Ethiopian Food/Cooking - How to Make Aja Shorba - የአጃ ሾርባ አሰራር

  Рет қаралды 40,865

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

5 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 80
@user-tw2qg2ce8m
@user-tw2qg2ce8m 5 жыл бұрын
ማዘርየ የምፈልገው የሾርባ አሰራር ነው እናመሰግናለን እድሜሁን ያርዝምልን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ማሚዬ እናመሰግናለን
@addisiemekuria4658
@addisiemekuria4658 5 жыл бұрын
እናመስግናለንማማየ ልጅሽንም እግዚብሄርይባርካት
@danyddd1732
@danyddd1732 5 жыл бұрын
Thank you
@enanuhaile341
@enanuhaile341 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማየ
@sarahyeshibelongtojesus5050
@sarahyeshibelongtojesus5050 5 жыл бұрын
Thanks our lovely mom! long life
@hayatadugna615
@hayatadugna615 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እድሜ ይስጥልን
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 5 жыл бұрын
እና መሰግናለን
@mibrakkahsay898
@mibrakkahsay898 5 жыл бұрын
እጆትን ይባርከው ፈጣሪ good job. ስጦታ ላበረከተችው እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጣት . መልካም የገና በአልና መልካም አዲስ አመት ከነ ቤተሰብ እመኝሎታለሁ።
@tayechfeyisa8230
@tayechfeyisa8230 5 жыл бұрын
እናታችን ጤናና እረዥም እድሜ ይስጦት ጥሩ ሞያ እየቀሰምኩኝ ነው ከርሶ እናትአለም
@user-ym1nu2le4x
@user-ym1nu2le4x 5 жыл бұрын
ማማዬ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁለወት ማማዬ
@biniyamamsalu5612
@biniyamamsalu5612 3 жыл бұрын
thanks for sharing mother😘🙏🙏
@merongebremedhin-np2ji
@merongebremedhin-np2ji Ай бұрын
አሪፍ ነው አሰራርሽ ደሰ ይላል
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እስኪ ባለኝ ነገር ልስራው!!!❤
@faizaosman8746
@faizaosman8746 Жыл бұрын
Enamesegenalen mother ejot yebarek❤❤
@user-zu1pd3vs3h
@user-zu1pd3vs3h 5 жыл бұрын
Tene enate egziabher yesteslgn
@AmenaandElias
@AmenaandElias 5 жыл бұрын
Love you mother ❤️
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
also love you amineye
@yamrezflo779
@yamrezflo779 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሺ ማሚ
@user-zz9og6bg5h
@user-zz9og6bg5h 5 жыл бұрын
ማሚዩ የኔ እናት ውድድድድ አረግሻለሁ ሲያንስሽ ነው ይሄ ላንቺ እማማዩ እሷም እ/ር ይስጣት እንዳልሽው የስጦታ ትንሽ የለውም በአረብኛ አዲስ ነገር ሲኖረው ሰው መብሩክ ይባላል ስለዚ መብሩክ ብያለው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚዩ
@mekdesayalew3397
@mekdesayalew3397 5 жыл бұрын
ሰላም ነዎት እናቴ እውነት እኔ እርሰዎን ለመግለፅ ቃላት ያጥርኛል ከስራዎ ፈገግታዋ ጥግብ ያርጋል የኔ ባለሞያ በጣም ነው እምወደዎት አላህ እድሜና ጤና ይስጠዋት የኔ ፍልቅልቅ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
mamaye thanks
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 5 жыл бұрын
ማሚየ ደህና እራት እምሰራው አሳየሺኚ አመሰግናለሁ
@SamsungJ-dq2ds
@SamsungJ-dq2ds 5 жыл бұрын
Mami betam ewodeshalow 😍💕💞💞
@mahubetube6317
@mahubetube6317 5 жыл бұрын
ማሻአ ማዘርየ እድሜና ጤና ተመኝሁ
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 5 жыл бұрын
,ማሚዬ የኔ እናት ብታይኝ vedo በሙሉ አውርጄው አገሬ ስገባ ስራለው ብያለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ውድድድፍ
@tigist9315
@tigist9315 Жыл бұрын
🥰ዛሬ እሰራለሁ እማማዬ እናመሰግናለን በርቱ
@user-tf1pi9lx2k
@user-tf1pi9lx2k Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እማየ ሰላም ነሽ እናቴ እግዚአብሔር ይስጥልን ለእህታችን ።ስጦታ ትንሽም ብትሆን ማስታወሻነቱ ከባድ ነው ትክክል ብለሻል እናታችን። ሾርባው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናቴ አመሠግናለሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
ዋው ማማዬ እጅዎት ይባረክ ... ጊፍት የስጠችዎትንም እህት እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጣት 👑💚💛❤️
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Haimi ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ፍቃደኛ ከሆንሽ እኔንም ሰብስክራብ አርጊኝ እና ቤተሰብ እንሁን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
Eyerusalem Asefa እሺ እህት አመስግናለሁኝ 👑
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
ደስ ከለችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቼ
@hgiivccsgjb
@hgiivccsgjb Жыл бұрын
​@@eyerusbeauty8122 ❤
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
እነመሰግነለን m
@user-mx8ot8ct2l
@user-mx8ot8ct2l 5 жыл бұрын
ኡፍፍ በሱ ድስትማ ዶሮ ነበር መስራት እኔ የሚያምር ድስት ሳይ ዶሮ መስራት ነዉ እምመኘዉ
@abebechmarcos3266
@abebechmarcos3266 5 жыл бұрын
Mamy i love you very very ma..... .....from Italy.
@afdcggghvcgg4708
@afdcggghvcgg4708 4 жыл бұрын
Long life my lovely mom!!!!!
@kidjohn9956
@kidjohn9956 3 жыл бұрын
ማማዬ እንመሰግናለን
@ghnggnf4481
@ghnggnf4481 5 жыл бұрын
Berchi
@alemtsehayfikadu803
@alemtsehayfikadu803 2 жыл бұрын
Edmwot yerzem!!!!!!mami enwedeshalen❤❤❤
@waaqayyoguddaadhamucaakaku4364
@waaqayyoguddaadhamucaakaku4364 5 жыл бұрын
waawwww mamayee baterm dass yelaal siraash
@hiwotgeta3181
@hiwotgeta3181 11 ай бұрын
enamesegnalen አጀዉ ግን ethiopia ለአጥሚት የምንጠቀመዉ ነወይ ???
@destahabit2008
@destahabit2008 5 жыл бұрын
enamsganal emamaya enkon basal matuoln💜💜💜💜💜🙌
@elakidanekidane9558
@elakidanekidane9558 5 жыл бұрын
እናታችን እናመሰግናለን
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሚ
@misraky1548
@misraky1548 5 жыл бұрын
Thank you for your teaching. Could you make it shorter, please.
@zewditusorata1512
@zewditusorata1512 4 жыл бұрын
Ir idmena ina tenayistish dist yegezachiwunm ir yibarkat immaye iwedotalehu
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
ማዘር አጃው ድፍኒ ነው ወይስ ኦትስ ፖሬጅ ነው
@meronethioyejmuya6937
@meronethioyejmuya6937 5 жыл бұрын
Mumy sefelgew ejesh yebarkelgn
@user-xh2uk6xl4e
@user-xh2uk6xl4e 5 ай бұрын
እናቴ በጣም ሀሪፍ ነው ግን ምን ያህል ደቂቃ ማብሠል እዳለብን ብትጨምሪበት
@khadijaebrahim8925
@khadijaebrahim8925 5 жыл бұрын
ማማየእድሜነጤነይሰጥልን
@munanuru2032
@munanuru2032 5 жыл бұрын
እኔ ስልጣን ቢኖረኝ እርሶን እንደ ቅርስ ጥበቃ አረግሎት ነበር
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 5 жыл бұрын
እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣት ለሰጭ ይጨመርለታል እናመሰግናለን በጣም አሬፍ ይመስላል ከዜህ ቀደም ብቻውን ነው አሁን ከሌላ ጋር መስራት ይቻላል ማለት ነው እናመሰግናለን ማዘር።
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Zahra Zahara ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እኔንም ሰብስህራይብ ብታረጊኝ ደስ ይለኛል. ቤተሰብ እንሁን ብዬ ነው
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 5 жыл бұрын
+Eyerusalem Asefa እኔኮ ዩቲብ ፖስት አላደርግም ግን ላደርግ በዝግጅት ላይ ነኝ እኔነኝ ያልኩ ባለሙያ ነኝ የማውቀውን አካፍላችኋለሁ አንቼም የምታውቄውን ታካፍይኛለሽ ሰብስክራይብ አረግሻለሁ ለጓደኞችም ሼር እያርኩ ሰብስክራይብ አርጓት እልልሻለሁ አብሽሬ።
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Thank you yen konjo ያለሽንማ አካፍይ እና እንማማርብ እጠብቅሻለሁ አመሰግናለሁ
@belaynishmaalim1219
@belaynishmaalim1219 5 жыл бұрын
mamayi.kirbe.betlon.noro.lanich.mamiyi.berdiasit.tinsibehunew..enya.benigiayeshi.warkineber.yeminstshi.mami
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
ከሙን ማለት ምን ድነው ንገሩኙ
@lelyehmertegodnhyouhannes6089
@lelyehmertegodnhyouhannes6089 5 жыл бұрын
መአምእ ታበርኩልን
@user-cr1ld2mo6n
@user-cr1ld2mo6n 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምዬ እስኪ ሰለ ጠላ እናጠጅ አሰራሩን አይቼዋለው ማስታወሻየ ላይ ሳይቀር ጥፌዋለው ግን እስኪ አንድ ነገር ተቼገሪልን እማ መጠን ብናሳንስ ውሃ ውሃ እዳይል ብናበዛ ሃይለኛ እዳይሆን በ 15ሌትር ወይምበ30 ሌትር ባሌ ምሳሌ አድርገው የጌሾ የብቅል የማር መጠን ይንገሩንጥፈው ያብቡልን እኛ እጥፈዋለን እማ ከመጠን በጣም እዳናልፍ ዉይም በጣም ውሃ እዳይሆንብን ይረዳናን ሁሌ ሳስበው ይጨንቀኛን
@user-nn9wj5fu8j
@user-nn9wj5fu8j 5 жыл бұрын
ኡሚ የኔ ባለሞያ
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እድሜ ይስጥልን ሰላም ወገኖች ቻናሌን እዩልኝ ጠቃሚ ነገር ታገኙበታላችሁ ከወደዳችሁት subscribe ማረግ አትርሱ 💞
@user-mx8ot8ct2l
@user-mx8ot8ct2l 5 жыл бұрын
ማም ባል ፈልጊልኝ ብቻ ሞያ የአንችን ኮፒ አድርጌዋለሁ ከገንፎ አሰራር ጀምሮ
@rahelnoreyi3413
@rahelnoreyi3413 5 жыл бұрын
እማምዬ እዴት ነሽ
@sarahmiss272
@sarahmiss272 5 жыл бұрын
logo lif mamaye konjo weyzerow
@leylaredi4557
@leylaredi4557 5 жыл бұрын
ማሚ እዴት ነሽልኝ የኔ ናፍቆት ባለፈዉ ያየዉት ፊዲዎ ላይ ስለቂቤ አነጣጠር ነበር ቂቤዉን ከቅመሙ ጋር አደባልቀን ለ 33 ቀናት እምናቆየዉ ፍሪጅ ዉስጥ ነዉ ወይስ ዉጭ ነዉ እኔ ምኖረዉ ሳዉዲ ነዉ ሙቀት እዳያበላሸዉ ፈርቼ ነዉ ለ33 ቀን በቅመም ያሸነዉ ቂቤ ሲነጠር ለወጥ ነዉይ ለክትፎ ለአይብ ነዉ ሚሆነ ብትመልሺልኝ ማሚ ማጠር ፈልጌ ነዉ
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 5 жыл бұрын
እናቱ በሳውዳረቢያ ሙቀት አይደለም ለ33 ቀን ለ33 ደቄቃ እውጭ ካደረግሽው እንዳይበላ ድፌው በቅመም አንጉረሽ እንደውም ፍሬጅ ውስጥ ስታደርጊው በረዶውስጥ አድርጊው ልታነጥሬ ስትፈልጊ ከ10 ደቄቃውስጥ በረዶ ለቆ ታገኛለሽ እንደውም ሳውዳረቢያ ነው ምግብ በጣም በጥንቃቄ መያዝ ያለበት በጣም አየሩ መጥፎ ነው ማንኛውንም ፋሬጅ ካልገባ ይበላሻል ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እረ 33 ቀን አላለችም የኔ እህት በደንብ ስሚው ግን ፍሪጅ ነው ሚቀመጥ ብላናለች አመሰግናለሁ
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ዌል ማሚ ኮመንተሮች ጎራበሉ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ሣየው ናፍቀኝ ሾርባ
@belaynishmaalim1219
@belaynishmaalim1219 5 жыл бұрын
mami.sinwadiashieko.wwddd
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ማምዬ ውደድ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ የኔ ቆንጆ ከቻልሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን ብዬ ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እሺ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ስላረግሽኝ
@nejatahmed1584
@nejatahmed1584 5 жыл бұрын
Thank you :) But we don't make it that way
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
ከሙን ማለት ሰኑድ ነው በአርበኛ
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 4 жыл бұрын
ማሚየ.እደትነሽ.ካየሁሽቆየሁ
የቂንጬ አሰራር kincha yummy 😋
10:07
Habiba Habiba
Рет қаралды 66 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 52 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
ቀላል እና ጣፍጭ የቅንጬ አሰራር
11:28
konjo tube
Рет қаралды 86 М.
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 52 МЛН