Рет қаралды 2,889
Melegna | መለኛ
ስንጉን ማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አይነት እና ዝርዝር- ዳቦ - ቃሪያ- ቲማቲም - ቀይ ሽንኩርት የማጣፈጫ ቅመሞች - 1 የቡና ማንኪያ ጨው - 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - 1 የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬዘይት ፡ ዳቦውን ለመጥበስ