Hiyaw Fikir (ህያው ፍቅር) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 357,043

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

Hiyaw Fikir (ህያው ፍቅር) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 282
@yu7789
@yu7789 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ይፀዳል አስቆም አስለቅሶም ያስተምራል እዉነተኛፍቅር መሠናክሎቹ ይበዛሉ ፈተናዉም ይበዛል በፈተናዉ የፀና ግን ያሸንፋል ፈጣሪ እኛንሞ አሸናፊዎች ያድርገን
@user-ly7zx7gh2b
@user-ly7zx7gh2b 7 жыл бұрын
ውይይይይ ፍቅርርርር ለኬ ፊልም ውሥጥ ገብቶ ነው በዝች ምድር ላይ ሥፈልገው ያጣሁት ያምራ
@fekirderesefekir6254
@fekirderesefekir6254 7 жыл бұрын
በወሎየነቴ አልደራደርም kkkkkkkkkk awo film wesexi new
@sarasara-oq4dy
@sarasara-oq4dy 6 жыл бұрын
በወሎየነቴ አልደራደርም ኢንየ ግን ፍቅር ያዘኝ ምን ላርግ ኢስክ ንገርኝ ኢባክሽ ራሴ ላጠፋ ነዉ ከቆየሁ
@user-tp8xj6gq7o
@user-tp8xj6gq7o Жыл бұрын
@@sarasara-oq4dy ኧረተረጋጊ አገርሰላምበሖነበት ሂወቴንላጣፋነዉአይከብዲም
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 8 жыл бұрын
ተመቸሀኝ በጣም ሀሪፍ የፍቅር ሰው ነው ለፍቅር መጎዳት ደስ ይላል ይመችህ
@maryammoon504
@maryammoon504 7 жыл бұрын
እንደው ፈጣሪየን እምለምነው ፍቅር ፍቅር ፍቅር የሚሉት ጋ እንድያስተዋውቀኝ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ እንባየን አስፈሰሱኝ በጣም ደስ ይላል እኑሱ ሲያስለቅሱኝ ሸባው ያስቀኛል ሀሪፍ ነው እውነተኛ ፍቅርን እግዛብሔር አምላክ ያድለን አሚን (፫)
@user-sc2cd8hn5j
@user-sc2cd8hn5j 8 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ከጔደኛ ( ከወዳጅጠላት)እግዚአብሔር ይጠብቀን ምንም አንኳን ድራማ ቢሆንም የገሐዱ አለም ግልባጭ ነው ብዙ እውነታዎች ይታያሉ
@tigistymame1671
@tigistymame1671 8 жыл бұрын
ያምራል ከዚህ አይነት ጓደኝ ይሰውረን አሜንንንንም
@user-mm3zf9ju2r
@user-mm3zf9ju2r 7 жыл бұрын
woooow. ewnetam. hiyawo. fiker. betam. desi. yilali. enamseginalen. bertu
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 7 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን በርቱ
@aderawbekiru6716
@aderawbekiru6716 8 жыл бұрын
betam Arif filim new ,I like it,tnx guys,
@merontiku5037
@merontiku5037 3 жыл бұрын
very great movie keep it up the good work. Suzzietta
@MakdisAsafa
@MakdisAsafa 5 жыл бұрын
Wwww baxam das yilall waww
@user-rb8tt5gs7d
@user-rb8tt5gs7d 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ።።ፈጣሪ ከጎደኛ ጠላት ይጠብቀን
@user-zg4ei2eb4w
@user-zg4ei2eb4w 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ፊልም
@sufiass8429
@sufiass8429 8 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ፊልም ነውተጀምሮ እስኪያልቅ እርጋታ የተሞላበት ሶፍያ ሙሀመድ አድናቂሽ ነኝ
@keneangeremew8813
@keneangeremew8813 8 жыл бұрын
wow arif new l like it it is very sespence
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 7 жыл бұрын
አሪፍነው ግን ምን ዋጋ አለው ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀር
@selinamitiku350
@selinamitiku350 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያስተምራል Wowww♥
@mesheshaketema3948
@mesheshaketema3948 8 жыл бұрын
ይህ ሲኒማ ከዚህ በፊት ከተመለከትኳቸው፤ የሚያስተላልፏቸው መልዕክቶች አዎንታዊ ሆነው ካገኘኋቸው መሀከል ስመድበው፤ ደስ እያለኝ ነው። በእኔ እይታ በኡትትዮጵያ ውስጥ ግኖ ያለውን ግለኝነት፤ በከፊል አጋልጧል። በበኩሌ ይበል፤ ይበል እላለሁ። ሌላው በሀገራችን ጋብቻ ፈተና ውስጥ መግባቱን ያሳያል። በመጨረሻም፤ የፊት ወንጀልን ለማስወገድ፤ ሲባል፤ ሌላ ወንጀል መፈጽም፤ በሀገራችን መስፈኑን ያሳያል።ፈሪሀ እግዚአብሔር መጥፋትንም፤ ፊልሙ ያሳያል። አመሰግናለሁ!!!
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 6 жыл бұрын
ወይ ፍቅር። በጣም ያምራል
@FanoseBekele
@FanoseBekele 8 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን
@user-ts1uv7gg9z
@user-ts1uv7gg9z 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@astertakilu6065
@astertakilu6065 4 жыл бұрын
Yoditiyee.yen.yiwahe.betam.sitasazin.yi.ewunte.amelk.awetashe.ufffff.betam.new.ajeteni.yabelshewu
@edenmersha4841
@edenmersha4841 7 жыл бұрын
WOW WOW WOW Ewunetegn fikir Mechem Ayileyayim 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@aseterabera3318
@aseterabera3318 8 жыл бұрын
wow fker bderam sayuen eweneteyem endeza yewenet buen gudeya betam yekebedal
@selamnguse3680
@selamnguse3680 8 жыл бұрын
wawwwwwww...betam arif new endit desss ylalll
@user-bh5os8mh3n
@user-bh5os8mh3n 8 жыл бұрын
waw betam yetmchgne film new degagme ayhute arfe new tnx fo all derase & tewangnochme chmre
@hayatmo6694
@hayatmo6694 8 жыл бұрын
ከወዳጅ ትላት ይጠብቀን ምንም ድራማ ቢሆንም የጋህዱ አለም እውነታ ነው wowwww
@betgstmekuryaw7335
@betgstmekuryaw7335 8 жыл бұрын
እግዛአህቤር ክውዳጂ ጠላት ይስውርን ትውነችሁ እና ደራሴው እጅግ በጣም አሬፍ ነው የሜያሥትምር ነው
@kassman1475
@kassman1475 8 жыл бұрын
Filmun wow biyalew gin gashe Fantu ayfiru please
@kiyuwithlove7138
@kiyuwithlove7138 8 жыл бұрын
Wowowow abo Betam des yemeil film yamiral bertubet
@nejatmohamedabdu4629
@nejatmohamedabdu4629 7 жыл бұрын
ያምራል
@MyLove-io4jm
@MyLove-io4jm 8 жыл бұрын
wow Betam des yela Arife naw♥♥♥
@filifili2698
@filifili2698 8 жыл бұрын
ይሀንን የመሰለ ፊልም አልፎኝ ነበር ዋው ሰያምር so wudddd
@user-rz1uj9ul4u
@user-rz1uj9ul4u 8 жыл бұрын
wawwwwww astemari new
@user-pw5lb4sw3r
@user-pw5lb4sw3r 7 жыл бұрын
great movie
@haymanotshemeles9963
@haymanotshemeles9963 8 жыл бұрын
wow betame arife new
@seada.h1824
@seada.h1824 8 жыл бұрын
wow betam yameral.
@user-ro3ks1yd1c
@user-ro3ks1yd1c 7 жыл бұрын
ህፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ደሞ ፍቅር እንዴት እንደሆነ አሁን ነው የገባኝ ለካ ፍቅርር እንደዚ ነው ዋው ደስስስ ይላል
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየ ነው የሚያሳድደኝ የለም። ኣወ" በፊሊም "እንደዚህ ነው
@meseretwowwwkonjonewderbai6218
@meseretwowwwkonjonewderbai6218 8 жыл бұрын
wowwwwwww betam des yelal
@nk8728
@nk8728 8 жыл бұрын
wow bexam dessssyelal heyaw fker
@faaprivate2788
@faaprivate2788 7 жыл бұрын
ቆንጆ የህንድ ፊልም፦
@sintayurahel8245
@sintayurahel8245 8 жыл бұрын
wowwwww ቃላት ያንሰኛል ለመናገር በጣም አሪፍ ነው
@martahaymi3201
@martahaymi3201 8 жыл бұрын
Wowwww kalat yelegnm betam des ylal lesew yekoferutn gudguwad rasachin ende mngebabet enastewl bezihu ketlubet waw
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Thanks to coronavirus I have time to watch movie after movie. I think this American they don't find out what I am writing. Thanks my Ethiopians. Maria from 🇺🇸.
@hananphone3929
@hananphone3929 7 жыл бұрын
Wowwww betam des ylal
@user-lr5bu1ux2l
@user-lr5bu1ux2l 5 жыл бұрын
ዋው በጣምደስ ይላል እውነተኛፍቅርን ያስተምራል እናምጓደኛሁሉ እንደሚጎዳም ያስተምራል
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
After this all. "Lgata mean tsnott " Hullo bgguu. Thanks.
@kiroskiros297
@kiroskiros297 8 жыл бұрын
wowww betamm arfi ♥♥
@limuworkgirma5823
@limuworkgirma5823 8 жыл бұрын
wow uuuuuffff betam arif neeeeeew
@HiatH-we1od
@HiatH-we1od 8 жыл бұрын
Wowww betam des ylal bertu
@vjvjhg2298
@vjvjhg2298 4 жыл бұрын
ነገረኛና ምቀኛን ጌታ ይያዝልን
@meseretgetachwugetachwu3721
@meseretgetachwugetachwu3721 8 жыл бұрын
wawwwww betam haryfi new
@seforatesfay4443
@seforatesfay4443 9 жыл бұрын
Nice movie
@jenatdemesa6733
@jenatdemesa6733 8 жыл бұрын
wwwooooowwwww betam arefe new asetemareme new enmesgene ale
@safyahsafyah2167
@safyahsafyah2167 7 жыл бұрын
ውይይይይ አስለቀሳችሁኝ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሽባው ግን ያስቃል
@gbvv6913
@gbvv6913 7 жыл бұрын
Safyah Safyah
@shamabadalla7292
@shamabadalla7292 8 жыл бұрын
woooooow betam arif new
@addishiywotlema9440
@addishiywotlema9440 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ባንድ በኩል ባለታሪኮቹ ሲያስለቅሱኝ በአንድ በኩል ደግሞ ፋንቱ ማንዶዬ በሳቅ ነው የገደለኝ
@skfnnfkxjaldjxhdj5868
@skfnnfkxjaldjxhdj5868 5 жыл бұрын
አረ ሸባውውው
@ryntube7483
@ryntube7483 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@iftiyoomambo2756
@iftiyoomambo2756 7 жыл бұрын
wowww naw weta yale slehone des yilal
@samritsegaw4280
@samritsegaw4280 7 жыл бұрын
woweeeeeee betami dese yelale😍😍😍
@djhcjg3252
@djhcjg3252 8 жыл бұрын
wowwww newu
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእደዚ አይነት የወዳጅ ጠላት ይሰውረን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@semiraseid4928
@semiraseid4928 8 жыл бұрын
waw betam yameral
@user-ju2xh5wn7k
@user-ju2xh5wn7k 3 ай бұрын
በሽማግሌው ተራ😅😅😅 በሌሎቹ😢😢😢😢በመጨረሻም❤❤❤❤❤❤
@user-vu3rd2dm1q
@user-vu3rd2dm1q 8 жыл бұрын
wow betam yamral
@user-zo3bz2kn3l
@user-zo3bz2kn3l 8 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ያምራል በርቱ
@Ff_fahad
@Ff_fahad 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው አላህ ወዳጅ መስሎ ጥላት ይጠብቀን
@user-lk1gk6bp2d
@user-lk1gk6bp2d 7 жыл бұрын
ዛይድ ገብረስላሴ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ነው..ግን ምን ዋጋ አለው እውነተኛ ፍቅር በዘፈን እና በፊልምን ብቻ ሆኖ ቀረ..ልክ አንዳንዴ በህልማችን የማይታሰብ ወይም የሚያስፈራ እና የምያስደስት ነገር ታይቶን ስንነቃ ግን ምንም እንዳልሆነ.. ..እውነተኛ ፍቅር የምሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ሆነ
@rukyajemal6625
@rukyajemal6625 9 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwww betam betam arif new wedddddd
@darasou2184
@darasou2184 6 жыл бұрын
Ru
@hananhanan-nm7zv
@hananhanan-nm7zv 8 жыл бұрын
wawu btam arif
@mestiredi7344
@mestiredi7344 8 жыл бұрын
betam harif new
@missethiopia1497
@missethiopia1497 6 жыл бұрын
ደስ ይላል
@mitikuasefa91
@mitikuasefa91 8 жыл бұрын
wooooooooooow! Timirit Sechi Film new.
@user-uq8co7my2h
@user-uq8co7my2h 8 жыл бұрын
ደስ ይላል አሪፍ ነው
@arestewowwowwowaresteahede8352
@arestewowwowwowaresteahede8352 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሼባው ግን ድክም ያረጋሉ እናቴ ድረሺ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@mazatsegaye5782
@mazatsegaye5782 8 жыл бұрын
ወይ ፍቅር ስሟ ማነሱ ምነው ፍቅርርርርርርርርርርር ቢሉት ስሙ ረዘም ስል ያምር ነበር ለማንኛውም በርቱ
@AmeenAmeen-to8dp
@AmeenAmeen-to8dp 7 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@mesimesi6397
@mesimesi6397 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው ትንሽ አስለቀስኝ እንጂ
@user-rz1uj9ul4u
@user-rz1uj9ul4u 8 жыл бұрын
wawwwwwww betam astemari new
@sertunaadera7471
@sertunaadera7471 9 жыл бұрын
wow nice move
@firiyej1766
@firiyej1766 8 жыл бұрын
waaaaawwwwww bexam dasss yilal
@sweetheart7644
@sweetheart7644 8 жыл бұрын
በጣም ሀርፍ ነው
@buxitube6125
@buxitube6125 5 жыл бұрын
Wawwwwwwww bxami yamrali
@hmsalhmsal6332
@hmsalhmsal6332 8 жыл бұрын
wawu btami dsi yilale ayi fikir
@saadahmoo6396
@saadahmoo6396 8 жыл бұрын
wawwww mechreshaw dese yelal batkalay harif film new
@ruhamaruhama5461
@ruhamaruhama5461 8 жыл бұрын
betam desssss yilal
@somayasomaya8547
@somayasomaya8547 6 жыл бұрын
Woooooooooow yemarele
@user-nm3wu9fl8t
@user-nm3wu9fl8t 6 жыл бұрын
እውነተኛ ፋቅር መቸም ቢሆን አይሞት ,መቸም ቢሆን አያረጂም
@zeddzeinab5518
@zeddzeinab5518 8 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ተመችቶኛል
@tensayitensi9844
@tensayitensi9844 8 жыл бұрын
wawwwww betam areffff new ok
@hayattarekegn8464
@hayattarekegn8464 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ለፍቅርስሉ መጓዳት ደስ ይላል
@kidestsa518
@kidestsa518 8 жыл бұрын
so Nice
@msertebelete6675
@msertebelete6675 8 жыл бұрын
wowwww betam konjo new
@zabibasaeed7336
@zabibasaeed7336 8 жыл бұрын
በጣምሀሪፍነዉ
@rozazegeyeethiolove9772
@rozazegeyeethiolove9772 8 жыл бұрын
wow konjo new
@darlingdarling9734
@darlingdarling9734 8 жыл бұрын
wowowo betam new des yemilewo
@beleyshewaseem2062
@beleyshewaseem2062 7 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው
@hananmustofa4689
@hananmustofa4689 8 жыл бұрын
waw btam yamral
@tgyaelken8978
@tgyaelken8978 8 жыл бұрын
arif new
@burhaannugussee3667
@burhaannugussee3667 5 жыл бұрын
wow laslasa film dese sile wow thinkouy so mach
@darlingdarling9734
@darlingdarling9734 8 жыл бұрын
ፍቅር.............
Gudegna Nech (ጉደኛ ነች) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:34
Piramid (ፒራሚድ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:28:27
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 46 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
Bankeru (ባንከሩ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:25
Amnon (አምኖን) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:34:11
News ET Social
Рет қаралды 220 М.
Guantanamo (ጓንታናሞ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:29:36
ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019
1:38:38
Fitsamew (ፍፃሜው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:41:41
Duka (ዱካ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:45:34
News ET Social
Рет қаралды 199 М.
New Ethiopian Movie - Yadam Gemena 2015 Full (የአዳም ገመና)
1:31:53
Tr Ethio Music
Рет қаралды 2,7 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 3,7 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 12 МЛН
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,9 МЛН