No video

ኢኽዋን ማለት ምን ማለት ነው

  Рет қаралды 20,206

Ahmed Tube 11

Ahmed Tube 11

Жыл бұрын

Пікірлер: 89
@user-bf7lc7cj6q
@user-bf7lc7cj6q Жыл бұрын
ሠለፉያ ድብቅ የለለበት ምርጥ መንሀጅ1111111
@MusabAwel
@MusabAwel 6 ай бұрын
Exactly bro
@user-dc1py1un6p
@user-dc1py1un6p 6 ай бұрын
እውነት 🎉🎉🎉
@maoalla820
@maoalla820 6 ай бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም ሰለፍያ መንሀጅ አሏህ ይጠብቃት
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Жыл бұрын
ሰለፊያ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@hussen1520
@hussen1520 Жыл бұрын
ሰለፍያ መሻአላህ
@BurtukanIndres
@BurtukanIndres 6 ай бұрын
ሰለፍይ ማለት ትክክለኛ ነዉ ምክኒያቱም ሰዉ የሚጐዳን ነገር ይከለክላል አንደኛዉም ጫት ነዉ
@mmb5950
@mmb5950 6 ай бұрын
ጎበዞች እኛ እዚ እንባላ ደቡብ ያሉ ወንድሞቻችን እየከፈሩ ነዉ ከሚለያየን ነገር ይልቅ አንድ ሚያደርገን ይበዛ ነበር ኮ 😢
@user-ho9wg1zu7o
@user-ho9wg1zu7o 9 ай бұрын
ስለፍያ መሻአላህ
@user-dy5yk1ex4w
@user-dy5yk1ex4w 6 ай бұрын
በሁሉም ነገር የሰለፊይ ያድርገን
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Жыл бұрын
ጀዛኪሏሁ ኸይረ
@user-gq5eg9su4q
@user-gq5eg9su4q 6 ай бұрын
መነሀጅ ሰለፍ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-dc1py1un6p
@user-dc1py1un6p 6 ай бұрын
እኔ 🎉🎉
@user-je8ks8kw8i
@user-je8ks8kw8i 2 ай бұрын
ሰነፍ ሚባልም አመጣቹብን
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 3 ай бұрын
ሰለፍይ ያለሁሉ ሰለፍይአይደለም በንግግርማ ማይኛውም አካልኮ ሰለፍይነኝ ይላል! ጀምእያም ሰለፍያነኝ ትላለች አህባሽም አና ሰለፍያ ትላለች ሱፍይም አናሰለፍያ ትላለች ሌሎች ፊርቃወችም ትክክለኛ ሰለፍዮች በቃ የነብዩን መገድ እግር በእግር የተከተሉናቸው አህለሱና ወልጀመኣዎች አላህ ይጠብቃቸው የምድር ኮኮቦችናቸው የተሸዋረረአካሃድ ያለውኡስታዝ ሁሉ ያላቅሙ ተሰቅሎ ህዝብ ያታልላል ምድረ ቀጣፊ እናተ ኢኽዋንዮች ሰለፍዮችን ጥላቻችሁብቻ ጥግ የለውም
@user-mu7ml1qs8z
@user-mu7ml1qs8z 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ly9dv3ik3m
@user-ly9dv3ik3m 6 ай бұрын
❤ مشا الله جزكل الله خير فريقة نجء
@accabc2087
@accabc2087 6 ай бұрын
ታሳፍራላሽሁ እነሱ ሳያውቁ ቀርጾ መልቀቅ ምን ይባላል ጉድድድ
@user-ms5sb3ss2i
@user-ms5sb3ss2i 6 ай бұрын
ሰለፊያ ማለት ጥርት ያለ
@user-mq4nz3nl2y
@user-mq4nz3nl2y 8 ай бұрын
ሰለፍይ መንሀጅ
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 6 ай бұрын
ይህኮ ብቃቱ ካላችሁ እዛው እነሱ ጋር በኪታብ እሚወራ ርእስ ነው ።ይህ ትምህርት ለህዝቡ ምን ይጠቅማል ? በጣም ታሳዝናላችሁ
@kunjuk1242
@kunjuk1242 10 ай бұрын
ሠለፍያወች ❤❤❤❤
@user-zc3ms3nl8w
@user-zc3ms3nl8w 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@LoveOromia-hl5sc
@LoveOromia-hl5sc 7 ай бұрын
Foa Yale menhaje
@mahmudmudesir4390
@mahmudmudesir4390 6 ай бұрын
ቅጥያ መከፋፈል ስበኩ፣ አላህ واعتصمو بحبل الله ولا تفرقوا መከፋፈልን ከልክሎ አንድነትን ያዛል፣ ታሪካችን ምንድነው ትውልድ ሚታዘበው? የኡማው መሰባሰብ ላሳሰበው ወንድማማችነት፣ መተባበር መመካከር ቢቀር ማጥላላት ጥሩነው?አላህ ይምራን
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 6 ай бұрын
በአላህ ገመድ ተያያዙ ያለዉ በተዉሂድኮነዉ
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 6 ай бұрын
​@@MadenaUae-lw9wyስለጀሃነብ መግባትና አለመግባት እያወራ የመዘሃብ ልዩነትነው ልትልነው ።
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 6 ай бұрын
​@@MadenaUae-lw9wyየነሱ የጀሃነብ መንገድነው የኛልክነው እያለ እያወራ የተውሂድነው? የመዝሃብነው? ብለሽ ትለያለሽ እንዴ?
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 6 ай бұрын
@@alaminmohammed55 እኔ ለልጂቷ መልስ ነዉ የሰጠሁት አረጋጉት አላህ አንድ ሁኑ ብሏል ስትል በተዉሂድ ነዉ አንድ ሁኑ ያለን ለማለት ነዉ
@mahmudmudesir4390
@mahmudmudesir4390 6 ай бұрын
@@MadenaUae-lw9wy ተግባሩስ ነው፣ ተውሂድ አዎ በሰብአዊ ነትም 1 ፈጣሪ መኖሩንና ለሱ መገዛት እንደሚገባ እሙን ነው፣ የሙስሊሙ ወንድማማችነትስ ነው? ችላ ሊባል ይገባል ወይ? ያውም በተውሂድ ስም ወደ አቅ ላችን ምንመለስበት ጊዜ ናፈቀኝ
@user-tr5tx5zo1e
@user-tr5tx5zo1e 5 ай бұрын
አይይይ
@user-hn3zd9gc9s
@user-hn3zd9gc9s 8 ай бұрын
potoo Debiqachihu New Ayidel Salfiyooch Ayifekduum Inees Inditiqerexuu
@hsgdgggshsgsg4509
@hsgdgggshsgsg4509 7 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂደሲሲሉ
@suadjemal4689
@suadjemal4689 6 ай бұрын
አስተግፋሩላህ አንድ ሙስሊም በቁራና በሀዲስ ክተከተለ ቅጥያው ምን አመጣው አሏህ ሆይ አተ የምትወደውን ስራ አሰራን
@user-oi4mr8zf9m
@user-oi4mr8zf9m 5 ай бұрын
እነማን ናቸው ኡሌሞቹ ? የማታምኑባቸው ኡለማዎችን አትቀበሉም እኮ
@wessslawesssla3639
@wessslawesssla3639 6 ай бұрын
ኢክዋንም።ሰለፊም አናዉቅልህም እኛ ኢስላም ነን ።ህዝቡን አትከፋፉሉ እባካችሁ ።ሌላ ስንት የቤት ስራ አለብን ለኡማዉ የሚጠቅም ።ትት አቅርቡ እባካችሁ
@user-bl9ps7rd2k
@user-bl9ps7rd2k 6 ай бұрын
ለማወቅ ተማሪ አው ተማር ሳትማር ማወቅ አትችሉም
@mahmudmudesir4390
@mahmudmudesir4390 6 ай бұрын
አባትትን ትቶ ቅድመአያት እንዴት ይያዛል
@user-je8ks8kw8i
@user-je8ks8kw8i 2 ай бұрын
እውነት ነዉ አባቱን የካደ ማለት ነዉ
@abdusalah9683
@abdusalah9683 6 ай бұрын
ኢልም የማያቅእያለእናንተጭቅጭቅ
@MeryemRemedan-21mr
@MeryemRemedan-21mr 6 ай бұрын
ነእኔ ሙስሊም ነኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 6 ай бұрын
እሱማ ቀብር አምላኪሱፍዬቹም አህባሾችም ሙሲሊምነን የሚሉት ነገርግን ጥርት ያለችው መንገድ መሀጁሰለፊይ የቀደምቶች መንገድ የነብዩስለላሁአለይሂወሰለምናየሰሀቦች መንገድነች
@user-vj7jn7sd9g
@user-vj7jn7sd9g 6 ай бұрын
አይዋ ባሁን አባባል ግን ባህባሾች አባባል ዉሀብይ ይሉናል ግን ዉነታዉ ሡንይ አህለል ሡና ወልጀማአ ይባላል ሠለፍያ ቅኑመገድ
@user-ns3og7fd9o
@user-ns3og7fd9o 6 ай бұрын
ሀሰን አልበናኮ ሙብተድእ ነው
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 6 ай бұрын
በቃ አንተ ጃሂል ነህ ጃሂል ማለት አንድን እውነት ያለ አግባብ መረዳት ማለት ነው
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 6 ай бұрын
የት ታቀዋለህ ሰወች ስላሉህ እንጂ ምን አጣርተህ እሱ ሙብተዲእ ላይሆን ይችላል ።አንተ ግን ግጥም ያልክ ጃሂል ነህ ጂህልናህን እወቅ ከዚያ ጂህልናህን አክመው
@wessslawesssla3639
@wessslawesssla3639 6 ай бұрын
ወላሂ የመረጣችሁት እረዕስ እንደት የወረዳችሁ።የዘቀጣችሁ መሆናችሁን ነዉ የሚያመለክተዉ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚጠቅም ነገር ብታቀርቡ ምን ችግር አለዉ ።ሙስሊሞች ንቁ የእነዚህ አይነት ሰወች የማይጠቅሙ መሆናቸዉን በደንብ ማወቅ አለብን
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 6 ай бұрын
Wahbisim is not selafizim Self is kelef but Wahbisim is only 89 years made in Saudi by England
@mehamed6831
@mehamed6831 6 ай бұрын
ሰወቹ ግን ፍቃደኛ ናቸው ስት ሰውራቸው
@user-hr2kx3mq6y
@user-hr2kx3mq6y 6 ай бұрын
ወላሂ አይደሉም ይህ ሴራ ነው ሂሳቡ ከአላህ ነው ፍርዱ
@aimam9825
@aimam9825 6 ай бұрын
ይሄ የቡዲን ስም ነው እንደ ስያሜ ኢኽዋኒም ሰለፊም ሶፍያም ችግር የለውም።
@madinamed5487
@madinamed5487 6 ай бұрын
ሀቅ ሀቁንቁጪ አድርጉ
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 6 ай бұрын
አንተም ሆንክ የምትላቸው ቡድኖች sahih al bukhari (Arabic English )ሀዲስ ቁጥር1275 ን ብታዩት መልካም ነው እየተወራ ያለው ዝቃጭ ነገር ነውና
@user-tr5tx5zo1e
@user-tr5tx5zo1e 5 ай бұрын
ኢኽዋኖች ናችሁ
@user-zz9wc3de8x
@user-zz9wc3de8x 6 ай бұрын
አይ ማለባበስ የኢክዋን መንገድ በደንብ ታውቋል ወሊላሂል ሀምድ
@mubareksurur1767
@mubareksurur1767 6 ай бұрын
ሰለፊይ ማለት ሱናህ ማለት ነው
@accabc2087
@accabc2087 6 ай бұрын
ወይኔ ባልቴቤን አየሁት ኡኡኡኡ
@AbduMohan
@AbduMohan 6 ай бұрын
ወላሂ መህሙድ መጀመሪያ የተናገረው ልጅ ምንም የፊትና ሰው ነው ምንም አይነት እውቀት የለውም. ዝም ብሎ ተባለ ተባለ ነው እንጂ የሚናገረው ነገር ከጥግ የሚያደርስበት እውቀት የለውም ወላሂ እንዳትሸወዱ. ብቻ ተውሂድን አጥብቃቹ ያዙ ከሽርክ ራቁ ቢድአንም እንደዛው ግን እኔ ግርም ሚለኝ አንዴ. ተክፊ ሪ ይሆናል አንዴ ላራሱ. ግሩፕ ይመሰርታል እኔ ወላሂ አዳማ ላይ በጣም ነው እማቀው. ሀጃዊራዎች ናቸው ግን አሁን እርስ በራሳችን ለብዙ ግሩፕ. ተከፋፍለዋሉ ይህ ልጅ በተለይ ምንም ኢልምም የለውም. ብዙ አይብ ያለበት ሰው ነው በየ ቦታው. አግብቶ ልጅ አሳቅፎዋቸው. ይሄዳል ሲጀመር ይህ መስአላ ይነሳ ቢባልም ይህ መጀመሪያ የተናገው ልጅ ሚመጥን መስአላ አይደለም ወላህ የናገርኩት ሁሉ ሀቅ ነው ተጠንቀቁ እኔ ከሱ ቂም ኖሮብኝም አይደለም ግን ጥምጣም ለብሶ ሰውን ሲሸውዱ ነው ግርም ሚለኝ አፉወን አበዛሁባቹ. ወሰላሙ አለይኩም
@user-zz9wc3de8x
@user-zz9wc3de8x 6 ай бұрын
አይ ጃሂል አውቀሽ ሞተሻል ደግሞ ትምላለች አርፈሽ ተማሪ ሰለፎችን አንቺ አታውቂው ለዛው
@seyfelislam5692
@seyfelislam5692 6 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች ነን😢😢😢😢ታሳፍራላቹ
@user-jk9zr7sx2o
@user-jk9zr7sx2o 6 ай бұрын
Wde yhe hafret adelem resul selelahu alyhi weselem mekefafel endemimeta ko tenagrewal yhe ewnet hone wanaw ngr gn tkkilegnawn menged enesu ynberubtn meketetel nw enesu endalut yenen menged bemeyaz adrachun blewal so mnm bidea sanchmr meketel yaa demo ye selefoch menged nw selef malet kedemtoch enezan degag ye resuln menegd siketelu ynbrut endemalet nw
@SumeyaBintislam
@SumeyaBintislam 6 ай бұрын
ሁለቱም ቡድን ሰለፍ ጠፍቶባቹሀል በመጀመሪያ ሰለፍ ማለት ቀደምት ማለት ነው የቀደመህን ሁሉ ጥርግግ አድርገህ ይዘህ ዲንህን አጥተሀል ንቁ ይልቁንስ
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 6 ай бұрын
ሰለፍ በ 2 ይከፈላል በቊንቋ ደረጃ መንካም ቀደምት እና መጥፎ ቀደምት ሸርዕየን የተፈለገበት መልካም ቀደምቶችን ነው ሶሀቦችን ታቢዕዮችን አትባዑ ታቢዕዮችን ነው
@SumeyaBintislam
@SumeyaBintislam 6 ай бұрын
@@DjDj-my8xf ሸርዕይ ሰለፍ እነማናቸው? ነው ዋናው ነጥብ
@SumeyaBintislam
@SumeyaBintislam 6 ай бұрын
አንቺ የጠቀስሻቸውን ቀደምቶች በሙሉ እነዚህ ሰለፍይ ነን ባዮች አይከተሏቸውም በወሬ እንጅ በተግባር አይከተሏቸውም
@Ehtio_neshida
@Ehtio_neshida 6 ай бұрын
እሰቲ ልክልካቸው ንገራቸው ወይም ሙስሊሙ እኔሰ ምንድነኝ ማለት ነው ኢህዎን ሰለፊይ ሱፐር ሠለፊይ
@user-gt2mc9qq5n
@user-gt2mc9qq5n 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@abedilweskedirjemal6046
@abedilweskedirjemal6046 7 ай бұрын
በመጨረሻ ላይ የተነገረው ሰውዬ ውሸታም ነው
@dinaoil5100
@dinaoil5100 6 ай бұрын
የፉልሰጤም ሙሰልሞች። እያለቁ። የወሎ ሙሰልሞች ደብረብርሀን። ተጠልለዉ። እናንተ። ሁሉም ሙሰልም በሆኑት ትጨቃጨቃላችሁ
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 6 ай бұрын
እናንተ ሰወች አላህን ፍሩ ሰለፍ ኸለፍ አትበል ።ኡለሞች ምናምን ከምትሉ ቁርአን ምን አለ በሉ ኡለሞችኮ እንዳንተው ሰው ናቸው ።አላህን ፍሩት ኢኸዋን እምትሉት አካል ጋር አንድ ቀን ቁጭ ብላችሁ አውርታችሁ ሳታውቁ ።ባደባባይ ኡመቱን እምታወዛግቡት የብቃት ማነስ ችግራችሁ ነው አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ
@mohammedkedir9152
@mohammedkedir9152 6 ай бұрын
ሰለፊ ፣ ኢኽዋን ገለመሌ ገደል ይግቡ ኢስላም በቂ ነው
@amerysalmn472
@amerysalmn472 6 ай бұрын
😢አይበልም ሰለፊ ትክክል ነዉ አስልምነን ከወቅክ የተኛዉን ትክክለኛዉ ሐንገድ ብለህ ተረደ
@mohammedkedir9152
@mohammedkedir9152 6 ай бұрын
@@amerysalmn472 ትክክል ኢስላም ብቻ
@user-dj9zm1ng1vm
@user-dj9zm1ng1vm 6 ай бұрын
Beeslam sm snt kebr amlaki ale snt bedin lay yechemere ale sntu yetetamemme menged yehede ale allah kettengawun menged ymran mechereshachinn yasamrew
@mohammedkedir9152
@mohammedkedir9152 6 ай бұрын
@@user-dj9zm1ng1vm ሰው ስለተሳሳተ ብዬ አላህ ከሰጠኝ ስም ውጪ መጠቀም ግዴታ አለብኝ? ኢስላም በቂዬ ነው! ሌላው ይዘቅዘቅ!
@user-xz8bf2mr6l
@user-xz8bf2mr6l 6 ай бұрын
አላህሂዳያ ይስጥህ እንዲህ ያለ ተልካሻ ንግግር ይፍሙናፊቆች መገለጫነው ወደአላህ ተመለስ ትክክለኝ እምነት ወደድክም ጠላህም የሰለፎች መንገድ ነው የቀደምቶች መንገድ ምንሀጃችን
@hashimkedir1267
@hashimkedir1267 6 ай бұрын
ጅሎች ተሰብስባችሁ እምነቱን ለሁለት አትከፋፍሉ ሰለፊ ወሀብያ እያላችሁ ሰውን አትከፋፍሉ ሌላ የምታስተምሩት ነገር አጣችሁ ምድረ ቦጥረቃ ሁላ
@aminasultan3441
@aminasultan3441 6 ай бұрын
ሰህ አለህ ሂደየዉንያወፍቀቸዉ ቁረአኑን ሲፈሲሩ አጥቢቀዉየየዙ ይመስል አለሁልሙስተአን
ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ምን ኣጥፍቶ ነው
13:19
Ahmed Tube 11
Рет қаралды 2,9 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
ሐጂ ሙሳ ማህሙድ ኪኪያ ማን ናቸው?
24:32
Aydan Tube
Рет қаралды 8 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН