Erteb Sandwich የፆም እርጥብ

  Рет қаралды 26,914

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

8 ай бұрын

የፆም እርጥቡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ከ4-6 ሳንዱቾችን ለማዘጋጀት
የግብዓት መጠን እና አይነት
1. 3 ትልልቅ ድንች
2. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
3. 2 ትልልቅ ሽንኩርት
4. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
5. 2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
6. 2 የተፈጨ ቲማቲም
የማጣፈጫ ቅመም (በቡና ማንኪያ ልኬት)
1. 4 ሚጥሚጣ
2. 1 ቁንዶ በርበሬ
3. 1 ቀረፋ
4. 1 ሮዝሜሪ
5. 2 ጨው
የድንች አጠባበስ
1. 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
2. የሮዝሜሪ ቅጠል
ዳቦውን ለመጥበስ
1. ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ዘይት
2. ትንሽ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
የማባያ ስልሱን ለማዘጋጀት
1. 1 አቮካዶ
2. 2 ሎሚ
3. ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ዘይት
4. ግማሽ የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
5. 1 የቡና ማንኪያ ሚጥሚጣ
6. ግማሽ የቡና ማንኪያ ፓፕሪካ
7. ግማሽ ደቆ የተከተፈ ሽንኩርት እና ቃሪያ
8. 1 ቁንጥር ጨው

Пікірлер: 37
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 күн бұрын
እጥርምጥን ጥርት ያለ አሰራርነው እምትሰራው ሁሉንም ቪድዬችህን እከታተልአለሁ ብዙነገርተምሬአላህ እናመሰግናል በርታ
@FevenTekia
@FevenTekia 3 ай бұрын
እዉነትም መለኛ እጅግ በጣም አደንቅሀለዉ እጅህ ይባረክ የሡፍ አዘገጃጀት ብታሣየኝ
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@habeshadenekew4424
@habeshadenekew4424 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@user-tw1uu1dp3i
@user-tw1uu1dp3i 2 ай бұрын
Bexam arifff aserar nw tnx berta
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 8 ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን
@meseretworkuhmikael1869
@meseretworkuhmikael1869 2 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራልበርታ
@Sam-xt4fz
@Sam-xt4fz 2 ай бұрын
Clean, organized and not to much time consuming
@user-xb3jt2iv5h
@user-xb3jt2iv5h 8 ай бұрын
እጅህ ይባረክ 😊
@mestimamo
@mestimamo 9 күн бұрын
እውነትም መለኛ .ዋው
@yodittemesgen8451
@yodittemesgen8451 7 ай бұрын
Wow I am gonna do it right now
@EdilamHabtamu
@EdilamHabtamu 8 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ጀግናው
@user-ti7eg8tw9g
@user-ti7eg8tw9g 8 ай бұрын
Betam des yemil akerareb new beziw ketil gilth yehone yaltenzaza enameseginalen !!!!
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 7 ай бұрын
Wow
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 3 ай бұрын
Enameseginalen
@mekimeki6978
@mekimeki6978 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ከልብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mekimeki6978
@mekimeki6978 7 ай бұрын
አገር ስገባ ሻይ ቤት መሥራት እቅድ አለኘ ሀሪፈ እና ቀላል አሰራር ነወ ያሣየሀን እናመሠግናለን
@user-mg2ew3do1g
@user-mg2ew3do1g 8 ай бұрын
👌👌👌
@HiwotTekle-cv8fy
@HiwotTekle-cv8fy 2 ай бұрын
Please, how did you baking the bread ? Please let me know
@blenbitani2393
@blenbitani2393 8 ай бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏
@MultiMatisha
@MultiMatisha 2 ай бұрын
please attach the links of previous videos on the comment or description area, so it will be ease for us rather than search on the whole channel :)
@user-kx3fo6vq3y
@user-kx3fo6vq3y Ай бұрын
ቅመሞችን አብጠርጥረ ንገረን please
@gastionemuna6903
@gastionemuna6903 8 ай бұрын
Alcha duba wet aserar asayen please 🙏
@user-qq2cz2oj2k
@user-qq2cz2oj2k Ай бұрын
Konjo naw
@user-ct3sj1wi3g
@user-ct3sj1wi3g 3 ай бұрын
ድንች የማንበላሰ
@user-jp8ty7bx9g
@user-jp8ty7bx9g 7 ай бұрын
ይሄ አሰራር ለስራ ይሆናል ለስራ ያዋጣል በዛላይ ለስራ የምሆን ብትሰረልኝ?እባክህ
@SELAMAWITARAYA-ys2ry
@SELAMAWITARAYA-ys2ry 25 күн бұрын
ሙሰጋእናፈታ
@MarshetAbate
@MarshetAbate 2 ай бұрын
ብርዝ አሳየኝ
@henoksisay9713
@henoksisay9713 8 ай бұрын
Thanks bro❤❤❤❤
@asterabera-gw3yj
@asterabera-gw3yj 3 ай бұрын
Cocis sraln ebakk
@abenetamenu3864
@abenetamenu3864 17 күн бұрын
የዳጣ አሰራር አሳየን
@melegna
@melegna 16 күн бұрын
አሳይተናል
@bezamuluneh4754
@bezamuluneh4754 4 күн бұрын
ድንቹ በዘይት ባይጠበስስ
@melegna
@melegna 4 күн бұрын
በምን ሊጠብሱት አሰቡ?
@RahmetYigsa
@RahmetYigsa 14 күн бұрын
😊😊 ጥሩ ነው እሸ
@amrachgutema7057
@amrachgutema7057 17 күн бұрын
What's with all of that garlic 🤢
@HiwotTekle-cv8fy
@HiwotTekle-cv8fy 2 ай бұрын
Please, how did you baking the bread ? Please let me know
እርጥብ በፈላፍል  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
28:49
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 14 М.
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ
8:09
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 19 М.
Veggie Burger የፆም በርገር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 11 М.
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 46 М.
ለየት ያለ እርጥብ | የፃም አማራጭ
8:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 78 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 69 М.
🫓 Xorazim guch 💪  #littos
0:14
Littos Media
Рет қаралды 6 МЛН
ТРОГАТЕЛЬНАЯ ИСТОРИЯ #shorts
0:19
Ekaterina Kawaicat
Рет қаралды 2 МЛН
#armenia
1:01
NS Production
Рет қаралды 3,1 МЛН
I chose the biggest glass 😂👻
0:19
Ben Meryem
Рет қаралды 24 МЛН