No video

How to make pound cake || ሰሞኑን ሙያውን እያሳየን ነው 👏‼ በቀን ሁለት ቪዲዮዎ እሰራለሁ🤔😄

  Рет қаралды 2,502

Kiya's family

Kiya's family

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@FasiNico
@FasiNico 6 ай бұрын
ኪያዬ በቃ ተበለጥሽ 😊 ደሞ በጣም ነው የማያስቀው ቀልዱ በዚህ ከቀጠለ ቻናልሽን ይቆጣጠረዋል እጅህ ይባረክ በይልን 🙏 ምርጥ ተቆራጭ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አሜን🙏 ፋሲዬ አይቀርልኝም 😄
@KiyaTube4
@KiyaTube4 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅህ ይባረክ🙏 ውዱ ባሌ ይልመድብህ😄
@tigist8015
@tigist8015 6 ай бұрын
ጎበዝ ወንድማችን:: ሳቅሽ ግን በጣም በዛ!
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 6 ай бұрын
ቀድሞ ባለቤትሽ አይታይም ነበር እንዴት ደስ ይላል መልካም ነው ቆየሁኝ ካየሗችሁ አዲስ ቤት ስታዩ ነበር ያየሗችሁ አሁንበደንብ ተሳታፊ ሆኗል:: ያንቺ mixer ጭንቅላቱ ይነሳል እኔ ከካስኮ ነበር የገዛሁት የካስኮው ጭንቅላቱ አይነሳም
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 6 ай бұрын
አቤት የ ኪዱ ሳቅ ራሱ ማዝናኛ ነው❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ቲጂዬ ቀስ ብሎ እያወራ እንዴት እንደሚያስቅ ታውቂው የለ😄
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 3 ай бұрын
አረ!!! ሲስ አልተቻልክም ሙያ በልኩ ተብለሃል 👍👂😍😍😍
@mimikebede4456
@mimikebede4456 6 ай бұрын
ኪያ ሙያብቻ ሳይሆን ባለቤትሽ እያዝናና አችንም እኝንም እያስተማረን ነው!👍🏾
@tsigeredameles351
@tsigeredameles351 6 ай бұрын
ባለሞያ ነህ በርታ ለሌሎተች ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው. Good job
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you.
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 6 ай бұрын
ኧረ ሲሱ ይመችህ ብያለሁ አሪፍ ነው በጣም በጣም እናመሰግናለን፡ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂዬ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 6 ай бұрын
አረ የዛሬው ለየት ያለ ነው እያዝናኑ ስራ ከነ ማብራሪያው በዛ ላይ ያንቺ ሳቅ ኪያዬ ከአንድ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል እኔ ነበርኩ 1 ሚልየን የማስገባው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ኪያዬ የኔ ውድ እዳደርግሽው ነው የምቆጥረው💕
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 ай бұрын
ዋዉ እጅህ ይባረክ 🙏🏻ኮሜዲም ነህ 👍
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
🙏😄😄😄
@genetayele990
@genetayele990 6 ай бұрын
Gobez Berta konjo defow dabo naw yemeselew koba binorew degemo wow
@weinshetlemma2697
@weinshetlemma2697 6 ай бұрын
Atsaki
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
አንዳንዴ እረፍት የሚሰጥ ባል ደስ ይላል ታድለሻል ፓትራውን ግን ኬት ገዛሽው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ከሀበሻ እስቶር ነው የገዛሁት
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
@@Kiyasfamily ኡመሰግናለሁ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ!!
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fiona7591
@fiona7591 6 ай бұрын
Kiyaye she can't stop laughing😂
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
🤣🤣🤣
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@milenamilu9206
@milenamilu9206 6 ай бұрын
M’n Hona now z’n bl mtskow mogni
@musetube9795
@musetube9795 6 ай бұрын
ሲስ አንደኛ ግን ሚስቶችን እያነሳሳክብን ነው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
🤣🤣🤣
@milenamilu9206
@milenamilu9206 6 ай бұрын
Mndnow z’n bla mtskow mogn
@fekerteh974
@fekerteh974 2 ай бұрын
እረ ሳቅሽን ትንሽ ቀንሽው ባሌቤት ጥሩ እየሰራ ነው
@fiona7591
@fiona7591 6 ай бұрын
Gobez. Kiyae you have an amazing husband
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you!
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН
The famous puff pastry snack that is driving the world crazy!
8:05
Appetizing.tv-Baking Recipes
Рет қаралды 5 МЛН
How to make an cute animal cake that's perfect for gifting.
13:36
곰쓰 쉬운 베이킹 Gom's Easy Baking
Рет қаралды 1,2 МЛН
Amazing Cake Decorating Technique | Making a Variety of Cakes - Korean Street Food
27:18
የመስቀል ማግስት ትኩር እና የትዝታ ምግብ
17:20
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 40 М.
Kiya's family‼  ዛሬ ሼፉ አልተቻለም 👍
8:33
Kiya's family
Рет қаралды 1,7 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН