Рет қаралды 6,551
Melegna | መለኛ
ሃልዋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነት እና መጠን 300 ግራም ለውዝ 1 የሾርባ ማንኪያ ሄል 1 የሎሚ ጭማቂ 1 ኩባያ ስኳር 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ / ዘይት1 የሾርባ ማንኪያ ለውዝ የምግብ ቀለም (ካለ እንደ አማራጭ )የበለጠ ደረቅ እንዲል ከፈለጋችሁ የሽንብራ ዱቄት ማስገባት ይችላላችሁ