No video

ሃበሻ ሁሉ ሊያየው የሚገባ ጉድ እንዲህም አለ Habesha News//Denkenesh//Ethiopia//ድንቅነሽ

  Рет қаралды 93,297

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

5 жыл бұрын

Welcome to #Denkenesh Ethiopia KZfaq Channel
In this video I will share you some videos about Enjera Ethiopian flat Bread test. food experment video about #enjera ethiopian & #Eritrian main dish'' which is currentlly selling on all over Europ I hope this video is helpfull.
If You are new to My Channel don't forgeet to subscribe
willkommen Bei Denknesh #Ethiopia KZfaq channal
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
check my videos hear 👇ሌሎች ቪዲዮዎች
#Hair Care #የፀጉር ክብዛቤና ማስዋብ
www.youtube.com/watch?v=71gj0...
Motherhood እናትነት
www.youtube.com/watch?v=8LDzd...
Baby Food የህፃናት ምግቦች
www.youtube.com/watch?v=4O2dW...
#Denkneshkitchen #ከማአድ ቤቴ
www.youtube.com/watch?v=oIU5p...
#Fashion #ወረት
www.youtube.com/watch?v=eM5oe...
#Life Style #የንሮ ዘዴ
www.youtube.com/watch?v=QoawG...
#Good to know #ቢያውቁት
www.youtube.com/watch?v=Ps4gG...
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ??
I N S T A G R A M Fetyhabesha
T E L E G R A M link 👉 @Denkneshethiopia
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 435
@marthat6031
@marthat6031 5 жыл бұрын
እንደው አናልቅ አልናቸው ? ደሞ በሆዳችን መጡ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ።
@Feyoribelay
@Feyoribelay 5 жыл бұрын
ኡፍ እስራኤል አገር ያለን መታደላችን እግዚአብሔር ይመስገን አይኔ እያየ አስፈጫለሁ ሁሉም ነገር አለ በቃ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር አለ 🙏🙏🙏🙏
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 5 жыл бұрын
ጤፍ ያስወደዳችሁት እናንተ ጋር እየተላከነዋ😁 አደል ሰላም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
😂😂
@user-in7gj6qj8w
@user-in7gj6qj8w 3 жыл бұрын
እኔም እስራኤል ነዉ ያለሁ ግን ተፈጭቶ ነዉ እሜመጣልን
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 5 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው የኢትዮዽያ ህዝብ ምን ነካው ጨካኝነቱ በዛ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው እህቴ ስለመረጃሽ ጌታ ይባርክሽ
@selameethyohawassa4954
@selameethyohawassa4954 5 жыл бұрын
የነ ቆንጆ እኝም ያለንበት ሳውዲ ያለው እንጅራ በጣም ሰላማችን ያነሳን ነው የምንበላው እንጅራ ሆዳችን ሰላም አሳጥቶናል ሁሉም ቦታ ነው እግዚአብሔር ይጤብቀን
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 3 жыл бұрын
አንቺን እግዚያብሔር ይባርክሽ እህታችን ይህን ጉድ ገና አሁን ማየቴ ነው እና በጣም ያሳዝናል በሰው ህይወት ላይ እንደዚህ መጨከን
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔስ አረብ ሀገር ከመጣሁ እንጄራ በልቼ አላቅም መብላት ብፈልግም አላገኝም እዛው ከሀገሬ ስሄድ ነው እማገኝ 😥የምትበሉ ግን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🙆🙆
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
እኔሁለየምእበላለሁ 😢😢😢
@user-cy3ip1fk9c
@user-cy3ip1fk9c 5 жыл бұрын
@@MM-lk1cj እረ፣እኔምአለሁ፣ሁለተኛ፣አልበላም፣ወይጉድ፣እማይመጣ፣ጉድ፣የለም
@meronfriene1977
@meronfriene1977 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም የጨጋራ በሽታ የማላውቀው የጨጋራ በሽተኛ ሆኛለሁ እድሜ ለእነሱ የሥራቸውን ይስጣቸው፣ባይበልስ ቢቀር
@danieltsegayberhe3706
@danieltsegayberhe3706 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን፡፡ በነገራችን ላይ እንጀራው የገዙ /የተመገቡ ሰዎች አሁን በምታሳይው እንጀራ ላይ ላቀረቡት የእንጀራው የጥራት ጉድለት ቅሬታ አምራቹ ድርጅት የጥራት ማረጋግጫ ሰነድ አለኝ ብሎ አንቺ ያሳየሽን ሰነድ አቅርቦ ከሆነ ሁለተኛ የማታተል ስራ ነው፡፡ ምክንያቱ ይህ የተሰጣቸው የማረጋግጫ ሰነድ እንጀራው ላይ ምን ያህል በሽታ ሊያስከትል የሚችል የባክቲሪያ (Escherichia Coli) ቁጥር እንዲሁም ደግሞ እንጀራው ሊያሻግት የሚችል የባክቲሪያ ቁጥር እና የፈንገስ (Yeast and Mold) ቁጥር የሚገልጽ ነው እንጂ እንጀራው ከምን እንደተሰራ ሰነዱ ምንም ነገር አይገልጽም፡፡ አዎ የላቦራቶሪ ውጤቱ የሚያመለክተው የባክቲሪያው እና የፈንገሱ ቁጥር ትንሽ ነው ፤ ለዚህም ነው እንጀራው ከአንድ ሳምንት በኋላም ያልሻገተው፡፡ በአጠቃላይ እንጀራው የተመገቡ ሰዎች እያሉ ያሉት በገንዘባችን ገዝተን የበላነው እንጀራ ሰው ከሚበላው ንጥረ ነገር (ለምሳሌ፡ ጤፍ) ብቻ ተሰርተዋል ወይ ነው እያሉ ያሉት እንጂ እንጀራው ሻግተዋል አላሉም፡፡ እንግዲህ...
@tgbe5701
@tgbe5701 5 жыл бұрын
እግዝኦ ማህርነ ክርስቶስ ማስተዋልን ይስጣቸው በወጪ ያላቸው ሁሉ እራሳቸውን ጠብቁ፣
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 жыл бұрын
ይገርማል ያሣዝናል ጊዜ አችን እኔ ሥገባ አድሥ አበባም አልበላ ምነው ቢቀርብኝ አላህ ይይላቸው እኛው እርሰ በእርሣችን ውሥጣችን እሾክ ሆነ
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
እር ወላሂ በጣም ያስጠላል አላህን አይፍሩም የጣውላፍቅፍቂ ይመስላል ሱበሀን አላህ ጤፍ እናእቃለን ይህጭራሽ እር ያአላህ ስላስተማርሽን ተባርኪ እህቴ
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያውያን ክፋታችን የት ያደርሰን ይሆን እንደ እኛ ግን ክፉ አለ ወገኑን አሸዋ የሚያበላ ለዚህ እኮ ነው ድህነት እንደ ቅማል የተጣበቀብን ይህን ነገር የምታደርጉ ይቅር ይበላችሁ አልልም እጆቻችሁን አምላክ ይቁረጠው ጤናማ ነገር ሰርተው ያትርፉ ግን እንዲህ አይነት ጨካኝ ህዝብ ግን ያሳፍራል እኛን ብሎ የሰው ዘር መገኛ
@kedijaali6772
@kedijaali6772 5 жыл бұрын
አገራችን መቼም ቢሆን አትቀየር ድህነቱም እየጠና የሚሄደው ሰው ክፉ ስለሆነ አላህም ሪዝቅ አያወርድ ኢትዩቢያ ላይ እርስ በርስ ለመጠፋፋት እንድህ መሆን ያሳዝናል
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Ай бұрын
እኔም የተፈጨውን ገዝተውልኝ ስነፋው ትላትልና ዱቄቱ እንደጥጥ ተያይዞ የከረመ ዱቄት ነው የሽጡልን የኛአገር ነጋዴዎች ለትርፍ እንጂ ለህዝባቸው ጤና የማያስቡ ስለሆነ በማጭበርበር የተካኑ ናቸው
@almazweldu3914
@almazweldu3914 5 жыл бұрын
ግዜ ከፊኡ ብጣዓሚ ዘሕዝን
@birtudem7419
@birtudem7419 4 жыл бұрын
ግን በጣም ሀጢያት ነው ያሳዝናል ምነው ባይበላ ቢቀርስ ስለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ በጣም እንጀራ ተጠቃሚ ነኝ
@amirajibril1654
@amirajibril1654 5 жыл бұрын
This is something else, thank you for sharing
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሰለ መረጃ እናመሰግናለን
@tofikkeder967
@tofikkeder967 5 жыл бұрын
ምቀኛ በሰለጠነ አገር እያላችሁ ማንነታችሁን መደበቁ ከእዉነት የራቀ ነዉ እንኳን ምግባችን እኛነታችን ይጠራጠሩናል የኛተመራማሪዎች እግርምንገዳችሁን ያገራችንን ችግር አጥኑልን
@yohanahenos7835
@yohanahenos7835 5 жыл бұрын
Danke Fetiye sle mergawu yasasinal Egziabher ke kufue yitebken❤
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 5 жыл бұрын
Tlant FB lay aychew betam new yazenkut Thank you for sharing 😔
@mekdes7
@mekdes7 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔ የምገርመኝ ሰውን ጨርሰው እነርሱ ለብቻቻው ልኖሩ ነው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
@sifantaye1799
@sifantaye1799 5 жыл бұрын
አይ. ሀገሬ. እንደው. ሌላው. ይቅር. እግዚአብሔርን. እንኩአን መፍራት. ቀረ. ማለት ነው እግዚኦ.
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እዳው ምነው ምን መጣ እግዚአብሔር መፍራት ቀረ አይ ሰው እግዚአብሔር ይይላችሁ እደዚኸ ምታረጉ ፈጣሪ ይጠብቀኝ የእጀራ አምሮት ሊደፍኝ እገዛለሁ ብየ ነበር ዘጋኝ
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 5 жыл бұрын
አትግዙ የገበያ ግንዛቤ የሌላቸው ሌቦች መክሠር አለባቸው እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል በርቺ
@user-tv4rn1zz8u
@user-tv4rn1zz8u 5 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ግን ብዚሂ ይግኙት ብር ይጥቅማቻዋል ስው ባያይቻዉ ግን አላህ ይየቻዋል ስው ፈጣሪውን መፍራት አቆም 🤔😭😭😭😭😭😭😭
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 жыл бұрын
Why you didn't take to food control Administration to get laboratory research that going to be very easy the only thing's you need to do is claimed to the hospital you have been food poisoning and all the rest will be done By FCA Administration.
@SsSs-yt5th
@SsSs-yt5th 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ውዴ።በጣም።አስፈሪዘመነው
@user-jp2rj1kf5h
@user-jp2rj1kf5h 5 жыл бұрын
እኔ ዱባይነኝ ከመጣሁት ሁለት አመት ነዉ ግንጋደኛየ እንጀራ እንግዛ ስትለኝ አንድቀን ገዝቼ ላዉቅም የመዳሜ ዱቄት እየጨረሽኩት እገኛለዉ ራሴ የመዳሜ የዳቦ ዱቄት አርጌ ምርጥ እጀራ ሰርቼ ነዉ ሚበላ ጤናየና ጉሌበቴ ከሩእ አሱ ይሻላኛል ያገሬ ወጥ ስርቼ እክት አረጋለዉ ብሬም ቆጢቤለዉ ፈጣሪ ይመስገን ይህ ያማከረን
@user-bd7lx4jd9j
@user-bd7lx4jd9j 5 жыл бұрын
ይገርማል ወይ ሃበሻ ምቀኛ ናችሁ ዘራችሁን ለማጥፋት ፍቅር ያሸንፋል በፍቅር እንኑር ያለን እድሜ እኳን ለጥላቻ ለፍቅርም አንሶናል አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አጨበርባሪወች thanks sis sher ስላደረግሽን እኔም ብዙን ግዜ ዱባይ ይመጣል ብዙ ግዜ ተጠቅሜው አለው ካሁን በላህ እናቴ ቤት እስክገባ እሩዜን እጠቀማለሁ
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 жыл бұрын
ሲሚንቶ እና ሳጋቱራ እያበሉን ኮብልስቶን አደረጉን እኮ አቤት አምላኬ ሆይ
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 жыл бұрын
ሳቂልኝ የኔ ማር
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንደ አንች ሚያስቁ ይብዙልን
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 жыл бұрын
@@eteneshmandefro7040 አሜን እህቴ
@edrisjama8890
@edrisjama8890 5 жыл бұрын
ይመችህ(ሽ) አቦ እየሳቅሁ መጻፍ አቃተኝ, ከስራ ድካም መልስ ይህ ሳቅ መድሀኒት ነው እኔ ያለሁበት ከሀገር ቤት ስለማይመጣ ተርፌአለሁ , እዚህ የሚሰራ አለ ትንሽ ጤፍ ቢኖርው ነው ይክብዳል ከንግዲህ ቶሎ ቶሎ የእንግሊዝ ጨው መጠጠጣት ሳይኖርብኝ አይቀርም,
@megdelawitalemayehu2130
@megdelawitalemayehu2130 5 жыл бұрын
He is right. I remembered my friend forgot the same brand injera in the back side of her car for 1 week and when she found it , it was not spoiled at all. It is so dry and after I ate , I feel pain in my stomach!
@habshawitredu6434
@habshawitredu6434 5 жыл бұрын
Betam yegermal. Demo betam leyunetu eko yetayal. Yesew lej gen achekakenu betam yasaznal.
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል በሰው ሂወት መጫወት በጣም ያማል... !!!
@user-rt7kv1ox9l
@user-rt7kv1ox9l 5 жыл бұрын
እኔ ምንድነው የሚያደርቀው እላለሁ ለኬ እየቀላቀሉ እየሸጡልን ነው አይ ፈጣሪ ሆይ በቃ ተጨካከን ማለት ነው ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን ስደተኞች በሙሉ
@EYODA100
@EYODA100 5 жыл бұрын
Thank you for the very important information. ትክክለኛው እንጀራ በተመሳሳይ experiment አድርጎ ምን እንድሚመስ ብታሳዩን በጣም ይረዳል ሁሉንም እንጀራ በዛ መሰረት ሁሉንም አይነቶች brands መመርመር. ያስፈልጋል. America የሚመጣውም ጭምር. ከእናቱ ያመጣውን እንጀ ራ ወንድማችን እኩል time መዘፍዘፍ ነበረበት ባይ ነኝ!! እስኪ ጨምሩበት
@muzaysenay6456
@muzaysenay6456 5 жыл бұрын
Enamesegnalen betam yene konjo
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 жыл бұрын
ኸረ የሱቅ እንጀራ በቃኝ በርግጥ ሀገሬ ብሆን አልገዛም ጋግሬ ነው የምበላው
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 7 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ አይዝህ አሁን ምን ሊጠቀሙ ነው የሰው ልጂ እሰኪታመም😭
@SpiderManAndTimmyOfficial
@SpiderManAndTimmyOfficial 5 жыл бұрын
Thanks 🙏 for sharing i am shocked
@segenettube8120
@segenettube8120 5 жыл бұрын
እኔ እኮ ሁሌ ነው ለጓደኖቼ ምነግራቸው ጀሶ እንዳይሆን እላቸዋለው ይስቁብኝ ነበር ይህው ይይት በፊትም እኔ አልወድም የሀረብ ሀገር እንጅራ ይከብደኛል አይፈጭም ወዲያው ያቅረኛል ሆዴ ያብጣል ይቅር ይበለን ፈጣሪ
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 5 жыл бұрын
የህል ዘር ቢቀየጥበትም እደዚህ አይሆንም ይሄ ሌላ ነገር ነው የተጨመረበት
@user-gh2lh7bz5g
@user-gh2lh7bz5g 4 жыл бұрын
አይ ሀገሬ እጀራ እየላኩ ይገሉን ጀመር አይ ሀበሻ ምን ሁነሽ ይሆን
@azebmcgregor6622
@azebmcgregor6622 5 жыл бұрын
Hi Dinke thanks for your concern. Can some body get to a testing Laboratory to know what is in it to definitely know if it is a health Hazard.
@user-ew8pm5zs9g
@user-ew8pm5zs9g 5 жыл бұрын
ጎበዝ ተጠንቀቁ
@user-rf7kp4jo4s
@user-rf7kp4jo4s 5 жыл бұрын
እኔ የመዳም ቤት ህንጻው እየተሰራ አላለቀም ሄደሽ ተለጠፊ ተለጠፊ ይለኛል የእንጨት ቤት ሳይ ደሞ ሄደሽ እንደእንጨት ተገተሪ ተገተሪ ይለኛል ለካ እሄን ውጨ ውጨ ነው
@rodaes3894
@rodaes3894 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አልቆልሻል በይ
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
ሪማስ ነኝ ልጅዋንና እናትዋን ናፋቂ ክክክክክክክክንክክን
@asmerasweet8706
@asmerasweet8706 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@alasarkis1045
@alasarkis1045 5 жыл бұрын
Kkkkkkk er behge
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
ይገርምሻል ፈቲ. ኢትዮጵያ ውስጥ በሙሉ ከባእድ ነገር ጋር የተቀላቀለ ነው ይያዛሉ ይወራል ያልፋል ብቻ ጉድ ነው ፍርዱን ለፈጣሪ በዚህ የሚመጣ ብር እሳት ይሁንባቸው
@user-ju1hm3if4k
@user-ju1hm3if4k 5 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ሁሌም ነዉ ወላሂ የምበላዉ ግን እደዚህ እደማየዉ አይደለም የዱባይ በጣም ቆጆ ነዉ
@laylaganat6155
@laylaganat6155 5 жыл бұрын
እረ ወገኖቼ እራሳችን እንጠብቅ ይህ እንጀራ የሚልኩት በህግ መያዝ አለባቸው እጀራውን መመርመር አለበት አሁን ሊቀይሩት ይችላል ግን በመጀመረያው በተላኩት እጀራ ለምርመራ መቅረብ አለበት አናልቅም አልናቸው እዴ በዝህ የሚገድሉን
@mswubet2674
@mswubet2674 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 5 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ምንም እሚታመን ነገር የለውም ሰው ጅብ ነው ስርተፍኬቱ ላይም ቆንጆ እንጀራ ስር ተው ነው እሚስጡ ለላቭራቶሪው ። የቤተስብ ምግብ ካልሆነ በቀር እኔ ባለፈው ምግብ ቤት ለዛውም ትልቅ የተባለ በልቸ ስንት ነው የተስቃየሁ ።እግዚአብሔር ህዝባችንን ይቅር ይበል ይህ የሆዳምነት ፣ለሌላው ግድ ያለመኖር የሰይጣን መንፈስ የተጠናወታቸው ሰወች ናቸው ።😱😱😭😭
@user-eo9vz2vz1u
@user-eo9vz2vz1u 5 жыл бұрын
ይገርማል ሥው በሠው ልጅ ላይ እንዴት እንደጨከነ አላህ ይሥቱር በወገን ላይ ጥቃት ሥላደረሡ አይደል የሚያልፍላቸው ጥሩ ሠርቶ ነው የሚያልፈው
@meseretaddis5244
@meseretaddis5244 5 жыл бұрын
ኧረ ስንቱ ወገኖቸ እኔም የጨጎራ በሽተኛ ሁኛለሁ እድሜ ለገንዘብ አፍቃሬዎች እና ለአውሬዎች እየተስቃየሁ እኖራለሁ ፈጣሪ ጎጆ እስኪሰጠኝ ድረስ !!!""""
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል በውነት ያሳዝናል ያማል
@umuuridiwan2648
@umuuridiwan2648 5 жыл бұрын
Subahaan Allah
@abienati6208
@abienati6208 5 жыл бұрын
Egziyo betam yasazenal enam kahun behala albelam
@nabihanabiha8349
@nabihanabiha8349 5 жыл бұрын
ኸስቡን አሏህ ወኒየእመል ወኪል አሏህ ልቦና ይስጣቸው
@raheladane9232
@raheladane9232 5 жыл бұрын
ነጩና ጥቁሩ አንድ አይሆንም እኮ ወገኖች ሲዘፈዘፍ ደሞ በምርመራ ነው የሚታወቀው ማስረጃ ያስፈልጋል ሳናውቀው የሰውን ገበያ እንዳንዘጋ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
This is dangerous look she already put in water 7 hour even if she put it for 2 hour when she squeeze it in her hand it should be melt this some kind of plastic so How is going to Digest in your stomach Very dangerous
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
ገዝተሽ ሞክሪ በቃ በራስሽ ማረጋገጥ ነው እኔ አረጋግጫለሁ
@user-qq9hv5nw4s
@user-qq9hv5nw4s 5 жыл бұрын
አረ እኔም ጀርመን ነው ያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ነው ጋግሬ የምበላ ምን ውጭ አስገዛኝ ወንዶችም እየጋገሩ ንፕው እንኳን ሴቶች
@rodaes3894
@rodaes3894 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሰው ሆይ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ቢያንስ ውይ በዚህ ልታድጉ ነው እኔም ሰው ገዝቶ ልኮልኝ በልቸው ካዛ በሏላ እየመጣ ጉሮሮየ ላይ ይቆማል ስተኛም አያስተኛኝም ምን ይሆን ብየ ለጓደኛየ ስነግራት ሆድሽ እርስቶት ነው ትለኛለች ለካስ እሱ ነው
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
ላኪው ድርጅት የላከው ኦሬዲ ተልኳል ስለተነቃበት ምንም ሳይጨምር ንፁ ጤፍ አዘጋጅቶ ይመርመርልኝ ብሎ ስለሚል እጃቸሁ የገባ ካለ አስቀምጡትና አስመርምሩት እነዚ አጋሰስ ሰው በላዎች....ካለ ምክንያትኮ በሽታ አልተስፋፋም ለቁጥር እሚያዳግት በሽታ ነው የመጣብን.
@maheletaberham3119
@maheletaberham3119 5 жыл бұрын
Go head report to police .
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Mafe. Sauid.
@amytube1013
@amytube1013 5 жыл бұрын
እኔ እምገርምሽ እንጀራ ስበላ በጣም ያመኛል ጨጓራየ ሽንት ቤት እራሱ በጣም ቆይቶ ነው እሚመጣው ያሳዝናል
@user-fs3tt7bb2h
@user-fs3tt7bb2h 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእጆችሁን ይስጠው ስው የዘራውን ነው የሚያጭደው
@alisawowwwalisa4295
@alisawowwwalisa4295 4 жыл бұрын
Geta yebarekachu
@fatumaidris1670
@fatumaidris1670 5 жыл бұрын
ሰላም ፍትህ እኳን በሰላም መጣሽ
@user-fv1ej2rd4r
@user-fv1ej2rd4r 5 жыл бұрын
Besemam
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ምንስ እህል ቢወደድ ምነው ሰውን ባይፈሩ እግዚአብሔር አይፈሩም እንዴ
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 5 жыл бұрын
Haregeweyin Love 🤣🤣🤣
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 жыл бұрын
Fatiye selamish yibza mare sela mareja enameseginalen gen batem yegarmal
@lulaabrahem4783
@lulaabrahem4783 5 жыл бұрын
enamesegnalen
@alexanderyemane4557
@alexanderyemane4557 4 жыл бұрын
Its really enem mokerw neber frankfurt Germany it's like that .
@lubaba9966
@lubaba9966 3 жыл бұрын
አይ ሀበሻ መቼም አያልፉላቺሁ እኔም አሞኛል እጀራ በልቼ ጂዳ
@user-kt2ex1ko6m
@user-kt2ex1ko6m 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ አረ ምን አይነት ዘመነው ወገኖቸ ፈጣሪ ይጠብቀን
@fatumaidris1670
@fatumaidris1670 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔግን እራሴ ነው የምጋግረው
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@tegisttegist3269
@tegisttegist3269 5 жыл бұрын
adegnanegn enamesegnalen feti
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ብር አድርጉት ላልሰሙ አሰሙ የሰው ህይወት ታደጉ😍😘
@user-xz5ib5wl8v
@user-xz5ib5wl8v 5 жыл бұрын
ምን ጥያቄ አለው የኔ ቆንጆ! ልዮነቱን እያየነው?!!! ክብደት ስላለው ዘቅጦ ቁጭ ይላል በዚህ ላይ ሲጨመቅ እንደ አሸዋ ተፈርፍሮ ቁጭ ይላል!!! ትክክለኛው ግን ከውሃው ጋር ይዋሃዳል!! ስለዚህ እንጨት ፈጭተው ነው ያበሉን!!! እንጀራ አይደለም!! አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው!!!😥
@addisbeyene5190
@addisbeyene5190 5 жыл бұрын
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ
@almaztadesse2925
@almaztadesse2925 5 жыл бұрын
እህቴ አንድ ነገር ተሳሳትሽ ዶክተር አብይ ነው እንጀራውን የሸጠልሽ ? ስሙን አታጥፊ እሺ
@tegestcherinet7994
@tegestcherinet7994 5 жыл бұрын
ያለችውንሥሚ መጀመርያአብይ የግልሽ አረግሽው ሁሉም ያከብረዋል እንወደዋለን ገራሚ፡…………………
@mamibabi1163
@mamibabi1163 5 жыл бұрын
Tekekel!!!!
@user-oj9iz8pn4o
@user-oj9iz8pn4o 5 жыл бұрын
እድሜ ለመዳም እሩዝ የት ሄዶ እሩዜ እጀራ ገዝቸ እበላለሁ በአይኔ ተፈጭቶ ተቦክቶ ታላየሁ በስተቀር አልቀምስም
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እኔስ እየገዛሁ ነው የምበላው ደግሜ ግን ገዝቸ አልበላ እጋግረዋለሁ እንጀራየ ደግሞ ዋው ነው ወይኔ አላህ ይጠብቀን ያረብብብብብብ
@user-ew8pm5zs9g
@user-ew8pm5zs9g 5 жыл бұрын
ወይ ሀበሻ
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ. ውስጥ.ያለውን.ህዝብ.የሚያበሉት.አንስዋቸው.ደግሞ.ወደዚህም.ኢክስፓርት.አደረጉት..ወይ.ሰው.ምነው.ይሄን.ያክል.ጨከነ.እኔ.ብቻ.ልኑር.እናተ.አታስፈልጉም.እደ.ማለት.ነው.እነሱ.ፎርጂድ.ብር.ቢሰጡ.ደስ.ይላቸዋል!!!
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Betam yazazenal fetyia
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 5 жыл бұрын
አዎ አይቼዋለሁ ፍቱ በጣም ይገርማል አላህ ይድርስልን እንጂ ለነገሩ ከኢትዮጵያ ድርቆሽ ነው የምጠቀመው እንጂ ከዚሁ የሚጋግሩትን ፍሬሹን ነው ምገዛው ለማንኛው እናመሰግናለን እህቴ አሁን ብር አደርገዋለሁ
@selamt261
@selamt261 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔስ ገዝቼ አላውቅም ግን ግፈኞች ናቸው ደሞ የንግዱን ፈቃድ ጥራት ያለው ምናምን የሜሉት ፈቃድን ያገኙት በጉቦ ነው ዛሬ ምን የማይሰራ ነገር አለ ሃገራችን ውስጥ ጌታ ይቅር ይበላቸው እባካችሁ ወገኖቼ የጤፉን ዱቄትንም እባካችሁ እንደዚሁ አጣሩልን እሱም ያጠራጥረኛል ሽርክት ያለ ነው በጄ ስነካው ጌታ ይድረስልን ምን እንላለን ለገንዘብ ብለው ሰውን ችግር ላይ የሜጥሉ ያሳዝናል
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 5 жыл бұрын
ተወከልቱ አለላህ
@nabihanabiha8349
@nabihanabiha8349 5 жыл бұрын
ይህን ያክል ተጨካክነናል ማለት ነው ኧረ ግፍ ነው በንፁህ ብራቸው መርዝ ሸጡላቸው ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ያማል ሁኔታው ግን
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 5 жыл бұрын
Jeso debalkew new yeshetut omg evil people thanks sis you share with us .
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 6 ай бұрын
ከከከከከኸ ግን በብራ ሊሠጣችው ይችላል ወይንም ሰራተኛቸሁ ብአድነገረ ጭምራውበትነው
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 5 жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር ግፍ ነው እኛ በስደት ያለነው እያማረን ነው በውድ እየገዛን የምንበላው ምነው ጤፍ ብቻ ባይሆንም ማሽላ ወይም ቦቆሎ እየቀያየጦ ቢሰሩ ሌላ በኣድ ነገር ከሚቀይጡ በጣም ያስፈራል
@ansari4637
@ansari4637 5 жыл бұрын
አር ጋይስ ኢጃ ወጥቸ እንጀራ ገዝቸ መጥቸ እየሰራሁ ብላሁት ከዛ በኃላ አንደን ኩላልቴን ያመኛል ጉድ ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 жыл бұрын
ብዙ ውሃ ጠጪ ቶሎ ቶሎ ሽንትቤት ሂጂ ከበድ ካለ ግን ሃኪም ቤት ብትሄጂ መልካም ይሆናል 😉
@semersusu3798
@semersusu3798 5 жыл бұрын
Allah yitebiken men yemayiserut ale shukere .
@salambet2414
@salambet2414 5 жыл бұрын
ሆዴ ለካ ቁዝር ብሎ ከበሮ የሚሆነው እንጀራ ስበላ ያለ ነገር አይደለም ጉድ ጉድ አረ ምን አይነት ግዜ ነው ከሰው ገንዘብ በለጠ ማለት ነው
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Yawenat sawu batiam cakagn hon birr waded egziyabeher yaqir yablachihu
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃን እኛ ነፍቆቱ ስላላብን ልንገዘ እንችላላን ብቻ ምን ማላት እደለብኝ በለውቅም ለምን ማጥፎ ነገር ይሰረል ???ጀዘኪ አላህ ፈቲ
@hayubintali705
@hayubintali705 5 жыл бұрын
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ምንም የእህል ዘር አይመስልም ሌላ እህልም ቢጨመርበት ከውሃ ጋ ሲቀላቀል ይሟሟል አንች እንደት እዳየሽው አላቅም የሳቸው ገበዬ እዳይበላሽ ትጨነቂያለሽ ሚስኪን ስንቱን ሰው በሽተኛ አድርገው ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
@user-yj1tq8jh1c
@user-yj1tq8jh1c 5 жыл бұрын
ሹ ምን አይነት ነው በቃ አልበላም አልገዛም ምበወጣኝ ሆ አደጋለው ከዱሮውም ሸካኪ ነበርኩ እኳን እሄን ሠምቸ ምበወጣኝ የመዳሜን እረዝ ልቆጥርና ሀገሬ የናቴን እጀራ መብላት ነው አለቀ ነገሩ
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
እኔ ከምንም በላይ የሚያሳዝኑኝ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሆቴል የሚበሉ ናቸው
@hhd6791
@hhd6791 5 жыл бұрын
መዝሙር
@tsegiambaye479
@tsegiambaye479 2 жыл бұрын
Wey gud Sistu hzbu eyaleke shame nw mayhon mlash
@user-fr1ub7kw8y
@user-fr1ub7kw8y 5 жыл бұрын
Alhamdulilah arab hager 6 amet charseku adem kan ejar gazcha balcham alawekm
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН