነው ካልማርክልኝ አለቅህም ብለው ፈጣሪን ይለምቡ ጌታ ታሪክን ይለውጣል
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነት እንዲህ አይነት አከራዬችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ነህ በኔ እሚል ህዝብ ትሩ ሰው መገኘቱ እውነት በዚህ ግዜ አምላክ ክፉ አይንካችሁ ቃላት የለኝም ።
@om-mubark
@om-mubark 8 ай бұрын
አላህ ይቅር አይበላቸው ይህን የሠሩትን ትክክልም ዲግምት ነው
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 8 ай бұрын
ኡፍ የዲያቢሎስ ስራ በእየሱስ ስም 😢😢😢
@emushzena9504
@emushzena9504 8 ай бұрын
እባካቹሁ መምህርን ግርማ ያሉበት ቦታ የምታቁ ሰዎቸ ሱራ የኪድዬ ልጅ እባክህ እርዳት ይችን ቆንጅዬ ልጅ ጸበል አባ ሄነክ ወይም አባ በሩሁን ጸበል ያስፈልጋታል
@meseretmehari912
@meseretmehari912 8 ай бұрын
ራሄል የኔቆንጆ ፈጣሪ ይማርሽ
@slaemslaem6038
@slaemslaem6038 8 ай бұрын
ልዑል እግዚያብሄር ምህረት ላክላት ጌታሆይ. የፈጠርከውን የማትረሳ አተነህ የኔአባት አስባት የኔጌታ ፈውስ ሁናት
@zed2899
@zed2899 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መስየ ይህ የሰዉ ስራ ይመስላል ጌታ ይድረስላት
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማራት በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ገና እየገበሁ ነው አዳምጨ እመለሳለሁ ከማስተወቂው እንደተረዳሁት ግን የአወቀት የአምሮ መተት ነው ከፉወች አይተኙም በጉበዙች አምሮ ይወስዱና በስልብና አምረዋን ገልብ አሳብድ ብለው ከፍወች ይሰራሉ ግን ልጨርሰው እስኪ
@user-vl3xn6us6t
@user-vl3xn6us6t 8 ай бұрын
አባቴ አይሞቱም ልጆት ትጦራታለት ገና ምን አዮና
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 8 ай бұрын
የሰው ተኮል እዲህ ያደረጋት አላህ የስራቸውን ይስጦቸው በጣም ታሳዝናለች አባባ ግርማ የሚባሉት ይሞክሩ አቺም ጦቁሜቸው መብቴ ካለው
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 ай бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነው እርሱ ይፈውስሽ
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 8 ай бұрын
አምላኬ ክፉ አድራጊዎችን የእጃቸውን ስጣቸው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርት እመቤታችን ድንግል ማርያም በምህርት ትጓብኘት መች መተት ነው ይህ. በእየ መንገድ እንደዚህ የሚስቃው ስው በስው ላይ እይዋሉ እንደዚህ በዛ ግን እግዚአብሔር ክስይጣ. መንፈስ ያላቃት ፀበል. ወስዳት.
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ ታድያ ይሄን እያየ እንዴት ፈጣሪ ይታረቀን ይችን የመሰለች ልጅ ከትምህርቷ አሰነካክሎ እንደዚህ ማድረጉ እስቲ ምን ይጠቀማሉ አሁንም ሳትሰላቹ ፀበል ውሰዷት አይዞአችሁ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሳት ለሱ የሚሳነው ነገር የለም 😢😢😢😢😢
@GeteyeMogese
@GeteyeMogese 8 ай бұрын
እግዚአብሕር ይማርሽ ለዎላጆ ቻም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@AdeseAd
@AdeseAd 8 ай бұрын
መሲ ፀበል ይዉሰዷት ይሻላታል ለልዑል እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም እማምላክ ትዳብሳት
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 8 ай бұрын
ልጅቷ ከጸሎት ባለፈ ሳይኪያትሪስት ያስፈልጋታል በጣም በቀላሉ ትፈወሳለች እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ አለው በብዙ ፀሎት ያስፈልጋታል ግን ህክምናም ለውጥ ያመጣል አእምሮዋን ብዙም አልሳተችም ሜንታል ቴራፒ ይረዳታል
@wubalemfeleke2976
@wubalemfeleke2976 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፅድቁ አቡነ ሃበተማርያም መሐረቱን የላከለሽ
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 8 ай бұрын
አቤት የሰው ጭካኔ 😢😢😢
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 8 ай бұрын
አምላክ ምንም ነገር አይሳነውም ምህረቱ በጁ ነው ለሱ አሳልፎ መሰጠት ብቻ ነው የድንግል ልጂ አብዝቶ ይማራት
@sameri424
@sameri424 8 ай бұрын
አይ ወላጅ ያሳዝናሉ ግን መተት የምታደርጉ ሰዎች ግን መግቢያቹ የት ይሆን ፈጣሪ ደስታ ያሳጣቹ ለማይረባ አይምሮ የተሰጣቹ ናቹ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 8 ай бұрын
ቸሪቱ አዛኝቷ ወላዲተ አምላአክ እሷ ትዳብሳት መሲዬ ስውሯ ማርያም ይውሰዷት 😢😢 ይህን ያደረጋችሁ ሰዎች ግን እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም የእጃችሁን ይስጣችሁ።
@betelhemtsefaye2076
@betelhemtsefaye2076 8 ай бұрын
እግዝያብሄር ይማራት መስራቀ ፅሃይ አርሲማ ለቡ ሁሌ ስትጠመቅ አያታለሑ ለ 11ዓመት እውነት ነው በጣም ይደክማል አንድ ቦታ አትቀመጥም በጣም ነው የምትሂድው እንዳትጠፋአ ከሕዋል ከሕዋላ ይከተልዋታል ድንግል በቃ ትበላችሑ
@tatigetachew3781
@tatigetachew3781 8 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ሰማእቷ አርሴማ አቃቸዋለሁ ባየኋቸው ቁጥር እንዴት እንደማዝን😢😢 እግዚአብሔር ጤናዋን እንዲሰጣት ሁሌም ፀሎቴ ነው
@accacc5974
@accacc5974 8 ай бұрын
የትነው ሀገሩ
@tatigetachew3781
@tatigetachew3781 8 ай бұрын
@@accacc5974 Addis Ababa lebu mebrathail
@MimiShaTube
@MimiShaTube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርላቹ የኔ እህት ስታምር ደሞ የስራቸውን ይስጣቸው ክፍወች ምን ሊጠቀሙ አሁን!
@almir692
@almir692 8 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይማርላችሁ
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 8 ай бұрын
ላከራዬቹ መዳንየለም ብድሩን የስጣቸው
@meseretgebira8149
@meseretgebira8149 8 ай бұрын
መሢዬ እባክሽ መምህር ተስፋዬን እዲያገኛቸው እርጃቸው ለሙቴል ገር መዝሙር ቤት አለው ስለመፈስ ያስረዳቸዋል
@alinaalina212
@alinaalina212 8 ай бұрын
ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ዉሠዷት እሥኪ ደሞ ማሻአላሕ ሥታምር ቆጅየ ናት
@EiskderEmu-oe4yk
@EiskderEmu-oe4yk 8 ай бұрын
እውነት ያሳዝናል እሳን እደዚህ ያደረጋችው ሰወች ምህን ትህጠቀማላችው ፈጣሪ ይፍረድባችው የሰንት ሰው ሕይወት አበላሻችው
@warkwark6096
@warkwark6096 8 ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
😢😢የኔ እህት ፈጣሪ ምሕረቱ ያብዛልሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉
@NunuTeshome2021
@NunuTeshome2021 8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይማራት እባክሽ መሲዬ ፆም, ፀሎትና ፀበል ያስፈልጋታል:: ጥሩ አባቶች አሉ መሲዬ እባክሽ መንገድ ሁኚላት እነ መምህር ተስፋዬን አገናኟቸው 😢😢😢 የድንግል ማርያም ልጅ ይማራት
@raeecell6431
@raeecell6431 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት ልጅቷ ስታወራ እራሱ የምታወራው ስለመንፈሱ ነው ጸበል ሄዳ መፍትሄ ያለገኘችው መንፈሱ ስለሚታደስነው
@user-qt9st2cx8d
@user-qt9st2cx8d 8 ай бұрын
አሏህ ያክሸፉባቸው ያአሏህ አንተ ሰሚ ነህ የኔ ሚሰኪን
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 8 ай бұрын
እህታችን መሲ ይህንን መልእክቴን እንደምታደርሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። ይህችን ልጅ አባትየው እጀ ሰብ እንደተደረገባት ሲናገሩ ሰማሁ. ። እውነት እውነት እልሻለሁ የዚህችን ልጅ ችግር የምፈታው ቅዱስ ኡራኤል ብቻ ነው ። ልክ እንደዚህች ልጅ አንዲት የአዲስ አበባ ልጅ የሆነች የቢሮ ሰራተኛ ጓደኛዋ የቅናት መንፈስ ተነሳስታ ቢሮዋ ውስጥ ጠረጳዛዋ ላይ ሰገራ በማስቀመጥ ይህች ወጣት ስትገባ ደንግጣ በሶፍት ጠርጋ ብትጥለውም ሰውነቷ እንዲሸትት ፣ ሰው ሁሉ እንዲጠላት even አለቃዋ ሁሉ እንዲያመናጭቃት ስላስደረገችባት ፍል ውሃ ብትገባ ፣ ያላትን ሁሉ ገንዘብ አሉ የተባሉ ትላልቅ ሆስፒታሎች ዘንድ ብትታከም ፣ ከአንዱ ሆቴል አንዱ ሆቴል አልጋ ብትይዝ ውጭልን ብለዋት በተልይ አባትየው በጥፊ መትተዋት በፍጥነት ቤቱን ለቀሽ ውጭ ብለዋት ስትንከራተት ኖራ በመጨረሻም ለአንድ ሳምንት የቆየችበት የሆቴል ባለቤት ነገ ግቢውን ለቀሽ እንድትወጭ ብንች ምክንያት ደንበኛ እየሸሸን ነው ብለው ካሏት በኋላ ትሸቻለሽ ማለት ባይፈልጉም ባጭሩ ያንችን ችግር የሚፈታው ቅዱስ ኡራኤል ነው ብለዋት እንደነበር እና ነገር ግን በማግስቱ ከአዲስ አበባ ወደማታውቀው አገር ደብረ ብርሃን ከደረሰች በኋላ ትራንስፓርት ስላጣች ዝም ብላ በእግሯ ወደ ገጠሩ ስትጓዝ ስትጓዝ አንድ የሆነ የገጠር ሰው አግኝታ እባክህን ወደ ግሸን እየሄድኩኝ ነበር አሳድረኝ ብላ ስትለምነው ወደ ቤቱ ይዟት እንደሄደ እና ባለቤቱ ፣ እናቱ እንደተቀበሏት ፣ በኋላም ሊነጋጋ ሲል ተነስታ ሲንሾካሾኩ ስትሰማ ሁሉንም ነገር ለሰውየው እናት እውነታውን እንደነገረቻቸው እና ወደ ጊሼን እየሄደች ሳይህን እግሯ ወደመራት በጭንቀት ስትጓዝ እንደነበረች እና የሆነውን ሁሉ ስትነግራቸው የሰውየው እናት ደረታቸውን እየመቱ እኔን ልጄን እጀ ሰብ አድርገውባት እኮ ነው እያሉ እንዳዘኑ እና አሁን ወዴት ልትሄጂ ነው !?ብለው ሲሏት አላውቅም ብላ ስትላቸው እዚህ ይመችሻል ? ይሄ እንደምታይው ገጠር ነው እኛ የበላነውን ብልተሽ ፣ እኛ የምንሰራውን ሰርተሽ ትኖሪያለሽ ? ብለው ሲሏት እሽ ብላ እነርሱ ጋር 2 ዓመት ከ 6 ወር እንደኖረች እና እንቅልፍ ግን ተኝታ እንደማታውቅ ትናገራለች ። በመጨረሻም አንድ ቀን የሰየው እናት እንዲያው ልጄ ፀበል ያለበት ምንም አታውቂም ? ብለው ሲሏት ለመጨረሻ ጊዜ አንድ ሳምንት የቆየችበት ሆቴል ባለቤት ያንችን ችግር የሚፈታው ቅዱስ ኡራኤል ነው ብለዋት እንደነበርና የት እንደሆነ እንደማታውቅ ስታጫውታቸው እርሳቸው መጀመርያ ወደ ቤት ይዟት ለመጣው ልጃቸው ወደ ከተማ ስትሄድ ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን የት እንደሆነ ጠይቀህ ና ብለውት ስለነበር ያ ልጃቸው አድራሻውን ጠይቆ ሲያገኘው መልእክት ይዞ በመምጣት አዲስ አበባ ባምቢስ ወረድ ብሎ ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን የሚል መረጃ ስለሰጣቸው እማማ እና የልጃቸው ሚስት ለዚህች ወጣት ትራንስፓርት ሰጥተዋት በይ ሂጂና ለኛም ፀበልና እምነት ይዘሽልን ነይ ብለው ወደ አዲስ አበባ ላኳት ። እናም ልክ አዲስ አበባ ባምቢስ ሰፈር ስትደርስ ለሹፌሩ እንዲያወርዳት ነግራው ስለነበር ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን ደረሰች ። ነገር ግን ሰልፉ ብዙ ስለነበር ና እዚህ ሁሉ ሰው መሃል ገብቼ ብሰለፍም ሰውነቴ ስለሚሸትት ማን ያስቅመኛል!? ብላ በመፍራቷ ከግቢው ውስጥ አፈሩን ዝቃ ልክ እንደ እምነት ሰውነቷን ተቀባብታ ፣ ትንሽ ከአፈሩም ዘግና ቋጥራ በመይዝ መቃብር ስፍራ ሄደች ። ባጭሩ እዚያ ተቀምጣ ከግቢው ውስጥ የሚተላለፈውን ድንቅ ተዓምር እየሰማች ትደሰት እንደነበር እና ለእኔ ሲል ይሄ ድንቅ ተዓምር ባላበቃ እያለች ተመስጣ በደስታ ታዳምጥ እንደነበር እና አሁን የወንጌል መርሃ ግብር ይጀምራል ሲባል ከመቃብር ስፍራ ተነስታ ስለመሸባት ሆቴል ይዛ እንዳደረች እና በጣም በማርፈዷ የሆቴሉ አልጋ ክፍል አንኳኩታ እንደቀሰቀሰቻት ፣ ከዚህ በኋላ ከቀጠልሽ ተጨማሪ ብር ያስከፍላል ብላ ስትላት እርሷ ግን የአልጋ ክፍሏን ፊት እያየች እንዴት እፍ ሳትል አናገረችኝ በማለት እየተገረመች ፣ እንዴት እንቅልፍ ሊወስደኝ ቻለ ? ብላ ተደንቃ ወደ ታክሲ ሄዳ ታክሲ ውስጥ ገብታ ቁጭ ስትል ባለታክሲው እፍ እፍ የሚል ምልክት ስላላሳያት ዝም ብላ ስታየው ባለታክሲው ወዴት ልውሰድሽ !? ሲላት ደንግጣ ወደ ቤተሰቦቼ ብላ እንዳለችው እና ቤተሰብችዋ ቤት ስትደርስ ድሮ አባትና እናትዋ ቤታችንን ለቀሽ ውጭ ብለው እንዳላባረሯት ፣ የቤት ሰራተኛዋ ሳትቀር ገፈታትረው እንዳላስወጧት የግቢውን በር አንኳኩታ ገና ስትገባ እናትዋ በደስታ እንዳቀፏትና እንዳለቀሱ ፣ መላው ቤተሰቤችዋ .........ባጭሩ በመጨረሻም ይሄንን ሁሉ ነገር ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን ቆማ ስትመሰክር የቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን ምዕመናን ሁሉ በእንባ እንደራጩ ይሄንን ሁሉ መምህሩ ቅጭ ብሎ እንደጻፈውና በመጽሐፍ ላይ ታትሞ እንዳነበብኩት እኔ ምስክር ነኝ። ያች ይህንን ክፉ ስራ ያስደረገችባት ልጅ ደግሞ በአፏ ለፍልፋ አብዳ እንደሞተች ከቢሮ እንደተመሰከረላት እናም በመጨረሻም ይህች ወጣት ወደነበረችበት ቢሮ ስትመለስ አለቃዋ ደንግጦ እባክሽን ይቅር በይኝ አንች ከሄድሽ ጀምሮ እንደ አንች የሚሰራ ስላልተገኘልን ይቅር በይን ብሎ ያልሰራችበትን የ2 ዓምት ከ 6 ወር ደመወዝ እና እንዲያውም የደመወዝ ጭማሬ አደርግልሻሁ ብሎ ለምኗት ተመልሳ ወደ ስራዋ እንደገባች እና በአሁኑ ሰዓት አሜሪካን አገር ወዳለው ድርጅት በአለቃዋ በኩል ልኳት እዚያ እንደምትኖርና አግብታ ወልዳ በደስታ እንደምትኖር መጽሐፉ ይናገራል ። እንዲሁም ለሁለት ዓመት ከስድስት ወር ምንም ሳይጠየፏት በገጠር ላኖሯት እማማ እና ልጃቸው የልጃቸው ባለቤት ሙሉ ቤተሰቦችዋን ወስዳ በማስተዋወቅ እና አለቃዋ ያልሰራችበትን የሁለት ዓመት ከስድስት ወር ደመወዝ የከፈላትን ለእነ እማማ እንዳበረከተችላቸው ፣ ትልቅ ግብዣ በዚያ አድርጋ እዚያ ተመራርቀው ወደ አዲስ አበባ እንደተመለሱ እና ቤተሰብ እንደሆኑ መጽሃፉ ላይ ተጽፏል። ስለዚህ ፦ የዚህችን ልጅ ችግር የሚፈታው ቅዱስ ኡራኤል ብቻ ነው ። ይህንን ድንቅ ተዓምር ሰምተሽ ለቤተሰቦችዋ ነግረሽ ወደ ቅዱስ ኡራኤል እንዲወስዷት እና እዚያ ፀበሉን እምነቱን እየተቀባች መላው ቤተሰቡ እንዲጸልዩ ንገርልኝ። 100% እንደምትፈወስ ሙሉ እምነት አለኝ ። ቅዱስ ኡራኤል ! ብርሃናዊው መልአክ የጌታን ትኩስ ደም በዓለም የረጨውና የባረከን ቅዱስ አራኤል ሰንሰለትን ይፈታል ። አሁንም ኃያሉ መልአክ ሆይ ! ድንቅ ተዓምርህ ይገለጥ አሜን 🙏
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
እባካችሁ ልበመልካሞች እህቶቸ ወድሞቸ ተባብራችሁ ፀበል ዉሰዶት ትድናለች እግዚአቢሔር ይማርሺ እህቴ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 ай бұрын
በስመአብ የሴይጣን ስራነው ፀበል፡የሰው፡እጂም፡ይሆናል፡ጎበዝ፡ተማሪ፡ከሆነች፡ጌታሆይ፡ልጆቼን፡ጠብቅልኝ
@user-ed8cc3xi4r
@user-ed8cc3xi4r 8 ай бұрын
ሰማቷ ቅድስት አርሴማ ትማርላቹ🙏😢
@geniigenni3262
@geniigenni3262 8 ай бұрын
መተት አድራጊዎች የሰው ህይወት የምታጨልሙ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ 😢
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 8 ай бұрын
አነጋገሯ ከቤተሰብ የመጣትሽት ( ዛር ) የሚባል ነው የሚመስለው ፈጣሪ ጤ ናዋን ይመልስላት 🙏
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 8 ай бұрын
ፀሎት ከሁሉም በላይ ይጠቅማል። ፀበል ጥንክር መከታተል።
@omaralmansoori9564
@omaralmansoori9564 8 ай бұрын
ወላዴተ አምላክ ከላይሽ ለይ ያለዉን ታሳልሽ
@nubiyashenafi2894
@nubiyashenafi2894 8 ай бұрын
አይ ሀበሻ በቃ እንደዚ ምቀኛ ሁነን እንቅር አሁን እሷን እንዲ አድርገው ምንድን ነው ሚጠቀሙት በማርያም በስመአብ እመቤቴ ትጎብኛት
@abebamiki4193
@abebamiki4193 8 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ
@ayeuw3035
@ayeuw3035 8 ай бұрын
መምሕር ግርማጋ ዉሠዷት።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት እናንተንም ድና የምትጦራችሁ ልጅ ያድርግላችሁ
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርላችሁ
@user-ds9bw2qp6m
@user-ds9bw2qp6m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የማያልቅ መአት ያምጣባችሁ በልጆቻችሁ ይድረስ በሰማይም በምድርም እሳት ውስጥ ያስገባችሁ አይዛችሁ እግዚአብሔር ያውቃል
@s12346
@s12346 8 ай бұрын
ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው እግዛአብሔር ይፈውስሽ
@MesiYouTube-ry3qv
@MesiYouTube-ry3qv 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት ፃርቃኔ ማርያም ወይም ጅሩ አርሴማ ውሰዱዋት እግዚአብሔር ታምር ይሰራል አዞት እናቴ ና አባቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ትድናለችህ
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 8 ай бұрын
ሰው ግን ለምን እንዲህ ይጨክናል እቺን የመሰለች ልጅ ቤተሰብዋን ማገዝና መርዳት በምትችልበት እድሜ እንዲህ ሆና ስትቀር ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ፍትዋት
@user-uc8hs3kk3d
@user-uc8hs3kk3d 8 ай бұрын
ፀበልፀበል ፀበል ትጠመቅ
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 8 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይርዳችህ ልጃችሑን ይፈውስላችሑ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው ጠዋርያችሕ ትሆናለች 🙏🙏🙏
@emyspiller7059
@emyspiller7059 8 ай бұрын
እማዬ በርሜል ቅድስጎርጊስውስዴት እባካችሁ
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 8 ай бұрын
Kkkkkkkkk, who’s bermiel Gebriel???
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 8 ай бұрын
ምንም የማይሳነው ፈጣሪ በምህረት እጁ ይዳብሳት።
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 8 ай бұрын
ፀበል መግባት አለባት
@nigistgtsadik65
@nigistgtsadik65 8 ай бұрын
መሲ ይህን አርጊልኝ እባክሽን በማርያም ሀይሌ ጋርመንት ከዛ ሀና ማርያም ከዛ ማንጎ ሰፈር ቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ እሞሀይ አሉ። ሰላም እለኪ ይፀልዬላትና ሁሉን ይነግሯታል። በማርያም በሰማእቷ ልለምንሽ
@TigistuTeshale
@TigistuTeshale 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እቺ ልጅ አርሴማ ላፍቶ አዉቃትአለሁ::በጣም ቀጭንና ቆንጆ ነበረች ::አሁን ወፈረች ደግሞ ፀጥ ነበር ምትለዉ
@amirahussaien3454
@amirahussaien3454 8 ай бұрын
አላህ ጨርሶ ይማራት እናት እና አባቷ ልጅቷም ታሳዝናለች ናዝሬት አዳማ አርሴማ አለ ፈጣሪ ከመድሀኒቷ ያገናኛት
@genibekele9316
@genibekele9316 8 ай бұрын
መሲዬ እባክሽ መምህር ተስፋዬን አገናኛቸው ፡፡ እባክሽ ትድናለች፡፡
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፋውሳት እናቴ ታስፋ አይቁረጡ ፀበል ትግባ
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ እማ
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 8 ай бұрын
እነ መምህር ግርማ እና በቤተክርስትን ሌሎች በዚ ጉዳይ ላ ይ ፀጋው ካላቸው ሰዎች ጋር ቢገናኙ ከ ገንዘብ ድጋፉ በተቸማሪ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 8 ай бұрын
ወይኔ እህቴን ግን ምን ያገኛሉ እኔም ልጅ ሆኜ እንዲ ገጥሞኝ ነበር ግን የሰራብኝን ሰውዬ ይታወቅ ነበር እና ተንከራትቼ ነበር በ13 አመት አካባቢ ግን ቤተሰቦቼ ተሰቃይቶ ነበር ሰውየው ከነ ቤተሰቡ በተከታታይ ሞተ እኔም ሙሉ ለሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን ጤንነቴ ተመለሰ ትምህርቴንም አጠናቀቅኩ ያሰራችብኝ ግን እስካሁን እንደ ቀውስ ነው ሚያረጋት ለኔ እግዚአብሔር ያላረገልኝ ያልሰጠኝ ነገር የለም ሰው አገር ነኝ አሁን በቅርብ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ እገባለው የሰራዊት ጌታ ይፍረድባቸው የሰው ህይወት ሚያበላሹ ገዳም ገብታ ፀበል እየተጠመቀች ብትቆይ ትድናለች
@melatmekonen1258
@melatmekonen1258 8 ай бұрын
እመቤቴ በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 5 ай бұрын
እህቴ እኔ አባታቸው ታይቶ የማይታወቅ አሳፋሪ በደል አድርሶብኝ ከሱ የወለድኳቸውን አራት ልጆች ይዤ ነው የወጣሁት ፈልጌ ሳይሆን አባሮኝ ያውም ያለቤት ያለገንዘብ ባዶ እጄን የሚያስጠጉኝን ስዎች እየተጣላ ለምን ይመስልሻል? የኛ ሂወት የልጆቼ ጥፋት አይደለም ይችን ምድር ያሳየናቸው እኛ ነን ስለዚህ ለነሱ የግድ ስለሆነ በፈጣሪ እርዳታ ብቻየን አፈር ልሼ አሳድጊያለሁ አሁን ሁሉም እራሳቸውን ችለውልኛል ዛሬ በልጆቼ አለሜን እያየሁ ነው ሚዲያ ላይ ያወራሁት ከጠቀመ ብዬ ነው ድንግል ማርያም የሁሉ እናት ልብሽን አራርታ ስላም ትስጣችሁ መስዬ አንችን እድሜ ጤና ይስጥሽ
@user-rw5gg6zw3f
@user-rw5gg6zw3f 8 ай бұрын
የመጀር ኮማች ነን መስ 🤔ብሮግራሙ ልይና እመለሳለሁ
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
@muluseile2905
@muluseile2905 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ስትጠመቅ አይቻት ነበር እሱ ጨርሶ ይማርሽ ።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 8 ай бұрын
መተት ነው #ፀበል ትጠመቅ ሱባኤ ይዘው ያስጠምቋት መተቱ እያሳደሱባት ነው እንዲህ የሚያደርጉ ግን እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው..
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 ай бұрын
ፈጣሪ የምህረት እጁን ይዘርጋልሽ እሱ ይችልበታል ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 8 ай бұрын
ይማርሽ የኔናት
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 26 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,6 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 14 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,8 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН