የ9 አመት ልጄን የደፈረውን በ2መቶ ብር ቅጣት ለቀቁት! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 45,743

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 205
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ብር ሲናገር የሀገራችን ህግ ዝም ይላል ። አይዞሽ እህቴ ያንቺም የልጅሺም ልብ ተሰብሮ አይቀርም ጉቦ የማይቀበል ቅን እውነተኛ ፈራጅ እግዚያብሔር ይፈርድልሻል አንቺም በዓይንሽ ታያለሽ አይዞሽ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Amen !!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ይከሰታል ብለው ያስባሉ????
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እናት ሬችዬ ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጣቸዋል እንኳን ልጅሽ ተረፈችልሽ ማማዬ ከምር ስነስርዓትሽ ራሱ ደስ ሲል ማምዬ 😘😘😘
@martakonjo4526
@martakonjo4526 2 жыл бұрын
😭💔 እኔ በጣም ከሚያሳዝነኝ ነገር ደፋሪና ቤተሰቦቹ ደረታቸዉን ነፍተዉ የሚኖሩበት የተደፋሪ ቤተሰብና ተበዳይ አንገቱን ደፍቶ የሚኖርበት ጊዜ😣
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ጉዳይ
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 2 жыл бұрын
ሲሰርቅ የተስማማ ሲካፈል ይጣላል ይባላል የመሰከረም ጓደኛም በኋላ እራሳቸው ይሰድቡታል ልጁ በዛ ላይ ግብረ ሰዶም ነው ጓደኞቹንም ሊደፍር ይችላል መጠላት እና መጠርጠር አይቀርም ለጊዜው ተባብረው መሠከሩ
@senayttefera9646
@senayttefera9646 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይፋረዳል
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 2 жыл бұрын
አይ ፍርድ ብቻ እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ይስጥ ያሳዝናል 😭😭😭😭
@lovegod8859
@lovegod8859 2 жыл бұрын
ምስክር የሆኑት ሰዋች ሁሉ አሉበት ከተማው ውስጥ ለሚደፈሩ ልጆች ይች አቃቤ የተባለችው ሴት በዚህ አይነት ስራ ተሳታፌ ነች ሁሉም በልጆቻቸ ይደርሳል
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቅን ይፈርዳል ልጁ ብቻ ሳይሆን እናትየውም ዋጋ ትክፍላለች ያኔ ጥቃት ምን ማለት እንደሆነ ታውቀዋለሽ አይዞሽ
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ ፍርድ ከ እ/ር አይጎደልም ወይ ጉድ ጌታ ሆይ አደራ የሰጠከንን ልጆች ለሰይጣን ክፋ ስራ አሳልፈክ አትስጥብን
@banchibizuayehu9601
@banchibizuayehu9601 2 жыл бұрын
ህግ እኮ ሲኖር ነው ልብ እሚሰብር ነገር 💔😭
@hanoonohaa4414
@hanoonohaa4414 2 жыл бұрын
እረ በጣም ወይኔ ወሽመጥ የሚቆርጥ ነገር ነው
@jesusway3790
@jesusway3790 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ ሰው በላዎች በተለይ በህግ ቦታ የሚሰሩ በህክምና ቦታ የሚሰሩ ወዘተ እግዚአብሔር ን የማይፈሩ. ህግ እንዴት ለወንጀለኛ ያግዛል ይሄ ልጅ ምንም እርማት ስላልተደረገበት ግብረሰዶምነቱን ይቀጥላል ማለት ነው የልጁ እናት ልጅሽን የምትወጂና ለወደፊት እድሉ የምታስቢ ብትሆኚ በልጅሽ ፈርደሽ ከጥፋቱ እንዲማር እና የወደፊት እድሉ እንዲለወጥ ታረጊ ነበር አሁን ግን በልጅሽ አንደኛ የፈረድሽ አንቺ ነሽ አሁን ለጊዜው የምትችይን ሁሉ አድርገሽ ልጅሽን በጥፋቱ አምኖ እንዳይለወጥ አድርገሻል በኋላ ግን ሀዘን አይገልጠውም የሚደርስብሽ እውነት እውነት ናት ጊዜዋን ጠብቃ ትከፍልሻለች. ..ሰው ዘራውን መልሶ ማጨዱ አይቀርምና
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 2 жыл бұрын
ሱሱዬ በአገራችን አፈርን እኮ 😣😥😥😥😥
@jesusway3790
@jesusway3790 2 жыл бұрын
በጣም ማማዬ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
@@jesusway3790 bagerachin aferin min yishalal?
@martazenebe2268
@martazenebe2268 2 жыл бұрын
የሀገራችን ፍርድ በጣም የዘቀጠ ነዉ ሰዉ የገደለ እና ዶሮ የገደለ እኩል ይፈረድበታል ያሳዝናል ፍርዱ የተዛባ ሰለሆነ ወንጀለኛዉም እንደ ጉንዳን የበዛዉ እግዚአብሄር ይፍረድ ፍርድ የፈጣሪ ነዉ
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 2 жыл бұрын
ኡፍ ያማል አይዞሽ ሪቾዬ አቺ ጀግና እናት ነሽ🙏 ፍርድ አለ ከሰማይ🙏
@amenhayilemelekot379
@amenhayilemelekot379 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ለማየት ያብቃሽ ፈጣሪ ለሁሉም ቀንና ጊዜ አለው ታያለሽ ያንቺና የልጅሽ እንባ ፈሶ አይቀርም ፀልይ የሰማይ አምላክ ይፈርዳል
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 2 жыл бұрын
ጀግና ሴትነሸ እኔ አንቺን ብሆን እግሩን ሰብሬ ዶሮ ጠባቂ አደረገው የነበረው
@senayttefera9646
@senayttefera9646 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፋርድ ይበልጣል
@kiyakiu4324
@kiyakiu4324 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራውን ይስጠው የኛ የድሃዎች ፈራጅ ፈጣሪ ነው እዚ ሃገር ለሀብታም ነው የሚፈርዱት ለፈጣሪ ተያቸው
@nathanmommytube
@nathanmommytube 2 жыл бұрын
ልጁ ተገቢውን ቅጣት ካላገኘ ብዙ ልጆችን ማበላሸቱ አይቀርም። ሀገራችን ምን እየሆነች ነው ግን😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
በዚህም ነው ብዙዎቹ ግብረሰዶም የሆኑት ብቻ አገሪትዋን አከርካሪዋን ለመስበር እየተሰራ ነው ፍርድ ህግ የለም : እናትየዋ ደርባባ ስርአት ያላት ክላስ ያላት እነዚህ ፍርድ እካባቢ ያሉት ሌቦች ናቸው አብይ አህመድ ተናግረዋል ዳኛው ሌባ ሀኪሙ ሌባ አቃቤ ህጉ ሌባ ይሄ ሁሉ ድህነታችን ይመስለኛል!!! ህይማንነት ያሳጣን አውሬ ያደረገል ወጣቱ ተበለሻሸ ግብረ ሰዶም ሆንዋል!!!!!
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይፍረድላችሁ ቢቻላችሁ ለልጅትዋ አይምሮ ግን ሰፈሩን ጥላችሁ ብትወጡ ጥሩ ነው በዚ ግዜ ፈጣሪ ከሳሽም ተከሳሽም አታድርገኝ ብሎ መፀለይ ነው
@azebgera8601
@azebgera8601 2 жыл бұрын
ውይ ራሄል ልብሸ መሰበሩ ከገፅታሸ ይታያል በርቺ አይዞሸ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል 💔
@mebrahtukeleta5813
@mebrahtukeleta5813 2 жыл бұрын
ግን እኛ ያደግንበት ሀገር ነው ይህ ሁሉ ድረግው ይገርማል እባክህ አምላኬ ደጉን ቀን አምጣልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሕግ የት አለና? 😭 ሕግ የሌለበት ሀገር ላይ ለማን ይነገራል ከፈጣሪ ውጭ 🤲🏿😥😥
@emyefrata3202
@emyefrata3202 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር አባቴ ልጆቻችንን ታደግ ተሳቀቅን እኮ 😭😭😭😭
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እንኳን በሕይወት ተርፈችልሽ። እኔ የሚገርመኝ ፣ ድሮ ቤተሰብ ለቅሶ፣ እራቅ ያለ ቦታ ሲሄድ፣ የጎረቤት ልጅ ከእኛ ዕድሜ ከፍ የሚሉ ለአንድ ሳምንት ወይም ለሁለት ሳምንት ቀንም ማታም አብረውን ይውላሉ ያድራሉ። እንደ ታላቅ ወንድም ወይም እህት ነው የምናያቸው። ባሁኑ ትውልድ የሚታየው ድፍረት የሚሰቀጥጥ ነው። ደሞ የቤተሰብ ርብርብ የሚገርም ነው። ነግ በኔ ብለን ማየት ነው ያለብን።
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
አዝናለሁ በጣም መደፈር ማለት ከግድያ አይተናነስም ፍርድ ህግ የለም ወደየት እንሂድ ሀገሬ ላይ መኖር አይደለም መሄድም አያስፈልግም ከትናት ወዲያ እዚህ የምኖርበት ሀገር ባል እና ሚስት ናቸው አለፍላጎቴ ባሌ ተገናኘኝ ብላ ለፖሊስ ተናገረች ከቤት መንቅረው አወጡት በጣም ተገርሜ የሀገሬን ህግን ነው ያሰብኩት
@hanoonohaa4414
@hanoonohaa4414 2 жыл бұрын
እንደው ትግስትሽ እራሱ እኔ ብሆን በዚህ ህግ በሌለበት ሃገር ላይ ገድዬው የሚመጣውን እቀበል ነበር እንደው አይን ይብላው ሁሉም ነገር ይጨልምበት
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 жыл бұрын
እያበረታቱ ነው ድርጊቱን ማለት ነው ድቁርና ይሄ ሰውዬ ልጅ አጠገብ መድረስ የለበትም በሚገባበት በሚኖርበት ሰፈር መታወቅ አለበት ድርጊቱ እንዳይደገም።
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
የኔ እመቤት እግዚአብሔር ያንቺንም የልጅሽንም ልብ ያበርታ እንደገና ያቁማቹ በርትታቹ በምህረት ላግኛቹ ያለ እግዚአብሔር እዉነተኛ ዳኛ የለም ለሴቶች እና ህጻናት ግን በትጋት እንድትሰሩ ከመግለጫ ከሻማ ያለፈ የልብ ስብራትን ለመጠገን ያብቃቹ ፍርድ ሲዛባ የበቀለ በቀል የተዳፈነ እሳት እርስ በርስ እንድንጨካከን ያደርገናል ፍርድ የለም ሲባል ከዛ ሰዉ ፍርድን ከጁ ይጠብቃል የተዳፈነዉ መዝገብ ወቶ በጽድቅ ልብሽ ተጠግኖ በይቅርታ ልብሽ ይጠገን
@salamsose4522
@salamsose4522 2 жыл бұрын
እኔ እኮ እሚገርመኝ ህግ እንደለለ እያዎቁ መክሰሳቸው ነገር ነው እኔ አንቄ ነው እምጥለው
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
ያስብላል እዛው መፋለም ሳይሻል አይቀርም
@martakonjo4526
@martakonjo4526 2 жыл бұрын
አዎ በዉነት አያድርስ እንጂ ፍትህን በእጃችን መስጠት ነዉ በቃ ህግ ስለሌለ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 📍📍📍📍ፍትህ ሁሁሁሁሁሁሁሁ📍📍📍📍📍
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
I'm very proud of you Mss Rachel 💚💛❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
አንድ እውነት አውቃለው:: 16 አመት ልጅ በጣም ትንሽ ልጅ ነው:: ለመሳሳትም ቀላል እድሜ ነው:: ለዚህ ነገር ደግሞ አገሪትዋና የልጁ ቤተሰቦች ተጠያቂ ናቸው:: ይህ ልጅ ቤተሰቡና አገሩ ውስጥ ከሚያየውና ያለእድሜው ከሚሰማው ነገር ነው እንዲህ አይነት የወሲብ ድሜት ውስጥ እንዲገባ ያደረገው:: ይህንን እንዳትጠራጠሩ:: ይሁን እንጂ ህግ በአግባቡ ሊወሰን ይገባ ነበር:: የልጁ እናትም ለመደባደብ መምጣቷ ትክክል አልነበረም:: የሷ ቂጥን ነበር እዛው መድፈርና ህመሙን እንድታውቅ ማድረግ:: ሰው በትህትና ሲያናግር የሚተብት ሰው ያስጠላኛል::😡😡
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
የ16 ዓመት ልጅ ለወሲብ ህፃን አይደለም የ11ዓመት ልጅ መድፈርም መጉዳት መሆኑን አሳምሮ ያውቃል። ግብረ ሰዶም የፈፀመባት እንደምትደማ ስለሚያውቅና በቀላሉ ስለሚያዝ ነው። የ14ዓመት ልጆች ወደ አረብ ምድር ሄደው ሰርተው ቤተሰብ እያስተዳደሩ የ16 ዓመት ጎረምስ ህፃን ነው?
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
@@undermysaviour ቁላማ ያው እምስ በሚደርስበት ሰዐት እኩል ይደርሳል። ቁላ ቆመ ማለት ልጁ አዋቂ ነው ወይም በአንዴ ትልቅ ሊቅ ሆነ ማለት አይደለም። ራስን መግዛት መቆጣጠር የሚባል ነገር አለ። ስለዚህ የእኔ ሃሳብ ቁላው ለመብዳት ደርሷል ማለት ሳይሆን የአይምሮ የመብሰለ ጉዳይ ነው። እኔም ወንድ ነኝ። በ16 ዐመቴ አይደለም በ20 ዐመቴ እንኳን ብዙ ለማስተዋል ይቀረኝ ነበር። ዛሬ ግን በእድሜ በስዬ አድጌ ነው ወደኃላ መለስ ብዬ በልጅነት እድሜዬ ብዙም መብሰል እንዳልነበረን መናገር የቻልኩት። ለመብሰል እድሜ ያስፈልጋልና።
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
በምድር ላይ ፍርድ ሲዛባ ልብ ይሰብራል ሁሌም የሚያጽናናዉ የእግዚአብሔር ፍርድ ነዉ ምህረት ከእግዚአብሔር ነዉ የበደለ ደግሞ ለበደል ይቅርታ የማይመለስ ቢሆንም እንኳ የህይወት ጉዳት እግዚአብሔር እንደማረኝ ምህረት አድርጉልኝ ያስፈልጋል ለሁሉ ዘመን አለዉ ይህቺ ሴት ከዚህ ቀደምም ሰምቺያት አዝኛለዉ በጽድቅ መሪዎች ብትፈርዱ ለዳኛዉ እግዚአብሔር መልካም ነበር እግዚአብሔር ይህንንም አይቷል
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 2 жыл бұрын
የኢትጰያ ሴቶች ሰላማዊ ሰልፉ መዉጣት አለብን የኢጰያ ለሴቶች ያለዉ በተለይ ለህፃናት በጣም አነስተኛ ነዉ ገንዘብ ያለዉ በገንዘቡ የሚወጣበት ከሆነ ሴቶች የህፃናት የሚደረገዉ ግፉ መብቃት አለበት ሴቶች በሴቶች ላይ እንሰራለን ያሎትም ሀምሳ ፓርሰንት ሴቶች ካቤኔ ተቀምጠዉ መፉቴሂ አላመጡም ምንድን ነዉ መፉትሂዉ ሰላማዊ ሰልፉ መዉጣት ህጎ መሻሻል አለበት ብዩ አምናለሁ
@user-xz1gw4xy4y
@user-xz1gw4xy4y 2 жыл бұрын
ያሣዝናል አሁን ሠአት ኳ እጃ አላህ ብቻ የኛን ወጄል ሣይቆጥር በራህመቱ እዲዚህ አይነቱን ያሣልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እንዴት ያማል ያንገበግባል በአንድ በኩል የህፃናት መብትን እናስከብት የሴቶችን ፍትህ እናስስጠብቅ ይባላል በይበልጥ ግን በደል የሚደርስባቸው እነሱ ናቸው ። ብዙዎች ለህግ የማይቀርቡ ተገቢውን ፍርድ ካላገኝን ለምን የቤተሰባችን ገበና ይወጣል፣?ልጄን ለሀሜተኛ መስጠት ነው ፣ ከህብረተሰብ እገለላለሁ ፣በሚል ብዙዎች አይናገሩም አይፈረድባቸውም ። ደግሞኮ እንግልት ይበዛዋል በቀጠሮ ስንት ተጉላልተውም ተገቢው ፍርድ አይሰጥም ። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ 👏 ራሔል አንች ጀግና እናት ነሽ ለሌሎች እያደረግሽ ያለሽውም የሚያስመሰግን ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ፍርዱን ይስጥሽ 👏👏 እናመሰግናለን መልካሙ ጋዜጠኛ 👏💚
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
እገለዋለሁ ማርያምን በቀል የእግዚአብሔር ነው የሚለው እኔ ጋ አይሰራም ከዛ ለሱ ያቀለሉትን ፍርድ እኔም እንደ ዜጋ ፍርዱ ይቀልልኛል የምንግስት እንጀራ ነው እምበላው ያለ ምንም ጥርጥር ዳግም ቆሞ አይሄድም እገለዋለሁ ህጉ አያስፈልግም
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 2 жыл бұрын
እኔም እየገረመኝ ነው ህዝቦቼ መድፈር መሳም እየመሰላቸው ነው እንዴት የሀገራችን መንግስት ተብዬው ወይስ እስር ቤት መቀለብ አቅቷቸው ነው መቀለብ ካቃታቸ ገለው ማሳረፍ ለሌላም ትምህርት ይሆን ነበር ወይም ተበዳዬቹ መግደል ነው መንግስት ስለሌለ አትታሰሩም ማለት ነው 😡💔
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 2 жыл бұрын
ወይ እህቴ። እንም። ከሶት። አመት በፊት እንዲህ። ተመሳሳይ። ነገር። ደርሶብኝ። ሁኔታዉች። ከባድ። ሲሁንብኝ ለአላህ። ስጥች። ፍርዱን ለፈጣሪ። ሰጥሁ
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l 2 жыл бұрын
በውሸት የመሰከራቹህ በውሸት የፈረዳቹህ የሷ ቁስል እቤታቹ ይግባ
@martakonjo4526
@martakonjo4526 2 жыл бұрын
አሜን
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 2 жыл бұрын
አለመቀደም፡ነዉ፡ወገኔ።መቸምእኔ፡ብሆን፡አጥምጄ፡እገለዉ፡ነበር።በትእግስት፡መያዝሽ፡አደንቅሻለሁ።እግዚአብሄር፡ይበቀልልሽ።
@senayttefera9646
@senayttefera9646 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የግዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 2 жыл бұрын
በዳኛም እግዚብሄር ይፈርዳል ይሄን ቁጭ ብለው ያዩታል ዘመን ቆጥሮ ሀጢያት የልጀ ልጀ ላይ ይፈርዳል ያኔ ዳኝነት የለም ዳኝነት ይፈልጋል ይች ፍርድ ይፈረድበታል ዳኖችም በቁስል ላይ ቁስል እንዳደረሱብሽ በነሱም ላይ ያላሰቡት ይድረስባቸው ትሰሚያለሽ እግዛብሄር ቀርቧል ፀልይ አንቺ ተረጋጊ ልጀሽን ፍጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ለፈጣሪ ስጪ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የደረሰባችሁ በደል ከህጉም አንፃር ልብ ይሰብራል ፍርድ የፈጣሪ ነው ቢዘገይም ጠብቂው ሰው የዘራውን ያጭዳል አይቀርም ራስሽን ጠቢቂ ነገ በኔ ብለን ካላሰብን ሁላችንም እኛጋር መድረሱ አይቀም እባካችሁን አትፍረድ ይፈረድብሃል በውሸት አንፍረድ ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል ትልቁ መፅሐፍ መፍራት ጥበብ ነው ለሁላችንም መልካም ጊዜ
@Lovely27735
@Lovely27735 2 жыл бұрын
ምስኪን የምታሳዝን ልጅ ናት ወ/ሮ ራሄል አይዞሽ እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው ግን ዳኞች የተባሉት ምስክር የተባሉት ሁሉ ሰዶማውያን ናቸው አትጠራጠሩ እግዚአብሔር በዓይንሽ ያሳይሻል ጊዜው ሩቅ አይደለም አይዞሽ በርቺ።
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
እሪች ጀግና ሴት ነሸ ሀቅ አይቀርም ሴት መውለድ ኢትዮጵያ ፍትህ የለም
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
ምን ህግ አለ ብለሽ ነው እናቴ ፈጣሪ ፈራጅ ነው እርሱ ይፍረድበት አይዞሽ የአብይ ዘመን የሌባ የጉበኛ የዘረኛ ዘመን ነው እግዚአብሔር ሁሉንም ነቃቅሎ ከምድራችን ላይ ያሳልን መነቀያቸው ዘመን ደርሳል አገራችን ትጠራለች ፍርድ የማይዛባበት ዘመን ይመጣል አይዞሽ እናቴ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት አይዞሽ የምድሩ ህግ በሀሰት ቢፈርድም የሰማዩ አያዳላም እውነተኛ ፈራጅ አንድ አላህ ነው የሱን ፍርድ ጠብቂ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እናቴ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ህግ የለም
@amimiaaron5950
@amimiaaron5950 2 жыл бұрын
Wow my Gosh God help as its so hard for Ethiopian
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ለመሆኑ ኢትዮጵያ ህግ አለወይ? ሌላዉ በጣም የምታስገርመዉ የልጁ እናት ነች።
@sambtad4322
@sambtad4322 2 жыл бұрын
ሁሌ ከውስጤ አይጠፋም ያንቺ ጉዳት እግዛቤር ይፍረድበት
@alemeden22
@alemeden22 Жыл бұрын
እባካችሁ ኢሄን ነገር ተባብረን አግዘናት ተመልሶ እንዲታሰር እናርግላት እባካችሁ
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ባልቴቶቹም ከ16 ዓመት ወንዶች ይተኛሉ አዋቂ ወንዶቹም ከ 12-14 ዓመት ሴቶች ጋር ይተኛሉ ስለዚህ እነሱም ስለሚያደርጉት አይደነግጡም። መፍትሄው እንዲህ ዓይነቶቹን አላስፈላጊ ሰዎች የሚደፋ ግሩፕ መፍጠር ነው። ኦክሲጅን ራሱ መሻማት የለባቸውም።
@ewawa11412
@ewawa11412 2 жыл бұрын
አየህግ በጣም ያሳዝናል ለሀገራችን አምላክ ይድረስልን
@yafetabel2474
@yafetabel2474 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በጨምላቆች እጅ ወድቃለች ፍትህ ባፍ ጢሞ ተደፍታለች እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ።
@woinshettesfalidet9429
@woinshettesfalidet9429 2 жыл бұрын
Wow I am proud of you my sister keep going God blessed you.
@yayne1988
@yayne1988 2 жыл бұрын
ዳኛዋ እራሷ የግብረሰዶም ደጋፊ ነች
@menbereandre8860
@menbereandre8860 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል። አይቀርም ።
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ይሔነገር በጣም ባሰበት ምንጉድ ነው ሀህግ ጥብቅ ብሎኮ በአደባባይ ጥፍተኛው ቢሰቀል ይሔ ድርጊት አይደገምምነበር ችግሩ ህግ የሚባልነገር ሀገራችን ውስጥ የለም በጭራሺ 😭😭😭
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 Жыл бұрын
አይዞሸ በጣም ያሳዝናል😭
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ሲጀመር ኢትዮጵያ ህግ የለም ህግ ያለው.... ከ ፈጣሪ ነው ይቺ ህፃን በ ጀርባዋ የትምህርት ቤት ቦርሳ መያዝ ሲገባት... ያለእድሜዋ የሜንታሊ ቶርች.. ስነልቦና... ህመም ግን እሄ እምለው... ባለ አቃቢ ህግዋ ሴት ነሽ ? እናት ነሽ? እህት ነሽ መድሀንያለም ምስክሪ.. ነገ እጥፍ ድርብ ፈጣሪ ይከፍልሻል... ይሄንን ግፍ የ አይምሮ ደናቁርት ባለ ግዜዎች... ከስው ሳይሆን ከፈጣሪ በቅርቡ... ታገኙታላችሁ ገበሬዎቻችን አባቶቻችን... እናቶቻችን ሳይማሩ ብእር... ሳይዙ... ግን ማስተርስ ካላችው.. ምሁሩች እኩል... አይምሮዋችው እስማርት ነው.... እነዚህ... ጉዶች ከየት መጡብን??? ከነዚህ ህብረተስቦች ጋር ነው... እንዴ ሳናውቃችው የኖርነው??? ወይስ ሌላ ስዎች ናችው ???? አረ ምነው ፈጣሪ ኢትዮጵያኖችን... ዝም አልከን እንደ እኛ ሀጥያት እና በደል... ሳይሆን እንዳንተ ችርነት ... አይ እናት.. አይ እናት መከራችን 💔💔💔🙏🙏🙏
@angaroemebet527
@angaroemebet527 2 жыл бұрын
It's so sad to hear this in ethiopia there is no low jast pray God well answer your question
@zahranasser5465
@zahranasser5465 2 жыл бұрын
እርጋታሽ ደስ ይላል
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
KZfaqrs please help this 🙏lady.
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 2 жыл бұрын
በአገራችን የመጣብን መቅሰፍት ያሳዝናል ለሁሉም እግዚአብሔር ይፍረድ አይዞሽ ፈጣሪ ይድረስልሽ በአገራችን የገባውን ግብረሰዶም መንግስት ተብዬው እያስፋፉ ስላሉ እውነት ፈራጁም በብዛት ተበክሎአል አቤቱ ፈጣሪ አንተ ፍረድ
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 2 жыл бұрын
I love Mama Africa 🔥🛖🔥
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 2 жыл бұрын
ጀግናነሽ
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
አሁንም በርች መቀጣት አለበት
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 2 ай бұрын
እኔ በጎደኛየ ባል እግሪን በድጋይ ወረዉሮ መታኝ ለሶያለዉድጋይ እኔን መታኝ አልከሰም ሰል መሰካሪ አብሮን ነበረ ከሰን መረማሪዉ አገቴን አቆሊገለኝ ካሳከፈየ ፈይሉን አዘጋሁ ፈረድ የለም ታሰሮ እየደወለ ይዝትብናል ፈጣሪ ይፈረድ
@helenlemma6032
@helenlemma6032 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ፍርዱን ከእግዛብሄር ታገኝዋለሽ
@solomonsol7174
@solomonsol7174 2 жыл бұрын
ተበዳይ አገቱን ደፍቶ ሚኖርበት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ነው ደስ የሚለው ነገር ለተበዳይ ጠበቃው እግዚአብሔር ብቻ ነው ጠብቂ ፍርድ ከፈጣሪ🙏
@banchibizuayehu9601
@banchibizuayehu9601 2 жыл бұрын
እውነት ግን ፍትህ ፍትህ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
እውነት ነው ገንዘብ ነው ህግ የለም ህግ የሚያውቀው ነው ወንጀል የሚሰራው ለምን ህጉ እምደማይሰራ ስለሚያውቁ
@user-vs5ln1bn2u
@user-vs5ln1bn2u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልን በእውነት ህግ የለም
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 2 жыл бұрын
ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ የፍትህ ስርዓቱ እንዲስተካከል ማድረግ እንጂ ህሊና ያለው ዳኛም ሆነ የፖሊስ አካል የለም ልጆቻቸው የተደፈሩባቸው እናቶች እዬዬ ማለት ከጀመሩ ቆይቷል ግን አንድም ፍትህ አልተገኘም
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg Жыл бұрын
ከባድ ነው ይሄ ገና ብዙ ልጆች ይደፋራል ሰባአብሮ ነበር ማስቀመጥ
@israelmarte8900
@israelmarte8900 Жыл бұрын
Alhambra dámelo dámelo dámelo a las niñas también los quiero ver la hora
@amenabdi4730
@amenabdi4730 2 жыл бұрын
Wey gudd, ayzoshi ehte egziyabher yeferdal enbashi yetabesal
@haniyethopian2597
@haniyethopian2597 2 жыл бұрын
ምስከን ይንርበት ፊት ፍት ሄግ የለም ኢትዮጵያ ወስጥ 😭😭😭😭😭😭😭
@yeshitikse6008
@yeshitikse6008 2 жыл бұрын
ምላ የተቀመጠችበት ወንበር ይፈርድባታል ዝምበይ የኔ እኽትሴትልጅ ካላት በልጆቸ ይደርሳል ፍርድ ከእግዚያብኼር ነው
@hiwilove7100
@hiwilove7100 2 жыл бұрын
አረ ምን ምን ጉድነው የምሰማው ዘድሮ
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 2 жыл бұрын
Ft ft ft enteyikalen beljochi layi yemtekahu tkat betam yamal frdun yist fetari 😭😭😭😭😭
@mekdil6721
@mekdil6721 2 жыл бұрын
በገንዘብ እና በስልጣን በሀሰት የምትፈርዱ÷የምትዳኙ÷የምትመሰክሩ ኢትዮጵያዊያን በምታዛቡት ፍትህ ሁሉ ፍርድን ከሰማይ አምላክ እስከ ሰባት ትውልድ ትቀበላላችሁ ።እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ሂሳብ ግን ይወዳደቃል።
@user-gi7cb3lj2w
@user-gi7cb3lj2w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልን
@user-ck1pw3mm2l
@user-ck1pw3mm2l 2 жыл бұрын
አቤት ፈተናችን በዛ 😭😭😭
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ኣላህ ይፍረዳቸው።
@milenrufta5283
@milenrufta5283 2 жыл бұрын
😭😭😭 bedelachen beza aye enat
@deborah9291
@deborah9291 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሀገሬ ህግ እህቴ እንቻ ጠካራ ስው ነቨ ለብዙ ስው የምተርፊ ነቨ የልጅ እናት ግን የዘራችውን ታጭዳለች የኢትዮጵይ ህግ ዳኞች እባካችሁ በትክክለኛው ስሩ ለገንዘብ እትገዙ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Yeferedewim yasferedewim Allah yifired fitihin yamitalachu. Allah tebiken keminisemawim keminayewim tebiken.
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 жыл бұрын
ገራሚነው ወይ ፍትህ የጎደለበት
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
እህቴ የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል ለማርያም አሳልፈሽ ስጪው
@askaeleaskaele9516
@askaeleaskaele9516 2 жыл бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏💔
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
ህግ የሌለበት ኣገርርር ኡፍፍፍፍ ቆሻሻ ልብ ይዘህ ሃላፊነት መቀመጥ ማለት ኣገሪትዋን ወደ ቁልቁል መሄድ ነው ኡፍፍፍፍ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
😔
@zufannagn6027
@zufannagn6027 2 жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gedaringedarin4927
@gedaringedarin4927 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workabekele5370
@workabekele5370 2 жыл бұрын
በ ጠቀላይ ሚኒስቴር አብይ ጊዜ የማይሰማ ጉድ የለም. ኢትዮጵያ ታማለች...
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 2 жыл бұрын
እረ ተው የኢትዪጵያ ዳኞች ወዮላችሁ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ እኔማ ብሆን በአንድ ጥይት እሸኝዋለሁ በቀላሉ መክሰስ አያስፈልግምእኮ እዴያ
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
እኛ አገር ብር ነው የሚሰራው ህግ የለም
@Dinxieyabestie423
@Dinxieyabestie423 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የኢትዩጲያ ህግ ደፋራዎችን የሚያበረታታ ነው፡ ይህ ሰው ለህብረተስቡ አደገኛ ነው፡ አውሮፓ ቢሆን ኖሮ እድሜ ልኩን ነበረ አሳሩን የማያበሉት
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ውጭ ሃገር ሰው የደፈሩ ሰዎች ታስረው ሲፈቱ እንደገና ሌላ ሰው ስለሚደፍሩ ከባድ ክትትል ነው የሚደረግባቸው
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ለምን ፎቶውን በሚዲያ አይለቀቅም
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 152 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН