No video

"ሀገሩን የሚወድ ??" - ሹክ ልበላችሁ ከአርቲስት ወለላ አሠፋጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 51,153

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 55
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 жыл бұрын
ትክክል ሀገር ማለት ሰው ነው ይህን ታወቅን ሰዎችን ማክበር ሀገርን ማክበር ነው ወለላ እናመሰግናለን
@marthagebremichael3545
@marthagebremichael3545 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ:
@ancd5125
@ancd5125 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ ትልቅ መልክት ነው
@user-db3wk9mg6e
@user-db3wk9mg6e 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ እንካን ደስ አላችው አብረን እንበድ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 жыл бұрын
John 14 (አማ) - ዮሐንስ 6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።Acts 4 (አማ) - ሐዋ. ሥራ 12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።John 3 (አማ) - ዮሐንስ 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
ትክክል ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርካት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-su3hn1us6w
@user-su3hn1us6w 2 жыл бұрын
እውነታ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናታችን ጥሩ ትምህርት ነው
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
በትክክል ወለላ ብለሻል ነጋዴዎችን እኛ ነን እየተሰገበገብን ዋጋውን ጣራ እንዲነካ የምናደርገው ሰለዚህ የተወደዱትን እቃዎችን ያለመግዛት አድማ ማድረግ አለብን ብየ አምናለሁ የወለላን አባባል እጋራለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍
@enatemedia8267
@enatemedia8267 2 жыл бұрын
ነበር ግን የሚሰማ የለማ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ወለላዬ ቆንጆ እናት ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ያብዛልሽ ኑሪልን
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
"ዲያብሎስ ልጅነታችንን እናቆሽሽ ዘንድ በእኛ ላይ የሚተናኰለው ተንኰል በጣም ተደጋጋሚና ኃይለኛ ነው፡፡ ስለዚህ ይህን መንቻካ የዲያብሎስን ደባ ድል እንነሣ ዘንድ ዘወትር ንቁዎችና ጠንቃቆች ልንኾን ይገባናል፡፡ እኛ ይህን ማድረግ ሳንችል ቀርተን እጅግ ጥቂት መግቢያ ቀዳዳ የምንተውለት ከኾነ ግን እርሱ ጥቂቷን ቀዳዳ ሰፊ በር ያደርጋታል፡፡ እንዲህ አድርጎም ኃይሉን ኹሉ ተጠቅሞ ወደ እኛ ይገባል፡፡ ስለዚህ ስለ ድኅነታችን የሚገደን ከኾነ እንደዚህ ጥቂትና ቀልድ በሚመስሉ ነገሮች እንኳን አንዘናጋ፤ እርሱ የሚንቀውና ጥቂት የሚለው ኃጢአት የለምና፡፡ እኛ ጥቃቅን የምንላቸውን ነገሮች መነሻ አድርጎ ልጅነታችንን የምናቆሽሽበትን ታላላቅ ኃጢአቶችን እንድንሠራ እጅግ በጣም አድርጎ ይተጋልና፡፡" ዘወትር እንጠንቀቅ የሃይማኖትን ዝናር እንታጠቅ!!! (#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ) ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
አርቲስት ወለላ ስወድሽ እውነት ነው ድራማ ብዙ ነገር ያስተምራል ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ እንደ ድሮኣች ፍቅሩ ይስጠን
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 2 жыл бұрын
ምረጥ ድራማ ነው ወላለየ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼👂🇪🇹🇪🇹🇪🇹Betam des yelal tekekel new Thanks emam welela❤❤❤
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰነ መግባር በየቤቱ ቢሰተምር ሀገር በቀላል ሰላሞን ታገኝ ነበር እኛም ሰደት እየመረረን በሰው ሀገር ባልተንገላታን
@molomolo5250
@molomolo5250 2 жыл бұрын
ሹክልበላችሁምርጥፖሮግራም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
ወለላ እናመሰግናለን 💐
@alboyutube8828
@alboyutube8828 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምዉደዉ እሄን perogram አርቲስት ዉይዘሮ ወለላ አድናቂዏት ነኝ ፈታራ ሀገራችንን ሰላም የድርግልን
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ትክክልል ማሚ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
በረቱ አሪፍ ነው❤️❤️👍👍
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
በጣም ያስተምራል
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
እሄን ፕሮግራም እንደኔ ሚመቸው🤙
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
betam yemimechegn program nw
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
እሮመዳን መጣ ታላቁ ወራችን እሰኪ አወፍ እንባባል አንድ ይሆን ልባችን ፕሮፋይልሉን በመጫን ሰብሰክራይብ አደረጉኝ በቅንነት ሰለ እሮመዳን አዳድስ ትምህርቶች ያገኛሉ የዘነጋነው ቁም ነገር :- ♦️ ኢብኑ ተይሚያህ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ይላሉ: - “አንድ ባሪያ በዱዓና፣ በዚክር፣ በመስገድ፣ በማስተዋል፣ እራስን በመመርመር ፣ ልቡን በማስተካከል እና እሱ ራሱ በሚለይበት ጉዳዩች ላይ ብቻውን የሚሆንበት ጊዜ ሊኖረው ይገባል። ያግዜም አሁን ነው
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
Insha Aallah Ameen
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ከ1:45:00 ሰአት ፊልም ይች የ10ደቂቃ ሹክ ልበላቹ ትልቅ መልዕክት አለው
@mimitamire2317
@mimitamire2317 2 жыл бұрын
በትክክል
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
betikik
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 2 жыл бұрын
🙏🙏
@user-db3wk9mg6e
@user-db3wk9mg6e 2 жыл бұрын
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኒኑኑኑኑኑ እንካን ደስአለን አብረን እንበድ
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 2 жыл бұрын
የምወደውት ወለልዬ
@chisamfalzon1303
@chisamfalzon1303 2 жыл бұрын
Enam betam new mewdat edemana tena yestate yena enat 😍😍😍❤️❤️❤️
@Mohammad-np6bk
@Mohammad-np6bk 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@anwarmohamed8357
@anwarmohamed8357 2 жыл бұрын
ሰው በሰው ቢታዘዝም ከሁሉም በላይ የሚቀድመው የፈጣሪ ትእዛዝ ነው ።
@asterdxb5912
@asterdxb5912 2 жыл бұрын
Sawdeshe ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@fatumaali8467
@fatumaali8467 2 жыл бұрын
ትክክት
@nurakedir6918
@nurakedir6918 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@yasminnasirnasir605
@yasminnasirnasir605 2 жыл бұрын
Migerm tewena new
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 2 жыл бұрын
እትየ ወለላ ስወድወት አክስቴን ይመስላሉ
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 2 жыл бұрын
💋
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
👌
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Dese.yemle.temrte.new.enata.bertuuu.💖💖💖🇪🇹
@anwarmohamed8357
@anwarmohamed8357 2 жыл бұрын
ከቃልና ከተግባር የትኛው ይቀድማል ????
@munatube5519
@munatube5519 2 жыл бұрын
ግን መቲ የት ሄዳ ነው
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
Egna ethiopianoch ethiopian ke wededin ehen mikir tegbarawe madreg alebin betam tesadabi honenal mengestin kemesdeb lesira bininesa ager entekmalen
@lelookej7097
@lelookej7097 2 жыл бұрын
Which country???????????
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ኢትዮጵያ ምትባል አገር ቂጥሽን ነው እንዴ የሾገረሽ ? ኢትዮጵያ ሲባል ደምሽ ይፈላል😀😀 ዶንቆሮ ነሽ 😀😀
@hayukatube
@hayukatube 2 жыл бұрын
በህጻኗ ልጅ ቀላል አልሳኩኝም ሆ
@sntayewfkadu7189
@sntayewfkadu7189 2 жыл бұрын
ዛሬእንትውውቅአለንውይየለም
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ
@SolyanaMedia
@SolyanaMedia 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-16  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:38
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 18 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН