የአዲስ አበባ ጉዳይ | የኮሪደር ልማቱ እና የቄስ በሊና ትንቢት ምን አገናኛቸው? | Haleta Tv

  Рет қаралды 18,635

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

8 күн бұрын

#haletatv #ethiopia

Пікірлер: 250
@tsegahewa547
@tsegahewa547 6 күн бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ አእምሮ ይፈውስ።የአንድነት የፍቅር በተለይ የማመሰገን ይቅር የመባባል የመደጋገፍ።የመተዛዘን የመደጋገፍ ዘመን ይሁንልን።
@befekadujiregna-iq9je
@befekadujiregna-iq9je 6 күн бұрын
አስተር ጌታ ይባርክሽ እውነትም ኢትዮጵያ ትለመልማለች ከ USA
@titazedemena4970
@titazedemena4970 3 күн бұрын
ሁልጉዜም ነቃፊ ብቻ የሆነ ሰው መልካም ሲሆን ለምን ማየት ያቅተናል
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 6 күн бұрын
እውነት ነው አስቱዬ ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feaaef5243
@feaaef5243 6 күн бұрын
ትክእል ብለሻል አስቱዬ ተባረኪ❤
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 4 күн бұрын
አስቱ ትክክል ነሽ እኔ መፀሀፋ አለኝ አንብቤዋለሁ።ቄስ በሊና ሣርካ ያዩት ራዕይአዲስ አበባ ከተማ መላው ኢትዮጵያን ሙሉ ለሙሉ ተሠርታ አልቆላት በአለም ዙሪ ያሉ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን ለመጐብኘት እንደ ውሀ የሚፈሱበት እንደሆነ ነው።ለሰላም ሰው ቅሬታ እንዳለው በህይወት ካለሁ በውን አያታለሁ ብለው እስከ ሁለተኛው አሥር አመት መጨረሻ ላይ ጅማሮዋን አይተው ነው ያንቀላፋት።❤ አሁን ያለነው የሦስተኛ አሥር ዓመት ፈጣን የከፍታ ዘመን ጅማሮ ላይ ነን እውነቱ እገዛብሄር በሳቸው ያለው እየሆነ እሰከመጨረሻ ይሆናል እናምናለን ደግሞም እንቆማለን❤።
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 6 күн бұрын
አስቱዬ ዛሬ በጣም ተመችተሽናል። ተባረኪ
@user-sq4qq5ku2t
@user-sq4qq5ku2t 6 күн бұрын
ጌታ ሆ ተመስገን
@titazedemena4970
@titazedemena4970 3 күн бұрын
እ/ር ምህረቱን ያብዛልን። እድገት ፐርፌክት አይደለም ግን ለማደግ ሌላ አማራጭ የለም
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 күн бұрын
ማደግ ምንድነው ትርጉሙ? ምድራዊ ብልጭልጭ?
@scooterific2335
@scooterific2335 6 күн бұрын
U got something
@cherinetmolbiko6375
@cherinetmolbiko6375 5 күн бұрын
ጌታ ይማስጌን ትንቢት እያተፈጸማ ነው እግዚአበሔር ልወሽ ሰው አይደለም ሁሉም ይፈጸማል ተበረኩ ጥሩ ፕሮግራም ነው መልካም ነገር ያለፈተና አይገኝሞ አድስ ለውጥ ገና እያላን ጌታ ቢፈቅድ
@addis1975
@addis1975 6 күн бұрын
እንደ አስቴር ያለ የሚጣፍጥ ድምፀ መስማት ሁሌ ስለሚያስደስተን ነው LIKE የምናደርገው የምታመጫቸው አርስቶች በጣም ይስባሉ
@girmahailu9711
@girmahailu9711 Күн бұрын
አቦ ተባረኪ
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j 4 күн бұрын
አብዛኛዎቹ የደቡብ ልጆች ናቸው እግዚአብሄር ይባርካቸው።
@dhalootabarbaanna
@dhalootabarbaanna 3 күн бұрын
Wowo batikikil now geta yesus yebarkish
@getnettefera1205
@getnettefera1205 5 күн бұрын
ከልብሽ ኢትዮጲያዊ ስለሆንሽ መልካም እና እውነተኛ ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 күн бұрын
አብቾ ይኑርልን መልካም ነገር አስቡ ቅነት እግዚአብሔር ይወደዋል አስቱዬ እንወድሻለን ሀቀኛዋ❤❤❤❤❤❤❤❤
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 күн бұрын
እስቴር ብእዳኔ ዝኢትዮጵያዊነሽ ውድ ብልፅግና ውእንጌል ልምሽጋግር እብቃሽ !!! ማዓንም ባስቅምጥነው እልትግኝም መእንግዱን ጭርቅ ያርግልሽ ።
@mesheshaweldetadik1449
@mesheshaweldetadik1449 4 күн бұрын
ወይ አስቴር !!ይገርማል ጥሩ ጥሩ ነው:
@mamemelese3054
@mamemelese3054 4 күн бұрын
የኔም ፀሎት የብልፅግናን ወንጌል ያጥፋልን ደግሞም ይጠፋሉ አስቱዬ ባቢሎንም ከአዲስ አበባ የበለጠ ታምር ነበር ግን ፈረሰች ለሚፈሰው ለደሀ ደም ድምፅ ብትሆኝ መግስታት ሲያልፉ ትዝብቱ ይተርፍሻል
@ashemanall
@ashemanall 4 күн бұрын
No one would be against development, its all about priorities .
@genetmogese7930
@genetmogese7930 6 күн бұрын
Tebarkiy🎉❤❤
@emu3288
@emu3288 6 күн бұрын
ቤት የፈረሰበት የሚሰማው ያውቀዋል
@negestb4341
@negestb4341 4 күн бұрын
ሰላሳ አመት ይገዛል ማለትሽ ነው ጠንፌ
@feaaef5243
@feaaef5243 6 күн бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ❤
@user-dn6nb1rx2j
@user-dn6nb1rx2j 6 күн бұрын
ዘመን ያልፍል የስው ልጅ ተከብሮ የሚኖርበት ጊዜ ይመጣል እግዚአብሔር የመረጠው መሪ ሲመጣ
@mesiamha5248
@mesiamha5248 6 күн бұрын
አሁንም ያለው ወደፊትም የሚመጣው በእግዚአብሔር የተሾመ ነው።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 6 күн бұрын
ምርጥ❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 6 күн бұрын
​@@mesiamha5248ያሁኑ የግብፁ ፈርዖን ታናሽ ወንድም ከንቲባው " አብይ አህመድ አሊ" ለቅጣት ነው።
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 6 күн бұрын
@@mesiamha5248እግዚአብሄር ህዝብ ሲበድል ለቅጣት የሚገርፈዉን መሪ ይሾማል አሁን ያለዉ የመቀጫ ጅራፋችን ሾሞልናል ማለት ነው
@alemudesta5793
@alemudesta5793 6 күн бұрын
ቃም:ጠጭ:ሠካራም ስመጣ
@Kidusmikael12
@Kidusmikael12 3 күн бұрын
የገዳም አባቶች ትንቢት የሚናገሩት ደሞ አሁን አንቺ ከምትይም ፍፁም ተቃራኒ ነው. ሰው እንደቅጠል እየረገፈ የከተማ መብለጭለጭ ያሳፍራል እንጂ አያኮራም
@getugirma9082
@getugirma9082 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ይህን የትንቢት መፅሐፍ አንብቤያለሁ ።አስደናቂ ነው።በብዙ ትንቢታቸው ኦየተፈፀመ ነው።እግዚአብሔር ለባሪያው ታማኝ ነው። ከዚህ የትንቢት መፅሐፍ ወስጥ የገረመኝ የዶሮ ቆዳ ከኢትዮጵያ ኤክስፓርት ይደረጋ ይላል።በእወነት ለምን ይጠቅማል ቢባሉ እሳቸው አያውቁም።እኔ ግን ገርሞኝ ብዙ ነገሮችን ስለ ዶሮ አነበብኩ።የዶሮ ቆዳ ለ አብዞርቨብል ቀዶ ህክምና የሚጠቅም ክር ይሰራበታል።ይገርማል
@wondwosansamson8947
@wondwosansamson8947 6 күн бұрын
የሽግግርና የችግር ግዜ ነው አስቱ የቄስ መልዕክት ነው
@alsaaalsaa3016
@alsaaalsaa3016 4 күн бұрын
አሰቱዬ እንዴት እንደምወድሽ ዘመን ይባረክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 5 күн бұрын
አስቱካ ፍቅር....የእውነት ፍቅር ነሽ.አንቺ የእኔ ጀግና..የእኔ ስስት...የምር የቤተሠቤ አንድ አካል እስኪመስለኝ ማንነትሽ ይፈትነኛል.ብቻ ፈጣሪ አምላክ ክርስቶስ በፀጋና በሞገስ ያበርታሽ.የጀግና ሴቶች ሮል ሞዴል ነሽ.ይቆየን.
@AlmazeBiftu
@AlmazeBiftu 12 сағат бұрын
የ ቄስ በሊና መጽሐፋቸውን አንብቤዋለሁ ሁሌም እሱን ነበር የምጠብቀው ያም እየተፈጸመ ነው እግዚአቤሔር ሰላምን ያምጣ እንፀልይ ለሰላም እንፀልይ ብሩህ ዘመን ይመጣል
@mikregizachew5843
@mikregizachew5843 3 күн бұрын
Ataqraribin!!
@tsigewmichael
@tsigewmichael 19 сағат бұрын
አስቱ በጣም አከብርሻለሁ ግን የምትለውን እኔም እጠቀማለሁ ጊዜው አሁን ነው በለሽ ታስቢያለሽ ? መልሱን ለአንቺ ትቺዋለሁ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 6 күн бұрын
በእዉነት ሀገር ያለችግር ወደመልካም ነገር አትደርስም በትክክል ሕዝባችን ችግር ላይ ነዉ ልባችን ያዝናል :: ደግሞም ያልፋል :: የትኛዉም ሀገር ረሃብ ጦርነት አልፈዉ ነዉ ለዕድገት የደረሰ የለም :: ግን የሚያሳፍረዉ ማመስገን ያለመቻላችን ያሳዝናል
@hameretessema5107
@hameretessema5107 4 күн бұрын
እንዴት እናመስግን ቤት እላያችን ላይ እየፈረሰብን መዉደቂያ አጥተን ደግሞ እኮ የሚገርመዉ ለዛፍ መትከያ መሆኑ ያልደረሰበት እኮ ነዉ ምንም የማይመስለዉ
@OromayOromay
@OromayOromay 17 сағат бұрын
​@hameretessema5107 ተያቸው ጊዜው የነሱ ነው እንደሚፈልጉት አይደል እያደረጉ ያሉት ስለዚህ ጊዜ እንደ ቂጣ ነው ይገለበጣል ያን ጊዜ እንተያያለን
@OromayOromay
@OromayOromay 17 сағат бұрын
አንተ አመስግነው አለቅላቂው ስላልደረሰብህ ነውኮ ስለ ማመስገንና አለማመስገን እያወራህ ያለኸው ስለዚህ ባንተና በዘርህ ይድረስብህ😅
@feaaef5243
@feaaef5243 6 күн бұрын
እውነት አብነት ያወጣችሆል ይላል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 6 күн бұрын
አርነት
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j 4 күн бұрын
ሹሩባም ሲሰራ ያማል እንኳን አገር ሲሰራ
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 6 күн бұрын
Astu well come to the new normal.
@MunaKassahun-tt8no
@MunaKassahun-tt8no 2 күн бұрын
ግን የኮሪደር ልማቱ ያስደስተሽ ስው ህየተፈናቀለ አየሞተ አውሬ አየበላው ወይ ስው ያልተነካ ግል ግል ያውቃል
@TT-li9oe
@TT-li9oe 6 күн бұрын
መጀመሪያ ቤተክርስቲያን መፈወስ አለባት በ ኢትዮጵያ ላይ ሪቫቫል ለመሆን። ሌላው ማንም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው ለምን ጥሩ ነገር ተሰራ ሳይሆን መቅደም ያለበትን መንግስት ይወቅ ነዉ:: በመጀመሪያ አብዛኛው የ ህዝቡ ጥያቄ ስራ እና በቀን ሶስት ጊዜ መብላት ይፈልጋል። እንዲሁም ንጹህ ውሃ እና መጠለያ ሲሆን የቅንጦት የአኗኗር ዘይቤ ይደለም:: እኔ በእርግጠኝነት የማውቀው ነገር ቢኖር ቤተ ክርስቲያን ተሃድሶ (ለውጥ) ሳይሆን ምንም ኣይሆንም:: ቤተ ክርስቲያን ነች የችግሮች መፍቴ ያላት እንጂ መንግስት ኣይደለም:: አሁን ቤተ ክርስቲያን መንግሥትን የምትመራበት ጊዜ ነው::
@selame2713
@selame2713 5 күн бұрын
ሰው አእምሮው ቆሽሿል ይህ ሁሉ ማለፍ አለበት ልባቸውን ጌታ ካልቀየረው ቢነገር ተሰርቶም ቢያዩ ምንም አይመስላቸውም እነሱን አለመስማት ሁሉም ነገር ትቶ መደገፍና የሚሰራውን እያመሰገኑ ማበረታታት የተናገርሽው ትክክል ነው😊
@user-vq1ck7tx7i
@user-vq1ck7tx7i 2 күн бұрын
Astu tabaraki M nagn ka Frankfurt
@user-cd9wz6my1t
@user-cd9wz6my1t Күн бұрын
አስቱዬ ልማቱ መልእክቱም ጥሩ ነው ነገር ግን የስንቱን ቤት ያለበቂ ዝግጅት ጠዋት ት ተናግረው ከሰአት ቤት ያፈርሳሉ አጅግ ያማል ወዴትስ አቤት ይባል ደግሞ መፈረስ ያለበት በግልፅ አይቀመጥም በተለያየ ሰው ያለወረቀት መመሪያ እየተሰጠ ነው ። የሰውን ቤት ፈርሶ እኜ ደግሞ ብልፅግና ካልን ከባድ ነው ይልቅስ መግለጫ ቢሰጥ የሚካሱበት በዶክመንት የተደገፈ እስቲ አንቺ ለበላይ አመራር ንገሪልን የተቸገርነው እኮ ተጠያቂነት በሌለው ታች ያሉት አመራሮች
@mekuriamolla3548
@mekuriamolla3548 6 күн бұрын
ያ ሁሉ ህዝብ ተፈናቅሎ መድረሻ አጥቶ እየተሰቃዬ ባለበት ወቅት የዚህን ኦነግ አላማ ይዘሽ ማድነቅሽ የሚጠበቅ ነው ይሄ ደግሞ ያንቺን ማንነት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው ይሄ ሁሉ የአዲስ አበባ ስቃይ አሁን በቅርቡ በፋኖ ድል አድራጊነት ያበቃል
@tizibt6026
@tizibt6026 5 күн бұрын
አንቺ ደንባራ የሰውንስ ችግር ይገባሻል የሰው ባለጌ ሰው የሚለወጠው በመንገድ ነው እንዴ መች መጥፎ አውቀሽ የከፍታ ዘመን የዝቅታውስ
@tme251
@tme251 18 сағат бұрын
Yefersale endegena adis hono Yeseral newe tenbetu awo yemgoda alle gene mene yederge zeregenete degemo ytefale turist bebezate semta Begabecha setelalefe zeregenete yetefale belwale mlyete eskemycalebete derese Legocacene yelge legocacene Ke Europa,ke Amrica,ke aseya gare sedebalke zerega hula mentamtalhe beka yehe yemykere newe.❤🙏😄
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 20 сағат бұрын
ቤት የፈረሰባቸው ብርድ እና ዝናብ እየተፈራረቀባቸው ለእነሱ የኮሪደር ልማት ምንድነው???
@OromayOromay
@OromayOromay 17 сағат бұрын
ለአስቴር ዓይነቷ ጀዝባ ይሄ መሆኑ ምንም ነው
@kikmelese8761
@kikmelese8761 3 күн бұрын
እዎ እውነት ነው እህታችንልክ ነሽ ማድነቅ ትችያለሽ ምክንያቱም አንጠብቄ አልተባልሽም ልጆችሽ በፈረሳው ምክንያት ሰዎችን ለምነሽ እንዲያስጠጉሽ አላረግሽም አንቺ ምችት ብሎሽ የተመቸ ነገር እያየሽ ነው አና የኔ እህት ማድነቅ የማይችል ሙት ብቻ ነው እንደዜ የሆነውን ሁሉ እየደረሰብን እንዴት እናድንቅ ፍርድን ላንቺ ት ቼዋለሁ አልተፈናቀልሽም አንቺ አልራበሽም አንቺ ገና ከመሪት ባንክ ባታ ይሰጥሻል
@senusenu5876
@senusenu5876 6 күн бұрын
Yes hulem ketibitu yete nesa eyetebeku esu endemihon eyeteredaw edenekalew brukan nachhu❤❤❤❤
@Gohtubebyemebet
@Gohtubebyemebet 4 күн бұрын
Ayiiiiiiiiiiii ankualach hulu
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 6 күн бұрын
Debarye arget
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 4 күн бұрын
ስድብ መሳደብ ተሰዳቢው ላይ ቅንጣት ነገር አያመጣም ለሚሳደብ ግን አንደበታችሁ ይረክሳል እግዛብሄርን ቅር ያሰኛል በመጨረሻው ዘመን መልስ በእርሱ ፊት ትሰጣላችሁ የሚቀር አይደለም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Күн бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ! የእንጦጦው መካነ ኢየሱስ ቄስ ጌታ የተናገራቸው የፃፉት ጌታያለው አንድም አይቀርም ይፈፀማል ዋጋ ያስከፍላል እና ክርስትና ለውጥ ጥሩ ነው ይህም ያልፋል ! ልባችሁ አይውደቅ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል !
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 5 күн бұрын
Lela negere yeleshem alekebeshe yemetaweiwe
@embebabayru2163
@embebabayru2163 6 күн бұрын
አስቴር ግን ላንቺ ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባ ብቻ ናት እንደዚህ ባዶ ነሽ ማለት ነው ኢሄ እኮ በጣም የወረደ ንግግር ነው ለካ ባዶ ነሽ
@OromayOromay
@OromayOromay 17 сағат бұрын
ፈረሳውኮ አዲስአበባ ብቻ ላይ አይደለም በየክፍለሃገሩ ነው ስለዚህስ ነብይ ነኝ ባዩ ቄስ እንዴት እንዳልታየው እግረመንገዷን ብትነግረን እላለሁ እቺ አሽቃባጭ አስመሳይ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 6 күн бұрын
ወይ አሲተ በእዉነት ንሳያሰፈልጋል በጣም ቢዙ ትዉልድ ገለሻዋልከ3አመትበፊት እጂሺን ታጠቢ አገራቺን እግዝአቢሔርን ሲለበዴሊንና ሲላሊታዘዝንነዉ የተቀጣን በእዉነት ቃል ምታነቢአይመሲልምነበረ ክርሲታን አትመሲይምነበረ የዛረ 3አመትበፈት እሳግቢ
@liyagashaw4546
@liyagashaw4546 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lz7gi3sx4s
@user-lz7gi3sx4s 4 минут бұрын
Men al ewnet betenager anche slaletenekashe naw
@samrikassa7190
@samrikassa7190 6 күн бұрын
ያማረ የሚጠላ የለም ይሄን ለመስራት ስንት ሰው አኗኗሩ እንደተዛባ ታውቂያለሽ ስንቱስ ክመሀል ከተማ ተነስቶ ውሀና መብራት ያልገባበት ቦታ እንደተወሰደ መጀመሪያኮ ስው ይቀድም ነበር እንደሴተኛ አዳሪ ከላይዋ ተኳኩላ ውስጧ የሚያለቅስና ያዘነች አዲስ አበባ ነው እያየን ያለ ነው ሰው ይቀድም ነበር ነው እያለ ያለው ሰዉ እንጂ ለምን አዲስ አማረች አደለም አስቱ ግን ሳልነግርሽ ማላልፈው ፖለቲካ ተውኩ ብለሽን ቀስ እያልሽ ወደብልፅግና ካድሬነት እየተቀየርሽ ነው
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 6 күн бұрын
አቦ እንዲህ እውነት ያናግረን ሁላችንንም። ❤❤❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 6 күн бұрын
#ደመናን አይቶ ዝናብ ይዘንባል ማለት ቀላል ነው አስቱ ❤❤❤ ህዝብ ማለት አገር ነው። ህዝብን እያጠፉ ኮሪደር ማልማት ምንድነው ትርጉሙ!?? እውነት እንናገር ከተባለ አዲስ አበባን ምኒልክ እና ዘውዲቱ ፈጥረው፣ ኃይለ ስላሴ አሳምረው አብዝተውና አስፍተዋት፣ መለስ ደግሞ አሳምሮ ገንብቷታል። ከንቲባው አብይ አዲስ ከተማን አልሰራ! የተሰራን አደሰ እንጂ! ሊያውም ጥግ ጥጉን "በኮሪደር ልማት " ትዝ ይልሻል ከንቲባ አብይ ትግራይን በጦርነት አውድሞ ሲያበቃ የተናገረውን " ትግራይን በሻሻ አስመሰልናት __ " አይደል ያለው!? በነገራችን ላይ እስቲ የኔን ትንቢት ደግሞ ልንገርሽና አስቱዬ ትንቢቱ ሲደርስ እንዲሁ በኔ ስም ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፕሮግራም ትሰሪልኛለሽ!! ❤ ከንቲባ ዓብይ አህመድ አሊ በቅርቡ ከስልጣን ሲወገድ አየሁ። የሚደንቀው መሸሸጊያ፣ መደበቂያ የሚሆነው አገር እንኳ ሲያጣ ተመለከትኩ። ትንቢቴ እውነተኛ ለመሆኑ ምልክት ወይም ማረጋገጫ ፣ ከንቲባው " ፅንፈኛ፣ ትምክህተኛ፣ ነፍጠኛና ማነው ደሞ ያ __ ዲያቆን ዳንኤል 'ክብሪት' ጃዊሳ ሲለው የነበረውን #የሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖን አሁን አሁን በአማራው ህዝባዊ ሠራዊት የ4ኪሎ ግስጋሴ ግራ በመጋባት #የብል*ግናው መንግስት ተስፋ ቆርጦ ምን ብሎ መጥራት ጀመረ መሰለሽ ፋኖን፣ " ወደ ጫካ የገቡ ወንድሞቻችን! " 😂😂😂 እባካችሁ ለአዲስ አበባው ከንቲባ አብይ አህመድ "ይቅርታሽ ደረሰኝ ምነው ከረፈደ!? " የሚለውን የሙሉቀን መለሰን ዘፈን ጋብዙልኝ ❤❤❤ #ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ በፍቅር እንጂ በጦርነት አታሸንፈውም ስልክ። #ካላመንክ ልቤን ንካው 😂😂😂 #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን ❤❤❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 6 күн бұрын
#ደመናን አይቶ ዝናብ ይዘንባል ማለት ቀላል ነው አስቱ ❤❤❤ ህዝብ ማለት አገር ነው። ህዝብን እያጠፉ ኮሪደር ማልማት ምንድነው ትርጉሙ!?? እውነት እንናገር ከተባለ አዲስ አበባን ምኒልክ እና ዘውዲቱ ፈጥረው፣ ኃይለ ስላሴ አሳምረው አብዝተውና አስፍተዋት፣ መለስ ደግሞ አሳምሮ ገንብቷታል። ከንቲባው አብይ አዲስ ከተማን አልሰራ! የተሰራን አደሰ እንጂ! ሊያውም ጥግ ጥጉን "በኮሪደር ልማት " ትዝ ይልሻል ከንቲባ አብይ ትግራይን በጦርነት አውድሞ ሲያበቃ የተናገረውን " ትግራይን በሻሻ አስመሰልናት __ " አይደል ያለው!? በነገራችን ላይ እስቲ የኔን ትንቢት ደግሞ ልንገርሽና አስቱዬ ትንቢቱ ሲደርስ እንዲሁ በኔ ስም ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፕሮግራም ትሰሪልኛለሽ!! ❤ ከንቲባ ዓብይ አህመድ አሊ በቅርቡ ከስልጣን ሲወገድ አየሁ። የሚደንቀው መሸሸጊያ፣ መደበቂያ የሚሆነው አገር እንኳ ሲያጣ ተመለከትኩ። ትንቢቴ እውነተኛ ለመሆኑ ምልክት ወይም ማረጋገጫ ፣ ከንቲባው " ፅንፈኛ፣ ትምክህተኛ፣ ነፍጠኛና ማነው ደሞ ያ __ ዲያቆን ዳንኤል 'ክብሪት' ጃዊሳ ሲለው የነበረውን #የሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖን አሁን አሁን በአማራው ህዝባዊ ሠራዊት የ4ኪሎ ግስጋሴ ግራ በመጋባት #የብል*ግናው መንግስት ተስፋ ቆርጦ ምን ብሎ መጥራት ጀመረ መሰለሽ ፋኖን፣ " ወደ ጫካ የገቡ ወንድሞቻችን! " 😂😂😂 እባካችሁ ለአዲስ አበባው ከንቲባ አብይ አህመድ "ይቅርታሽ ደረሰኝ ምነው ከረፈደ!? " የሚለውን የሙሉቀን መለሰን ዘፈን ጋብዙልኝ ❤❤❤ #ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ በፍቅር እንጂ በጦርነት አታሸንፈውም ስልክ። #ካላመንክ ልቤን ንካው 😂😂😂 #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን ❤❤❤
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 6 күн бұрын
Pointless
@Saraabraham393
@Saraabraham393 4 күн бұрын
Impossible to be silent in these days, speaking always leads to mistakes
@teklemariammekhon2959
@teklemariammekhon2959 5 күн бұрын
Achebchaby
@user-yh3dd7vq4m
@user-yh3dd7vq4m 6 күн бұрын
ደሀ ልማት መጣልኝ እንጂ መጣብኝ ማለት የለበትም ሰዉ የጊዜ ጉዳይ ነዉ የኔነት ካልተሰማዉ የሰራዉን በቀላሉ ያፈርሰዋል መገንባት ከባድ ነዉ ያሳለፉ መንግስታተትን የምናወግዘዉ ጥሩ ስላል ሰሩ አይደለም ዘጋን ያገናዘበ አንዱ ተጎጂ አንዱ ተጠቃሚ አይሁን ነዉ።
@abjebar5864
@abjebar5864 6 күн бұрын
Yemgermge tewled kebeblosh new zare yemseraw yetgawm sera kenant weto እኛ malet eskaltgemre derse yenfkshal endat sele ethiopia eyaweran anden ketma becha mekyer
@fikreyohannesfikremicheal6419
@fikreyohannesfikremicheal6419 3 күн бұрын
ተባረኪ ትክክለኛ እና ጤነኛ ሰው ከመልካም ነገር ጋር ይተባበራል ። ያሰቡ; የሰሩ; ያሰሩ; እጆች ይባረኩ።
@mimit4032
@mimit4032 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 6 күн бұрын
Astu siwedish Eko ❤❤❤😊
@user-pq8qv3fp3y
@user-pq8qv3fp3y 5 күн бұрын
Limatu balkefa bedem ager bayikerefa.
@abundantlife1990
@abundantlife1990 6 күн бұрын
Astuye Jeginit❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤
@negestb4341
@negestb4341 4 күн бұрын
አንቺ ተደሰች በደንብ
@Fitih1888
@Fitih1888 2 күн бұрын
"ባል ከቆዬ ከሚስቱ ይልዳል" የፓስር ጌዶ ጎዳና😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lz7gi3sx4s
@user-lz7gi3sx4s 3 минут бұрын
Ya Hulu daha yet ders
@Faithbemnet
@Faithbemnet 4 күн бұрын
ያስከፍለናል ጊዜ ይባላል የሚያስከፍለን!!
@fekaduneka
@fekaduneka 5 күн бұрын
አይ አስቴር በዳኔ አብይ አህመድ አዲስ አበባን አዲስ አደረጋት አደል?የሌላው አካልሽ ድካም ቢያመጣብሽ በአፍሽ ማመንዘር ጀመርሽ የጌታ ልጅ አይዞሽ በደንብ አመንዝሪ በርቺ አዎ አዲስ አበባ ደስ ይበልሽ ሰው ተነቅሎ ሣር ተተክሎልሻል የበዳኔ ልጅ ውይ ይቅርታ የአባ ገዳ በዳኔ ልጅ ይቅርታ በአፍሽ ማመንዘሩ ሳትረሺ እሺ ምን ይሰሬልሻል በሌላው ምንዝርና አያዋጣሽም እድሜም መልክም በዚህ ውቦች በበዙባት አዲሲቱ ኢትዮጵያ አያዋጣሽም ጥሩ መርጠሻል በአዲሲቱ አዲስ አበባ ወክ እያረግሽ በአፍሽ በርትተሽ አመንዝሪ የኮሪደሩን ልማት በዘማዊው አፍሽ እየነገርሺን ቦሃቃ የሚሉሽን አትቀበይ በጌታ ስም በያቸው ሃሌሉያን ልሣኑንም አትርሺ እያመነዘርሽ ለነገ እንዳታስተርፊ ዛሬ ነው በርትቶ ማመንዘር ነብያቶቹንም ከነትንቢታቸው አስታውሺን ሃሌሉጃ በይና አይ ማመንዘር ስትችይበት በጊዜ ባታረጂ ግን አርጅተሽም ጎበዝ አመንዛሪ ነሽ ነገን እንዳትረሺ አዲስ አበባ ፈርሣ እንደ አዲስ ትሠራለች ያሉት አባገዳ ናቸው ነብይሽ አስታውሺን ታድለው ባሬላ ባሊና ስሙ አልገባኝም እያመነዘርሽ ዛሬ ለአንቺ አሪፍ የማመንዘሪያ ጊዜ ነው በርቺ
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 6 күн бұрын
ከ14አመት በፊት የፈረንሳይ ኤምባሲ አካባቢ የተሰራዉ መንገድ ሲሰራ ቤቴ በአጭር ጊዜ ማስጠንቀቂያ ፈርሶብኛል። የተሰጠንም ካሳ ብረሸ አንድ ክፍል የማይሰራ ብር ነበር የተሰጠን። አሁንም ለሚሰራ ልማት ፈረሳ በቂ ጊዜ ቢሰጥ ጥሩ ነዉ። አስብበት መንግስት በሉልን።
@user-yh4wz4zz5y
@user-yh4wz4zz5y 6 күн бұрын
Astuu kenha
@ephremgizaw4873
@ephremgizaw4873 4 күн бұрын
አስቴር ባቡሩ እኮ እየተሰራ ነው እዳ መክፈል የጀመርነው የchina ብድር ማለቴ ነው የናቡቲ ደም ይሁንባቸው እግዜአብሔር ይፍረድ ድሀ የበደለ ሁሉ ከባለስልጣን አስከ አሽከር ሁሉ ሰው እየሞቱ እየተሰደደ የድሀ ቤት እየፈረሰ የምን እድገት ሰውእነት ይቀድማል
@biruklayo92
@biruklayo92 6 күн бұрын
የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ የሚለውን ትንቢት ተናጋሪውም ፈጻሚውም እግዚአብሔር ነው ። የሚገርመው አንድ በአንድ ትንቢቱ እየተፈፀመ መሆኑ ነው
@arenateka5632
@arenateka5632 6 күн бұрын
Snt Gize enchan
@monalizahabtamu9381
@monalizahabtamu9381 4 күн бұрын
😅አኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያ ላይ መፈናቀል መሪብ መሰደድ ዛሬ የጀመረ ይመስል አታላዘኑ ለዘመናት የነበረ ተንከባሎ የመጣ ከርስ አሁንም አለ የምትሉ ምወርታችሁን ተውና ቀና ተብላችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመልከቲ ከሰስ ገሰሰን ድቶውን ልመናውን ጥንቆላው በዚች ምድር ላይ አምላክ ላልሆኑ ሰም ተሰይመው ቀናቱን ሁሉ ለጣኦት ሰጥታችው የማታረሱ የማትሰሩ ችጋርና ጠኔ ያመጣው ይሔ ይመስለኛል ያውም የግብፅ ቅኝ ግዛት ማለት ይሔ ነው የበአላትና የጣአኦት መአት ያሸከመችን እግዝሐብሔ ከዝህች ምድር ጥርግርግ አርጎ ያንሳው አንዱ መርገምና ቁጣ ያመጣው እርሱ ስለሆነ ግን እግዝአብሔር ቀንና ዘመን አመጣ ጨለማው ን ጥርግ ድርቶውን ጥርግ ረሀብንና ልመናን ጥርግ ሊያደርግ ተነሳ እግዝአብሔር ሲነሳ አንበሳ ሲያገሳ የማይፈራው ማን ነው ኢትዮጵያ ወደታየላት ከፍታዋ ትወጣለች ትንቢቱን አስፈፃሚ የሚማልዱ የሚፀልዩ የሚጮሁ ደግሞ ተሰርቶና ተለውጦ ተከናውኖ ስናይ የምናመሰግን ብዙዎች አለን የሃላዪን እየረሳው ወደፊት እዘረጋለው ብላል በመፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ እህቴ ተፈጥሮ እንካን ሲያግዝ አይገርምም ዝናቡም በልኩ ሲያዘንብ ልጆቼ ለመልካም የምታደርጉት ነገር አይቻለሁ በርቱ አላሰተጋግልም ሲል እኔ ተገረምኩ በአምላኬ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ግዜ መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን የውቃል እና ሀሌሉያ
@wengelawitzeleke6061
@wengelawitzeleke6061 6 күн бұрын
እውነት ነው ሁሉን መቃወም ሳይሆን ጥሩ ሲሰራ ማመስገን መጥፎ ስሆን ደሞ መቃወም መልካም ይመስለኛል
@OromayOromay
@OromayOromay 17 сағат бұрын
ነዋሪው ከነባር ቦታው መፈናቀሉ ነው የሚያስመሰግነው?
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf Күн бұрын
አንች እከክ ነሽ ኧከካም
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 20 сағат бұрын
የከፍታ ዘመን......!!
@SaraNigusse
@SaraNigusse 6 күн бұрын
ተባረኪ እውነት አውነትነወ❤
@seni41
@seni41 6 күн бұрын
ብልፅግና የሚባል ገዳይ መቼ እንደሚወገድ አልነገሩሽም ቀባጣሪ ሰው በዳቦ እጦት እየተሰቃየ አትዘግቢም ልክ የመንግስት ሚድያ አትሆንኝ
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 6 күн бұрын
❤❤❤ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ መስጠት የሚባል ነገር እኮ እለ!! ዩኒቨሲቲ ውስጥ ተማሪዎች በረሃብ ምክንያት ትምህርታቸው ማቃረጣቸው ብቻ ሳይሆን አስተማሪዎችም ማስተማር እስኪሳናቸው ድረስ ሆኖ እያለ እንዲህ ስትናገሩ ትንሽ አልበዛም? እነዚህ በርሃብ ምክንያት መማር ያልቻሉትን በቀል እንደሚሰማቸውስ አታስቡምምናልባትም ሊያፈርሱት እንደሚችሉ አይሰማቹም??❤❤❤
@negestb4341
@negestb4341 4 күн бұрын
ቅምጥ ምን አለብሽ
@tesfaytadii
@tesfaytadii 6 күн бұрын
የኢቲቪ ፋና ዋልታ እህት ድርጅት ነው ሀሊታ ቲቪ ነው
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 6 күн бұрын
Min alesh
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 6 күн бұрын
Thank you Aster. Nice idea
@melesetsegaye8170
@melesetsegaye8170 2 күн бұрын
Dam😂
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 6 күн бұрын
አንቺ ሴት ከተማን መቀየር መልካምነው ግን ሰውን አበሳብሰሸ አይደለም ያለውን የረዥም የነበረ ህንጻ ሙዚየም ነው በየቦታው ወድቀው የቀሩትን ወገኖቻችንን እያስለቀሱ ከመኖርያቸው የተፈናቀሉት ሰርተው የሚኖሩበትን አፈራርሰው ሰራ ፈትን እንዲበዛ ቀማኛ እንዲበዛ ደሀ መኖር እንደሌለበት ዘረኝነት የበዛበት ኑሮ ውድነት የሚበላ የሌለበት ባጠቃላይ ለአጎብዳጁ ለባንደውና ለደህንነቱ ብቻ ነው
@user-xp8dk7fy9m
@user-xp8dk7fy9m 6 күн бұрын
ከበዳኔ ልጅ ምን ይጠበቃል😊😊😊😊 ለሚሉሽ መልስ አዘጋጂ😂
@fab200
@fab200 6 күн бұрын
Ke dembecha belebet
@gabogalabo6902
@gabogalabo6902 2 күн бұрын
ይቺን ሴትዮ አንድ በሉልን ኤረ አታደንቁሩን ሚስተር ሀለታ ወይ ተጋቡ ግራ ከምታጋቡን ወይስ ሚዲያው የሷ ነው አርትስት ተብላ ምነው ያየሰው ሺመልስ ነኝ አለችሳ!!?!?!?!?!?
@sarayohanes5100
@sarayohanes5100 5 күн бұрын
በእዉነቱ በጣም ያሳዝናል ልማቱ ባልከፋ ግን እዉነት በአሁን ሰዓት ቀዳሚነት መሰጠት ያለበት ነዉ አልልም። ምናልባት በየሜዳዉ በተበተኑት ኢትዮጵያዊያን ቦታ ብትሆኑ እንደዚህ አትሉም ነበር። የሞቀ ቤት እየኖሩ የሌላዉን ስቃይ አለመረዳት በጣም ያማል። እኔ ብሆን ሜዳ ላይ የተወረወርኩት ብሎ ማሰብ ይገባናል።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq Күн бұрын
ምነው ሳትበላሽ እድሜሽን ባሳጠረው ቀላዋጭ
@danielmamo16
@danielmamo16 6 күн бұрын
የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ
@tesfaytadii
@tesfaytadii 6 күн бұрын
ምታወራው ስለ ተቃወሙት ነው ወይም ስለተቹት ሙሉውን ያወራችው ለምን ተቹት ለምን ተቃወሙ የሚለውን ሀሳብ ምክንያት አጠይቅምም ማንሳትም አትፈልግም
@ftdgtyyf-kk8dm
@ftdgtyyf-kk8dm 6 күн бұрын
ይኮርኩምሽብልፅግናሸጉጦልሻል
@mathiasgizaw3567
@mathiasgizaw3567 6 күн бұрын
Exellent!
@Principal.Tilaye
@Principal.Tilaye 6 күн бұрын
ከይተን አይሻልም ኮሜንቱ አስቱ
@menutube7647
@menutube7647 6 күн бұрын
ብልጭልጫማ ሁላ የዲምላይት አድናቂ 😁 ለመሆኑ ስንት ፈጄ 75% ስርቆት ማመቻቻ
@gbhaile
@gbhaile 2 күн бұрын
በሰለጠነው ዓለም የኮነስትሬሽን ሥራ በሌሊት ነው የሚሥራው
@MichaelYib
@MichaelYib 6 күн бұрын
Anchi gin ???
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,5 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 100 М.
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН