No video

“ነጠላ እንቋጭ” ሹክ ልበላችሁ ከአርቲስት ወላላ አሰፋ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 64,176

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 66
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 2 жыл бұрын
መወገድ ያለበት ክፉ ባህሪያችን አንዱ ሃሜት ነው ። ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍቹ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተምስሪ ፕሮግራም ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ግን የእኔ ነገር ታጥቦ ጭቃ ነኝ😥 ስንቶቻችን ነን የገዛ ጓደኞቻችነን የምናማው 😥😥😥ጧት ላይ ስለ ቅናት የሚል ትምህርት ተምሬ. ነበር በዛ ስገረም አሁን ደግሞ ስለ ሀሜት ስሰማ ሁሉም እኔ ጋር ስላሉብኝ ራሴን ጠላሁት😫 ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ያርቅልን😥
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ😍
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 жыл бұрын
Amen
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Wedde awawaleshen keyere.keza tekeyeryalesh
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ትላላችው እናቶቼ ምርጥ ኢትዮጵያውያን😍😍😍😍😍😍
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 жыл бұрын
እኔም እናትሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ ላላህምሥጋናይዲረሠው ላለማቱጌታ አልሀምዱሊላህ ወለከልሀምዲ ወለከልሽኩር።አሁንም ሷሊህሷሊህየሆኑልጆች ወፍቀኝ
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ሁሌም 😍😘ቀሚስሽም ያምራል 👍🏿❤️
@user-iv5sb8bn3h
@user-iv5sb8bn3h 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ከሁላችን ቤት ያለ በቀላሉ ልናስወግደዉ ያልቻልን ነገር ነዉ እግዚአብሔር ከልባችን ፍቆ ያዉጣልን በተለይ እኔ ኣይይይይይ
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
ችግራችንን የሚፈታው ፈጣሪ ብቻ ነው አምላክ ይጠብቃቹ አሜን
@liueliue6206
@liueliue6206 2 жыл бұрын
በትክክል ሳናስበው ልማድ የሆነብን ነገር ግን አናስተውለውም ጥሩ አስተማሪ ነው
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 2 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪና አዝናኝ ደራማ ነዉ እኔም ዳንቴ ልግዛና ሰራያን ልጀምሪ ከሀመት ነፃ 👍
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምር የሚያስተምር ነውበስትላላቹ በርቱ
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
እኔም አማለሁ ለመተው ግን እየጣርኩ ነወ። ባህላችን ❤❤❤መልካም ባህል ግን ከልጅ ወጀ ልጅ መተላለፍ አለበት። ከውጭም ባህል መልካሙ ብቻ እንውረስ።
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም በጣም ለመማር ወይም ለመለወጥ የሚፈልግ ሰው የሚለወጥበት አስተማሪ ነው
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ክብር ለእናቶቻችን ወለላ በጣም የማደንቅሽ አርቲስት ናት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የሀገሪ ስው ጨዋታ የናፈቀው? ትልቅ ትምህርት ነው ሀሜቱ ቢያስጠላም መባስቡና ጥሩ ጨዋታው ደስ ይላል ሀገራችንና ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ij8ts6uz9t
@user-ij8ts6uz9t 2 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነው
@sofhincomedy405
@sofhincomedy405 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ።ሀገራችን ሰላም ትሁን።👍👍👍👍💝
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 2 жыл бұрын
Betam teru temehert new temechetognal!
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ትክክል ነው የተናገራችሁት
@kalkaidanazzene9791
@kalkaidanazzene9791 2 жыл бұрын
ወይኔ በትክክል ይሄ ጥሩ ትምህርት ሁሉም ቦታ ያለው
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጥሩ እየመሰለ ግን መጥፎ ነው ይሄንን ልምድ ለማስወገድ ይልመድብን
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 2 жыл бұрын
ቁምነገር እና አሰተማሪ ጭውውት ነው
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
በመከባበር የማያምን ካለ መፍትሄው ማስወገድ ነው ።
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ኘው። 👍😁😉
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ሰላምታ የፍቅር መግለጫ ነው ።
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ኢቢየሶች የኔ ቅመሞች ስወዳቹ
@HiDAYa152
@HiDAYa152 2 жыл бұрын
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَلَهُ الْحَمْدُ فِي الْآخِرَةِ ۚ وَهُوَ الْحَكِيمُ الْخَبِيرُ ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ (ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰው ይሁኑ
@tsiontekle3597
@tsiontekle3597 2 жыл бұрын
Betam arif hasabena Astemari nw
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጦች
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
የኔ ወሌላ እድሜ ጤና ይስጥሽ😘😘😘
@ghjfy6008
@ghjfy6008 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሣብ ነው
@ganet4158
@ganet4158 2 жыл бұрын
wudddddAkistocheeeNurulin❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
አንጋፋዋ አርቲስት ወለላ አሰፋ እና ሌሎችም አብርውሽ የሰሩት እንዴት ተክናቹ ስለሽሙጥ ሆነ ስለ ሌሎች የምትሰጡት አስተማሪ መልክት ልዩ በሆነ መልክት ነወ!!!!
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr 2 жыл бұрын
በጣምደስየሚልአስተምሪ👌👌👌👌👌👌
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
አርፍ ትምህርት ነው
@lemlemtewelde6795
@lemlemtewelde6795 2 жыл бұрын
ደስ ሰትሉ አስተማር ንው 💪🏽
@uaeuae7142
@uaeuae7142 2 жыл бұрын
ስማዳቺሁ
@wanjchetwanjchet2867
@wanjchetwanjchet2867 2 жыл бұрын
Woww,entichane
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 жыл бұрын
Enaten ewiqina shilimat /Yigebachowal
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
በጣም አስተማር ነዉ
@bemng153
@bemng153 Жыл бұрын
betam lik nesh ewnet yemigerm program new. Demom behulachinm hiwot wust chila bilenew neger gin tilikun bota yeyaze chigir new bicha lib yisten
@meseretgirma3411
@meseretgirma3411 2 жыл бұрын
Wowwwwwww betam arif new kkkkkkkkk
@entisarjemal4607
@entisarjemal4607 Жыл бұрын
Wow interesting 😅
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
አለምየ ለምን ትወና አቆምሽ ኤረ ብቅ በይ አለምዬ ቆንጆ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 жыл бұрын
ትልቅ ት/ት ነው
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 2 жыл бұрын
❤️😘😘😘😘🙏
@mekiyaredi3331
@mekiyaredi3331 Жыл бұрын
👍👍👍😍😍😍🙏🙏
@atrix.
@atrix. 2 жыл бұрын
Good idea for those kinds of people 😄
@almazt3763
@almazt3763 2 жыл бұрын
🙏❤❤
@wubayehukidanemariam2721
@wubayehukidanemariam2721 2 жыл бұрын
ewunet new
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ በቅንነት
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 2 жыл бұрын
👍👍
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
❤❤❤❤😍😍
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 2 жыл бұрын
የኛ ሰፈር😃😃😃😃😃😃
@fatumatuyeb3340
@fatumatuyeb3340 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያስቁ ሑሎችም አለቁ
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Batam arf asab
@lielinayejualgaw196
@lielinayejualgaw196 Жыл бұрын
10q
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 2 жыл бұрын
kkkkkkk ትልቅ ትምርት ነው
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Weyni dese yelaln yehi neger yebasew be Ethiopianoch new gen degmo ye Ethiopia behalachn yehonewm netela ke Ethiopia bemhonu yetekemen neger ale asetemary new
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
hahahah btm new mitazenanut
@naimagutla6841
@naimagutla6841 2 жыл бұрын
የዘሬዉ ሁሉንም ሠው ይማለከተወል kkkkkkkkkkk
@josef6258
@josef6258 2 жыл бұрын
Sera feto mekmt neaw Andu yemamat mensehew tekekel neaw
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 193 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 22 August 2024
40:12
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,9 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 5  #9Gnaw Shi Part 5
33:36
EBC Entertainment
Рет қаралды 394 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 177 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН