ኢድ ሙባርክ /ላስተዋውቃችሁ!!

  Рет қаралды 50,597

AWEL&SEADI

AWEL&SEADI

2 жыл бұрын

Пікірлер: 370
@user-md2xn4zx8f
@user-md2xn4zx8f 2 жыл бұрын
አባቱን የሚወድ ላይክ ላይክ ባባየ ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር ውድድ ባባ
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 жыл бұрын
ያአላህ አባትህ ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃቹ ማሻአላህ አባቱ ሚወድ ወድ እዴት ደስ እደሚል
@nuratube7991
@nuratube7991 2 жыл бұрын
ያኔ አባት አወል ኸድመቸው አደራ አላህ ራዥም እድሜ ይስጦት እኔስ አባት ዬለኝም አላህ በጀነት ያገናኘን 😭😭😭ወለሂ አባት ባለው ሰው አቀናለሁ
@user-vg5hq1eg3z
@user-vg5hq1eg3z 2 жыл бұрын
አወል አባትህን ሠፖራይዝ አርገው ደሥ ሢል አባቴን በጣም ነው የምወደው😍😍😍😍
@hayatmohammed684
@hayatmohammed684 Жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜና ጤና እኛንም አላህ ከቤተቦቻችን ጋር በሰላም ያገኛኘን ያረብ🙏
@thamrahthamrah2502
@thamrahthamrah2502 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ እረጂም እድሜ ከሙሉአፊያጋር ይሰጣቸው ያረብ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
@Wallooyyee
@Wallooyyee Жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله
@alainexpo8503
@alainexpo8503 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እረጅምእድሜ ለአባቶቻችን ቦታውሲያምረ ዋው
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አባትህን አላህ እረጅም እድሜ ተጤናጋር ይስጣቸዉ👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zedtube1238
@zedtube1238 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራሆመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድማችን አንኳን አብሮ አዴረሰን ኧረ ጅም እድሜ ለአባትህ ይስጥልህ ከጤናጋ አላህ ሀገራችንም ሰላሙን ይልስልን
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል 👍👍👍👍👍በርታ ወድሜ ጀግና አባት ብያቸዋለሁ እድሜ እና ጤና
@rozitube8053
@rozitube8053 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አገሩ ሲያምር
@hawi5630
@hawi5630 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን ያረብ
@user-tx9od9lc5m
@user-tx9od9lc5m 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ አባት እድሜና ጤና ለአባቶች
@rameshshah8861
@rameshshah8861 Жыл бұрын
Masha Allah baba rejim edma la abatoch ena gen abat yelegnim
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አወል ወንድሜ ሀአባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አባቶቻችን እዲህ እየለፉ ጦርነት አይገባቸውም ያረብ ሰላም አድርጋቸው
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z Жыл бұрын
👍👍👍👍💖💖👌👌🥰🥰💪💪
@susuyube151
@susuyube151 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ለጋሸ ድሜና ጤና ተመኘሁ
@hawayimam5991
@hawayimam5991 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ አላህይጠብቃችሁ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ነውአባትህ አላህእድሜናጤናይስጥልህ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባቶች😊😊😊
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሚን።ወላሂእኒምላባቲቃላትያጥርኛል
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x 2 жыл бұрын
መሻአላህ ረጂም እድሜ ላባትህ አወልየ
@user-cd9fs6fr3t
@user-cd9fs6fr3t Жыл бұрын
አባት ያላችሁ እረጅም እድሜ ይሰጥላችሁ የኔሰ አባት ጅነትል ፍርዶሰ ይወፍቅልኝ አባት ባላችሁ እቀናለሁ ባባት እጅ ያደግ የታደለ ነው
@Tube-ly3ys
@Tube-ly3ys 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅልህ ቤተሰቦችህን ማሻአላህ ደስ ይላሉ
@hawaenderas3907
@hawaenderas3907 2 жыл бұрын
Mashaa allah😍😘😘😘
@kuwait4768
@kuwait4768 2 жыл бұрын
የኔ አባት እረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አባትህ አላህ ረጅም አድሜ ከጤናገር ይስጥልህ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሸንኮራው ዴስ ሲል ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ግን ከዬት የመጣ አረም ነው አሁን አ
@imaniman3704
@imaniman3704 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እምዬ ሀግሬ አንድ ቀን እደማይሽ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ ያረብ ሀግራችንን ሰላም አድርግልን
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህአወልየ
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ ማነዉ እንደ እኔ የገጠር ልጅ ገጠር ዉስጤነዉ በቃ😍
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 2 жыл бұрын
ወይኔ አወል ወላሂ አሳከኝ ማሻአላህ ላባትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ያረብ
@fafilovetube4117
@fafilovetube4117 2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅቅቅቅ የኔ አባትዋ አላህ ረጅም እዲሜ ከጤናጋ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 2 жыл бұрын
መሸአላህ አወል አባትህን አላህ እድሚቸውን ያርዝምልህ
@user-wz7iu8pe1d
@user-wz7iu8pe1d 2 жыл бұрын
አባትና ልጂ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ. ይስጣችሁ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
የኔ አባት ኡፍፍፍፍ ረጂም እድሜ ይስጣቸዉ አባ ያረብ ወላሂ አባቴ እደት እደናፈቀኚ ወላሂ 😭😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኒም
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል
@user-yi7sz3iz8x
@user-yi7sz3iz8x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የሚምር አገር እያለን በሰው አገር መከራተት እፍ 😍
@Tube-if5xr
@Tube-if5xr 2 жыл бұрын
መሽአላህ ደሥይላል ወንዲም
@user-xm2lz6si6h
@user-xm2lz6si6h Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቦታው ሲያምር
@fozifozi1267
@fozifozi1267 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ለሀገራችን ሠላም ያውረድልን
@user-dr2rw2kf2o
@user-dr2rw2kf2o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አባትህን እረጅም እድሜ ይሥጣቸው አባቴን መሠሉኝ
@meremseid3953
@meremseid3953 2 жыл бұрын
Masha alah teaf new mitarmut
@intutube
@intutube 2 жыл бұрын
ሰላም አወል ለባትህ ረጅም እድሜ ተመኝሁላቸው ወድሜ ጎበዝ ልጅ ነህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ የህትክ ማሳ ትልቀቱ ማሻ አላህ
@seadasead2516
@seadasead2516 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አወል ወንድሜ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አወልየ
@user-qp4gt2vd6c
@user-qp4gt2vd6c 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩትሰላማችሁብዝትይብል
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 жыл бұрын
በሳቅ😂😂😂😂👍👍እድሜ ጤና ይስጣቸው ለአባቶች
@hikmayealhaabariyamusema6607
@hikmayealhaabariyamusema6607 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ አባት
@mednaadem2545
@mednaadem2545 Жыл бұрын
ማሸአላህ እረጅምእድሜየኔአባት😍😍😍😍😍
@user-qy5dq1gd2v
@user-qy5dq1gd2v 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
ማሽአላህ እኔም የገበሬ ልይ ነበርኩ አባቴ አሏህ ይራህመው
@user-we1zt5or7y
@user-we1zt5or7y 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ እረጅም እርሜ
@user-pu8vs4so7v
@user-pu8vs4so7v 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይባርክላችሀ
@Tube-wz2ph
@Tube-wz2ph 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@aishaebrahim2665
@aishaebrahim2665 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ ላባታች 😍😍😍👌👌👌
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ አባታችን ሲያሳዝኑ አወሌ ለአባትህ ሱሪ ግዛላቸዉ
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
ወሎ በሺርጥ ነው ችግር የለውም አቶ አይደለም ሺርጥ ስለሚወዱነው
@seadi5
@seadi5 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህእድሜናጤናለአባትህ
@hyryehydere4642
@hyryehydere4642 2 жыл бұрын
መሻላህ ደስ ይላል ፈዛር አትበል አባቴ በል ያፋራጆች ልመድ አታድርጉ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ላባቶቻችን ይስጣቼው
@omusalemnyoutube8492
@omusalemnyoutube8492 2 жыл бұрын
ማሻአላህአወሌ ስመጣ መቸም ስመጣ ከሸንኮራው እዳጨክንብኝ በጣም ውስጤነው
@baba-tb5wt
@baba-tb5wt 2 жыл бұрын
ማሻ፣አላህ፣በጣም ደስ ይላል
@shaikahhalhammadi621
@shaikahhalhammadi621 2 жыл бұрын
Mashalla.ah dasisitilu dagimo xagurih siti qorax baxxam naw yamarabih woo
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
ጎበዝ አወሌ እረም ቶቶለ
@user-kg6iu4td9c
@user-kg6iu4td9c 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ዉድ እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም ደረሳችሁ አወል ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ እኛም ሀገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንገናኝ ያርገን ጎበዝ ገበሬ ማሻ አላህ🌹🌹🌹🌹🌹
@seniy4518
@seniy4518 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድም አወል ተቤተሰብ ጋርደስ ይላል የኔ አባትኳ ዘወርበይነዉ የሚለኝ ክክክክ እናቴም የት ልትወስጅዉነዉ ሳትለኝ አትቀርም ይፈራሉ ማን እደገጠር ገጠር ዉበት አለዉ እጀራዉ ተሞሰብ ሁሉ ተቤቴ አይ ከተሜ እጀራዉ ተገዝቶ ንፋስ የሚወደዉ አይይይ እኳንም ገጠር ሆኩኝ🙏🙏
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r Жыл бұрын
ማሺአላህ ደሥ ይላል
@medina.myoutube
@medina.myoutube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ነው አባትህ ሽኮራው ሰብሉ እንደት ደስ እንደሚል
@susubintbaba2745
@susubintbaba2745 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከብቶቹ አዝመራው ሲያምርርር የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው የኔም አባት ጀግና ገበሬ ነው ጤፍ እንጀራ እየበላን ነው ያደግነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለቤተሰቦቻችን። አወል ገና አሁን አማረብህ ፀጉርህን ስለተስተካከልክ ክክክ
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አበጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ለአባትህ ለቤተሠቦችህ በጠቅላላ አወሌ ያገሬ ልጅ አሚንንንን ሀገሬ ጪሳ ሰላምሽ ይብዛ
@seadawollo6403
@seadawollo6403 2 жыл бұрын
መሻአላህ አባትህ ጀግናነው 🥰🥰🥰
@habebhhabebh2005
@habebhhabebh2005 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Жыл бұрын
ወይ ትዝታ😍😍😍😍😥😥😥
@wddss8555
@wddss8555 Жыл бұрын
ማሻአላህእረጂምእደሜየኔ አባት🌷🌹
@kedirseydi5682
@kedirseydi5682 2 жыл бұрын
ታዲለህ ማሻአላህ🥰🥰
@user-tc5fo9no1s
@user-tc5fo9no1s 2 жыл бұрын
ጀግና በርታ
@user-dr7wy1sf5q
@user-dr7wy1sf5q Жыл бұрын
መሸአላ አባት የኔ ፈገግታ ኡፍ ናፈቆት የሠራህን
@medinawol8859
@medinawol8859 2 жыл бұрын
ማሻአላ ወዲሜ
@mekay0umer278
@mekay0umer278 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጂም እድሜ ላባቶቻቺን
@ethiom6711
@ethiom6711 2 жыл бұрын
Gobez berta
@bintmohammed2382
@bintmohammed2382 Жыл бұрын
ማሻአሏህ አባትህን አሏህ ያቆይልክ ያርብ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 2 жыл бұрын
የኔወድም እንኳደስ አለህ በዱኒያም በአኼራም አላህ ያስደስትህ ወላሂ ሁልጊዜም ዱአየነው የዱሮ ታሪክህን ከሠሜሁ ወደዚህ ሁልጊዜም አስታውስሀለሁ አባትህን አላህ እርሜያቸውን ያርዝምምልህ ያረብ እህትንም አላህያሳድግልህ ያረብ
@user-os5zv7yi9m
@user-os5zv7yi9m 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሸንኮራ ሲያምር
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አባትህን አሏህ ያቆይልህ😍😍😍😘💕👍
@user-fy1sd1oh6o
@user-fy1sd1oh6o 2 жыл бұрын
ወላስታምሩ አላህያቆያችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 жыл бұрын
ማሻአላህ❤👍
@alhamdulilahforeverything5482
@alhamdulilahforeverything5482 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@nametube4493
@nametube4493 2 жыл бұрын
የኔ አባት አይይይይይ አወልየ ማሸአላህ
@user-ek6dl1cm3s
@user-ek6dl1cm3s 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰታምሩ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም👍👍👍👍👍👍
@user-gr6gq2rv2x
@user-gr6gq2rv2x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሽኮራ በጣም እውዳለሁ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀም ዱሊላሂ
@user-hg7di1bn2f
@user-hg7di1bn2f 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣምደስይላል ትዝታየነው አረም ሚስኪን አርምነበር
@meremseid3953
@meremseid3953 2 жыл бұрын
Masha alah arengade. Bebegam
@user-em6be6cx9z
@user-em6be6cx9z 2 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና
@user-ct4kr8mo4l
@user-ct4kr8mo4l 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ያረብ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሀያቱን ያርዝምልህ አባትህን እንደ እህሉን በጫማ ደፈጠጥከውሣ ኧሯ
Yezariuew chewatachin yhn ymesl neber😂😂
11:32
AWEL&SEADI
Рет қаралды 62 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 20 МЛН
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 74 М.
ጉዜ ወደ እናት ሀገር ግን እንዴት ደስ ይላል
13:12
ከብዙ ጊዜ በሁላ መተናል 🔴
11:05
AWEL&SEADI
Рет қаралды 13 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН